እሩዝ በተፈጨ ስጋ አሰራር

  Рет қаралды 434

Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'

Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'

Күн бұрын

ምርጥ የገብስ ዱቄት ገንፎ አሰራር
ድፎ ዳቦ
የብላ ዱቄት ፍርፍር ፈጣንና ጣፋጭ

Пікірлер: 45
@mylife-jh4vk
@mylife-jh4vk 11 ай бұрын
ዋውው በጣም እሚያምር ምግብ ነው ጽዳትሽ አሰራርሽ በጣም ነው እሚጸዳው እጅሽ ይባረክ በርች ወደፊት ባለሞያ ነሽ👌👌
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው ከሰሩ አይቀር ይመችሽ እናመሰግናለን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 6 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite waw betam konjo eruz besiga aserar new yeserashiwu leyet yale aserar new yasgomejal ❤
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 11 ай бұрын
ሙሉዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! የተፈጨዉን ስጋ ጥብስ ማድረግሽ የተለያዩ ቅመሞችን መጠቀምሽ ልዩ ጣዕም እንዲኖረዉ ያደርገዋል ቆንጆ ሩዝ በስጋ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@callmonitoringsystem4929
@callmonitoringsystem4929 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በርቺ ሼር ላይክ እያረጋችሁ ቤተሰብ የእየሆናችሁ እናበረታታት ውዶቼ🎉🎉🎉🎉🎉👍
@BemnetFekra-wl2ph
@BemnetFekra-wl2ph Жыл бұрын
ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ አሜን እህቴ ❤️🙏
@yebabowa
@yebabowa 11 ай бұрын
ሠላምሠላምጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ በጣምሀሪፍየሆነ አሰራርነው ጎበዝ ባለሙያ ብዙጠብቃለን ቀጥይበት ያወቁትን ማሳወቅ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሙልዬ በጣም ቆንጆ እና የሚያስጎመጅ እሩዝ በስጋ ነው የሰራሽው እሩዝሽን ቀቅለሽ ሽንኩርቱን ጠብሰሽ ስጋውን አቁላልተሽ ቲማቲም እና በርበሬ ጨምረሽ አሪፍ ሶስ ሰርተሽ እሩዙን ቀላቅለሽ አሪፍ የሆነ ለእራት እና ለምሳ የሚሆን ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 11 ай бұрын
ሙሉዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ! በጣም ቆንጆ ለልጅ ለአዋቂ ሊሆን የሚችል ሩዝ በስጋ ነው የሰራሽዉ የተጠቀምሻቸዉ ቅመማቅሞች ልዩ ጣዕም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ሼር ሰላም ላደረግሽን❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ሙሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው ቀለል ያለ ሩዝ በስጋ ነው ያሳየሽን አስተማሪ ቪዲዮ በርቺልን
@adem364
@adem364 11 ай бұрын
ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር አሰራረ ነው ብር ያርግሽልን እናመሰግናለን ክበሪልኝ ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቀጥይበት❤
@Tube-tq5uy
@Tube-tq5uy 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኮን ደህናመጣሸ የዘሹየመጣሸ የምግብ አሠራር አስተማር የሆና ነው እናመሠግናለን በርቺ
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውው ባለሞያ ቆንጆ የሩዝ በስጋ አሰራር ነው ያሳየሺን በርች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ahlamW
@ahlamW 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሙሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ጊዜን ቆጣቢ ቀላል ግብአቶች ተጠቅመሽ ጥሩ ምግብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@seblekitchen
@seblekitchen 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሙልዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የእሩዝ በስጋ አሰራር ነው እጂሽን ቁርጥማት አይንካው 🙏👌
@TgstTgsttgst-d1n
@TgstTgsttgst-d1n 11 ай бұрын
ሙሉዬ በጣም ቆንጆ የእሩዝ አሰራር ነው❤❤❤❤❤❤
@userwy9zg3rc1iekru
@userwy9zg3rc1iekru 11 ай бұрын
Salme weddde yene malkme waw very nice video enmsgnaln ketybte agrcne salme yadrglne waw very nice video yamrale keteybte🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betidaniel2595
@betidaniel2595 11 ай бұрын
Muluye selam lanchi yehun bedenb tsidet argesh atbesh rice betfeche siga Betam konjo rice be siga new yasayeshin enamesegnalen share selargeshin❤
@adona16
@adona16 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሙሉዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ሩዝ በተፈጨ ስጋ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሴር ስለ አደረግሽን❤
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 11 ай бұрын
selam selam wed yemuluye tube tektayoh egzabehar beyalhehubt yetbkaheu wow betam konjo ardeash new yesrashw egesh yebarke
@nanayeteklye7282
@nanayeteklye7282 11 ай бұрын
የኒ ቆንጆ እንዴት ደስ ይላል ጥሩ ሙያ ነው ያስቸማርሽን እናመሰግናለነሰ ።ሌላም ይጨመርልን
@Yabseratube
@Yabseratube 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሙሉዬ የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የሩዝ በሥጋ አሰራር ነዉ ሀገር ቤት ትዝ አለኝ እንዲህ ሲሰራ በጣም አሪፍ ነዉ በየለይ ለአይነት ደስ ይላል ጎበዝ በርቺልኝ 👍👌❤🙏
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አሜን እህቴ ❤️🙏
@kiddycakee
@kiddycakee 11 ай бұрын
S lame lanechi yehune Muleye Enkuwane Dehena metashe wow merete rice be sega new konjo new Betame Enamesegenalen ❤
@romanethiopia
@romanethiopia 11 ай бұрын
ዋውውው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው 😋😋👌👌
@BezTube1627
@BezTube1627 11 ай бұрын
Selam lanchi yehun Muluye rice be siga Betam new yemitafitew rice etib adregesh bedenb konjo argesh new yeserashiw yetbarek yehun❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 11 ай бұрын
Selameshe yebeza Muleye Enkuwane Dehena metashe Rize be sega merete tafache ena kelale new Enamesegenalen ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 11 ай бұрын
ሙሉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ በጣም ጤናማ የሆነ የሩዝ አሰራር እርሱን በደንብ አጥበሽ ውሀውን ለክተሽ ስጋሽን ከሽንኩርትሽ ጋር ጥብስ አርገሽ ቲማቲም ጨምረሽ ቆንጆአርገሽ ነው እሩዝ በስጋሽን የሰራሽው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ። ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ❤️🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 11 ай бұрын
ሰላም ሙልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ እሩዝ በስጋ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አብዛኛውን የኛ የህበሾች ልጆች ምርጫ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ ሼርርር
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ❤️🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 11 ай бұрын
በርችልን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነዉ በምግብ አሰራር በርተሽ ቀጥይበት 🥰
@yeelsa
@yeelsa 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሙልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ በጣም ቆንጆ የሆነ ተወዳጅ ፈጣን አሰራር የሚጠፍጥ እሩዝ በስጋ አሰራር ነው ውዴ እጅሽን ፈጣሪ ይባርክ 🙏👌👌
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አሜን እህቴ ❤️🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ናችሁ ዋውውውውውውውውው ያምራል በጣም በርች እማ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም. ለህዝባችን ❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሙሉዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ሩዝ በተፈጨ ስጋ አዘገጃጀት ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች የሩዙ አቀቃል የስጋው ቁሌቱ በጣም ምርጥ ነው ዋው ጤናማ እና የማይሰለች አሰራር ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አሜን እህቴ ❤️🙏
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውው በጣም ቆንጆ ኡሱራር ነው ያሳዬሽ እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አሜን እህቴ ❤️🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 11 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሙልዬ ቆንጆ የሆነ የሚጣፍጥ እሩዝ በተፈጨ ስጋ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እናመሰግናል
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ❤️🙏
@ኡሙማሂርtube
@ኡሙማሂርtube 11 ай бұрын
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ቸርቾች ነበሩኝ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
12:01
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 3,3 М.
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 420 М.
5 Powerful Ingredients to Grow your Hair Faster/Longer/Thicker & Healthier
3:50
Adama Danjuma (A.D. Daniels)
Рет қаралды 15