ሩታ እና አብርሽ አሁን ባለን ሂወት ደስተኛ ነን አሉ. ኤፍሬም አፋጠጣቸው😱

  Рет қаралды 89,391

Efa Tube ኤፋ ቲዩብ

Efa Tube ኤፋ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 4 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ሲቀሩ የሚደብረዉ ማነዉ እስኪ 👍
@najatbolo7755
@najatbolo7755 4 ай бұрын
ምን ልንማር በስዋ😫😂
@መቫ
@መቫ 4 ай бұрын
እኔ አለው
@Fanes-r1t
@Fanes-r1t 4 ай бұрын
እኔ
@تهتتن-ذ9ه
@تهتتن-ذ9ه 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ 4 ай бұрын
​@najatbolo775ባትማሪምንታደርጋታለሽ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 4 ай бұрын
ሩታ መልካም ሴት ነሽ ግን እኔ በበኩሌ ከቤተሰቦችሽ ቤት በክብር ብትወጪ መልካም ነው ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ነገር ከፈጣሪም ትልቅ ሀጣት ነው
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 4 ай бұрын
ይህንን አስተያየት እኔም በጣም እጋራዋለሁ ሩታም ሰከላ ፕሮግራም ላይ በቀረቡ ጊዜ ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር እንደማይኖር ተናግራ ነበር
@rahima1683
@rahima1683 4 ай бұрын
በትክክል
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
ትክክል
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 4 ай бұрын
እሺ ምን ያህል እርግጠኛ ናቹ ሌላ ነገር መፈጠሩ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
​@@Meklit-wi4thትክክል አሁን ፈልጋ አይደለም ይሔ የሆነዉ ሰዉ አላማ ካለዉ ይሔ ችግር አይቀይረዉም በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይገባም አላማ አላማ ነዉ እንደኔ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 4 ай бұрын
ሩቲዬ ቤተሰቧችሽን ይቅርታ ጠይቂ ሰዉ ይሳሳታን ፍፅም አይደለም የኔ እህት ማን እንደ ቤ/ብ የኔ ማር ሩቲዬ ኋላ ይቆጭሻን የምር ነዉ የምልሽ ግን አብርሽም ምን አስበህ ነዉ አስራ አምስት ቀን የምትለዉ ሽማግሌ መለክ እኮ የትንሽ ሳአት ስራ ነዉ ግ እራስ ወዳድ ነቹሁ የምር እኔ በጣም ነበር የምወዳቹሁ አሁን ግን😢😢😢😢 እንዴ ለሳም አስብላት ለሴት ልጅ ክብሮ ቤተሰብ ነዉ የምር የደብራን እና አሁን እራሱ የሽማግሌ ነገር እራሱ ትዝ አላለክም ለምን መልስ አትሰጥም አየ አሁን ሰዉ የወዳችኋን እንደ መዉደድ መጠላትም አለ የምር ልጅቱ የማንም መሰደብያ አታድርጋት 😢😢ሩቲዬ በማርያም ቆምብለሽ አስቢ የኔ እህት❤❤❤ይቅርታ ስለ ምወድሽ ነዉ የመከርኩሽ
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 4 ай бұрын
ሳህ ቤተሰብ ደስተኛየሆነበት ደስይላል
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
የኔ ውድ የፃፍሽው ልክ ነሽ ግን በመቸኮል ኣይደልም መጀመርያ ትግስት ያስፈልጋል ነገሮች በመቸኮል ሳይሆን ቀስ በቀስ ይስተካከላል ብየ ኣስበለው
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 4 ай бұрын
ሽማግሌ ይላክእና ሂወታቸዉን ይቀጥሉ በቃ ስቃይ❤❤❤❤❤❤❤የኔማሮች ሩትዬ አብርሻየ💞💞💞💞💞🌷🌷🌷💘💘
@emebete6
@emebete6 4 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ደርባባ ❤️❤️❤️አብርሽ አረ ተው ለሩታ ስትል ሸማግሌ ልከህ አስተካክልላት እሩታ እኳ አሁን ደስተኛ አይደለችም ታስታውቃለች የሚረዳት ሠው ስለሊለ ነው አብርሽ አደራ የሩታዬን ነገር አስተካክልላት አሁንስ እኔ ደከመኝ በኩሜንት😢
@user-sm3yw4cx7x
@user-sm3yw4cx7x 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🎉
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
ወንድም እዲራራ ዱአ አርጉለት አብርሽ ሽማግሌ መላክ ይፈልጋል
@HaymiTube138
@HaymiTube138 4 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ እስኪ❤❤🎉
@Ayialagm
@Ayialagm 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉💔😭🎉🎉🎉🎉🎉 Konjo 💯💯
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 4 ай бұрын
👍👍👍👍✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤❤❤😂😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰 እኔ
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሄዱበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@ruqayaruqaya2179
@ruqayaruqaya2179 4 ай бұрын
❤❤❤
@arsemareta1786
@arsemareta1786 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HayatSeid-mn4op
@HayatSeid-mn4op 4 ай бұрын
መጀመሪያ ከቤተብ ጋር ጨርሱ ከዛ አመትም ሁለት አመትም ላይፋችሁን ይገጥላል ግን ለሩታ ቤተሰብ ሽማግሌ ይላክ አለዛ ቢደወ አትስሩ ክብር ለሩታ ቤተሰብ አብርሽ ላክ
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ 4 ай бұрын
ሽማግሌ ላክ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እሩታ የዋህነትሽ በዛ ሲበዛ አስጠላል ቤተሰብ ማለት ከፈጣሪ በታች ነው እነሱ ፈቅደው ካልሰጡ ወጀል ነው😏😏😏😏😏😏😏
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 4 ай бұрын
ሸማግሌ የሚቱሉ ሰዎች ግን ጤኔኛ ኣይመስለኝም ኣብሩሽ ኣስተዋይ ሰዉ ነዉ ወንድምዋ እምቢ ኣለ ምን ያድርግ ዶም ሃይሚ ቅድም ትናግራለች ሆሆሆሆ ኝኝኝኝ ኣትበሉ ቤተለይ ሰደት ላይ የሚኖሮ ሴቶች ቅድሚ ምተዋወቅ ኣብሮም መተኘች ንመርጣለኝ ከዛ ቤተሰብ ንታወወቃለን ነዉ እንዴ ለም የሩታ ኣከበዳቹ ኢጭጭጭጭ
@badriya-m9b
@badriya-m9b 4 ай бұрын
ሽማግሌ ለመላክ ይእሳ ቤተሰብ ፈቃደኛ ካልሆኑ አብርሽ ምን ያድርግ አብርሽ ዝግጁ ነው
@youtoub4589
@youtoub4589 4 ай бұрын
እሩታ እኔ እወድሻለሁ እጨነቅልሻለሁ ነገር ግን ዉሳኔሽ ትክክል አይደለም ወደፊት ላለዉ ሂወትሽ ስምሽን ክብርሽን ያጠፋዋል ለፍቅር ብዙ መፀዋትነት ከፈልሽ ነገር ግን በተሰቦችሽ ወልደዉ አሳድገዉሻል እናት ስቶኚ ታቂዋለች በተሰብ ፈቅዳል ብለሻል ወንድምሽን ያሳምኑታል እባክሽ ብዙ ወዳጅ ጥላት አላችዉ አይተግዙብሽ አይዘኑብሽ የገሌ ልጅ ወንድ ተከትላ ሄደች አታስብያቸዉ ከዚህ ቡሃላ አብረሽ ያስተካክለዉ ነገሩን ቡሃላ ወደራስሽ ስትመለሽ ምን ሁኘ ነዉ ትያለሽ
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
ሩታዬ ምንም አልልም ብቻ ደስተኛ ሁኚ😊❤
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
አብርሺ በጣም አስተዋይነው የምር ለሴት ያለው ክብር ይለያል
@selamselamxtreme7081
@selamselamxtreme7081 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ደግማችው አስቡበት ከዚ ቡሀላ ውደሀላ መመለስ የለባችውም ተጋበታችውም መማር ትችላለች ዋናው የናተ መዋደድ ነው ዶባይም ሄዶ መጋባትም ግድ አደለም ይልቅ ሽማግሌ ልካችው በመጠኑ ደግሳችው ትጋቡ ሂወት ዛሬ እጂ ነገን አናቃትም ዋናው ፍቅር ነው አብርሽ አስብበት ቦሀላ እዳትጨጨቱ 🙏🙏🙏🙏
@SeadaYimam-x5d
@SeadaYimam-x5d 4 ай бұрын
አው አሁን ላይ የሚወዶቹ ሁሉ በውሳኗቸው ድራማ ነው እያሉ ነው አብርሺ በደብ አስብበት ሰርጉ እካን አመት ቢሆን ሺማግሌ እካን ላክ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 4 ай бұрын
ሩታ በፈጠረሽ አሁንም ዝም አትበይ ቤተሰቦችሽን አስከብሪ የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ ለፍቅር የከፈልሽው መስዋዕት እንዳለ ሁሉ ለቤተሰብም ክብር ይኑር ቤተሰብ መርቆሽ ከቤት ብትወጭ ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚሉ የዛሬን አትይ ::
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
አተለፉ እህቴ የትናት ኮሞንት የበቃታል::
@AsSs-z5r
@AsSs-z5r 4 ай бұрын
ትክክክክል ቤተሰብ መከበራ አለበት
@ቅዱስሩፍኤልአባቴእንተጠብ
@ቅዱስሩፍኤልአባቴእንተጠብ 4 ай бұрын
እስዎካ ወደደ አይደለም ቃል ማለት እካ ከባደ ነው ስማይ እና ምደረ የዘረጋ ብቃሉ አይደለም እንዴ ብመጅመረያ እግዚአብሔር ነው ከዛ ቤተስብ ነው ስለ ሩታየ ብጣም ነው የመውደሽ ቃልሽ ጠብቂ የመስደቡሽ እተስማ ስደብ የስይጠን ስራ ነው እና እይዛሽ ብፆሎት በረክቲ የመተውደው መልአክ ብየውሩ ዘክሪ የኔ ውደ❤❤❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 4 ай бұрын
ሚስኪን ስሜቷን ብቻ ነዉ የምትከተለዉ😢​@@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
@@ghghghh217 yesss💯
@Tinshu_tube-21
@Tinshu_tube-21 4 ай бұрын
የ ጋሽዬ ፋሚሊያንስ በያላቹበት ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
አሚን
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 4 ай бұрын
እኩዋን መጣችሁልኝ 😂😂😂እዛኛው ቤት እንዴኔ አቁዋርጦ የመጣ እስኪ እሩቲየ ስቀቀኔ በአንችማ ማንንም አለውጥም የእኔ የዋህ ሌሎቹ ይዴርሳሉው ግን አላየሁም ልይ እና እመጣሉሁኝ❤❤❤❤
@zaharaas2155
@zaharaas2155 4 ай бұрын
እኔ ሲጀመር ማን እንደ መጀመሪያወቼa&r የኔ ውዶች
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 ай бұрын
እኔ ወላሂ የማልቀይራቸዉ
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 4 ай бұрын
​@@zaharaas2155❤❤❤❤❤ ማንንም የሁሉ መሪ ምምህሮቸ
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 4 ай бұрын
​@@Zyneb-pw3cf❤❤❤❤❤❤
@መቫ
@መቫ 4 ай бұрын
እኔ ሲጀመር አልሄድኩም
@መቫ
@መቫ 4 ай бұрын
ዛሬ አይመጡም ብየ ነበር መጡ የኔ ማሮች የምወዶቸው በላይክ
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 4 ай бұрын
የጋሽዬ ልጅ እና ሩታዬ ማነው ከልቡ የምወዳቻው እንኳን በላይክ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 4 ай бұрын
ገና የዛሬ አመት ወይም ሽማግሌ ልክው አብረው ይኑሩ ቤተሰብ ምንም አያመጣም ብለው ዝም እሚሉ ከሆነ ግን ስጋት አለኝ😢😢😢
@3zoz3-sz9hs
@3zoz3-sz9hs 4 ай бұрын
የምር አብርሽ አስተሳሰብህ ትለያለህ ትሳቀቃለቺ ብለህ ማሰብህ ገርሞኛል ❤❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
አብርሽ እኮ አስተዋይ ነው
@Kalkdan-s2z
@Kalkdan-s2z 4 ай бұрын
ሩታ ቤተስብሸን ይቅርታ ጥይቂ አክስትሽ ታስታርቅሽ ቤተሰብ ነው ዞሮ መግቤዉ እና እኔም ያንቼ አይነት ህወት ገጥሞኝ ነበር ግን ቤተስብ አለገባበትም ነበር መጨረሸው ግን አላማረልኝም ተለያያን ግን ዞሬ የገባሁት የዉ ቤተሰብ ላይ ነው አሁን ሰደት ላይ ነኝ ማሪያምን ሰለመወድሽ ነው አብረሸም ሁለትኛ እንድተጎዳ ማየት አለፈለግም ግን ነገሮችን አስተካካሉ እና አብራችሁ ኑሩ
@MahiTubj
@MahiTubj 4 ай бұрын
ሩታዬ አድነገር ልገርሽ እደዚህ እምልሽ ስለምወድሽ እና አች ከፍቶሽ ማይት ስለማልፈልግነው😢 እና በፈገርሽ ይህን ኮሜት እምታነቢ ከሆነ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽ እና ሽማግሌ ይላክ ለምድነው ዝብለሽ እምትቀመጨው ምንም ብትወጅወ ቤተሰብ ማክበር አለበት አለብሽ ሰለዚህ በፈጠረሽ ወደቤተሰብሽ ተመለሽ እኛም ባችም ምክንያት ተቃጠልን ለምድነው የማይገባሽ😢😢ቤተሰቦቼሽ የደበራቸው ሽማግሌ አክበብሮ ስላለከ ይሆናል መላክም አለበት በቃሽ እስካሁን ብዙ ለፍቅርሽ መፀዋት ከፈልሽ ተግዲህ የሱ ተራ ነው ሁሉንም ነገር አብርሽ ማስተካከል አለበት
@tayba1611
@tayba1611 4 ай бұрын
ልክነሺ ወላ
@መኪየወግዲዋ
@መኪየወግዲዋ 4 ай бұрын
አትሰማም አሁንማ ማየት ላቆም ነዉ ብዙም አይደለም አሁን እያሳለፍኩ ነዉ የማየዉ አበዙት
@taybatayba1127
@taybatayba1127 4 ай бұрын
አረይችአተሰማም በጣምእወዳትአለሁ ግንእያናደደችኝነዉ
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 4 ай бұрын
EKO endesu yshalal
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@tftggg8965
@tftggg8965 4 ай бұрын
ሩታዬ የኔ የኔውብ የኔየዋህ ደስታሽን ያሳየኝ
@ghghghh217
@ghghghh217 4 ай бұрын
ሩታ እምስቀዉ ከላይ ይመስላል ከልቧ አይመስለኝም😢😢😢😢
@yenemartube1
@yenemartube1 4 ай бұрын
ትክክል👍
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 4 ай бұрын
ትክክክል❤❤
@marymahod
@marymahod 4 ай бұрын
ሠህ😢😢😢
@saramurad-v4l
@saramurad-v4l 4 ай бұрын
ወይ የኔ ሰቀቀን የኔ የዋህ የኔ ፍልቅልቅ እኳንም አይሁሽ ደሰ ብሎኛል ሩታዬ መቼ የሁን ካጀትሽ ሰቀሽ የመየሽ አላህ ከአንቺ ጋር የሁን ሌላ ምንም አልልም የኔ እናት እወድሻለሁ ❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢R የኔ የዋህ😢😢
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 4 ай бұрын
R😢😢😢❤
@toyba-c8k
@toyba-c8k 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
የፍቅር መምህር እሩታ ባንቺ ምክንያት ቡታጂራ ታወቀች. ሀይሚንም ብቻ ሁሉም ቡታ ጀራዎች ባንቺ ምክንያት አወቅናቸው. አንቺ ልዮ ሴት ነሽ በቃ ሙሉ ሴት
@Fanes-r1t
@Fanes-r1t 4 ай бұрын
በትክክክል
@تهتتن-ذ9ه
@تهتتن-ذ9ه 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤
@tftggg8965
@tftggg8965 4 ай бұрын
ትክክል
@ፀድ8734
@ፀድ8734 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
የኔ ሴት ንግግርሽ እራሱ ቁጥብ ነው በጣም ነው ምወድሽ የእውነት😊ግን የህዋነትሽ ሲበዛ ያነደኛል ብቻ የውስጥሽን አይቶ ፈጣሪ መጨረሻሽን ከፍ አርጎ ያሳየኝ😢❤
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 4 ай бұрын
አያሰየን
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
​@@طيبه-ح5نቺፍ😮
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
​@@طيبه-ح5نቺፍ ውጪ😮
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
​@@طيبه-ح5نምነው አቤት ክፉት
@ansha-b8y
@ansha-b8y 4 ай бұрын
አብርሀምና ሩታ ሁል ጌዜ በደሥታ ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@R-tt7cn
@R-tt7cn 4 ай бұрын
ሩታየ የኔስቀቀን ፈጣሪ የዋህነትሽንአይቶ ፈጣሪ ይርዳሽ አብርሽየ የኝምርጥ❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 4 ай бұрын
መጣቹልኝ የፍቅር መምህሮች የጋሽየ ልጆች የኔ የዎሆች እንዴ እንደምወዳችሁ😢❤ኤፋዬ የኔ ዝምተኛ የወንድምነት ጥግ ❤
@farahfarah4105
@farahfarah4105 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ኤፍ ❤ ማለት ልክ ነሽ የወንድምነት ጥግ ሀዘኑን ደስታውን በፍቱ የሚግልፅ የዋህ ልጀ ነው❤
@tigistmelkamu8678
@tigistmelkamu8678 4 ай бұрын
ውይ ቀን እረዝም ነው 🥺ብቻ ፈጣሪ ያለምንም እንቅፋትይጠብቃቹ 🙏😢 ለሰርጉ ያድርሰን እፍፍፍፍ🤕🙏🙏🙏🥺
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 ай бұрын
እረ አብርሽ እና አሩታ በቃ ይመቻቹሁ ዋናው እና ወደ ፉት እንጂ ወደ ሃላ የለም የፈለገው ይንጣጣ ኤፉም ምርጥ ልጅ ነህ ምችት ምችትችት ይበላቹሁ 🙏💪😘😘😘
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:00
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 ай бұрын
​@@TemimaNasir-cv2jw ቆየሁ ከደመርኩሽ በርቺ🙏👍
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 ай бұрын
ሴትልጂ ለቤተሰቦቺ ግደታ ክብር ሊኖራት ይገባል😢😢ባልየ ስድ
@AhmadAli-km6uo
@AhmadAli-km6uo 4 ай бұрын
ሴት ልጀ ለቤተስብ ክብር ሲኖራት ድስ የሚለው
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 4 ай бұрын
ሳህ
@MusfaGemal
@MusfaGemal 4 ай бұрын
ሳህ፣ወለሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
ሳሕ😢😢😢
@Btad24
@Btad24 4 ай бұрын
Ruta le betesebua kbir alat
@mubariksaoz81
@mubariksaoz81 4 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 4 ай бұрын
አብራችሁ እየኖራችሁ ትዳሩ ምን ከበዳችሁ ያለጋብቻ ልጂ ቢፈጠርስ ቅድምያ ጋብቻ ይሻላል ሩታ ትዳር እኮ ትምርት አንከለክልም ትምርት ከላሽ እና ትምርትሽን ትትሽ ነዎ የጠፋሽው🤔
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
በጣምነዉየከበዳቸዉ አሁንላይ ሸይጦን እየተጫወተባቸዉ እነሱአልገባቸዉም
@Mame-c7d
@Mame-c7d 4 ай бұрын
ሩታናት እደዚህ ያለች ብየ ገረመኝ ለሱ ብላ ነው አይ😢😢
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
ከቡራ ቤት ሩጨ መጣሁ አቤት ወሬ😂😂❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ደምሩኝ
@NbvMjf
@NbvMjf 4 ай бұрын
Yena bta❤❤❤❤ edein nesh
@HawaaAl-wq4em
@HawaaAl-wq4em 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 4 ай бұрын
Me too ❤
@SadieaSad
@SadieaSad 4 ай бұрын
ክክክ እኔ ጨርሼ ነው የመጣሁት
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk 4 ай бұрын
ለምን በሠማኒያ ተሣሥራችሁ የሚመጣውን ችግር አትጋፈጡም አብሮ መሆን ትምህርት አይከለክልም
@ሂዊ
@ሂዊ 4 ай бұрын
አብርሽ በጣም ከሥቷል እግዚአብሔር አምላክ የሩታን ቤተሠቦች ልቦናቸውን ያራራላችሁ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
እሳዋ እንደ በፊቱ አደለችም
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 4 ай бұрын
በጣም እህት ደስተኛ አይደለቺም ሩታ የክብር ያስፈልጋል ለሱ ብላ ቃሏን አላጠፈቺም ከመግፊት መገፊት ሩታየ ሺማግሌ ልኮ ወደፊት ይጋባሉ ለሱ ብላ ነው ቤተሰቦቿን ጠልታ አይደለም
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
@@Jamela-ql5eh አወ ግን አሳዘነችኝ ግድ ነው ወንድም ከጎኖ ሊቆም ይገባል ትላት የተስተካከለላት መስሎኝ ነበር ገና ከሆነ ወንድም ጋር ትታረቅ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
​@@anshaebrahim3901አው ወላሂ መታራቅ አላበት😢😢 ሩታ የኔ የዋህ ኡፍፍ😢😢
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
@@Bala-hf3tl ግድ ነው እኔ ትላንት ኮመንት ተቃውሜ ነበር ሳናቅ አንፍረድ ብየ ካልተስተካከለ ግን ወንድም ጋር ትታረቅ ከጎና እንዲቆም
@yoyo-j9p2f
@yoyo-j9p2f 4 ай бұрын
እሮታ ክፍት ብሎታል ከፊቶ ታስታውቃለቺ ፈጣሪ ሁሉም ይስተካከላል😢❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 4 ай бұрын
R💔😭😭😭😭
@Mame-c7d
@Mame-c7d 4 ай бұрын
የራሶአ ጉዳይ የምር በዛ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 ай бұрын
ይሷ የምታሳልፈውን ያሳለፈ የለም ማንም አልተረዳት ሰውም ይፈርድባታን በማያውቁት ብቻ ይሄ ጭንቀቷ አልፎ እስከ መጨረሻ የምስቅበት ቀን ቅርብ ያድርገው አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ስስት ሩትነቴ ይሄም ያልፋን ማማዬ
@bikib4975
@bikib4975 4 ай бұрын
አዉ ዉዴ ፍቅር እኮከባድነዉ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 4 ай бұрын
የራሷ ጉደይ ራሷ መስዋዕት አድርጋ እዚህ ድረስ ደርሳለች ራሷ በቃኝ ከላለች እሱም ግድ ካልተሰጠው ጉዳዮዋ ከአሁን በኃላ ለሩታ አላዝንም ከቤተሰብ በላይ የለም😢😢😢
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 ай бұрын
😔❤ሩታዬ በምሰሪዉ ስራ እዉነት ደስተኛ ነሽ ስለአች ብዙ እሚጨነቁ እህቶች እዳሉሽ ታዉቂ ይሆን ብቻ መጨረሻሽ ይመር
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 4 ай бұрын
ቅንጭላታ ማሰብ አቁሟልኮ ደደባለች
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 ай бұрын
​@@MerdiaHasanስድብ የጅሎች መግለጫ ነዉ ምን አሰደበሽ
@ARafkari
@ARafkari 4 ай бұрын
​@@MerdiaHasan mnabash agebash ena banchi chnklat new emtasbew denez nesh eshi mn yazrekerkshal beyekomentu
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 4 ай бұрын
​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈና ቆይ እነታ ወደጂ ነቹ ወይስ ጠለት ነቹ ለጠለታቸዉ መንገድ መክፈት ምን ይሉታል በእዉነት ታሰፍረለቹ አቃለዉ ለሱወ አስበቹ ስለሆ ግን በያኮመቱ እያመጠቹ ትፈ ቀል አታዉሩ እረሰቸዉ ያቃሉ ሁሉን ነገሪ😏
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 ай бұрын
​@@MerdiaHasanኮተታም ለምን ትሳደቢያለሽ።
@2-nl9dw
@2-nl9dw 4 ай бұрын
wow ንግስቷ ንግስቱ❤❤❤❤❤❤❤👍😥😥እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ ሰብስክራይብ ሼር
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ደምረኝ❤
@SeadaYimam-x5d
@SeadaYimam-x5d 4 ай бұрын
ዜድ አሁንማ ድሪማ እየመሠለኚ ነው አብረን እየኖሩ ሰርጉ የዛሬ አመት ምን አይነት አባባል ነው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
@@SeadaYimam-x5d ከተጣገቡቡሀላደምራኝውደ
@2-nl9dw
@2-nl9dw 4 ай бұрын
አረ ውዷ እደለም አብሽሪ ትምህርት ስለሆነች ነው❤🙏​@@SeadaYimam-x5d
@SeadaYimam-x5d
@SeadaYimam-x5d 4 ай бұрын
@@2-nl9dw እሺ እስከ አመት ሺማግሌ ሳይላክ 1 አመት ሞሉ ልትቀመጥ ነው ወይስ ተመልሳ ቤተሰብ ጋር ልትኤድ ነው እኤ ደሞ የማይደረግ ነገር ነው
@bucunani5217
@bucunani5217 4 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ፍቅራችሁ ይብዛ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Mየማሪያምልጅ
@Mየማሪያምልጅ 4 ай бұрын
ብዙም ደስ አላለኝ የሆነ ግራ የሚያጋባ ነገር አለ 😔😔😔
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 4 ай бұрын
ምኑ ደስ ይላል😢😢😢
@yenemartube1
@yenemartube1 4 ай бұрын
ትክክል እኔም ያስተዋልኳቸው ብዙ ነገሮች አሉ
@QUeenየአያቴቅምጥል
@QUeenየአያቴቅምጥል 4 ай бұрын
ማነዉ ከቡርኬቤት አምልጦየመጣ በናተማ ድርድር የለኝም😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@መሠረትታድዎስ
@መሠረትታድዎስ 4 ай бұрын
😂😂❤
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 4 ай бұрын
😄😄😄
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@memihxvz7457
@memihxvz7457 4 ай бұрын
በነ ሩታይ እማ ድርድር የለም እምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 ай бұрын
የነቡርኬን አቋጥኩትና ሩጨ መጣሁ የሩታና ያብርሸ ጉዳይ መቸም ከማንም አላወዳድራቸዉ ደሞ የማስተላልፈዉ ነገር ሩታና አብርሽ ለይቶመዉድድ አይቻልም እነሡ እሡም ለሧ እሷም ለሡ ደምቀት ናቸዉ አድናቸዉ በምሀላቸዉ ምክር እያላቹህ አይምሯቸዉን እዳበርዙ እነሡ ወደፊት ነዉ አብረዉነዉ የሚወጡት ወደሇላ የለም❤❤❤❤
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 4 ай бұрын
M to 😂😂😂☝️☝️
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 4 ай бұрын
እኔራሱ ትቸዉ😅😅
@Eነኝየሩታጠበቃ
@Eነኝየሩታጠበቃ 4 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ መውደድ ካለብን ሁለቱንም መውድድ ነው ❤❤❤❤❤
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
,yes😂❤
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 4 ай бұрын
እኔ ጨርሼው ነው የማጠውት
@haiahmohammed-b1v
@haiahmohammed-b1v 4 ай бұрын
ሩታየ እራስሽን አስከብሪ አብርሽ ደግሞ ይሔ ሁሉ ህዝብ በሚወድሕ ልክ እየጠላሕ ነው ታውቃለሕ የኛ ሕዝብ ሲወድም አንደየ ነው ሲጠላሕም ባንደየ ነው የሚጥልሕ ስለዚሕ ሩታን ልታስከብራት ይገባል እኔ ሳስበው እሷን ለዮቶባችሁ ማሳደጊያ ነው ያደረጋችሁት ለሷ ምንም አልተጨነቃችሁም እሕት እና ወንድም ስለራሳቸው ቤተሰብ ነው ሲጨነቁ የነበረው ኤጭ አስጠላችሁኝ
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
😢😊
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 4 ай бұрын
ትክክልነሺ✅✅
@ShewitAlem-s7u
@ShewitAlem-s7u 4 ай бұрын
ትክክል😢😢😢❤❤R😢😢😢😢😢😢
@ghghghh217
@ghghghh217 4 ай бұрын
አወ ግን ሢነግሯቸዉ ምቀኝነት ይመስላቸዋል😢😢
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 4 ай бұрын
ምን ያድርጉ ቆይ ትዳር ትምርቴን አለች ስለዚህ ምን ያርጉ ወርተኝነት ይመስልባችኅል
@fydur360
@fydur360 4 ай бұрын
ወድልጂ ከወድነቱ አይዘልም የሆነሳአት ስትጣይ ቤቴሰብሽን ጥለሽነው የመጣሽው እያለ እራሱን ይቆልልብሻን ከቤተሰብ ወድ የምታስቀድሚ ክብር የሌለሽ ክብረ ቢስ ኤጭ
@susumurad911
@susumurad911 4 ай бұрын
ልደፋ ነበር ከቡሩኬ ቤት ሰመጣ አይ ጀመሬ ሰለጨረስው አንቺ እኮ ነሽ ሩታዬ የኔ የዋህ የኔ ሁዳ ባሽ የኔ ሰቀቀን እንኳን መጣሽልኝ አላህ ሁሉንም ነገር የስተካክልላችሁ የኔ ፍልቅልቅ😘😘❤❤
@ፀድ8734
@ፀድ8734 4 ай бұрын
እኔ ልደፍልሽ እማየ አሚን ዱአች ነው❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 4 ай бұрын
😂😂
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
አሚን
@susumurad911
@susumurad911 4 ай бұрын
@@ፀድ8734 እረ ሙቧጣሽ የኔ ቆንጆ
@ድይቦራዬጌታልጅ
@ድይቦራዬጌታልጅ 4 ай бұрын
ያለ ሩታዬ ዩትቭ አልገባም ሩታዬ የኔ ምስኪን
@fiker1816
@fiker1816 4 ай бұрын
ግን እኔ ደስ አላለኝም አሁን እንደዚህ አይነት ጥያቄ መጠየቅ አልነበረባቸዉም ምክንያቱም ነገሮች ሁሉ መስተካከል እየጀመሩ ስለሆነ ከዛ በኋላ ነበር እስኪ አስተያየት ያላቹህ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 4 ай бұрын
አሁን አሁንማ ልጅቷን ለዩቱብ ማሳደጊያ ሳይሆን የለም የፈለጋቹኋት በቅርብ ቀን ሠርግ ሲል ኑሮ አሁን አመት ይላል ሩታነቴ ጥለሽው ሂጅ በጣም አበዛው የምር😢
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 4 ай бұрын
Fetari Yelebachehun Yasakalachehu❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 4 ай бұрын
የጋሽየ ልጆች ለተመልካች ያላቸው ክብር ይለያል ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ ሰው አክባሪ ናቸው ጨዋወች የቤተሱብ ፍቅርን እራሱ ከነሱ መማር ይቻላል🎉🎉🎉?ችላል
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው።!!!
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 4 ай бұрын
አረ አላልሺም ወይጉዲ ወግ አይከለከል
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
*በአሏህ ይሁንብኝ አይደለም ሰውነው እደኛው የመይረም ልጅ*
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
እየሱስ የአላህ ባርያ ነው😊😂
@FatyaHusen
@FatyaHusen 4 ай бұрын
እየሱስ ያአላህ ደግገባርያው ነው 😅😅😅
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 ай бұрын
​@@SetiAl-jv4yiስለማታቂው ነገር አትዘባርቂ የሰው ሐይማኖት አትቀልጂ😏😏😏😏
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 4 ай бұрын
አብርሽ እሩቲ እኳን ወደሀገራችሁ ተመለሳችሁ ኤፋ የወድምነት ጠግ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hhhj5172
@hhhj5172 4 ай бұрын
ተጋብታቹ ማረፍ ይቻላል ትምህርቷ አብራቹ ትጨርሽ🙏❤️🙏🙏
@besan3800
@besan3800 4 ай бұрын
አብርሸ እና ሩታ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
አብርሽዬ ኤፍዬ ሩትዬ የኔልዩዋች እደዚህ ደስተኛ ሆናችሁ ስላየህችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 4 ай бұрын
😂😂😂😂 አብሽር ሽማግሌ ላክ ምናምን የምትሉ በግድ ነውዴ እሱ ሳይፍልግ. ድራማው
@ميسيحبشي
@ميسيحبشي 4 ай бұрын
በጣም ነው ደሰ ትላለች የኔ ሩታ💜💜💜💜💜💛💛💛💛💋
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 4 ай бұрын
ምናለ ቀጣይ ኣመት ዛሬ በሆነልን ብቻ እግዚኣብሄር የልባቹን ያሳካላቹ ውዶቼ 🙏ስታምሩ በኣንድ ኣይነት ልብስ በኣንድ ኣይነት ፍቅር እና በኣንድ ኣይነት ኣተሳሰብ የተጣመራቹ የዘመኑ እውነተኛ ፍቅረኛሞች የኔ ስጦታዎች እወዳቸዋለሁ❤ ቆይ ግን መቼ ነው ሰው ከወደደውና ካፈቀረው ጋ መኖር የሚችለው 😢 ኣምላኬ ሆይ በማሃል ፍቅራቹ የሚገባ ሁሉ በክንፍክ ጠብቅልን 🙏
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 4 ай бұрын
በተሰቤቿ ትምሕሩቷን ታጨርስ አታገባም ብለዋል
@hhhj5172
@hhhj5172 4 ай бұрын
አብርሽ ሩታዬ ከስቷል እኮ ሁሉም ተስተካክሎ ማየት ያብቃን🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
ሰዉ ብዙ ሀሳብ ካለበት የብዙ ነገር ለዉጥ ያሳያል እግዜብሔር ይሙላላቸዉ ሁለንም ነገር
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 4 ай бұрын
አሁንስ አብራችሁ እየኖራችሁ መሰለኝ እንደ እኔ ሐሳብ ቤተሰብን ይቅርታ ጠይቃችሁ ሩታ ወደ ቤተሰብ ተመልሳ ነገሮች በክብር ቢሆን መልካም ነበር
@ShewitAlem-s7u
@ShewitAlem-s7u 4 ай бұрын
እሩታ ለቤተሰቦችሸ ክብር ይኑርሸ እባክሸ😢😢😢😢😢
@الحمصلله
@الحمصلله 4 ай бұрын
ይችምን ክብር አላት የነሱ ሰብስክራይብ መሸከፊያ ሁና ቀረች ምስኪን ናት😢
@rahima1683
@rahima1683 4 ай бұрын
በትክክል😢😢
@Secor-v5d
@Secor-v5d 4 ай бұрын
❤ ኣንድ ኣንድ ኮሜቶች ግን በፈጠራቹ ተዋት ልጁታ እንዴ ኣታሳቃዩዋት ምንድነው ቤተሰብ ቤተሰብሽ ኣላቹት ከናንተ በላይ እሳ ታውቃለች እዚጋ ጭዋ ጭዋ ኣትጫወቱ እሳ ጭዋ ልጅ ነች ሰው ኣክባሪ ናት እሳኮ ኣባትዋ እናትዋ ፈቀዱላት ከወንድማ ነው ችግራ እና ከተቻለን በርቲ ኣይዞሽ ንበላት እውነት ወዳጅ ከሆን ዶሞ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው የሚሆነው ፆሎት ብቻ ኣድርጉ❤ሩታዪ የኔ የዋህ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ ሴት ፍቅር በተግባር ያሳየሽን የኣመቱ ምርጥ እና ጅግና ሴት ነሽ የኔ ውድ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ማር❤ትምርትሽ ተማሪ ኣብርሽ ዶሞ ሽማግሌ ላክ እና ሰላም ይውረድ እስከ መቸ ነው እየተሳቀቀች ትኖራለች ከወንድማ ኣስታርቅዋት በጣም ትወደዋለች ሁሌም ነች ወንድሜ ምትለው እና ላንተ ብላ ከወንድማ ተጣልታለች ሰላም እርቂ ኣውርዱ ውዶቼ እና በዛ ላይ ዶሞ ኣክስትሽ ናፍቃናለች ሩታዪ❤
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 4 ай бұрын
😢መጨረሻነኚላይክአረጋቺሁአዲረሱልኚእኔምለዉእሩታመሸቀያነትደዛሬደሞየሰረጋቸዉንቀንአራዘሙሳታሣዝኒያለሺእነሱይሸቅሉ
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
ነገን ያላየ በዛሬ አይኩራ ሰለ ነገ ምንም አታቂም ሰለዚ በቃ ልናገረ ነበረ ተቻለወ ግን እወደሻለው ሩታ😓
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 4 ай бұрын
ትክክል
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
*የኔዋ ይወጣልሽ ተናገሪ ክክክክክ*
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ ከምር ትናት በጣም ሰደቡኝ ብአብርሽ ቤት ከፋኝ ክክክክሰ ግንኮ ምንም አላልኩም ቤተሰበ አክበሪ ይቅርታ ጠየቂ ነው ::::ምድሪ የአእምሮ ዳሃ ወረደቡኝ😜😜😜😜
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
@@Nddbdb-jp3sh *ወሏሂ የጠቀሞት እየመሰሉ እየጓዳት እደሆነ ይወቁ ደሞ ለዝሙት መከራከር ዘጉኝ የምር እጭ*
@sara48308
@sara48308 4 ай бұрын
ወይ ኮሜቶቸሸ ከሷ እኛ አናቅም ዬኛን ኮሜት ከምንም አቆጥርውምኮ እሩቲ አሰማም ዝም ብለን እንውደዳትጂ😂😂😂
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 4 ай бұрын
ሩቷ ፊቷ የከፍት ነዉ የምትመስለዉ ሳቋ ሁሉ ጠፍ ከቤተሰቧ ጋር አገናኛት ቅር ስላላቸዉ ደስተኛ አትሆንም እዉነቴ ነዉ የምላቸዉ ለሴት ልጅ ከባድ ነዉ አብርሽ የአንተ ቤተሰብ ጋር ስትገናኝ ስታይ ይሰማታል ሄዳቹ ይቅርታ ጠይቁ እንደዚ ከቀጠለ ለኑራቹ ጥሩ አይሆንም ቤተሰብ ሲደሰቱ እናተም ትደሰታላቹ አይምሰላቹ የሆነ ነገር አድርጉ
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 ай бұрын
😭😭💔በልጅቷ ነገዱባት ግን ምን ነካት
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 4 ай бұрын
R😭😭😭
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈናፍቅር ጅል ያረጋል😊❤😢
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈናእኔም እሱ ነው የገረምኝ ምከሪ አተሰማም ምስጥሩ ምንደነው ጭራሽ አክስተዋ አለሄደቸም ማለት ነው ተመለሳ መጥታ ነው
@bikib4975
@bikib4975 4 ай бұрын
የዉሥጤንነዉ የተናገርሹ ምንም ቢሆን ሥጋዎቾናቸዉ ቤተሠብ
@habitiku3146
@habitiku3146 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ምንያክል ብታቀሉት ነው እስከዛ ድረስ አብራቺሁ ካንድ ቤት መኖር ምኑም አይመስጥ😢
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 4 ай бұрын
አብርሽ አሁንም ቢሆን ነገሮችን በፍጥነት አስተካክለህ እሩታን ወደ ቤተሰብ መልሰህ እንደ ባህላችን በክብር ይዘህ ውጣ በዚ መቀጠል የለባችሁም
@fahedali632
@fahedali632 4 ай бұрын
ግን ሩታ ቤተሰብችሽ. አሉ በሂወት የወንዱልጂ ቤተሰብ ሲፈልጉ ያቺየትነቸው ብቻ አላህ ያሴተካክልላችሁ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking 4 ай бұрын
​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈናመልክ ማንጠየቀሺ🤣🤣🤣
@ShewitAlem-s7u
@ShewitAlem-s7u 4 ай бұрын
ሩታዬ መጀመሪያ ወደ ቤተስቦችሰ ተመለሸ😢😢😢😢
@Haha-x1o1x
@Haha-x1o1x 4 ай бұрын
አልፈልግም ይዘኸኝ ጥፋ ብላ አይደል እንደ የመጣችዉ
@EmanDawd-e7z
@EmanDawd-e7z 4 ай бұрын
በረቱ ወዴቤታችሁ መመለሳችሁ ደሰ ይላል
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 4 ай бұрын
ሩታ አከሰትሸ ናፈቀችኝ
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 4 ай бұрын
በጣም አክስቷ ምስክን ታለቅሳለቺ
@ZaharaMuhammed-wp4ez
@ZaharaMuhammed-wp4ez 4 ай бұрын
ሩታዬ ራስሽን አስከብሪ እዚጋ አችን የተረዳሽ የለም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽና ነገሮችን አስተካክይ ያሁኑን ደስታ ሳይሆን የወደፊት ሂወትሽን አስቢ የኔ የዋህ ደሞ ፊትሽ ላይ ያስታውቃል ደስተኛ አይደለሽም ሳቅሽ ጠፍቷል
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ 4 ай бұрын
እረ አታስጠሉኝ እናት እና አባቴ ፍቃደኛ ናቸዉ አድ ተራ ጋጠወጥ ዱርየ ወድሜ ተብየዉ ነዉ እጁ እህቴ እናቴ አባትዩዉ ፍቃደኛ ናቸዉ
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 4 ай бұрын
አረ አሁን አስጠሉን ሳይጋቡ አንድ ቤት
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 4 ай бұрын
​@@ሰአዳእናሙባእህት ሳይጋቡ አንድ ቤት ነውር ነው
@kxx683
@kxx683 4 ай бұрын
በጣምድስበሎኝል አሩታዬ አና አቡርሸዬ የኔወርቅቼ አልልል የኔውዴቻ የኔአባባአሩታዬ አፈርም❤❤❤❤❤❤ፈጣረይጣቡቃቻ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tetenadebena4320
@tetenadebena4320 4 ай бұрын
እኔ ምለው አብራቹ ለመኖር መስሎኝ ይዘከኝ ጥፋ ያልሽው አሁን መታቹ እዚ ወደፊት ነው በትዳር አብረን የምንኖረው የምትሉት እስከዛሬ ትዳር አለበረም ላዳር ብቻነው አትሉንም መቼም
@Helentub3457
@Helentub3457 4 ай бұрын
ሳላም ሳላም አደት ናሁ ግን አኔ በሻም ምገረም ነገርይ አብርህ ነገር ይገርማል ቆይ አኔ ምላሁ አግቡ በቃ አብርህ ናጌ ሩት ሲቀየር ትለቂሳለክ ግን ሴት ነህ ይቀይራል ግን አሁን ቶሎ አግባ ለምን ናጌ ምን ይፈሺራል አላቂም ሩታ ትምርት ላተ ቤት ይጨርስ አይሃልም በኔ በኩል አደዝይ ይሃላል ጋይስ አናቴ ሺያቄ ንገሩኝ ❤️❤️❤️
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 4 ай бұрын
የቡርክን ሳላይ ወደ ጋሽየ ቤት ጎራአልኩ😮😮😮እሩታየ የኛ ውድ
@Tig12342
@Tig12342 4 ай бұрын
አንቺ ልጃገረድ ነኝ ስትይ አነበረም በደዚህ ከመጀመሪያው ስታለቅሺ ገብተሽ አሁን ስተት ብለሽ ገብተሽ ይሄ ልጅ ያከብርሻል ለምነው አግብተውን እራሱ ተቸግረናል እሩታ ቤተሰቦችሽን ስሚ ነገርኩሽ
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 4 ай бұрын
አይገባትም ይቺ 😢😢😢
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ 4 ай бұрын
በጋሽየ የቱብ እሩታን በመጣችዉ እደኔ ደስያለዉ👍👍👍
@elhame-q3u
@elhame-q3u 4 ай бұрын
ግን ሳትጋቡ እድላይ መኖር መኖር በሀይማኖታችሁ. እንደት ይታያል
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 4 ай бұрын
አረ እሩታ ወደ ቤተስቦችሽ ተመለሽና ይቅርታ ጠይቂ ከዛ ሰላም አግኝተሽ ትኖሪያለሽ😢😢😢😢😢😢ከደህና ባል መጥፎ ቤተስብ ይሻላል 😢😢😢😢አንቺ ግን አሰሚም😢ይቅርታ ለቃላቶቼ የተሰማኝን ነው😢😢😢😢
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 4 ай бұрын
ልክ ነሽ ውዴ😢😢😢
@rahima1683
@rahima1683 4 ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ ሁሉም በቤተሰብ ያምራል😢😢❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 4 ай бұрын
መቸ ተጣልታ ወንድማ ብቻ ነዉ ኮ እህቴ
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 4 ай бұрын
አኡዙቢላ ሳይጋቡ አብሮ አንድ ፍራሽ መተኛት ከዛም ድቃላ ሲያረግዙ ይጋባሉ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 4 ай бұрын
2017❤የሩታዬና ያብርሽ ሰርግ❤ሀምሌ❤ ❤7❤የስላሴ እለትሰርጋችሁ ይሁን❤ያብርሀምና የሳራጋብቻ ያደርግላችሁል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZbibaAna
@ZbibaAna 4 ай бұрын
ጉድ ቀንም ቆራጭ ሆንሽ
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 4 ай бұрын
አክስትሽጋረ ሁኝ ደብሮሻል የኔዋእ ፍፍፍእደትእደምወዲሽሩታይ ❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
እኔም ሙቼ ነው ምወደት😢
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 4 ай бұрын
አቤት ኮሜቶቺ ቤተሰቦቺሺ ቤተሰቦቺሺ ዝም በሉ የተማረቺ ናት ሁልጊዜ አዲ አይነት ኮሜት አይሰለቻቺሁም
@MaryHamad-d9c
@MaryHamad-d9c 4 ай бұрын
🇻🇳💊ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት ፍጣሪ የዋህነትሸንአይቶ ፈጣሪ ይርዳሸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zeineb874
@Zeineb874 4 ай бұрын
አስቀድመሽ ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው 😢 ማር ነገር እሩታ የቤተሰቦችሽ ጉዳይ ላሽ አልሽው እኮ ምናባቱንስ😊😊
@eexx5392
@eexx5392 4 ай бұрын
እና መጠየቋ ሳያንሳት የዘሄኝ ጥፋ የለችው እሽ ሲላት የሆናል ከፋታ የሰጠችው 😂😂😂
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 4 ай бұрын
እናተ ሳይ ከብሩኬ ቤት ሳልጨርስ መጣሁ😅😅
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:06
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 4 ай бұрын
ብዙ ያልገባኝ ነገር አለ ግን ይሁንላችሁ ሩታ ግን አስቢበት ከቤተሠብ ጋር ተቀያይሞ ሠላም ያለው ሂወት የለም ያለ ወንድም ያለ ቤተሠብ መከበር የለም እና አስተካክሉ
@fatimahali9975
@fatimahali9975 4 ай бұрын
ሩታየ ይሄን እምልሽ ስለምወድሽ ነዉ እናለምታደርጊዉ ነገር ቆም ብለሽ አስቢ እና ምንም ቢሆን ቤተሰብ ቤተሰብ ነዉ ተመለሽ እና ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ 😢ከዛበሆላ እሚወድሽ ከሆነ በስርአት ሽማግሌ ልኮ ነገሮችን ያስተካክል ነገላይ እሚፀፅትሽን ነገር አታድርጊ😢በደብ አስቢበት
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 4 ай бұрын
በትክክል
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 4 ай бұрын
ትክክል
@ፀድ8734
@ፀድ8734 4 ай бұрын
እሚሠማሽ ሠው አጊተሻል ውደ
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 4 ай бұрын
ተዋት አሁን አይገባትም የእኔ እህት ተይ እየተባለች አልሰማ ብላ ተከትላ ሂደች ግን አገኝችው እችም አሁን አይገባተም
@youtoub4589
@youtoub4589 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ብዙ ግዜ ተናግሪያለሁ በጣም ትፀፀታለች እሷበምሰራዉ ስራ በተሰብ አንገት ይደፋል
@ቲቲጋልትግራይARየኔምርጦች
@ቲቲጋልትግራይARየኔምርጦች 4 ай бұрын
ሩታዬ የኛ ጀግና ሴት የኛ ንፁህ ልባ✅ የኛ የዋህ✅ የኛ ንግሰት✅ የኛ ልባም✅ አይዞሸ የኔ አለም 💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን 4 ай бұрын
ግን የሩታ ቤተሰብ አብርሽን ያልወደዱት ምን ቢበድላቸው ነው😢😢😢
@محمدمحمد-ذ2س1ر
@محمدمحمد-ذ2س1ر 4 ай бұрын
ምኑ ይወደዳል ጋኖ አፍ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 ай бұрын
ያልገባኝ አለ እና እዴት ልኖሩ አድ አመት ማለት አልገባኝም አድላይ ወላ አክስትሽ ቤት አሁን ግራገባኝ
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 4 ай бұрын
በቃ ተጋባችሁ ማለት ነው የምር ይደብራል ወላሂ እኔ በሠርግነው ደሥ የሚለኚ ግን ይመቻችሁ❤❤❤
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
*_ሩታዪዪ በመወድሽ ልክ ልጠላሽነው ምክናየቴንም አልናገርም ግን..............💦💦💦እወቂው እራስሽ አዝናለሁ በጣም የማንንም ቱዪብ አሳዲጊ ሁነሽ ቀረሽ ሴትልጅ እድህ አልነበረችም እኮ.......!!!!!💔💔💔💔_*
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 4 ай бұрын
የኔዋ አሁን ደከመኝ በቃ ተየት አኔ ጠረጠር ወስጥ ገበቻለው የሄ ፍቅር ፋክ ነው እንዴ ማለቴ የቅርበኝ የሰደቡኛል💔
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 ай бұрын
@@Nddbdb-jp3sh *የኔዋ ነው ደራማ መሆኑን ሰሞኑን ተረዳሁ ሳለቅስ መክረሜ ማንምጋር ስጣላ ኮሁን ቡሀላ አላይም አልልም አያለሁ ግን ሁሉም ወሸት እደሁ ተረድቻለሁ ውዴየ።።።*
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 ай бұрын
​@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ😂😂😂😂በዚህ ልክ ድራማ መስራት ለምን አስፈለገ ድራማ መሆኑን ከሰማሁኝ ቆይቻለሁ ሩታን ስለምወዳት እከታተላቸዉ አለሁ
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 4 ай бұрын
​@@Nddbdb-jp3sh100%ድራማ ነዉ ተያቸዉ ይሸቅሉ ግን ሩታ ለራሷ ቻናል ብከፍት ሀሪፍ ነዉ
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 4 ай бұрын
​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈናበፈጣሪ ስም ብመን ኣውቅሽ ውዴ ኣረ በፈጠራቹ ዝም ብላቹ ኣታውሩ😮
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 4 ай бұрын
ተሎ በሉ ተሎ በሉ ጌታ አለ አይዛቹ አንድ ሁኑ
@HeluTube940
@HeluTube940 4 ай бұрын
ከቡራ ቤት አምልጨ ነዉ የመጣሁ ቤተሰብ ሁኑኝ❤😂
@Zዜድ
@Zዜድ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@R-tt7cn
@R-tt7cn 4 ай бұрын
አቋርጨነዉየመጣሁት😂😂
@Fanes-r1t
@Fanes-r1t 4 ай бұрын
እኔም😁😁😁🤔🥺
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 ай бұрын
እኔም ከላይ አብርሽና ሩታ የሚለዉሳይ ሩጨ😂😂😂😂😂
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 4 ай бұрын
እኔም😅😅
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 4 ай бұрын
ዋውደስይላ የናሓይሚን አቋርጨነው የመጣሁት መቸም ሂሩትና አብርሽየሄዱበትን መከተል ሁኖል ስራየ❤❤❤
@kfjrjejr5508
@kfjrjejr5508 4 ай бұрын
አትጁጁይ ዘልዛላ ቅድማ በተሰብሸን አከብሪ አሁንሰ አጠሉኝ
@hawarak8331
@hawarak8331 4 ай бұрын
ምን አሰደበሽ ታዳ ቆረቆዳ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 4 ай бұрын
ደደብ የስድብ ዲግሪ ውጪ😮😮😮
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 4 ай бұрын
😢የእኔ ስስት ሩታየ 😍 ፈገግብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ወድቄ አልቀረሁም
15:44
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 44 М.
የፈራዉት ደረሰ ሽምግልና እንላክ በጊዜ ካሎነ ግን
2:35:32
ከባድ ችግር ተፈጠረ ቤዚን አስጨነኳት😱
12:35
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 140 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН