KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮአዳን ( ክፍል 52)
32:10
ሩታ ማንነትህን ነው ያፈቀርኩት አለችው. መቼም አልለይህም😱💕💕
22:34
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
ሩታ ረሙን አፍቅሬሃለው አለችው.አብርሽ ደነገጠ😱🙈
Рет қаралды 370,933
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 305 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 4 400
@halemayimam
5 ай бұрын
ይችልጂ የሰራችዉ ስራ ሱበሐን አላህ የነብዩላህ ዩሱፍ አለይሒ ሰላቱ ሰላምን ታሪክን አሰታወሰኝ አጂብ ነዉ ወዲማችን እረሙ ነብዩላህ ዩሱፍን ዙለይካ የምትባል ሴት ለዝሙት እራሷን አዘጋጂታ ተቆነጃጂታ ስትጋብዘዉ ምን ብሎ እደተዋጣዉ ብታዳምጠዉ አሪፊ ነዉና አዳምጠዉ ወዲማችን እረሙ አተም ብቻ ሳትሆን ሙስሊም ወዲሞች እህቶችም ጪምር ሁላችሁም ብታዳምጡት መልካም ነዉ አሁን አሁን ላይ በሚዲያ የሚለቀቁ ነገሮች ያለምን ህፍረት ሴቶች ወዶችን ለማሳሳት ወደ የማይፈለግ ነገርና ወደ ዝሙት የሚገፍፍ ስራ እየሰሩ እያየን ነዉ አኡዙቢላህ ከመደገጡ የተነሳ እደ ጭራቅ መሰለሺ ነዉ የታየሺኝ አለ እባካችሁ እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አላህን አሰታዉሱ አላህን መፍራት አትርሱ እዱኒያ ከቱ አረቲፈመሻን የበዛባት ብልጭልጫ ቆሻሻ አለም ናትና ብዙም ነብስያችሁን ባትበዱሉ መ ጥሩ ነዉ ይህ ቴክኖሎጂ የተባለ ነገር ከመጣ ወዲህ ገዘብ ለመሸቀልና እይታን ለመሳብ ሰወችን ለማሳቅ እየተባለ ብዙም ቆሻሻ ነገሮችን እያየንም አየሰማንም ነዉና እባካችሁ ብዙም ባትዳፈሩ መልካም ነዉ ባይ ነኝ ካጠፍሁ አዉፍ በሉኝ የልጁ ሁኔታ ሰለገረመኝና ስላሳዘነኝም ጭምር ነዉ አላህ ሆይ እደወጀላችን አትያዘን አተ ማረን እዘንልን ያረብብብ የአላህህህ
@IbrahimK-kj9pu
5 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኽይርን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
5 ай бұрын
ትክክል ጀዛኪላህ ኸይር
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
5 ай бұрын
አሚንን ያርብብብብብ 🌹🌹
@Fatima-hi6vu
5 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ትክክል ❤❤❤
@feyzaShifa
5 ай бұрын
ትክክክክክ😢
@muntahasharif85
5 ай бұрын
ረሙ ምስኪን አሣዘንከኝ ደሞ ምርጥ ጨዋ እናቱን አክባሪ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@RrRr-tg7pb
5 ай бұрын
😢😅😅😅
@hwet961
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SusuHesen
5 ай бұрын
ትክክልነሽ እናቱንአክባሪነው❤❤❤
@awlaw6688
5 ай бұрын
ما شاء الله
@Selamtube-t2r
5 ай бұрын
Yemer awo 😢😂😂😂
@Hajira.33
5 ай бұрын
ረሙ ረሙዬን የሚወድ ብቻ❤❤ትግስትህንና ታማኝነትህን ሳላደንቅ አላልፍም🎉🎉🎉
@ፊርዶስ7806
5 ай бұрын
ደስ ብሎኛል ባለቤቴ ሀገር ገብቶልኝ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ ባል ከስንት ጭንቀት በሆላ ሀገር ገባ ደስታችሁን ግለፁልኝ❤❤
@foziaoumer7956
5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ 😘😘😘
@HayatAbebaw-l5m
5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@sumeyaseyed2160
5 ай бұрын
እንኳን ደስአለሺ የኔም ሁለትቀኑ ድምፁ ጠፋብኝ እስከዛሬ ይደውልነበር
@taybaemam2289
5 ай бұрын
እንኳን ደህና ገባልሽ ውዴ ሀገሩንም ሰላም ያርግልን
@حوهالاثيوبيه
5 ай бұрын
እኳን ደስአለሽ
@zebutube99
5 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@MunirMnmn
5 ай бұрын
❤tkekel
@user-hl2gq6pr2z
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
5 ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@muhamedmuhamed5114
5 ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ትክክል
@susuhabeshawi
5 ай бұрын
ትክክል ሱለላሁ አለይሂ ወስለም🎉🎉🎉🎉❤❤
@onelove-zs7xu
5 ай бұрын
ሙስሊሞች የት ናችሁ የት ነን የሙስሊም የዳዕዋ ቻናሎች ባዶ ናቸዉ ተመልካች የላቸዉም በማይረባ ነገር አንጠመድ ዝሙትን አናበረታታ ኧረ ተዉ እኛም ወንጀል እየተካፈልን ነዉ በጊዜችን በአይናችን በማበረታታችን ተጠያቂ ነን ኸደአላህ እንመለስ ድናችንን እንማር ካጠፍሁ አፍወን
@saudalmotirir-vg7xi
5 ай бұрын
እሽ የኔዉዲ😢😢😢😢
@ወንጌለዊትደሰለችዮሐንስ
5 ай бұрын
@@onelove-zs7xu ሁሉም እኮ ወደ እየሱስ እየመጡ ነው ወደ አንችም ኔይ
@reemahmad3374
5 ай бұрын
መቼ እንሰማለን ከኔው ጭምር
@onelove-zs7xu
5 ай бұрын
@@ወንጌለዊትደሰለችዮሐንስ አይደል ? የሚበላ የሚጠጣ የሚተኛ በማህፀን የተፈጠረ የሠዉ ልጅ እንደኛዉ ደካማ ፍጡር የሆነ ሠዉ አምልኪ ነዉ የምትይኝ ማስተዋልን ይርጣችሁ ሠዉ እንደት ፌጡር ያመልካል?
@omuelhamtube3977
5 ай бұрын
😢😢
@sneg2959
5 ай бұрын
ረሙ እናቱን አክባሪ ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ👍
@Userxyz123-g7f
5 ай бұрын
በእናትሽ ሩታዬ በፈጣሪ ስም እለምንሻለሁ እናትሽ እና አባትሽ በጣም ያሳዝናሉ እናት አባትሽ በጣም የሚያከብሯቸውን ሰዎች ወይም የነብስ አባታቸውን ይዘሽ ሄደሽ አናግሯቸው ጥፋተኛ ማንም ይሁን ማን አንቺ ልጅ ስለሆንሽ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂ ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል ሩታዬ የኔ ፍቅር እናትና አባትሽ በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው ትልቅ ሰው ሲያዝን ጥሩ አይደለም አደራ ሩታ ያልንሽን እንዳትረሺ አደራ አደራ አደራ የሩታ የአበርሽ ወዳጆች በዚህ ሀሳብ የምትስመሙ ድጋፋችሁን በላይክ አሳይዋቸው
@ZewdituZewditu-l1z
5 ай бұрын
ዛሬ ኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያላችሁ የልደታ ማርያም ያሰባችሁትን ሁሉ ትፈጥምላችሁ
@abisiniasharew
5 ай бұрын
አሜን
@Fantu-wd6ji
5 ай бұрын
amen
@RRorte6
5 ай бұрын
amen amen amen
@YoditGoitom-y1d
5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏
@vxdgougf1707
5 ай бұрын
አሜን
@Ableshhasu1012
5 ай бұрын
ሩታዬ ና አብረሽን የሚወድ ብቻ ❤❤
@MastuMagarsa
5 ай бұрын
💕💕♥️♥️♥️
@SasddGaddd-bh2xk
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@gddg8196
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@arakashsamira3873
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hayet-hr9xt
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hamadalmulla7680
5 ай бұрын
አላህ ተገዙ አምልኩ አላህ አንድ ነዉ ከሱ ዉጪ የሚመለከዉ አምላክ የለም ነጃ የሚወጡት ላኢላህ ኢለላህ ያለ ጀነት ገባ አሉ ነብዩ ሙሀመድ
@zenabmuhammad8457
5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@user-hl2gq6pr2z
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ZUZUZuzu-o2l
5 ай бұрын
ሱለላህ አለህይ ወሰለም
@Zyneb-pw3cf
5 ай бұрын
ሦሎሏ አለይ ወሠለም
@EthioPia-fs3ge
5 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ብርሀንየአባትልጅ
5 ай бұрын
ረሙ የኔ ምስክን አሳዘንከኝ ደሞ ምርጥ ፕራንክ ነው አይ ሩታየ እና አብርሽ ብደር በምድር ነው❤❤❤❤
@fozitube9064
5 ай бұрын
_በሰዉ ስሜት መጫወት ረሙ ሙስሊም ወንድሜ አላህ ይርዳህ_
@ekrem24-r6x
5 ай бұрын
በለፈው ምን ኢንደዳራገ አለዬሽም😂😂 ለዘውም አስቀያሚ ፕራንክ ነው የደራገቻው
@fozitube9064
5 ай бұрын
@@ekrem24-r6x ይለያያል ስሜቱ ማማዬ
@Ahlam_gelagay
5 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@fgtybkuy
4 ай бұрын
ፕራንክ እኮ ነው
@HanaEsayas-u5r
5 ай бұрын
ወይኔ ሩታ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ (እሱ ደስ ይላል አላለም ) አይ ረሙ ❤❤️❤❤️
@Fatima-hi6vu
5 ай бұрын
ወንድ ልጅ በዘህ አይነት አተፈቱኑ እመተሉ በላይከ👍👍
@ummarym6505
5 ай бұрын
የኔ ምስክን ረሙ አይዞህ ግን ጀግና ነህ የወህ ነህ አንድ እንድ ወንዶች ብሆን ይሸወደል ሩታ ጀግና ነሽ ትወና ለይ 👍👍👍👍👍👍👍👍🍓🍓
@TigistTigist-ue8kx
4 ай бұрын
❤❤❤♥️💋
@EbrahimWasu-s1l
5 ай бұрын
ረሙየ ማሻአላህ ፍተናውን አለፍሀል❤❤❤❤
@selamyamenemh1100
5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ልደታ ለማርያም ነው እንኳን ኣደረሰች እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ 🤲🤲❤❤
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
አሜን❤
@bzu-dt1st2pf4k
5 ай бұрын
😘😘🙏🙏🙏
@eexx5392
5 ай бұрын
አሜን /፫
@محمدعلي-ي5ض4
5 ай бұрын
አሜን አሜን. አሜን. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@netsanetworku2852
5 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ አሜን❤አሜን❤አሜን❤ አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@meremaahmed2511
5 ай бұрын
ረሙየ ጀግና ነህ ከልብ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ
@MahletDgg
5 ай бұрын
ረሙ በጣም ጀግና ነህ አለማድነቅ አይቻሕም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድት ኩፉ ቃል እንኳን ከአፍህ አለመዉጣቱ
@Rozaguraga
5 ай бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
@SofiaHassan-eo3lu
5 ай бұрын
እኳን ደስአለሽ
@DPo-fq3lb
5 ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@AzizaHgg
5 ай бұрын
እኳንደስ ያለሽ❤❤❤
@FafiFafi-n8q
5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤❤
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሽ🌹
@ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
5 ай бұрын
ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሆዴን አመመኝ ሩታየ የኔ ተዋናይ አብርሽ ሩታ ውድድድ❤❤❤❤❤❤
@Ududud-vm3jx
5 ай бұрын
በጣም ያስቃል
@LchiSweet
5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ ልደታ ለማርያም ነዉ እንኳን ኣደረሳቹ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤
@almasababa-x8o
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@fgtybkuy
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@HaymanotTeklemedhin
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@WddSff
5 ай бұрын
amennnnnn❤❤❤❤
@yryhhd-gj1rc
5 ай бұрын
ረሙዬ ወንድሜ ሱባሀን አሏህ በጣም አዴነኩክ የምር የነብዬሏህ የሱፍን ታሪክ አስታወስከኝ
@SelamSelam-l6v
5 ай бұрын
ዎኔ በጣም ልጅ ን ያዳናቁት ጅግና ርአሙ 👍❤️ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️ሩታ @አብርሽ ኑልን 👏👏👏👏
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
5 ай бұрын
😂ወየው ሩታየ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ጣፋጭ ሁሉም ትችልያለች
@lidetytub
5 ай бұрын
ጎበዝ የኔ እሩታ❤❤ አስጨንቃችሁት ዝም አላችሁ ምሳ ጋብዙት 😢 ረሙሚ ምርጥ ልጅ ነው ለእናቱ ያለው ነገር ❤❤❤
@MdKgjfjg
5 ай бұрын
በጣም
@temesgenterefe8443
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ረሙን
@setxggt2269
5 ай бұрын
እረ ወይኔ ረሙ እደት እዳሣቀኝ ሁሉኑም ነገር በግልፅ የሚናገረዉ ነገርስ እሩታ ትችያለሽ 🤣🤣😂😂🤣🤣
@FruTew
5 ай бұрын
ወይኔ ግን ይሄ ቤተሰብ ደስ ሲል ሁሌም በቃ ፕራንክ በፕራንክ ነው በቃ ። ባይገርማቹ የእናቴ ስም ሩታ ነው እና ሩታን በጣም ነው የምወዳት ጥሩ ተዋናይ ናት።😂😂😂😂😂
@selamgeriye8468
5 ай бұрын
ሩታዬ ትለያለች የምትሉ👍
@enanu7590
5 ай бұрын
ወንድን ልጅ በዚህ ልክ መፈታተን ምን የሚሉት መጃጃል ነው ይህን ፕራክ የሚሉት ነገር ያጥፋልን ❌❌❌
@MahiFkr-xp7uo
5 ай бұрын
እሰይ የመልስ ምት እሩታዬ የኔ ጀግና❤😂😂
@kedigugam-bb5ug
5 ай бұрын
ወላሂ በጣም ረሙ ጎበዝ ነው ወዶችኮ በሴት ልጂ ይፈተናል
@MekyaYimam
5 ай бұрын
ወድም እርሙ አተሙስሊምነህ ከደዚህ አይነት ፍተና ይጠብቅህ
@user-bo7wx9wu6t
5 ай бұрын
አምን
@yalem2598
5 ай бұрын
ግራ ገባው እኮ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትሰሩስ ጥሩ አደለም
@MeriyeDemisse
5 ай бұрын
ሩታዬ ና አብርሽ ጀግና ናችሁ ረሙ ትግተኛ ነው የምትሉ በላክ😂😂
@ከረያባመታባዘራውtube
5 ай бұрын
ረሙዬ የኔ የዋህ አብርሽ እና ሩት ብድር መክፈላቸው አይከፋም አስጨነቁህ አደል የኔ ቸኮሌት ያጋጥማል🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
@HanaEsayas-u5r
5 ай бұрын
ጎበዝ ሩታዬ እንደዚህ ነው እንጂ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣሽኝ❤❤❤️❤️ እወዳችኋለው ደሞ😘😘😘
@AminaAmina-o7o
5 ай бұрын
ወይ እናተ ተኮለኞች ኪኪኪ ሚስኪን ተጨነቀ እኮ ግን ሳላደቀዉ አላልፍም በጣም ምርጠጥ ልጅ ነዉ ❤❤
@FatayaDendamo
5 ай бұрын
ሩታዬ ታይ ረሙን አታስጨንቂ ምስኪን ልጅ ነው የእናት አክባሪ ነዉ 😂😂❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
5 ай бұрын
ሪሙ ጎበዝ ጀግና ታጋሽ ታማኝ ናው 🎉🎉🎉🎉
@Gurage4
5 ай бұрын
ረሙዬ የኔ ጀግና❤❤❤ እወይ ግርማ ሞገሰህ ማሻአላህ የናትህ ያለህ ክብር❤
@Muluwork-h4b
5 ай бұрын
ረሙዬ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ጓደኛን አክባሪ ነህ
@astubtube
5 ай бұрын
ሩታ ትወና አንደኛ ረሙን አስጨነቀችው ጎበዝ ብድር በምድር 😅😂😂😂
@user-jk2tb7go6r
5 ай бұрын
የኔ ልብ አርሶች በጣም ደስ ብሎኛል ሩታዬና አብርሽዬ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂 ኡፍ ደስ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@vyytffthhyg3268
5 ай бұрын
ሩቲዬ የኔ የዋህ የምር ግን የዋህነትሽ ይጎዳሽን የኔ ቀንጅ ይቅር ማለት ትልቅነት ነዉ ግን መቀራረብ አያስፈልግም ልእልቷ ሰራሽልት የምር ደጉ አረግሽዉ ረሙን
@sadaa-i8v
5 ай бұрын
😅😂😂😂
@fateiyahamza6072
5 ай бұрын
ወላሂ ራሙ ትግስትክ ማሽ አላህ ነዉ ጀግና አብርሽ ቢሆን አገር በአንድ እግር የቆም ነበር😂
@tsehaymelese9126
5 ай бұрын
እዉነት ነዉ😅😅😅😅😅
@ሰኒዩቲብ
5 ай бұрын
ክዝህ ሁሉ ያሳቀኝ ኮሜት 😂😂😂😂
@fateiyahamza6072
5 ай бұрын
ሳቁልኝ የኔ ጀግናወች የምር እኮ 😂
@ሰኒዩቲብ
5 ай бұрын
@@fateiyahamza6072 😍🙏
@FatimaAliየዴሴዋ
5 ай бұрын
ትክክክል
@Luluyemadamambulance212
5 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ አይለየዩም የምትሉ✅👍
@ZuZuli-jc2820
5 ай бұрын
ምችም አይለያዬም ❤👏
@Rozaguraga
5 ай бұрын
❤❤❤
@rabiarabu3985
5 ай бұрын
መቸም ቢሆን አይለያዩም❤❤
@Riff-y6u
5 ай бұрын
አዎ መቼም አይለያዪም❤❤❤
@promobile9759
5 ай бұрын
አወመቸምአይለያዩም ግን ሩታየ ዛሬ በሳቅ ገደለችኝ ረሙ ተገኝቷል ዛሬእደትደስእዳለኝ
@ስመያስይድ
5 ай бұрын
ሩታ ተውንኮ. ትችላለች. እርሙ ሚስኪን አነጋገሩ በጣም ነው ያሳቀኝ. አስተያየቱ😅😅😅
@etemanchidessie4478
5 ай бұрын
እሩታ አቤት የትወና ብቃታ በስማም❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
5 ай бұрын
ረሙ ምስኪን እውነት በጣም ትህግስተኛ እና ጨዋ በርታ ወንድሜ ❤
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
5 ай бұрын
ሮሙ ግን የዋህና ትግስተኛ ነው የምር ❤❤ ሩታ ደግሞ ቅልቅል ስትል ይነቃባታል ብየ ነበር
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ekrem24-r6x
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hawii-j7b
5 ай бұрын
😂😂😂
@samrilove1772
5 ай бұрын
Inem axdefechu iko😂😂😂
@FaTm-r2p
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
ረሙዬ እናቱን አክባሪ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነው አብርሽ & ሩታዬ የዛሬው ኘራንክ ምኑም አያስተምርም በእውነት በርግጥ በቀደም አስደግጧችሁ ነበር ግን በሌላ ነገር ኘራካችሁን ብትመልሱ ጥሩ ነበር
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
5 ай бұрын
ወላሂ በሳቅቅ ፍርፍር ነው ያደረገኝ በየመሀሉ እእ እሚለው ነገር
@yilaktube
5 ай бұрын
😂 በድር በምድር👍 አብርሸ እንወዳችኋለን 🙏
@senaitdesa7927
5 ай бұрын
ትኩረት ወደ ኢየሱስ❤ ❤ሩታ❤አብርሽ❤ተባረኩልኝ❤❤
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
አተለጠፉ አላለም መለጠፍ ተወዳለች ሩታ❤😂😂
@sbhgggffff8806
5 ай бұрын
😂😂😂
@HayatOumer-ur2uy
5 ай бұрын
እሩታየ አብርሽ እካንም ተበቀላችሁት የምትሉ 😂😂😂😂
@ekrem24-r6x
5 ай бұрын
አንጀቴን አራሰችው የኔ ቅማም ሩታዬ
@EdrisAhmmad
5 ай бұрын
እኮ 😂😂
@Lyoutube-js7lv
5 ай бұрын
ማሬ ሰብ እስክራይብ አድርጊኝ
@Sesay-b5k
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SasddGaddd-bh2xk
5 ай бұрын
❤❤❤
@ZeburaZebura-y7h
5 ай бұрын
የኔውድ ስወድሽ ሩታየ ❤❤❤❤❤ትለያለሽ አብርሽዬ አይለያያችሁ ፈጣሪ ከናንተጋይሁን❤❤❤❤
@AnnoyedJuicer-ld3sy
5 ай бұрын
የረሙ ትግሥት ያሥደነቀው እደኔ ማነው
@MOMisMyLife-xe4sl
5 ай бұрын
😂😂 በድንጋጤ እእእ የሚልበት መሞንት በሳቅ ፍርስ ኣድርጎኛል ጥሩ ተበቀላቹት እሰይ 😂ከ ኣብርሽና ሩትየ ኣትሳፈጥ 😏ብድር በ ምድር እንዲህ ነው ዛሬ ወተት ነው ያስጠጣቹኝ የኔ ባትሆኑ ይቆጨን ነበር ሶ ደስ ብሎኛል የኔ ጅግኖች 👍👌❤❤❤❤
@SemuGrace45
5 ай бұрын
@@MOMisMyLife-xe4sl አንቺ እራሱ ጣፍጭ ነገር ነሽ💗 ሁሌም ኮሜንትሽ ያስደስተኛል
@FgFg-dg6ej
5 ай бұрын
ብሌላ ቢሆን ጥሩ ነበረ
@MOMisMyLife-xe4sl
5 ай бұрын
@@SemuGrace45..tnx yene marr❤
@zaharaas2155
5 ай бұрын
እኔ ደግሞ ያንቺን ኮሜት አይቼ የማላልፈው ነገር😁
@MOMisMyLife-xe4sl
5 ай бұрын
@@FgFg-dg6ej .በዚህም ችግር የለውም ማሬ
@ኡሙፉአድቲዩብ
5 ай бұрын
አቢረሽ ገቢዘዉ አንድቀን እሰይ እካን ተበቀለቹ እሩትዬ አቀለጥሽዉ ደረትክ ፂምክ ቆፎጠነነትክ የሚረል አለለችም ጉደኝ ነሽ እሩትዬ
@spoke_is_there
5 ай бұрын
ሩታ እባክሽን እናትሽን አታሳዝኛቸው አሁን ያለውን የሞቅታ ህይወት አትይ ቤተሰብሽን የሚተካ ባል የለም
@amytk6095
5 ай бұрын
መች ይገባቸዋል 😢
@webtaysha117
5 ай бұрын
ዉዴ እዚጋ ይቅርታ እሺ ሩታ ለ በትሰቡዋ ክብር አታሰብም ስመቱዋ ብቻ ታስባለች ለ ዎንድ ልጂ ስሜት ቦታ ሴታ ለ በትሰቡዋ ምንም አይመስላትም 😂😂😎😎😎@@amytk6095
@መቫ
5 ай бұрын
ለራሷ እራሷ ታቃለች መካሪ መሣይ ልብ ሰባሪ
@AkramAkram-no2uh
5 ай бұрын
ዝበይ የዝሙት ደጋፊ@@መቫ
@መሬምከድሪ
5 ай бұрын
ትክክክልልልል
@ZeynebaZeyneb-ms3gt
5 ай бұрын
የነብዩላህ የሱፍ ፈተና ዙለይካ ያሰቃየችው ስቃይ አተላይ ደርሶ አየሁት አይ ዘመናቻን ሀይር ዘመን ላይ ነን በቃ ያረብ አተ እዘንልን❤❤🎉
@seadaWw
5 ай бұрын
አሚን ❤❤
@Mahe-moahmed
5 ай бұрын
ሩትየ የኔ የኔ ጨዋ የኔ ሞደሊስልዩሴት እና አብርሺ በጣም ነው የምወዳችሁ
@አማራነኝአወፋኖነኝ
5 ай бұрын
ረሙ ወንድምዬ ጎበዝ ነህ 100% ❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
5 ай бұрын
ረሙ ግን ጀግና ነህ በእውነት የኔ ጀግና ወንድም ሩታየ በጣም ትችያለሽ ትወና😂😂😂😂😂
@Seadi-z5x
21 күн бұрын
እኔ ግራ የሚገባኝ ነገር እሱ የሆነ የፍቅር ስሜት ቢኖረዉ ለመናገር ፈርቶ የጓደኛየ ሚስት ናት ብሎ ዝም ሊል ይችላል እሷ በዚህ ልክ ስትፈታተነዉ እኔም አፈቅርሻለሁ ፈርቸ ነዉ ቢሎ እዉነቱን ቢናገር ምን ሊፈጠር ነዉ😊😊😊😊
@سينياثيوبيا
5 ай бұрын
ውይይ ሩታዬ ማርርር ፈገግታዋ እራሱ ትችያለሽ ውዴ
@zikhraethiopia3173
5 ай бұрын
በጣም እስማርትናት🎉🎉🎉🎉
@Beti-q7c
5 ай бұрын
ዉይ እረሙ የዋህነቱ የኔ አባት😢 ግን ሩታዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂
@user-xo4bb3wr1qtytytyty
4 ай бұрын
ወላሂእኔምልሞትነውበሳቅ😂😂😂አሳዘነኜእሡ
@mercycoffee7337
5 ай бұрын
ዛሬ እኮ ልደታ ማርያም እናቴናት የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ❤🙏🙏
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
አሜን
@ትግሥትይቱብ
5 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Zuzu-zo4gl
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@YfhHcf
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ساره12-ت2ت
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ameleworkhaileyesus3476
5 ай бұрын
Rutaye Abrish fikir nachihu! Egziabher yebarkachihu❤❤❤
@MAm-mi2is
5 ай бұрын
እፎይ ኣብርሽ ሲመጣ እሷም ቅይር ስትል እንዴት እንደ ሳቅኩ😂😂😂😂😂
@zeyada12
5 ай бұрын
አብርሸ ና ሩታ ከስድብ ከሀይማኖት ከ ዘርኝነት ከፖለቲካ ፅድት ያሉ ሰው ናቸው ወደ ሃላ ሳይሆን ወደፊቲ ምርጦች 🇪🇹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
5 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@Alain-o5o
5 ай бұрын
በጣም ሰውብዙያወራልእነሱወደፊት❤❤❤❤❤
@Kokeet-y1x
5 ай бұрын
Rutayee yen wude ❤❤💝🥰🥰😘😘😘
@HdhHfjff-p8h
5 ай бұрын
😂😂😂
@GhFd-v7w
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😮@@HdhHfjff-p8h
@MazaaMazaa-bo3uq
5 ай бұрын
Yene mar🎉🎉
@lijfasikatube1322
5 ай бұрын
ውይ እሩታ በጣም ተቀለቀልሽ ወይ ጉድ ረሙም ተደናገጠ በዛ ላይ ፕራክ መሆኑን ያጠራጥረዋል😮😂😂
@gtime6773
5 ай бұрын
ረሙ የኛ መልካሙ አድናቂህነን ሰዉ አክባሪ
@zahraliban5714
5 ай бұрын
ረሙ ጎበዝ ነህ እንደዘመኑ ልክስክስ አይደለህም
@KamarKamar-ve1it
5 ай бұрын
ቆይ የኔ ኮሞት ለክ ይለለዉ ትገርማለች እስት እኔም ልቅማሰዉ ምን ምን ይለል😢😢
@haykelbintmuhamed
5 ай бұрын
😂😂😂😂 ስኳር ስኳር 😂
@KamarKamar-ve1it
5 ай бұрын
@@haykelbintmuhamed ቱቱቱ
@NTTSUHWALE
5 ай бұрын
መዳአም 😂😂😂
@emuhalid970
5 ай бұрын
ጉድ እቴ 😂😂😂😂😂ይህዉ አደረኩሽ ደሥ እሚያሠኚሽ ከሆነ ቅመሽዉ ጣእሙን
@Vvcxcgggggc
5 ай бұрын
😅😅😅😅
@meremayimamahmed733
5 ай бұрын
እራሙን ጀግና ቀጥልበት ይመችህ❤❤❤❤ወላ ትረቡ ዚና
@aminamohammed7825
5 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞኩ አንቺ እኮነሽ እየተለጠፍሽ አላለም ሚስኪን አይ እሄ ፕራንክ
@M-eb4rn
5 ай бұрын
ወለሂ እኔም እሱ ነው ያሰቀኝ😂😂😂😂😂😂
@MadinhRr
5 ай бұрын
በሳቅ 😂😂😂😂
@YoiPpk
5 ай бұрын
😁😁😉😉😉😹😹😹😹
@ebrahit55
5 ай бұрын
😂😂🤣🤣
@eteneshworikcho8190
5 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታዬ ሁሌም ሰለመቹ ይብዘልኝ የምር እንወደቾዋሌን😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪 ራሙን እንኳን ተበቀለቹት🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hanamaryam-b6k
5 ай бұрын
ሩታየ ሳቋን መቆጣጠር አቃታት የኒ ፍልቅልቅ ትለያለሽ❤❤❤❤
@meseret6608
5 ай бұрын
ሩታዬ ጀግና ነሺ ግን ረሙ በጣም ነው የተጨነቀ
@tube-yi6vt
5 ай бұрын
የኔ ውድ አብርሽና ሩታዬ መቼም አይለያዩም ❤❤❤አብርሽና ሩታ የምትሉ 12ሺህ አስገቡኝ ሀገር ልገባ ነው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤
@Aminat725
5 ай бұрын
አላህ በሠላም ከቤተሠቦችሺ ያገናኚሺ
@zenebuasfaw3804
5 ай бұрын
ረሙ ተበላህ ግን አነዳትሸነፍ አደራህን ባለፈዉ የራክ እየሆነ በጣም አናደነሀናል ትስራልህ ግን በርታ ወይኔ ተበላህ ግን በርታ እሩታዬ በድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ተብሏል ሩታየዬ ተወንሽዉ ግራ አጋባሽዉ በርቱ ዉዶችዬ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
5 ай бұрын
ወንድ ልጂ በስሜት መፈተን ከባድ አይታሠብም
@YeshiworkTilahun-u1w
5 ай бұрын
ዋዉ ዛሬ ገና አስደሰትሺኝ እፍፍፍ ቅቤ ጠጣሁ ግን ታጋሺ ነዉ ረሙ ልጂ ይዉጣልሺ አንጀቴን አራስሺዉ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@رحمه-ق5ج
5 ай бұрын
ረሙ ጀግና አድናቂህ ነኝ በትክክል የነብዩላህ ዩሱፍ ረዲላ አንሁ ታሪክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤
@vyytffthhyg3268
5 ай бұрын
ልእልቷ ዛሬ ደግሞ የባሏ ጃኬት ነዉ ያረገችዉ አምሮብሻን የኛ ድምቀት የኔ እቁወች ሩቲዬ እባክሽ የዋህነትሽ አብርሽ አደራ በሩቲየ ቀልድ የለም የምር❤❤❤❤ የብረት መዝግያ ብላሀለች ሩቲዬ የፍቅር ደጋፊ ተብየወች እናተ እባብ የሆናቹሁ ልጆች ከሩቲዬ እራስ ወረድ በላ እሷን መሆን አትችሉም የምር❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
5 ай бұрын
እረ አፈር ብይ ባሏ ሥትይ አታፍሪም መቼ ያገባችዉን ቀዉላላ ትዳር እደዚዘዝ ነዉ ጅላጅል
@vyytffthhyg3268
5 ай бұрын
እንዳዉ የስደብ ድግሪ ነዉ እንዴ የተመረቅሽዉ ጀዝባ ታድያ ምኗ ነዉ አህያ ቅናታም ሩቲዬን መሆን አትችየም @@ብትአብዱሠኢድ
@hwaamusa3856
5 ай бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ😅😅😅😅
@ግሬስ-ፋሚሊ
5 ай бұрын
አወ ማሬ ጃኬቱን የለበሰችም አንዲ ምክንያት አለው አንዴኛ የመጣመሪያቼው ምክንያት ያስታውቃል ሁለተኛ የሡ ንብረት የሶ ነው የሶ ንብረት የሱ ነው ስለዚህ መጣመራቼውን ያሳያል ስወዳችሁ ልኑር በቅርቡ ሰርግ እንጠብቃለን አብርሸና እሩታ ወዴ ፊት😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤💍👫
@ግሬስ-ፋሚሊ
5 ай бұрын
ምን አገባሸ ቅቅናም ነሸ@@ብትአብዱሠኢድ
@EthhXfhhh
5 ай бұрын
ሩታዬ የኒ ቆጆ ደግ አረግሽ 😊
@marmaryeheyabenat1796
5 ай бұрын
ከይቅርታ ጋ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል 😊😊😊እንዳትደግሙት የእኛ ተወዳጆች❤❤
@HMm-h8c
4 ай бұрын
እፍፍፍ ማነው የዴኔ ልጁ ያሣዘነው ወድ ልጅ ይሔንን ያክል አይፈተንም እምትሉ በላይክ 😢😢😢😢😢😢😢
@Rewuda-mu
5 ай бұрын
እሩታየ የኔ ቆጆ💘💘💘ደግ አስጨነቃችሁት😂
@Yif7g
5 ай бұрын
እረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤በባለፈ በጣም ተናድጄነበር ሩቲዬ የኔ ጀግና ተዋኝነሽ ብድርበምድር 😂😂❤❤ ረሙ ቻለውድገታውዊ ነው
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
ግን ሩታ ተጨማለቅሽ በጣም ለምንድነው ኮንፈደንስ የለሽም ሆሌ ዱቆት አይሰለችስም እኔ አሰጠላኝ አሁን አንቺ ምን አገደለልኝ እግዚአብሔር በለሽ ነው ምትቀቢው ሲቀጠለ ተመለካቸ አክበሩ ኮሞንት አንበባቹ ዝም አተበሉ እኛ ምንፈለገው ከድቆት የፀዳች ነው በፈት የፀዳሽ ነበርሽ አሁን ወረድሽበን ተጨማለቅሽ አስታካክይ.ሲቀጠለ ምድያ ላይ በዙ አተለጠፉ ...እሰኪ በቀጣይ ቨድዩ አያለው ታስተካከላላቹ አያለው ::😢❤
@ድይቦራዬጌታልጅ
5 ай бұрын
ምን ፈልግሽ ነው ታይ ሩታዬ አታስቀየም እሺ
@Nddbdb-jp3sh
5 ай бұрын
@@ድይቦራዬጌታልጅ እሺ ግን ራስዋ ወብ እየለች ድቆት ሆሌ አሰጠለቶኝ እኮ ነው ከሌላ ሃጥያት እንኳን ባንከለክል ድቆት አለመቀባት ግን ቀላል ነው💔💖🙌
@2-nl9dw
5 ай бұрын
አይባልም?
@zamzzamzam6002
5 ай бұрын
ምን አስበሺነዉ. አይባልም
@taibah5903
5 ай бұрын
የሷንፕሮፋይአርገሽ ምድነዉ መለፍለፍ
@AlemWithAlem
5 ай бұрын
እሰይ ወጣልኝ እሩታዬ ያኔኮ እኩል ካንች ጋር አለቀስኩኝ ጎበዝ ረሙ ግልፅነቱን ሳላደንቅ አላልፍም
@Zebiba-pk7oj
5 ай бұрын
ውይየረሙ ትግስት አላህይጠብቅህወንድማችን ጀግናነህ
@oneallahbcha
5 ай бұрын
በዚህ ልክ ሰዉን መፈተን ብልግና ነዉ አይደረግም 😏😏😏😏
@kidist_tube1
5 ай бұрын
ሩታዬ ምርጥ ሴት ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናችሁ ኑ እንጂ ❤❤❤❤👍👍👍👍😱😱😱😂😂😂😂🙈
@Sgg-o2i
5 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ኸረ እሩታ በቃሽ የፈጣሪ ያለክ🎉🎉🎉🎉 እዴት አባቴ እደተዝናነሁ❤❤❤❤
32:10
ዮአዳን ( ክፍል 52)
ለዛ
Рет қаралды 196 М.
22:34
ሩታ ማንነትህን ነው ያፈቀርኩት አለችው. መቼም አልለይህም😱💕💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 300 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
30:29
ሩታ ረሙን እወድሃለው አለችው.አብርሽ እና ፅጌ ጨለሉ😱😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 610 М.
24:08
ሩታ አብርሽን በከባድ ተበቀለችው. አብርሽ አለቀሰ😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 408 М.
24:13
የሩታ ፉቅረኛ ከአዲስ አበባ መጣ. ከ አብርሽ ጋር ከባድ ፀብ ተፈጠረ 😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 745 М.
0:30
29 ኤፕሪል 2024
የሩታየ ወዳጅ ነኝ ወሎየዋ አትጠገብ ፋሚሊ
Рет қаралды 28 М.
19:30
በቺያሲድ ይህ ሁሉ ጥቅም ... |ስለ ጤናዎ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,4 М.
20:15
🛑ቤዚ አልሄድም አለች ተጣሉ ያላሰብኩት ነገር ተፈጠረ🥲
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 104 М.
ሀዩቲ ፈንደሻዬ is live!ሐርግ ደርማ ክፍል(36)ኤፍራታን ያዛት💔💔💔ኒፆ አመልጥች
ሀዩቲ ፈንደሻዬ
Рет қаралды 11
55:01
አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት የለም አላት / Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - @abgrace7318 @comedianeshetu
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 822 М.
27:10
በውቀቱ እንደዛሬው ፎግሮ አያቅም ሽማግሌ ሁኖ ጃዋር ብቅ ብሏል / bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 7 М.
21:40
ሩታ ሌላ ፉቅረኛ አላት.አብርሽ አበደ😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 431 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН