ሩታ የምትወደውን ስጦታ ሰጠዋት.በድንገት ሰርፕራይዝ ሆነች🙈💕

  Рет қаралды 119,803

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

25 күн бұрын

#abtube #famly

Пікірлер: 2 000
@HayatOumer-ur2uy
@HayatOumer-ur2uy 24 күн бұрын
አብርሽ ሀይሚን ጋሽየን አስፈቅድላት የምትሉ😢😢😢
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se 24 күн бұрын
አሽቀበጭ
@zynab7786
@zynab7786 24 күн бұрын
😂😂😂ሚጢጢጢየ
@user-jj4cc1qh1l
@user-jj4cc1qh1l 24 күн бұрын
ምንኣገባሽ ለሱ ነዉ ምትቀርበዉ እናተ ኣሽቃቦጭ😂😤
@alahamalaham
@alahamalaham 24 күн бұрын
የሆነነገርሠማችሁ ይዛችሁመሮጥ ተዉ ተከበሩ
@sebrinatube
@sebrinatube 24 күн бұрын
ለምኑ ክክክክክክ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 24 күн бұрын
ለሩታ እና ለአብርሽ ትልቅ ፍቅር አለኝ የምትሉ እስኪ በላይክ
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 24 күн бұрын
😢HH🤲🤲
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 24 күн бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤
@FatemahFtema
@FatemahFtema 24 күн бұрын
ዘመድነን
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fg6gq9iv4j
@user-fg6gq9iv4j 24 күн бұрын
Laziche shale ayigabatime
@user-qc9xg5dr3j
@user-qc9xg5dr3j 24 күн бұрын
አብርሸ ለሚስቱ ክብር አለው አብርሸየ ግንባሯን ሲስም ዴስ ይለኛል አብርሸ ለሩታ ሲያንሳት ነው ከዚህ በላይ ይገባታል ሁለት ጥንዶች💍💍👫👫👫❤❤❤
@zebutube99
@zebutube99 24 күн бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@FadyF-u6f
@FadyF-u6f 23 күн бұрын
❤❤❤
@hassen093
@hassen093 24 күн бұрын
አብርሽዬ ሀይሚ ከፍትዋታል በናትህ ደውልላት😊❤😊❤
@hassen093
@hassen093 24 күн бұрын
ሩታዬ
@hayatalienirs8008
@hayatalienirs8008 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Kadecha-qx4fr
@Kadecha-qx4fr 24 күн бұрын
እኔም ደምረኝ
@user-cm8ev4tm2g
@user-cm8ev4tm2g 24 күн бұрын
አይደዋወሉም ብለህ ነው😂 አታስብ ዩትዩብ እንደዚህ ነው ሚሰራው የስራው ፀባይ ነው 😂😂😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 24 күн бұрын
ስምሽን ቀይሪ በሀሰን ስም አትነግጂ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
ፍትህ ለሀይሚ😢 ከፍቷታል ውሰድዋት የምትሉ እጅ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@Samitrghh
@Samitrghh 24 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
@@Samitrghh አንድ ሰው ቢጣራ አይሰማም ቃሁ እስኪ ሁላችሁም አንድ ኢትዮጵያ በሉ
@user-zs1mb9ly9n
@user-zs1mb9ly9n 24 күн бұрын
ሩታዪ በእውቀትሽ የአገር ለእትውልድ ምጠቅሚ ጀግና ሴት ነሽ ። ጠኪሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሽም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 24 күн бұрын
wawwww እንደ ሩትየ የተባረከች ሚስት እንደ ኣብርሽየ የሚያከብራት የሚንከባከባት የምያስብላት ባል ታገባለች እና ፍቅራቹ ብዝትዝት ይበልልኝ እንግዶቹ ደሞ ኤልዱ እና ባልዋ ይሆናሉ ብየ እገምታለሁ ሶ ኣብርሽየ ሃይሚ ትላንት ኣልቅሳ ኣስለቅሰናለች እና ትምጣ ብያንስ 3 ቀን እንካን ከናንተ ጋ ቆይታ ትሂድ የኔ ስስቶች እወዳቸዋለሁ የ ጆሲ ቻይለንጅ ድል የናንተ ወይም የ ኤፋ እና ቤዛ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም ውዶቼ ❤❤❤❤
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 24 күн бұрын
አብርሸዬ ሀይሚዬ ከፍትዋታል በናትህ 😥🙏ጋሸየን አሰፈቅድላት የምትሉ👍
@user-tz2wr4fy7x
@user-tz2wr4fy7x 24 күн бұрын
9:29 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 24 күн бұрын
ተፈቅዶላታል ሀላስ
@NeimaSeid-d4n
@NeimaSeid-d4n 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅አታስቁኝ ለምን ይከፋታል በባለፈውም አድቤት ሁነው ናፈቀኝ እያለች ቪድዮ ስሰራነበር
@ghghghh217
@ghghghh217 24 күн бұрын
😂😂😂😂😊
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 24 күн бұрын
አብርሽ ጀግናነዉ የምትሉ😊
@JaMe-q2u
@JaMe-q2u 24 күн бұрын
አው ጀግናነው
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
ወየው አንድ ሰው ቻናል ሲከፍት በስሙ ብዙ ትከፍታላቹ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 24 күн бұрын
አዋ ጀግና ነው ገና ልጅ ነው ጋበዝ ጀግና ነው💪💪❤
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 24 күн бұрын
በጣም ለሴት ልጀ ክብር አለው የምትሉ አሳዮኝ በላይክ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R❤❤❤❤
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w 24 күн бұрын
ከዚህ በላይ ይገባታል ልዩ ሴት ናት❤️❤ መልካም ሚስት የ እግዛብሔር ስጦታ ናት ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው❤️❤❤️❤😍😍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 24 күн бұрын
ትናንት ይመጣሉ ብሎ በጉጉት የጠበቀ ማነዉ እስኪ ደምሩኝ
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 24 күн бұрын
😢😢እኔ😂
@TOYIBAMistofa
@TOYIBAMistofa 24 күн бұрын
❤❤❤🎉
@AassAszs
@AassAszs 24 күн бұрын
እኔእቅልፍአጥቸስጠብቅውይ😂😂😂😂😂
@Zebu918
@Zebu918 24 күн бұрын
ሩትዬ ይገባሻል ❤❤❤ አብርሽ ሀይሚ ናፍቃቹዋታል 😢😢😢 ይገናኙ እምትሉ በላይክ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R ❤❤
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 24 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ የኔ ከርታቶች የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ሀሣባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢👍👍👍
@mdahmed5277
@mdahmed5277 24 күн бұрын
አሜን ከሜን
@user-tq9gw8to3x
@user-tq9gw8to3x 24 күн бұрын
🙏🙏😰😰😰
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d 24 күн бұрын
አሜን 😢
@user-rh6tc4yn6x
@user-rh6tc4yn6x 23 күн бұрын
አሚን😢😢😢
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 23 күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 24 күн бұрын
ማነዉ አትቅና እሚለዉ እምወደን ሠዉ መቅናት አይቀርም የኔባሏ ቀናተኛ ነዉ ለምዲን ነዉ ስለዉ ሶለምወዲሽ ነዉ እሚለኝ መንገዲ እየሄዱን ካዩኝ ይቆጣል ❤❤❤🎉🎉🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 24 күн бұрын
ማታ ይመጣሉ ብሎ በጉጉት የጠበቀ👍☝ አብርሽ እና ሩታዬ በፍቅር የሚወዳቸው👍☝እኔ እንዶም ፍቅራችሁ እየጨመረብኝ እየሄደ ነው ምን ትላላችሁ የአብርሽ ወዳጆች👍☝☝
@Ableshhasu1012
@Ableshhasu1012 24 күн бұрын
አብርሽና ሩታ አንደኞች አንደኛ ነኝ❤❤❤
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 24 күн бұрын
እኔ ቀድማለው😂😂😂😂
@nxjfdghxhdfh1754
@nxjfdghxhdfh1754 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf4vy6ye5u
@user-uf4vy6ye5u 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 23 күн бұрын
ሩታዬ ፅሪቲ ዓለም ምቅርቲ ፍጥረት ከመይ ድየ ፉትይ ዘብለኪ መምህር ናይ ፍቀሪ ኮ የኔ ፀባዬ ሰናይ ንሩልኝ በደስታ ኩፉ ሳይነካሽ የኔ ልእልእት ንዓኽስ እዚይ እወን ይውሕደኪ እዩ ንዓል ዝዓተኽዮ ፍቅርኺ ክትብሊ ክንደይ ችግር ሰጊረኪ ኣብዚ በፂሕኪ የኔ እንት ከዚም በላይ ይገባሻል የኣብርሽ ንግስት ❤❤❤❤❤❤👌
@ZewdituZewditu-l1z
@ZewdituZewditu-l1z 24 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር መንም ቢባል እናንተን መዉደድ አላቆምም እና ደግሞ አብርሽየ ሀይሚን አስፈቅድላት እሷን ሲከፉት ደስ አይለኝም ምትሉ በላይክ
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q 24 күн бұрын
ሩታዬ ይገባታል የምትሉ❤❤ በላክ አሳዩኝ👍
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R ❤❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 24 күн бұрын
የፍቅር ተምሳሌዎች የኔ ጠንካራዎች መጣቹልኝ እግዚአብሔር ከምቀኛ ከቀነተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤🎉
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 24 күн бұрын
አሜንፐ
@user-to1vs3lh7t
@user-to1vs3lh7t 24 күн бұрын
እሩታ እኮናት ሁሉን አማልቶ የሰጣት ፍጣርህን አመሰግን ባትቀና ነበር የሚገርመው ሩታየ እወደሻለሁ❤
@user-fk7rq3ng2n
@user-fk7rq3ng2n 24 күн бұрын
እሩታዬ የኔ ልዩ አብርሼ እኔ በሳ ፍቅር ላብድነዉ ሠለዚህ የጋራችናት❤ሀለየም ደሠተኛ ሁኑልኝ🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-qf2ge5vf8f
@user-qf2ge5vf8f 24 күн бұрын
አብርሺ ለሩታ ምርጥ ባልምወንዲምም ሁሉ ነገሯ ነው የምትሉ❤❤❤❤
@ahilamYimer-fe7ue
@ahilamYimer-fe7ue 24 күн бұрын
ሠብስክራይብ አርጊኚዉዴ❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 24 күн бұрын
በትክክል መንከባከብ ይችልበታል ፍቅር መሰጣጣት ጎበዞች ናቸዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤
@TgDesalegn
@TgDesalegn 24 күн бұрын
​@@ahilamYimer-fe7ueእንደማመር
@ZahraZahra-qk3ej
@ZahraZahra-qk3ej 24 күн бұрын
እደኔ አብርሽ እና ሩታየን ናፍቆ የነበረ😢❤ምንም ቢባል እነሱን መጥላት አልችልም😊😢
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
እኔ😢
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 24 күн бұрын
❤❤
@emebete6
@emebete6 24 күн бұрын
እኔ ትናትና ስጠብቀ ቀሩ ዛሬ መጡልን
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@Ahlam_gelagay
@Ahlam_gelagay 24 күн бұрын
ደምሩኝ እስኪ ውዶች
@user-mm6nj8wv5m
@user-mm6nj8wv5m 24 күн бұрын
ድሮም ዎንዶች ሴት እስኪያገኙ ነው ለ እህት ምያስቡት 😢😢😢😢 ሃይምዬ አታሳዝናቹም ቆይ 😭😭😭😭 አፋ እና አብርሽ አዝኘ ባቹዋለው ማርያምን
@HaiatHaiat-wy3zs
@HaiatHaiat-wy3zs 24 күн бұрын
የኔ አበባ የኔ አትጠገብ የምትለይብኝ ማርያምን ደስታሽ ደስታዬ ነው ውስጤን ደስ እያለኝ ነው ያየሁት ንፍቅ ብለሽኝ ነበር አብርሽዬ ሀይሚን አጣት ደርሳ ትመለሳለች ትናት አስለቅሳኛለች ክፍት ብሎታል ትንሾ😢😢😢
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R💋💋💋💋💋
@SelamTekle-uk8kq
@SelamTekle-uk8kq 24 күн бұрын
አብርሽ ሀያሚን ጋሽየን እስፈቅድላት የምትሉ ለይከ😢😢 ሳብስክራይብ አጉዝኝ ፈጣሪ ከክፈእ ይጠብቃቸው ❤❤ ተዋህዶ እንካን አደረሰቹ ለእመቤታችን ባእታ ማርያም በያለበት ቦታ ለሁላችንም እመቤተ ትጠበቃቹ❤❤❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 24 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@user-rm5jk7lu6s
@user-rm5jk7lu6s 24 күн бұрын
አሽቃባጭ
@assistanthome578
@assistanthome578 24 күн бұрын
አሽቃባጪ
@AassAszs
@AassAszs 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 23 күн бұрын
ተፈቅዶላታል
@Rozaguraga
@Rozaguraga 24 күн бұрын
ትላንት እንደኔ አብርሽና ሩታን ስትጠባበቁ የነበራቹ ላይክ ግጩኝ😂
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R ❤❤❤❤
@user-bx2pl8py6o
@user-bx2pl8py6o 24 күн бұрын
ይገባታል ለሩታዬ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የሩታዬ ወዳዶች የት ናችሁ 👍👍👍😍😍❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R🥰🥰🥰🥰🥰
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 24 күн бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@vipvp4386
@vipvp4386 24 күн бұрын
አሚንን❤❤🤲🤲
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 24 күн бұрын
ወንድ ልጅ ካፈቀረኮ እህት ወንድሙን አያስታዉስም የራሱን ደስታ ብቻ ነዉ የሚያዬዉ እኛ ሴቶች ግን ብናፈቀርም ቅድሚያ ለወንድምና ለእህቶቻችን ትልቅ ቦታ አለን ሀይሚን ዉሰዷት ናፍቃችኋታል ከምር❤❤ ደሞ እወዳችኋለሁ
@AddisRaya-b3d
@AddisRaya-b3d 24 күн бұрын
በጣም ትኬኬል ብለሻን😢😢😢
@user-gm8xy1ll6x
@user-gm8xy1ll6x 23 күн бұрын
በጣም ትክክል ብለሸል😢😢😢
@ማርከአብ
@ማርከአብ 24 күн бұрын
ሩታዬ ምርጥዬ ሴት ፈጣሪን አመስግኚ አብርሽን የመሰለ ሰው ስለ ሰጠሽ አብርሽም ሩታ ትገባካለች ሩታ ነግስት የሆነች ሴት ናት
@user-jm6lf6tq6i
@user-jm6lf6tq6i 24 күн бұрын
ሩታዬ ሩታዬ ሩታዬ happy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ጀግኖች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የሩታዬ ታላቅ ቦታ አላት የምትሉ በልክ እስት 👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R🥰🥰🥰🥰🥰
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 24 күн бұрын
እስማርት የሆንሽ ልጅ የምር ወንድ ልጅ ምን እንደ ሚፈልግ ጠንቀቀሽ የምታዊቂ ጀግና ሴት ነሽ የምር ሩቲዬ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤
@zikhraethiopia3173
@zikhraethiopia3173 24 күн бұрын
ትክክል💯💯💯💯✅
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s 23 күн бұрын
❤❤❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 23 күн бұрын
በጣም
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 24 күн бұрын
ማነው እደኔ ትናት ሲጠብቃቸው የነበር አብርሺ ጀግና ነህ ስጦታ ፍቅርን ያጣፍጣል ❤❤
@Haymitube8623
@Haymitube8623 24 күн бұрын
ሩታዬ ይገባሸል አብርሽ ለሀይሚ ገሽዬን አስፈቅድለት
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 24 күн бұрын
የኔ ቀበጥ የምትቀብጩዉ ነገር ደስ የለኝል የምር አብርሽዬ ይቀብጥሻን የኔ ልእልት❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R 💘💘💘💘💘
@DidiDidi-hj8rp
@DidiDidi-hj8rp 24 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ እግዚያብሔር ይበርከችሁ እና በጣም ነው ሚወደችሁ እግዚያብሔር ይጠብቀችሁ, ለህይወታችን መሪ የእግዚያብሔር ቃል ነውና እናም ለሩታዬ መፅሐፍ ቅዱስ ሲጠት አብሪሽዬ ወንድሜ እግዚያብሔር ይባርክህ ታባረክ 🙏
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 24 күн бұрын
ሀይሚ አታሳዝናችሁም እንዴ ሁላችሁም ትታችዃት ለብቻዋ አስፈቅዱላት ይምትሉ በላይክ አሳዩን
@Guragewa5270
@Guragewa5270 24 күн бұрын
በቃችሁ አታሽቃብጡ ጋሽዬ ፈቅዶላታል ኡፍፍ
@assistanthome578
@assistanthome578 24 күн бұрын
😢
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 24 күн бұрын
አችነሽ የምታሳዝኒዉ እዛ የመዳም ኩሽናጋ ብቻሽን እየዋልሽ አታሽቃብጪ ሀይሚ ከቤተሠቧጋ ናት ገለቴ😂😂😂
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻​@@user-qx7sc4hu8b
@messimessi8929
@messimessi8929 23 күн бұрын
​@@user-qx7sc4hu8b😂😂😂
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 24 күн бұрын
አራተኛ ለሩታ🎉🎉አብርሽ ሩታ ይገባታል 🎉🎉ስጦታ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R❤❤❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@mekedestube
@mekedestube 23 күн бұрын
ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤አብርሸና ሩታ የፍቅር ሰው። ሁሌም በደሰታ ያኑራችሁ ፍቅር እሰከመቃብር ይሁንላችሁ ሩታ ይገባታል የፍቅር ሰው ❤❤❤
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው አብርሽ የተባረክ ሰው ነው ምርጥ ባል ወንድም አባትም ጏደኛም ትሆናታለህ ታስታውቃለህ ሩቲም እርግት ያለሽ የፍቅር ሰው ተባረኩ!!
@ኤቢ
@ኤቢ 24 күн бұрын
አብርሽ ይመቸኛል የምትሉ እስቲ እንያቹ ❤❤❤❤
@ኤቢ
@ኤቢ 24 күн бұрын
የታላቹ
@Abuketube
@Abuketube 24 күн бұрын
አለን❤
@ኤቢ
@ኤቢ 24 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቀን ነው
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 24 күн бұрын
አለን👍👍👍❤
@Meriyetube
@Meriyetube 24 күн бұрын
አብርሽ ና ሩታዬ የቡታጅሮች የፍቅር አስተማሪ ናችሁ የምትሉ ላክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 24 күн бұрын
ነገ እኮ አቡነ ገበረመንፈስቅዱስ ናቸው ሀዋሪያ ጴጥሮስና ጳውሎስ ናቸው እንኳን አደረሳቹ የልባቹ መሻት ይፈፅምላቹ❤❤❤❤🙏🙏
@ፀድ8734
@ፀድ8734 24 күн бұрын
ይገባታል ❤❤❤❤ ለዚች ውብ ለሆነች ልጅ አተኮ እድለኛ ነህ ጌታን
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R❤❤❤
@user-to1vs3lh7t
@user-to1vs3lh7t 24 күн бұрын
በጣም
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 24 күн бұрын
በጣም ያስባታል ለሩታየ የኔቆጆ
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 24 күн бұрын
ሩታዬ ንፍቅ ያለቻችሁ እደኔ😢 ሩታነቴ ሩቲዋ ሩታዬ ሩት ወይኔ መለከፌ ወድሻለሁ ንግስቴ❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R💋💋💋💋
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 24 күн бұрын
እኔም❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
እኔም ንፍቅ❤😢😢😢
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-kz4ek1yp8y
@user-kz4ek1yp8y 24 күн бұрын
Ene❤❤❤yene dakama gone
@meditube147
@meditube147 24 күн бұрын
ሩታዬ ሁሌ ደስተኛ ሁንልኝ የኔ ፀባዬ ሰናይ ሰው አክባሪ ለማዳም ቅመሞች ክብር አለሽ እንወድሻለን💕🦋💕​⁠
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R ❤️❤️❤️
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
በጣም ሩታዬ የኔ የኔ የዋህ❤😢
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
አሚንን❤❤❤
@user-dc1mr3lo9e
@user-dc1mr3lo9e 24 күн бұрын
ሩታዬ ኣብርሸ እወዳቸዋሎሁ የኔ እቁች በናትህ ኣብርሸ ለሃይሚ ትምጣት የኔ ቀመም ሃይሚየ ሩታ ኣብረን ብድዮ መሰራት እድንየ የናፈቆቹዉ ዉዶችዬ❤❤❤❤ሃይሚ ሩትኔት ምት ብዩ ሰወዳቹዉ❤❤❤
@user-tl8tv6fi8x
@user-tl8tv6fi8x 23 күн бұрын
ዘፈኑ ዘዐበየትኒ ወለሎ ዓደይ መቀለ ይላል ደሰ ሰል ትሰማለቹ እንዴ ትግርኛ አብርሸየ ሩታ ከሰደት መልሰ ልወሰደቹ ነው
@yarebehagrSitohemidiya
@yarebehagrSitohemidiya 24 күн бұрын
❤❤የአረብ ሀገር እህቶች ጀግናነን ለምን አታበረታቱንም ለምንስ አታስተዋውቁልንም
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
እንደማመር
@N-mg4fk
@N-mg4fk 24 күн бұрын
ተደማመሩ
@Helenutub
@Helenutub 24 күн бұрын
ወድልጅኮ በቃ ካፈቀረ እህት ወድሙን አያስታውስም😢😢😢ሴቶች ግን እደዚህ አደለንም😢ሀይሚን ደውሉላት እስኪ ስታስጠሉ😢😢😢ትናትና በሰራችው ቪዲዮ ከፍቶኛል😢❤❤❤❤
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m 24 күн бұрын
ለምድነው ግን ፊት ወድሜ ቀን በቀን ነበር ሚደዉልል አሁን ካገባ በዋላ በወር 3 ነው ሚደወለዉ
@Helenutub
@Helenutub 24 күн бұрын
@@user-si7ug2qm3m ሁሉም ናቸው የኔም ባል እደዚህ ነው እህቶቹን አይደውልላቸውም እኔ ተሸማቅቄ መሞቴነው ይሄን ባህሪያቸውን አሎደውም የወዶችን 😒
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 24 күн бұрын
​@@Helenutub አረ ተይ አብርሽ እደዛ አይነት ሰው አይደለም አታስከፉት ሀይሚ ደሞ አዲስ አበባ ገብታለች
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u 24 күн бұрын
የኔምነው​@@Helenutub
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 23 күн бұрын
አትዋሹ እኔ ወድሜ አመት ተኩል ሆነን ከተደዋወልን😢😢😢
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 24 күн бұрын
ቡዙ ቪዊ እዲኖራቹህ ተሉ ተሉ አትምጡ በሁሉም ሂቱብ ቤት አትስሩ ተናፍቃቹህ ስትመጡ ነው ቡዙ ሰው የሚያቹህ የምወዳቹህ አብርሽ And እሩታ በተረፈ ሁሌም ወደ ፊት የኔ ጀግነወች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidetytub
@lidetytub 24 күн бұрын
ይገባታል አብርሽዬ የኔ ቅን ወንድሜ በርቱ በነገሮች ሁሉ እግዝአብሔር ይቅደማችሁ❤❤
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 24 күн бұрын
ሩታዪ የኔልዬ❤ የኔ አበባ❤ የኔ ፍድሻ❤ ያብርሺ ንግሥት❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R💘💘💘🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
የኔ ውድ አንቺም ልዩ ነሽ❤❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
​@@ZamniyZamniyአንቺም ዋው ለሩታ የለሽ ፍቅር❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R❣️❣️❣️❣️❣️❣️🥲​@@Bala-hf3tl
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 24 күн бұрын
@@Bala-hf3tl ውድድድድድድ🌹🌹❤የኔ ልዬ እሀት
@WiaTube770
@WiaTube770 24 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ ሲቀሩ የሚከፋዉ ማነዉ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R ❤❤❤❤😢
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 24 күн бұрын
ያርብ እኛን የመዳም ቅመሞችም አላህ ሀላል የሆነውን ይወፍቀን ፣ሥደት በቃ ይበለን
@ያራብ
@ያራብ 23 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 24 күн бұрын
የኔ ጨጓራዬን ይልጠኛል የሰው ሁሉ ባል ሰርፕራይዝ ያረጋል ጌታዬ እኔንም እየኝ
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 24 күн бұрын
ውይ😂😂😂
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@daruselamtube
@daruselamtube 24 күн бұрын
ትዳራችሁ እሚዲያ ሰው ጋ አታነፃፅሩ ይሄ ለእይታ ነው ትዳር እውነታው ፀብም ፍቅር ያለው ነወበ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 24 күн бұрын
🤣🤣🤣ayzosh 1 qani
@Amen-dg5yk
@Amen-dg5yk 24 күн бұрын
ዋውውውውው ንጉሱና ንግሰቲቱ ሰታምሩ እግዚአብሄር ከምቀኛ ይጠብቃቹህ ደግሞ በጣም ነው ምወዳቹህ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 24 күн бұрын
ለሩታዬ ይገባሸል ደሰ ትላለች ❤❤ ግን ትላለት ሀይም ወንድሞች ናፈቆኝል ብላ እያለቀሰች ትንሽ ደብሮኝል አ&ኤ ጠል ጠል አታድርጉ ሀይምዬን😢
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
Aow R❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 24 күн бұрын
ማሽአላህ አብርሽየ እሩታየ ደስ የምትሉኝ ነገርስ ቶለ ተጋቡና አሳርፉን እሩቲ ደግሞ ባለሞያ ናት ታስታውቃለች❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 24 күн бұрын
ሩትይ ውሃውስጥ አርጊው እንዳለ በእቃውስጥ ሌላው እንግዳ አታብዙ አብርሽ እቃ በማጠብ ቤት ማፅዳት እርዳት እንደነጋሽይ ቁጭ ማለት አይቻልም እባክህ❤❤❤❤❤❤አብራችሁ አቅርቡ ተነስ እባክህ ተረዳዱ ቀላል አይደለም ሩትይ የኔጀግና❤❤❤❤❤
@user-zh8ii7gcMa
@user-zh8ii7gcMa 24 күн бұрын
አብርሽ ሀይሚን ከፍቶታል አግኛት ና ደሞ ሀይሚንም ሥጦታ ይሰጣት ሀይሚምኮ ከን ቻናል አሳድጋለይ ወዶቺኮ ፍቅረኛ ተያዛቺሁ እህታቺሁን ትረሣላቺሁ የምር እኔ ደርሦብኛል ሥለደረሠብኝ ነዉ😂
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 24 күн бұрын
አብርሸ ሀይሚዬስ በማርያም አስፈቅድላት እና ትምጣ ሀይሚዬ 😢😢😢
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 24 күн бұрын
አቤት ማሺቃበጥ😂😂😂😂
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 24 күн бұрын
​@@user-pc9gm7or7cበይሚዬ ቀልድ የለም😂😂😂
@AassAszs
@AassAszs 24 күн бұрын
የምርአስፈቅዱላትስታሳዝንአብርሽየደሞምታጠገቧመራቅበዛውይለማንኛውምእወዳችሗለሁይመቻችሁ❤❤❤❤
@user-sc5px8ft9j
@user-sc5px8ft9j 24 күн бұрын
አብርሽ እና ኤፊ የምወዳችሁን ያህል ልጠላችሁ ነዉ እናተ ሴት ሥታባርሩ እህታችሁን ሀይሚዬን ቅመሟን እረሣችኋት ሄዳችሁ ማየት ባችሉ እኳን መታ እድታያችሁ አሥፈቅዱላት ፍትህ ለሀይሚዬ የኔ ማር ❤❤
@hanichotube
@hanichotube 24 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ሀይሚን ከፍቶታል ደውለህ አረጋጋት ብቸኝነት ተስምቶታል አስፍቅድላት😊❤😊❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 24 күн бұрын
ዛሬ ማንም አልቀደመኝም የመጀመራያነኝ ክይክ አምሮኝ ልሞትባቹነዉ አብርሽ እሩታ አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 23 күн бұрын
ቅመሽው በፍቃድሽከሆነ
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 24 күн бұрын
አብርሺ ሀይሚ አታልቅሥ ጋሸን አሥፈቅድላትና እናንተ ጋር ወሠዳት ናፍቆት ከባድ ነው እኛን ያየናፍቆት ሀይሚን እንዳትጎዳ ውሠዳት አብርሺ አደራ አደራ ሀይሚን
@user-tq9gw8to3x
@user-tq9gw8to3x 24 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ውድ የኔ ውድ የኔ ውድ የኔ ውድ ክክክክ አብርሸ😂😂😂A❤R የኔ ምርጦች ❤❤❤
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 24 күн бұрын
የኔ ዉዶች ስዉዳቹሁ እኮ የምር ሩቲዬ የኛ ድምቀት አብርሽዬ ምርጥ ባል እሷን ለማስደሰት የማታረገዉ ነገር የለም የምር ደግሞ ሩቲዬ ይገባታን የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤❤
@Hif939
@Hif939 24 күн бұрын
የዘመኑ ምርጥ በል አብርሽ 💯✅
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n 24 күн бұрын
እረ ተው ሀይሚዬን አትርሳት❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 24 күн бұрын
አብርሽን እና ሩታን የምትወዱ ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 23 күн бұрын
ፋንሰይ ይምትል ትግርኛ ሙዝቃ /ዘፈን ጋብዛት❤❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤ የት ኣውቆ ነው ትግርኛ የችስ ከፊ😂
@gjggguih2161
@gjggguih2161 24 күн бұрын
አብርሽ ና❤ ኤፊ 🎉❤ ሃይሚን አስፈቅዱላት በጣም ናፍቃለች😢😢🙏
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 24 күн бұрын
የኔ ውድ ይገባሻል ❤❤❤ግን በናታችሁ ሩታዬ አብርሽዬ ሀይሚ ተከፍታለች አስፈቅዱላት ጋሽዬን አሁን ክረምት ነው ለትንሽ ጊዜ አምጣት ትላንት አስለቅሳናለች በናታችሁ🙏🙏❤❤
@JaMe-q2u
@JaMe-q2u 24 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 24 күн бұрын
አብርሽዬ ማነዉ የብቻህ ያረጋት ክክክ የኛም ድምቀት ናት ሩቲዬዬዬ❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ የኔ ጨዋ የኔ ጨረቃ የኔ ፎንቃ❤❤❤❤❤❤
@nomo6793
@nomo6793 24 күн бұрын
አብርሽየ ሀይሚን አስፈቅድላት😢 ከፍቷታል እሩታየ የኔ ልዩ ሥወድሽ ይገባታል የኔ ጀግና♥♥♥♥❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 24 күн бұрын
ሩታዬ ናፍቀሽኛል ነበር የኔ ውድ💖🫰
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R❤️❤️❤️❤️
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
በጣም❤😢
@user-kv2nd4vk3x
@user-kv2nd4vk3x 24 күн бұрын
አብርሽዬ ሀይሚ አስፈቅደላት ትምጣ ይምል እስክ❤❤❤😢ናፈቅችሀይሚየ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 24 күн бұрын
ሀይ አብርሽየ ስትናፈቁ ነው ያደርኩት ቸር ወሬ ለመስማት ሩትየ ቆንጆ
@CharaMai
@CharaMai 24 күн бұрын
ሀሚን ውሰዳት አብርሽ ስታለቅስ አልወድም ሀሚየ የኔ ውድ ሁሌም ሳቅሽን ማየት ያስደስተኛል ሲከፋሽ አልወድም❤❤❤❤❤😢😢
@AT-rg4el
@AT-rg4el 24 күн бұрын
አብረሸ እና ሩታ የእናተ ፍቅር የእኔን ህይዎት እንዴት እንደቀየረው፤ ፈጣሪ እናንተ ጋ ይሁን። ድንግል ማርያም እናንተ ትሁን።
@SalamTamne
@SalamTamne 24 күн бұрын
አብራሽ እኔ የኔቴ ምውድ ነገር ስው ያምሉውራ ነገራ ሲሆን ያራሲህን ሕይወት ነው የምንትኑራ ሲውደችሁ ❤❤❤❤❤❤
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 24 күн бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤የኔ ውዶች ደብሮኝ ነበር የኔ ድክመት እሩታየ😢😢 አትጥፊብኝ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 23 күн бұрын
R ❤❤
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 24 күн бұрын
አብርሽ ሀይሚ እድትመጣ አስፈቅድላት ናፍቃለች በተረፈ እወዳቸሆለሁ ❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ በርቱ ጠክሩ ብያለሁ
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 24 күн бұрын
አብርሺ ሀይሚን ውሰዳት ሸገር ደብሮታል ደም ናፍቃቸሁታል በተረፍእወዳቸሁለሁ❤
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 24 күн бұрын
ሀይሚ ይሄን እያየች ባይከፋት ነዉ የሚገርመዉ ታናሽም አይደለች ተረሳች በቃ ሀይሚ ሚስኪን
@fotofoto378
@fotofoto378 24 күн бұрын
ውይ የአብርሽ ቅናት በአሻጉሊት የሄን ያክል ይቀናል
@hareguasege908
@hareguasege908 24 күн бұрын
አብርሽዬ እሩታዬ ደስ ሲላት አተም ደስሲልህ አብርሽዬ እኛም ደስ ይለናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ::
@user-lt3ic1co3n
@user-lt3ic1co3n 24 күн бұрын
ሩትነቴ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ሳቅልኝ 👸💜🫶
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk 24 күн бұрын
ሀይሚዬ በጣምነው ያሳዘንችኝ😢 ወንድልጅግን ካፈቀረ እህት ወንድሙን ይረሳል ማለትነው አስፈቅድላት አበዛሀው
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 24 күн бұрын
Betam yemr abereshema koye ketewat yemr efam yeshal nber esum esuga ezawe hado ker beiyanse besament 1ken enkuane hado biyayate mn alebet wendemoche endih nachew lmenden new gn befetari
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur 24 күн бұрын
ሩታየ የኔ ልእልት እሩታየ እደኔ የሚወድ👍🌹
@Tug-sm2in
@Tug-sm2in 24 күн бұрын
አብርሽና እሩታ አብረው እስኪ ቤተክርስትያን አብረው እየሔዱ ቢዶ ይስሩልን❤❤❤
@MedanitDemise-f8n
@MedanitDemise-f8n 24 күн бұрын
ሁሌ ማለት የምፈልገው አልሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 24 күн бұрын
እንኩዋን ስላም መጣችሁልኝ ❤❤❤❤17ተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ቆይይ ልይና እመጣለሁኝ መሽም ምክር አስሙም ምክር ቢጤ ዛሬም ጣል አርግላችሁዋለሁኝ 😢😢😢❤❤❤❤እሩታየ እወድሻለሁኝ ❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
R ❤❤❤❤
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 24 күн бұрын
​@@ZamniyZamniy❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 24 күн бұрын
@@SofiyaSofi-ym2lt R❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Aow💋🥲
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 24 күн бұрын
ትላትአስቸ ስጠብቅ አደርኩ ዋልኩኝ😢😢😢😢 ኡፍ እሩታየ የአብርሽ ንግስት አብርሽየ የሩታየ ኑጉስ ስነወዳችሁ ፏድምቅ እምር ዝንጥ በሉልን 🐅🐅🐅🐅🐅🌹🌹🌹
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 24 күн бұрын
እኔም❤
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 24 күн бұрын
እኔስ ቢሆኑ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 24 күн бұрын
እኔም😂
@nfffdt931
@nfffdt931 24 күн бұрын
ኣብርሽዬ እና ሩታዬ የእግዛቢሔር ፍቅር ያብዛላቹ የኔ ጠንካራዎች ውድድድድድድድ ነው የማርጋቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤
@AdenewTeru
@AdenewTeru 24 күн бұрын
ዋው ደስ ትላላቹ እግዚያብሄር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እና አብርሾ ሀይሚን ከፍቷል ቤተሰብን አስፈቅድላት ደስ አሰኛት
ሩታ ያልጠበቀችው ነገር ተደረገላት.ደስታዋ ተመለሰ❤️😭
20:59
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 59 М.
ሩታ መልስ ሰጠች.ባንተ አልደራደርም አለችው😱🥰
23:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 228 М.
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 57 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 115 М.
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ. አብርሽ መልስ ሰጠ😱💕💕
29:26
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 453 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 75 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН