KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
//20-30//አሁን ሚስት አግባ እየተባልኩ ነው...''😂ዶክተርና ፓይለቱ አስደናቂ ወጣት |20-30|
18:01
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
''ሰው በቁሙ ተቃጥሎ ሲገደል አይቻለሁ... አንዳንድ ባለስልጣናት በእድሜዬ ምክንያት ይንቁኛል'' ከጎዳና ተዳዳሪነት እስከ ዲፕሎማትነት//20-30//
Рет қаралды 83,525
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 458
@bethlehemnigussie1967
2 ай бұрын
ምድረ TikTokር ከምታቀርቡ እንደዚ አይነት ጀግና ይበቃል🎉❤ ጀግና ቸሬ❤
@Hiyab-Sabawit
2 ай бұрын
ቸሩየ ጅግና ሓወይ ንኮርዐልኻ ኢና 🥹✊🏿
@yishakabrham5002
2 ай бұрын
ምድረ ደንቆሮ ቲክቶከር ከመጋበዝ እንደዚህ ጀግ ና ሰው መጋበዛችሁ በጣም ደስ ይላል
@SelamKnfe
2 ай бұрын
ቸሪነት ጅግና ሓውና ንኮሪዓልካ እና ኣምበሳ ከማካ ዝበሉ የብዘሐልና❤❤❤
@areki7
2 ай бұрын
እሰይ ዝሓወይ ከብ ኩፉኡ ኩሉ ፈጣረ መንገድካ ይምረሓኻ ከማካ ይብዛሓ😍😍😍😍
@Tztayoutuber
2 ай бұрын
ቸሩየ ለባም መስተውዓሊይ ካማኻ ኑቑሕ ትግራዋይ የረእኹን ወላዲተ ኣምላኽ ብመንገድካ ኩሉ ትቕደመልካ ኣብቲይ ትደልዮ ሕልሚይ የብፅሕካ🥰
@samiraseed1131
2 ай бұрын
ይሄን ጀግና ነበር ሀገር መሪ ማድረግ አሏህ ይጠብቅህ
@GhhGhj-k2s
2 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ሁሉንምነገርነው አሟልቶ የሰጠህ ትልቁነገር ደግሞ አገር ወዳድነትህን ሳላደቅ አላልፍም
@HftFsr4
2 ай бұрын
ኣሁንም ያደርግዋል ፈጣሪ ሁሉ በእጁ ነው❤❤❤❤❤
@beyenekebede5251
2 ай бұрын
የገረመኝ ግን በጎዳና ሲንከራተት የነበረ ልጅ ሀገሬ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን ሀገሬን ማገልገል እፈልጋለሁ እዚህም የምመላለሰው ለዛ ነው አባባሉ በጣም ትልቅነት ነውና ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ኮራሁብህ
@meazabeyene8485
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@firesara331
2 ай бұрын
@@meazabeyene8485 አያስቅም ደነዝ
@firesara331
2 ай бұрын
በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው
@eyobtakele3919
2 ай бұрын
Mndnew hagere mn aregech 🤔🤔🤔
@lemlem1974
2 ай бұрын
ቸርየ ማስተዋሻ አለን ለሕዝባችን ድምፅ ልናስማ ኒዯርክ የተነሳነው ፎቶዎች አለነ ከብዙሁ ተጋሩ ሁነን ቸርየ ጀግና ትግራዋ ኢትዮጵያውያዌ ኑርልን
@ሚሚተካ
2 ай бұрын
ደሰ የሚል አገላለፁ
@احمدحسين-ت1ط1ت
2 ай бұрын
ዕድመን ጥዕና ይሃብካ ጀግና ሓዉና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dfggdt9728
2 ай бұрын
ጅግና ትግራዋይ መሪር
@ሚሚተካ
2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆኑ ነው የሚያምነው እናንተ እኮ ደበደባቹሁት እኮ የናንተ ካድሬ ማኦዛ የምትባለው ኢትዮጵያዊ መሆኑ ይኮራል ወደ ዘረኝነት አይመለሰበትም
@WwAa-bh9ov
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዬጲዊ ሰለሆክልኝ ደሰ ብሎኛ ሀገራችን ሀዘን መከራላይነች ግን እደዚ ተሰፋ የሚሆንልጅ ሲኖር ደም ትፅናናለች
@yikebertadesse2178
2 ай бұрын
እድል አደለም እግዚአብሔር ነው በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድም ወዳጄ❤😊
@هديههديه-م2ز
2 ай бұрын
ቸርነት ጀግና በርታ ወደፊት ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች
@EnateHiwete-hy8io
2 ай бұрын
16:22 🔥 ጀግና ነህ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልህ
@fasikasisay7300
2 ай бұрын
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ የሚገለግላትን አትወድም ራስክን ጠብቅ ወንድማችን
@NN-kq8ty
2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ አላህ ይጠብቅህ
@MahletGreziherabay
2 ай бұрын
ቸሬ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ኣለበት የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤
@MunaKadir-fo1ds
2 ай бұрын
😂😂😂
@BettyLove-zo9zh
2 ай бұрын
@@MahletGreziherabay ay yetgray mehon new emnfelgew etppyo demo manat
@AlulaHilamichael
2 ай бұрын
ምክትሉ ደሞ እኔ የምትሉ ❤️❤️❤️❤️
@hurthailueto7355
2 ай бұрын
Tigrawey❤❤❤😂
@hadismis6573
2 ай бұрын
@@BettyLove-zo9zhአባት አልባ እበት
@birtukanmekonnen3326
2 ай бұрын
በጣም ደሶ የምትል ትልቅ ራዕይ ያለህ አስተዋይ እንዳን ዐይነት ልጆች ለአገራችን ያብዛልን
@nebutube19
2 ай бұрын
ቸሪየ ጀግና እግዚአብሔር ዝሓስብካዮ የሳከዐልካ ወዲ ዓደይ❤
@K.T-m4r
2 ай бұрын
እግዚያብሄር የልብህን መሻትሁሉ ይፈፅምልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@selam-443
2 ай бұрын
ቸሩዬ እግዛብሄር ይጠብቅህ አንተ ልዩ ነህ ብዙ ደረጃ እምትድርስ ነህ ግን ያቺ አገርና ህዝብ እሚሆናቸውን አታቅም ትበላልች እና መጠንቀቁ አይከፋም በተለይ ለትግራዋይ ያላቸው ጥላቻ ማንም አይገልፀውም ምንም ብታረግ ምንም ብትል አይወዱሁም አይፈልጉሁም ሊያጠፉህ ነው ላይ ታች እሚሉት እና መጠንቀቁ አይከፋች ይቺ አገርና ህዝብ አደገኛ ነው
@makitube-m3x
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ የኢትዮጵያ ህዝብ አስመሳይ ክፉ ነዉ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ያላቸዉ ጥላቻ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
2 ай бұрын
ቸርነት የወደፊት የኢትዮጵያ መሪ❤❤❤❤
@SalamS-lv6jc
2 ай бұрын
ቸርነትየ ጀግናው የትግራይ ልጅ አኣኮራሀን❤❤❤❤❤
@Lidu-si5kt
2 ай бұрын
እሺ ብሂርቴኛዋ
@samsamsun367
2 ай бұрын
እሺ ጨፍላቂ አሀዳዊት ምነው አውረገረገሽ @@Lidu-si5kt
@Lidu-si5kt
2 ай бұрын
@@samsamsun367 🤪🤪😝😝😝😝
@selam-443
2 ай бұрын
💯✅👌🙏 የትግራይ እንቆችን በዛ ብጭፍጨፋ ግዜ መቼም እልረሳውም ይሄ ጀግና ትግራዋይ ዝወደይ አብአብይ ቦታ ክበፅህ ምኞቴ ነው❤❤❤
@samsamsun367
2 ай бұрын
@@Lidu-si5kt 😤😤😈😈😈😈
@meletsega6255
2 ай бұрын
በጣም ይገርማል በእንባ ነው ያየሁት ቸርነትን በቲክቶክ ነው ያየሁት በጣም በእክብካቤ ያደገ የሀብታም ልጅ ይመስላል በጣም ቁምነገር ያለው ነገር ይናገራል ያስተላልፋል። ንጉስ ዳዊትን ከእረኝነት አንስቶ ንጉስ ያደረገ አምላክ አንተንም ለምድራችን መፍትሄ የምታመጣ ያድርግህ! በጣም እንወድሀለን!
@musemamilove4519
2 ай бұрын
እኔም የሃፍታም ልጅ ይመስለኝ ነበር 😢😢
@tgmak2776
2 ай бұрын
ከአይን ያውጣህ እግዛብሄር ይጠብቅህ❤
@areki7
2 ай бұрын
ፈጣረ ዕድመን ና ጤና ይስጥህ ጅግና❤❤❤❤
@makitube-m3x
Ай бұрын
ቸርነተይ የኔ እንቁ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ነብስካ ግን ሓሉ አትእመኖም
@Kiki_African_Craft_
2 ай бұрын
🗣️ እናመሰግናን ሰላኮራህን አገራችንን ከፍ ሰላረክልን በርታልን❤️❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🙏😇🔥🔥🔥🔥🔥
@TesfaayDesta
2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ቸሬ መንግስት እንዲ ኣይነት ልጆች ክብር እና እንክብካቤ ቢያደርግና ወደ መሪነት ቢያደርግልን ኣገር በፍጥነት ታድግ ነበር።
@ዳግማዊትየእናቷ
2 ай бұрын
ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ ይላል ጀግና ወጣት በርታልን
@Avextom-oz5sv
2 ай бұрын
Nothing will motivate me more than this! You are special!
@GenetNegasi-kd1so
2 ай бұрын
ወዲ ትግራይና ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habiba_habiba1
2 ай бұрын
ጀግና ወጣት አላህ ይጠብቅህ
@Ethiopianpple
2 ай бұрын
ያሠብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ድንቅ ልጅ ነህ ::እንኮራብሀለን ጀግናችን ነህ ለሁሉም አርአያ ምትሆን ልጅ ነህ🎉❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
2 ай бұрын
ቸርነት ብጣዕሚEye ልፈትወካ ናተይ ጅቡዕ ❤
@MeazaBirhanu
2 ай бұрын
ገና ዛሬ ኢትዮጵያዊ ወጣት አየሁ ሀገሩ ሳትጠቅመው ሀገሩን ለመጥቀም የመጣ /ሀገሩን የሚወድ ዛሬ ገና 20-30 እግዝአብሄር ይጠብቀው ገና ያድጋል፡፡
@ሚሚተካ
2 ай бұрын
ሀገሩን ሳትጠቅመው አይባልም
@dallasfortworthtx5373
2 ай бұрын
I'm Eritrean 🇪🇷 but proud of him ❤
@MeskeremAssefa-s9l
2 ай бұрын
@@lalaland4552don't be stupid I know you are jealousy
@MeskeremAssefa-s9l
2 ай бұрын
Don't forget that he was voice of Ethiopian and eritrean so why you are jealousy don't be negative
@bsikiros7171
Ай бұрын
ቸሪየይይ ፁሩይ ዓለም እግዚኣብሄር ሓሳበ ልቦናካ የሳከዐልካ❤❤❤
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
Ай бұрын
በዓል ብሩህ ተስፋ ጀግናዬ ናይ መፃኢ መራሒ ሀገር ኢኻ❤❤❤
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ዛሓወይ❤❤❤❤
@asnakech1destwi1
2 ай бұрын
ገና ዛሬ ጆሬዬ ደህና ነገር ሰማሁ ጀግና አተን ነበር ያገር መሪ ማድረግ ጀግና ❤❤
@FatumaHussen-t2r
2 ай бұрын
በጣም የሚመቼኝ ልጅ ቸርነት ቲክቶክ ላይ ነው እናውቀው❤
@selamselam3065
2 ай бұрын
ጀግና።። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን። ተባረክ።❤❤
@danielkiross8789
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክህ እደዚህ አይነት ልጅ ነው የምትሆነው።
@zaydZayd-t6y
2 ай бұрын
ቸርነት ጅግና የሆነ ልጅ ተስፋ ያለዉ ወጣት❤
@hetzuel
2 ай бұрын
እግዛብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ቸርነት ሐወይ
@kidanutadele921
2 ай бұрын
ንኾርዐልካ ጅግና ሓውና ንበረልና ብጥዕና
@Mikaelhalawuyey
2 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ብሩኸይ ጀግና ኢኻ❤🎉
@Sara-w1n7t
2 ай бұрын
ቸከኣይን ያዉጣህ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
2 ай бұрын
ቸርነት ሓወይ ወዲ ዓባይ ትግራይ ዕድመ ያሃበካ ኣታ ጀግና❤🙏
@Rasamabaafar
2 ай бұрын
Abay ma ass ...
@hadismis6573
2 ай бұрын
በተደጋጋሚ ለናንተ አይነቱ ጎጠኛ ደንቆሮ ሀሳብ ቦታ እንደሌለው አሳውቋችኋል... ድንቁርናችሁ ከፋ
@teshomegebremeskel4492
2 ай бұрын
ለኢት፡ያማ አይሆንም ለትግራይ እንጂ።no more ethiopia we are tegaru@@hadismis6573
@DavedSamenefkgk0
2 ай бұрын
I love you story role model for the youth from zero to hero
@AzizaRaju
2 ай бұрын
ኣላህ ይጨምርልህ ከክፍ ያድንህ❤❤❤❤
@Melsh-te8ct
2 ай бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር ከዚክ በላይ ይጨምርልክ ሀገር መሪ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤
@nike_for_lifefortnitekid8684
2 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ🎉🎉🎉
@mulutube3627
2 ай бұрын
cheriye yene marey edmena tena yestih ye tigray jigena lij ❤💛❤💛❤💛🙏🙏🙏👏👏👏
@alemkebede5848
2 ай бұрын
የሚገርም ጥንካሬ ብርታት የምርጦች ምርጥ ጀግና ነህ በርታ ቀሪ ህልም ሁሉ ይሳካልህ የሀገሬ ወጣቶች እህሳ ምን ተሰማችሁ ።
@dargiehaile
2 ай бұрын
ቸሪ እንወደሃለን እድሜና ጤናይስጥህ
@foziya9111
2 ай бұрын
ማሻአላህ የዓመቱ ምርጥ ወጣት አላህ ይጨምርልህ
@HenokGebi-we8vg
2 ай бұрын
Brilliant mind and Thanks I proud of you 😊😊❤
@baisaj2698
2 ай бұрын
ቸሩ ትኢትዮጵያ ጅግና ❤
@TihayouShimoy
2 ай бұрын
ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ ብዕድመ ንኡሽተይ ስራሑ ግን ኣዝዩ ዝገርም
@musemamilove4519
2 ай бұрын
ቼርዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤የኔ ምስኪን ለካ አስተዳደግህ እንዴት ነበረ ገና አሁን ሰማሁ 😢በጎዳና ነው ግን እግዚአብሔር ታርክ ቀያሪ ነው ተመስገን ባለ ሙሉ ኣእምሮ እናመሰግናለን ስለ ያደረከው ነገር ሁሉም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@EKR24-i1f
2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠን ፈጣሪ
@habtom2275
2 ай бұрын
ከደናቁርት መንጋ ምድረ ዘረኛ ነፃ ስትሆን ትልቅ ክብርና ተቀባይነት ታገኛለህ ❤❤❤
@SaraAa-yw4ff
2 ай бұрын
የኛ ትግራወይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce
2 ай бұрын
ቸሪይ እንዳይ ገድሉህተጠንቀቅ
@aliciazeriu1810
2 ай бұрын
የሚጠብቀው አይተኛም እስካሑንም ጠብቆታል
@alainfef176
2 ай бұрын
❤❤❤የኔ ጀግና. ማሻላህ. አላህየ. እድሜ❤ጤና❤ጥሩ የሆነውን❤ነገር❤ይስጥህ. አላህየ❤❤ከክፉ. ይጠብቅህ❤❤የኛ. ኩራት❤❤❤❤❤
@Rahma-td6er
2 ай бұрын
በጣም ጓበዝ ልጂ ነዉ ቲክቶክ ላይ አይቸዉ
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
2 ай бұрын
ዋዉ የምገርም ወጣት ነዉ ኣንበሳዉ ክበርልን
@አፍያዩቱብ
2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ማለቁ ሳላውቅ የጨረስኩት ቪድዮ😮 የበለጠ ያሳድግህ
@mlbmlb3659
2 ай бұрын
ኢትዮጵያ አንቺ ቅኔ የሆንሽ ሀገር ማህፀነ ለምለሟ ስቃይሽ አልቆ ልጆችሽ ደርሰዉ እንባሽን ሚያብሱበት ቀን ይቅረብልሽ አሜን!❤
@የባሏንግስት
2 ай бұрын
ፈታ ያለ ልጅ ዋው❤❤እድል ነው
@ziyadnegash1379
2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እንዳተ ያሉትን ወርቅ ኢትዮጵያዊ አገራችን ይብዛላ❤
@Mastuyoutube
2 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በምትሄድበት ፈጣሪ ይከተልህ❤❤❤
@EdenBerhe-hc1rp
2 ай бұрын
እግዚአብሄር የዕቢካ ይባርካ ቸሬ ሓውና ድምፂ ውፅዓት
@SolomonMehari-rf5vc
2 ай бұрын
ጀግና ወጣት ❤❤❤❤
@NetsanetGidey
2 ай бұрын
ለኔ ብቻ ነው ግን ኩቡር መለስ ዜናዊ ሆኖ ሚታየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርሊኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
Ай бұрын
የአንድ ውሃ ልጆች ናቸዋ❤
@Addisnews-iq6hc
2 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ይስጥህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
@Haregu-o6m
2 ай бұрын
Great example for these generation
@beyenekebede5251
2 ай бұрын
ዋው ጀግና ወጣት የነገ የአለም ኩራት ነህና ኮርቼብሀለሁ
@bulchamekonnen8811
2 ай бұрын
I'm sure he's next primeminister 👏👏👏
@BesufekadCenter
2 ай бұрын
ቸርነትየ የኔ አስተዋይ እንኳን ደህና መጣህ የኔ አስተዋይ ስወድህኮ አንተ እንኳን ላገርህ ለአለም ድምጽህ ነህ በርታ የኔ ጀግና እንዴት እንደማደንቅህ የልጅ አስተዋይ በርታልኝ
@merhawitmerhawit7920
2 ай бұрын
ዲግሪ😢ማስተር😮ስደተኛ 😢❤ቡዙ ነገር😮በፍላጎት 😢በጥያቄ😮የሰው ማንነት ታሪክ😮ጎዳና ተዳዳሪ😢ጎበዝ ተማሪ😢እድል ኣጋጣሚ😢23 ኣመቴ 😢ኣለማቀፍ እዘራለሁ😢ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ከባድ😢ኣቅም ችሎታ😢ፍላጎት ጥያቄ ሃሳብ እድል😮ምክንያት ኣስተሳሰብ😮❤
@HubiRuhi
2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልክ የምር ሀገሬን በማለትክ ብቻ ክበርልኝ እድሜ ከጤና ይስጥክ ጀግና ነክ
@azmeratesfay6675
2 ай бұрын
Cheri hawey hasab lbka dngl maryam tmelalka zhawey bhzbka bzuh tsairka eka ❤❤❤❤❤❤
@asliassefa3442
2 ай бұрын
ወጣት ገና ለጋ የሚገርም ነዉ ተባረክ ....ያገር መሪይ
@AranshiAssefa
2 ай бұрын
ቸሬ ቸሩ እግዚብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@AschalechDari
2 ай бұрын
God bless you more l proud of you you are very sweet and samrt❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
2 ай бұрын
እናመስግናለን ስላኮራህን❤❤🌹🌹🌹🫶🫶🫶🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@هديههديه-م2ز
2 ай бұрын
ቸርነት እንወድሃለን ተማራማሪ የፈጠራ ባለሞያዌችን ወጣቶችን አበረታታ ሚዲያላይ አውጣቸው ሌሎችም ትኩረት እንዲስጧቸው
@heuyye5507
2 ай бұрын
የሄማ እኔም ታስፋ ላድርግ ከመዳም ኩሽና አላህ አውጥቶኝ እተሻለ ቦታ እንደሚኖር ያርብ 😢
@RayaRayuma-v9p
2 ай бұрын
እንኳዕ ዳሕና መፃእኻ አታ ጀግና ❤❤❤❤
@gimihaile354
Ай бұрын
መልስህ በጣም ሚገርም ነው በጣም አዋቂ ነህ ማርያምን
@Tube-nx9lr
2 ай бұрын
ጅግና💪💪💪❤❤❤
@zebebaredu7826
2 ай бұрын
በጣም ጀግና ነክ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ
@wesendemiw3649
2 ай бұрын
መልካም አስተሳስብ ስላለህ ፈጠር ይመስገን
@Mimisyum2813
2 ай бұрын
ቸር ለባም ጀግና ሓውና 🥰🥰🥰🥰
@Tsgehaylay-ns8pv
2 ай бұрын
አግዝኣብሄር ምሳኻ ይኹን 🥰🥰🥰
@tigistalemu1256
2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ጀግና ልጅ ነው ቸሬ በጣም ጎበዝ በዚህ ሁሉ ፈተና ውሰጥ አልፈህ ሃገር ለማሰጠራት መብቃት እጅግ የሚገርም ነው በረታ የኔ ጀግና የበለጠ እወቀቱን አብዝቶ ፈጣሪ ይጨምርልህ ለሃገራችን ኩራት ነህ ከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ !!!
@tigistalemu1256
2 ай бұрын
🙏❤️
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 240 М.
18:01
//20-30//አሁን ሚስት አግባ እየተባልኩ ነው...''😂ዶክተርና ፓይለቱ አስደናቂ ወጣት |20-30|
ebstv worldwide
Рет қаралды 61 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
26:51
‘’ሚስቴን እሷ ሳታውቅ ፈትኛት ነው ያገባኋት... በህንድ ጥሎሽ የምትጥለው ሴቷ ናት'' ህንዳዊው ኢንቨስተር ወጣት//20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 162 М.
21:28
''ለእናቴ ሳልደርስላት መሞቷ ይቆጨኛል ... እባብ ሆዴ ውስጥ እንቁላል ጥሏል አክመኝ አለኝ🤣'' ጠንካራው ዶክተርና ሞዴል ወጣት //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 20 М.
23:10
ማልቀስ ይሻላል እንዴ?? ''ብዙዎች የአዕምሮ ህመምተኛ እመስላቸዋለሁ... ድምፄ የምኮራበት ተፈጥሮዬ ነው'' አነጋጋሪው ባለ ብሩህ አዕምሮው ወጣት /20-30/
ebstv worldwide
Рет қаралды 60 М.
36:36
የነፀ መልስ ቀን ዉድ የሆነ ስጦታ😱
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
16:00
ከወለደች በኃላ ስስ ሆናለች... ስታለቅስ ማየት አልፈልግም! 🥺🥰 /20-30/
ebstv worldwide
Рет қаралды 52 М.
40:59
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 36 М.
27:00
በዱባይ ሰይፉን ከጒደኞቹ ተደብቆ ያስኬደው ቦታ...ዱባይ ከመጡ ሳይገባበዙ የማይመለሱበት አኮ ኮፊ እና ሬስቶራንት #seifufantahun#dubai
Seifu ON EBS
Рет қаралды 124 М.
27:03
'ኢትዮጽያ ትቅደም' ከሚለው ተነስቼ ነው...'አሜሪካን ፈርስት' ያልኩት.. | የፅድቅ መንገድ #trump #seifuonebs #comedy #ethiopia
Seifu ON EBS
Рет қаралды 295 М.
27:16
''ያፈቀርኩት ልጅ አለ ግን ከነገርኩት ይኮራብኛል... አባቴ ፈረስ አይደለም!🤣'' አሪፍ ጊዜ ከተወዳጇ ቲክቶከርና ድምፃዊት ዴይዚ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 486 М.
25:06
//ውሎ// “ምንም ገንዘብ ይዤ መሞት አልፈልግም” ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 178 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН