ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ|etv

  Рет қаралды 122,379

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 4 жыл бұрын
ድል እና ክብር ለጀገናው መከላከያችን ! we Are Proud Of You
@ቢንትባባወሎ
@ቢንትባባወሎ 4 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ስራዊት
@senda9782
@senda9782 4 жыл бұрын
እብዶቹ ጡት ነካሾች መያዛቸው ተገቢ ቢሆንም ፉከራዉና ቀረርቶዉ ግን ለሰማኒያ አመት አዛዉንቶች አይመጥንም
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
እኔ ግን ልቤ ተሰበረ አምላኬ ሆይ ፥ ከውድቀት አድነን ። በሰው አንሳለቅ ወገኖቼ ! ዝም ነው የሚባለው 😭 ዝም እንበል 😭 በተለይ እኛ ክርስትያኖች የጠቢቡ ሰሎሞንን ጸሎት ልብ ልንል ይገባል። መጽሐፈ ዜና መዋልዕ ካልዕ 2 ምዕራፍ 6 ፤ 36_38 ሰው ሆኖ የማይበድል የለምና ...... ብሎ ይጀምራል ቃሉ እናም በህግ ተይዘው በጭንቅ ያሉ ሰዎች ላይ ከመሳቅ ፣ ከመሳለቅ፣ እንኳን እንኳን ከማለት እንታቀብ ። ዝም እንበል ክፉ ቃል አይውጣን ።ወገኖቼ ይልቁንም አድንነን እያልን ፈጣሪን እንማጸን።
@ga3775
@ga3775 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ አቦይ ስብሀት ን ሳይ አዘንኩ ይሄ ሁሉ ጥበብ ከማንስ ነው ዶር አብይ ይቅርታ እንዳደረገላቸው ቢቀበሉ ኖሮ እንዴት ያለ ህይወት ይኖሩ ነበር ጌታ ይቅር ይበላቸው
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚያምን ሰው ነኝ ።ግን እኮ ያን ን ሁሉ ሕዝብ አሳርደው ።ያሳረዱትን የሴት ጡት ያስቆረጡትን ሁሉ።ስታስቢው ።ያንገበግብሻል ያቃጥልሻል።እነሱ ሲያዙ ።ስው የሚደሰተው ።ወዶኮ አይደለም ።ለማንምንም ሰው ክፉ ነገር እልመኝም።እግዚአብሔር ነው ፈራጅ።ነገር ግን ከፈፀሙት በደል አንፃር ነው።መዝረፋቸው የአገር ንብረት ሊተካ ይችላል።ከሰራን ነገር ግን የሰውን ልጅ እንደዚያ ሲያሰቃዮ።ያማል በጣም ያማል።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
@@yeneamlak2004 ነው ግን በሰው እጅ እንደመውደቅ ተላልፎ እንደመሰጠት አሰቃቂ ነገር የለም ። እናም ይሄን ሳስብ አላውቅም በውስጤ የተሰማኝ ስሜት ልገልጸው አልችልም ። ወላጅ አባቴ ቢሆንስ የሚል ስሜትም በውስጤ ተፈጠረ ብቻ አምላኬ ሆይ ፥ በሰው እጅ ተላልፎ ከመሰጠት አድነኝ ፣ በወደቀ ሰው ላይም ከመሳቅ ከመሳለቅ አንደበቴን ግራው ብዬ ነው ያልኩትና ያለቀስኩት😭 ። በዚያ ላይ አቦይ ስብሃትን በእንዲህ አይነት ገጽታ ጉስቁል ብለው ሳይ የተሰማኝን ስሜት ለመግለጽ ቃላት የለኝም 😭 ። የእግዚአብሔርን ቃል ትንሽም ቢሆን አውቃለሁ። እናም ለወገኖቼም የምለው ይሄን እያዬን በጭንቅ በተያዘ ሰው ላይ ከመሳለቅ እንድንታቀብ ፣ እግዚአብሔርን እንድፈራ ፣ ነው ምክሬ። ፈጣሪም እንኳን እንዳደረጉብኝ አደርጋለሁ አትበል ይላል ። እግዚአብሔር ግን ሁሉንም በጊዜ እራሱ ያሳያል ። ስለሆነም ከእኛ የሚጠበቀው ከዚህ በኋላ ለአገራችን ሰላምና መረጋጋትን እንዲያድለን ከክፉ ሁሉ እንዲጠብቀን አስቀድመን ወደ እርሱ መጸለይ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ። አምላክ ፈጥኖ ይድረስልን ለአገራችንና ለሕዝባችን ምህረቱን ይላክልን እህቴ 🙏
@ጃኖጀግኒት
@ጃኖጀግኒት 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔ እንዲህ ሆነው ሳያቸው ያሁሉ ጥላቻዬ ጠፍቶ በጣም አሳዘኑኝ በእውነት
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 4 жыл бұрын
ልቤ ቢያዝንም ሰራዊቱን እቅም ና ጉልበት የሰጠ እግዝእብሄር ስሙ ይባረክ
@rahe698
@rahe698 4 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን በእነዚህ እጅ ያልጣላን አምላክ ይመስገን""""
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 4 жыл бұрын
የእጃቸውን እእንዲያገኙ የረዳን አምላክ ይመስገን። መከላከያ ሰራዊታችን ኩራታችን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ዘረኞቺ ከስባሀት እንማር አይጠቅመንም
@hermelawesone1461
@hermelawesone1461 4 жыл бұрын
በሠላም ስትለመኑ እቢ ብላችሁ መጨረሻችሁ ቅለት ሆነ እናተ ከህግ በታች እንጅ ከህግ በላይ አይደላችሁም ሁሉ ም ነገር ከንቱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
ድሮ አያቴ ትግሬ ዉርደት ክብሩ ነው ትለኝ ነበር ። በአይን ተመልክቼ መሰከርኩኝ።
@kidestababo8115
@kidestababo8115 4 жыл бұрын
አቦይ ስባት አሳዘነኝ ጌታን
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 4 жыл бұрын
This is a huge lesson for those who have heart and mind. No one is above the law of the land.
@sofyasaeed6992
@sofyasaeed6992 4 жыл бұрын
ስራውይት ጀግና እራሱን አሳልፎ ሀገርን ጠባቂ ክብር ለሰራውይታችን
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 4 жыл бұрын
HEARTBREAKING 😭 Who ever thought that we would see this’s going to happen when they’re on power? God is love ❤️ He is also a God of JUDGEMENT! My wish and prayers for them is to come to know the love of JESUS and repent their sins🙏 God is a MERCIFUL GOD! Every morning His MERCY ARE NEW! Lamentations 3:23
@AbelChakaDebela
@AbelChakaDebela 4 жыл бұрын
ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤ መንፈሱን የሚያዋርድ ግን ክብርን ይቀበላል።
@tshalemkebede1876
@tshalemkebede1876 4 жыл бұрын
Viva ለኢትዮጵያ አንድነት ዜጎች፥ ሞትና ኪሳራ ለባንዳወች።
@jessus2607
@jessus2607 4 жыл бұрын
Uuuuuuffffffffff ልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንንን አሜንንንንንንንንን የኢትዮጵያ ጄግኖችና አብቾቾቾቾን እግዚአብሔር ይበርከችሁ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 4 жыл бұрын
አይይይ የሚስግኑ ደም ይፈርዳል እኝህ የሰው ዝቃጭ። ገና ገና ይቀራል በየሰፈሩ የተሰገሰጉ እባቦች አሉ ቤትን በሳት ሰውን በስለት ቅርሳ ቅርስን የሚያወድሙ። ብዙ ሴጣኖች አሉ አሁን ድል የለም። ድሉ በሀገር ኢትዮጲያ ፍፁም ሰላም ፍፁም ኮሽታ ሳይሰማ ቢሄር ቢሄረሰብ በሰላም ወቶ በሰላም ሲመለስ ብቻ ነው ድል እና ፉከራ ።
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
የጭራቆች ፍፃሜ ተቃርቧል። የንፁሃን ደም ይፋረዳችሁ!
@komkom9587
@komkom9587 4 жыл бұрын
እንዲህ ከመዋረ ፈጣሪ ይጠብቀን
@selamawittato4773
@selamawittato4773 4 жыл бұрын
Oh God this a big listen for all of us .
@bahunegn
@bahunegn 4 жыл бұрын
እግዚየር ለሁሉም መንገድ ኣለው። ትዕቢተኛውን ልበ‐ደንዳና ያደርጋል፣ በልቡም እብሪተኛና በዘረፈው ሃብትና ንብረት እንዲታበይ ያደርጋል። ልባቸውንና ኣሰተሳሰባቸውን ከህዝብ ያርቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ታጋሽና ብልህ ነው። ቀን እራሱ ፍርድን ይዞ ከተፍ እንደሚል ጠንቅቆ ያውቃል።
@asnakechteklu8710
@asnakechteklu8710 4 жыл бұрын
God is Good
@goitommr9372
@goitommr9372 4 жыл бұрын
Antem tgebataleh balegiziea hulum gizea alew
@ወዲኤርትራዊ
@ወዲኤርትራዊ 4 жыл бұрын
I'm so happy 🇪🇷🇪🇹
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 4 жыл бұрын
እኩይ ሃገር እጥፊዎች እንኩዋን ዋና ከተማችን ተጠፍራችሁልህግ እንደናንተ ውሾች እስረኛን አንገርፍም አናሰቃይም በህግና በህግ የዘረፋችሁትን የሃገር ሃብት እንድትመልሱና ለህጋዊ ፍርድ እንድትቀርቡ ብቻ ነው እንኩዋን ለፍርድ መዲና ውድ ያቆሸሻችሁት አዲስ አበባ ደረሳችሁ ያቆሸሻችሁትን ቤተ መንግሥትና አዲስ አበባችንንም ዓብያችን እያስዋባት ነው ባጭር ግዜ ተጠፍራችሁ እንድታይዋትም ይደረግ ይሆናል ታታታ ዳግም ላያንሰራራ ጁንታው ተመታታታታ የድል ደስታ !!!!!!!!!!!
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
A lesson for all mankind, A devil always takes back his gift
@ጋልሽረአንዳስላሴ
@ጋልሽረአንዳስላሴ 4 жыл бұрын
aboy sbahat malet yetigiray abat new min biye lgilexewi tenkara tegay new enam tarukun lewetat tigray astelalfewal slezi aboy sbahet bitiyzu buzu sbahat afirtewal 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💪💪💪💪💪💪💪💪💪Tigray adey nkidmit🇻🇳💪💪
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 4 жыл бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹 💪💪💪💪💪
@meskeremyilma8423
@meskeremyilma8423 4 жыл бұрын
ሰው ከንቱ ነው ትእቢት መጥፎ ነው ምንም አረመኔዎች ቢሆኑም እንደዚህ ሆነው ሳያቸው ግን አዘንኩኝ
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 4 жыл бұрын
እኔ ግን ተደሰትኩ
@AkalMAMO
@AkalMAMO 4 жыл бұрын
45 ኣመት በሀገራችንና ልጆችዋ ላይ ያደረሱት ግፍና ክህደት ለጊዜው ይቆይና ትቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ ላደረሱት ጥቃትና በታሪክ ተወዳዳሪ የሌለው ክህደት በሞት ሊቀጡ ይገባል
@abelabebe3117
@abelabebe3117 4 жыл бұрын
የዘረፈውን:ብር:ሶፋ:ላይ:ተኝቶ:ከመብላት:በረሃ:ለበረሃ:ይሽሎከለካል:አልጠግባይ።
@KZ.7160
@KZ.7160 4 жыл бұрын
2:40 ‎እነዚ ሰዎች በትክክል ወንጀለኞች ናቸው ብዬ ማምን ሰው ነኝ TPLF ን መቸም ደግፌ አላውቅም በትክክል መወገድ ያለበት ድርጅት ነው ፡፡ በወንጀለኛነት የተያዙት ሁሉ በሚገባ ለፍርድ መቅረብም አለባቸው ነው ምለው ማልደግፈው እና ማይመቸኝ ምንድነው ተራው ወታደር ስልኩን እያወጣ ቪድዮ ሚያነሳው ??? ስራ ላይ አደል እንዴ ያሉት!! Be professional act like professional!!! what you are doing is wrong.
@sselugoyasin7465
@sselugoyasin7465 4 жыл бұрын
Aman Ethiopia GOVERMENTE POLTICES leader GOD
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጣችሁ ሰው እንዴት በሰላም ማለፍ ሲገባው በሽበት ደም ያፍሳል እግዚአብሔር ይቅጣችሁ የንጡሀን ደም
@user-up1zy3ms3o
@user-up1zy3ms3o 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ናፍቋቸው ነበር ከዛም ቂሊጦ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
ውይ አምላኬ የጋሽ ስባሀት እንዲ ሆኖ መታየት ደስታዬን አጠፋው አዛውንት እንዲ ሲንገላታ ማየት ልብ ይሰብራል ይህ እንዲሆን ያደረጉት በገዛ እጃቸው ቢሆንም
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
Revenge is for God ,God is almighty Long live Ethiopian people,Defense and our prime ministers dr abye God bless you!!!!
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 4 жыл бұрын
ከአቦይ በስተቀር ሁሉም የፀፀት ፊት የላቸውም ይቅር ብያለሁ ይቅር ይበላችሁ
@neimacool6507
@neimacool6507 4 жыл бұрын
በመከላከያችን ኮራን
@gattewteferi7477
@gattewteferi7477 4 жыл бұрын
በ1983 የኢትዯጵያን ጦር ያንገላቱት ዛሬ በርህራሄ የያዘዉ ጦር ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ያለውና ጀግና ነው : ጀግና ሰው አክባር ነው: ፈሪ ግን ሰው ያዋርዳል ያንገላታልም::
@fghh5572
@fghh5572 4 жыл бұрын
እነዚን ጫጩቶች ለመያዝ ነው እሂ ሁሉ ጦርነት በምን አቅማቸው ነው ገደል ውስጥ የገቡት ሲያሳዝኑ አሁንም ፈጣሪ የንሰሀ እድል ሰጥቷቸዋል
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበ-ቈ5ዘ
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበ-ቈ5ዘ 4 жыл бұрын
ክክክክክ ትናንት ሽማግሌ ነው አገር መምራት አይችልብ ብላቹ ያለ ጡረታ የወረደ ጅግና የ 90 አመት ሽማግሌ አሁን አንድ ጁንቴ ይዘናል ብትሉ አታፍሩም ውይ ተያዘ ተማረከ የሚባል እኮ ወጣት ስታገል የተገኘ እንጂ ቡና እየጠጣ የተገኘ ሽማግለ ማርከን ሳይሆን በገቸን የቡዙ ሰራዊት ሞት በ ጁንታ የተገደሉ ለማሃይም የኔ ደጋፊዎች ለመረጋጋት ብለን ያዝናቸው ብትሉ ዬሻላል ነበር ደሞ ጅግናው ስብሓት ነጋ እንጋን በደርግ በወጣትነቱ በበረሃ ያልተማረከ እንጂ አሁን አባታቹሁን ወደዝምባቤ አስፈረጥጦ ደርግ አባርሮ ለኛ የወለደ ጅግና ነው አይደለም ማምረክ ብትገድልበትም ለሱ ክብር ነው ምግንያቱ ከወጣትነቱ እስከ በሁለት አመት በፊት በህዝቡ የቆየ ነው ለህዝቡ የነረ ነው እንካን በወጣትነቱ አልተማረከ እንጂ አሁንማ ሽማግለ እኮነው ተማርኮ ሳይሆን ቡና እየጠጣ ነው የወሰዱኩማቸው😂😂😂ስታስቁ
@Sol-Godelias
@Sol-Godelias 4 жыл бұрын
እናመሰግናችዋለን መከላከያ ሰራዊት የድሃ ደም እና እንባ ፈሶ አልቀረም
@ykka7330
@ykka7330 4 жыл бұрын
Sibhat should get a welcome torcher in kilinto today .
@wab4425
@wab4425 4 жыл бұрын
ወይ ቅሌት! ምን አለበት በግዜ እጅ ብትሰጡ ኖሮ!
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
የጌታችን የመድኃንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቁን የምያሳይ በዓል ነው ወይስ የባድራ ቀን ነው፡፡ ክርስቲና ድንበር/ባንድራ/ዜግነት አለው ወይ ይህ ጥያቄ ለአማራው-ኦርቶዶክስ ነው
@fatumamohammed6081
@fatumamohammed6081 4 жыл бұрын
Ellelelele. . . Dele lhagere hezebe
@aminaa1156
@aminaa1156 4 жыл бұрын
❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 4 жыл бұрын
እናተ ቆሻሻወች ምን ይመስላሉ ንሰሀ በመግባት ፈንታ የአማራ ልጅች በላችሁ አህ ፈጣሪ ይፈርዳል
@asteraster6000
@asteraster6000 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@saeedSaeed-fk1xg
@saeedSaeed-fk1xg 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
እያጋዘው መጣ😂ጁንታው እንግድህ ምን ይብቃ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ
@mohamedahmedasia1895
@mohamedahmedasia1895 4 жыл бұрын
👍👍👍
@fanelkidanemarime9437
@fanelkidanemarime9437 4 жыл бұрын
ክክክክ,እነ,ስብሃት,ግዳጅ,ጨርሶ,ነው,ብቻ,ጠብቁ,ኣትቸኩሉ
@beyenearaya5617
@beyenearaya5617 4 жыл бұрын
A great success for all of whom we fought Weyanes,and a dual Death of Weyane.They created it themselves,A nice Kharma.They deserved it.
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 4 жыл бұрын
በየነ ውዳቅ ሻዕብያ ኣሁን ተባባሪ ብትሆን ነጌ ጊዜህን ጠብቅ ዝንብብብ
@shamesonaja3407
@shamesonaja3407 4 жыл бұрын
የተቀሩት እንዳያ መልጡ
@fogeralule6098
@fogeralule6098 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ቀውሰዋል
@alexaa5478
@alexaa5478 4 жыл бұрын
ከአምሳ ሺ በላይ የኢትዮጵያን ወታደሮች የገደሉ ናቸው ምክንያቱ ወታደሮች ናቸው እንጂ የደርግ ወታደሮች አይደለም የሕዝብ ጠበቄ ና ሕዝበ የሚጠብቁ የኢትዮጵያ ወድ ልጆዎቻዎ ነበሩ ለአገራችን ሰሊ ሉ የሞቱላት ሰለዚህ የተያዘው በሙሉ ና ወያኔ የኢትዮጵያ ወታደሮች ደሞ ይፉርዳቸ አመሰግናለሁ ።
@ykka7330
@ykka7330 4 жыл бұрын
In the very near future Shimels Abdisa and Adisu Araga will follow the same path.
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 4 жыл бұрын
እንደናተ ሰራ የኢትዮጵያ ህዝብ አልቆ ነበር እግዚአብሔር ግፋቹ በዛ አለ ይህንን አሳየን
@annasmith3778
@annasmith3778 4 жыл бұрын
My god 😳😳😳😳😳
@liligebre4043
@liligebre4043 4 жыл бұрын
ከከከከከከ በጭንቀት ነው ነጭ በነጭ የሆነው ማፈራ ደሞ ይስቃል ሆዳም
@rahe698
@rahe698 4 жыл бұрын
ይሄ ሽንታም ብስብስ ጥርሱን አራግፎ በኪሱ ነበር መጨመር
@lololoolo3434
@lololoolo3434 4 жыл бұрын
Be good people
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 4 жыл бұрын
Abet werdet
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 жыл бұрын
❤❤❤
@henity2
@henity2 4 жыл бұрын
Wey mealty ale gash nega! Sew wedefetariw neseha gebeto bemikirebebet seat mefenedat bemisekinoch ena benethuhan dem mekeled? Hulum ye ejun eyagwghe new. Lenesu gin weredet new!!! Bezih agatami junetawen eneji nethuh ethiopiawi tegerawayen malete gin ayedelem. Lelochum baleseletanat kezi tamari. Dr Abiy ye ETHIOPIA yekuret ken lijo new eggam kesugar nen.
@nmnhn9155
@nmnhn9155 4 жыл бұрын
ሣዳሙሤንን አሥታወሠኝ
@ወዲኤርትራዊ
@ወዲኤርትራዊ 4 жыл бұрын
እዋይ ፍከራ በዚሁ ኣበይ ዳኣ ኣሎ እዚ ኩሉ ፈከራ 🤣🤣🤣🇪🇷🇪🇹😘
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 4 жыл бұрын
ሻዕብያ ቆንዳፍ ምስ ደረጊ ወታደር ኮንካ ትሰርቅን ትወርርን ጊዜካ ጠብቅ ዱሁል ነውረኛ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
😂😂
@ወዲኤርትራዊ
@ወዲኤርትራዊ 4 жыл бұрын
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 kkkkkkkk ati abe barentu as rekumna ke resiakumo masreja alena nskume gene yeblekumen kabey ketmxua zeysereknakume kkkkk
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 4 жыл бұрын
💪💪💪💪💪💛💚❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 4 жыл бұрын
Min Eyasebe yihun. Ay kuc bilo bebela asazenugn😢🇪🇹
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 4 жыл бұрын
💛💚❤
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 4 жыл бұрын
Betam yasazinalu😭 inegnin shimagilewoch sebsibo maser midinawu tikimu yachi hager mache nw tiru saw kena Asabi Ariko yemiyasib be timkit sayhon le hzbu yeminor meri yeminorat
@karma3681
@karma3681 4 жыл бұрын
በሰፈሩት መሰፈር አይቀርም
@teofjh7107
@teofjh7107 4 жыл бұрын
ALL of them one family member ?
@elenamassae1027
@elenamassae1027 4 жыл бұрын
WEL CAME GUNTA! SIOL WEDE GENET! YXEGAB MECERESH AMROBACHEWAL!!!!!!! ISHOOOOO!
@hfgkhfhkhg5911
@hfgkhfhkhg5911 4 жыл бұрын
እንዴት ሰውየሆነሰው ባይማር እንክዋን እድሜ ትምህርት ቤት ነው ከእንስሳ አንስው የተገኙ እኝህ ምንእንበላችው።
@rahe698
@rahe698 4 жыл бұрын
እድሜ ዘልዛላ ነዋ ሌላምን ይባላል
@solomonmosazghi9980
@solomonmosazghi9980 4 жыл бұрын
You handed Aboy Sibhat (Woldeselassie) Nega over to Eritrea in November 2020 and brought him back from an Eritrean prison in January 2021.
@alemsaham638
@alemsaham638 4 жыл бұрын
እፍ
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 жыл бұрын
Good News shame on them
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz 4 жыл бұрын
Mermari behone
@birkeedajura8967
@birkeedajura8967 4 жыл бұрын
ሠው በሰፈረው ቁና ይሰፈርለታል ግን አሳዘኑኝ ሽማግሌው
@Antenehb44
@Antenehb44 4 жыл бұрын
ጣቂው ውስጥ ዘነዘና ጨምሩበት Eye for an eye
@ewnetashenafi791
@ewnetashenafi791 4 жыл бұрын
Aybalm
@ጃኖጀግኒት
@ጃኖጀግኒት 4 жыл бұрын
አይባልም
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Enate gebochi yenesu dem yefaredachiw Afer belu 😡
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 4 жыл бұрын
እልል ማለት ነው፡፡ ፍትህ ሲፈጸም ማየት እንዴት ያረካል፡፡
@ruthberhanu3465
@ruthberhanu3465 4 жыл бұрын
kkkkk 😁😁😁😂😂
@efratamelkea9443
@efratamelkea9443 4 жыл бұрын
m.kzbin.info/door/iD5FaPZT-OL-_yQhfeT7cg Nu besewu desta abiren enideset
@mmasrouhi
@mmasrouhi 4 жыл бұрын
The land it's for God andd poeple can shear it and live toghether without ethnicity or race . Ethiopia for Ethiopian one flag .any tigrayan oromo.amara..can live anywhere anyplace in the north or South .shear the love and remove the ethnicity if u want country prosperity. Look big countries. USA. India. More than 300 ethnicity and different religion. But only one flag. Any indien can live anywhere anyplace can travel to north or south
@sselugoyasin7465
@sselugoyasin7465 4 жыл бұрын
JOITWE ERITERA OR TPLF CHICKE ERITERA PEOPLES OR ERITERA OR TIGRAY ASK JUDEMENTE COURT AND SO ON
@yeshetu9210
@yeshetu9210 4 жыл бұрын
Waw it's wonderful 🤣
@ysgirmay4722
@ysgirmay4722 4 жыл бұрын
አትደናገጡ እነኝህ እዲሜቸው የጨረሹ ጀጉኖች ናቸው ፡ እኛ ጀግኖች እንደምንቀጥልበት እወቁ ፡ ትግራይ ሃገር ነች ።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 4 жыл бұрын
ስማ ጅንታው አወ የሌባ እና የውሽት የስይጣን ስራ ጀግነት መጨረሻው ውጤቱ ይህ ነው
@ysgirmay4722
@ysgirmay4722 4 жыл бұрын
@@tirunashwosene3535 የደብተራ የጠንቃይ የምታተኛ በዳ መለት አማራ የምባል ፍጥረት ነው፡ ጊዜ ተቃርበዋል የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው ሱዳንና ትግራይ መሬታችን የምናስመልስበት ጊዜ ነው
@cvf5013
@cvf5013 4 жыл бұрын
ሲያምርህይቀራልጁንታካሁንበኃላእንኳንአትማሩም
@cvf5013
@cvf5013 4 жыл бұрын
ትግራይክልልእንጅሀገርአይደለችምእወቅ
@cvf5013
@cvf5013 4 жыл бұрын
@@ysgirmay4722 አንችንያጥፋሽአማራገናይበዛልለማኝየለማኝልጅአማራባበላእጁንተነከሰወሎልመናይመጡነበርያንችዘመዶች
@sofiahazen6207
@sofiahazen6207 4 жыл бұрын
Ellllllllll
@yosephailu2706
@yosephailu2706 4 жыл бұрын
Sebhat jegna.torenetu ketelual.r.i.p mekelakeya and etv.and zerenga hezb.del le tegray hezb.!!!!!!!!!!!!abiy junta geday mengest.
@blentube1484
@blentube1484 4 жыл бұрын
Aye yene amlak yedigl lij hule tigermegnaleh
@sintayehugashu7248
@sintayehugashu7248 4 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 4 жыл бұрын
ውርደት ይሻላል?
@hayelomabraha9189
@hayelomabraha9189 4 жыл бұрын
Tigray will prevail.
@MegaTsigereda
@MegaTsigereda 4 жыл бұрын
100%‼️
@fsumamro2770
@fsumamro2770 4 жыл бұрын
kla sq belu wedi 90 amet hizkumus seb hzna tblu tedengtsu
@maharenagebreslasie5596
@maharenagebreslasie5596 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ehen yelebesut lbs rasu metarat alebet ke geberew yetezerefe sayhon ay kerm .
@wakeupbg1896
@wakeupbg1896 4 жыл бұрын
I think the government needs to expand Kilinto Prison as the surge continues to grow 😏😏😏😏
@afrofreedommediaafm7329
@afrofreedommediaafm7329 4 жыл бұрын
ወረኛ!ኢትዮጵያ ራሷ በወንጀል ተጸንሳ፣በወንጀሎች ተወልዳ እና በወንጀሎች ተጠብቃ የቆየችው ኢምፓየር መሞት፣ መበታተን ወይም በአስቸኳይ መፍረስ ይገባታል!የፈለጋችሁትን በሉ ዋናው ቁምነገር ኢትዮጵያ የተባለው ኦሮምያ ላይ የተጠመጠመው ዘንዶ መሞቱ እና መበተኑ በራሱ አንድ ስኬት ነው።ባይሆን ነፈጠኞቹ ለቀብሯ ተዘጋጁ!
@rahe698
@rahe698 4 жыл бұрын
ግም ለግም አብረህ አዝግም
@afrofreedommediaafm7329
@afrofreedommediaafm7329 4 жыл бұрын
@@rahe698 your words are typical of the Habesha behavior- you tend to try cover up your ignorance in dehumanizing others as you don't sound to be capable of debating ideas with evidence. My point was not personal at all. I indicated, based on tangible evidences, that Ethiopia is a criminal entity as an empire and there are plenty of evidence to substantiate this. Ethiopia participated in the process of the Scramble for Africa by collaborating with the European colonial establishments. You, however, resorted to insults and ferocious dehumanization targeting me as a person instead of debating ideas with idea. This makes you a typical example of the Abyssinians ways of getting things done. Thus, I am neither surprised nor offended by your filthy and sticky remarks!
@rahwah3078
@rahwah3078 4 жыл бұрын
ዉሽታሞች ውሸት አልበቃም አላቹ አህያዋች ክክክ ብዕልግና መቸም ቢሆን ትግራይ አይመራትም ሰብሃት ነጋ ያሳደገህ እንዲህ አፍህን ሞልተህ አታውራ አህያ
@tsehayeyihdego6912
@tsehayeyihdego6912 4 жыл бұрын
ብቓ ሽማግሊ ስውይ ይዞ ድል eny ways donkeys tigray is free country
@lgduln7645
@lgduln7645 4 жыл бұрын
ዉሽት ነዉ
@natalies2474
@natalies2474 4 жыл бұрын
ምኑ
@helenaki18
@helenaki18 4 жыл бұрын
🤣🤣
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
😂😂
@ምቅናይኩሉንምራኣይ
@ምቅናይኩሉንምራኣይ 4 жыл бұрын
ውሸት👎👎👎
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
ምኑ ?😂😂😂😂😂😂😂
@adfgdg8310
@adfgdg8310 4 жыл бұрын
አላልሺም ዉሸት አይንሺ አያይም
@dhdjjd6012
@dhdjjd6012 4 жыл бұрын
.ውሸትነውባይንእየታየአለቅላቂ
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
ወዲ ጁንታ ታዳ ይሄ የምናየው ዶ/ር አብይ ነውዴ😂😂😂
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН