ሰበር || ክብርት ፕረዘዳንት? || የፕረዘዳንት ሳህለወርቅ አደጋሪ ጽሁፍ || እሬቻ በአዲስ አበባ Haq ena Saq

  Рет қаралды 11,592

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 214
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m Сағат бұрын
ፕሬዝዳንቷ ቅር ካላቸው የራሳቸው ጉዳይ እኛ ግን በዓላችንን አክብረናል ነገም እናከብራለን ❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 56 минут бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ እንደ ቅጠል ይርገፉ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 2 сағат бұрын
ለአለባበሳቸው ድምቀት ለውብታቸው ክብር ይገባቸዋል አገራቸውን ያሳወቁት🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
እንኳን ለምስጋና ለልምላሜ የኢሬቻ በአል አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@dhabaabdisa7206
@dhabaabdisa7206 2 сағат бұрын
የኘሬዚዱንቷ ከአፈነገጡ የቆዩ ይመስለኛል።
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 2 сағат бұрын
ክላሲካሉ በጣም ወደድኩት ኢትዮጵያዬ እወድሽላው ስላምሽ ይብዛ
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 2 сағат бұрын
The president is entitled to her opinion; we should calm down and focus on strong Ethiopia! The people of Oromo deserve respect like any other ethnic group in Ethiopia, no less no more 🇪🇹💕👍
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Сағат бұрын
ልክ ብለሀል ወንድሜ
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 2 сағат бұрын
ፕሬዚደንቷ ያገራችን ሰላም አስጨንቋቸው ይመስለኛል በዘፈን ትዝታ የሚቆዝሙት🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
Ye Ethiopia selam ? Geta gin kin feragi new yiferdal beltachihum yaw .........
@zeynuslih
@zeynuslih 2 сағат бұрын
የፕሬዚዳንትነት ጊዜያቸው ሲጠናቀቅ ምነው ብሶት ብሶት አላቸው እሬቻ አምናም ነበር የተከበረውም በሜዳው እንጂ በቤተመንግሥት አይደለም በመስቀል አደባባይም አልነበረም ...አይዞሽ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ ዶ/ር ነጋሶም አቶ ግርማም አስረክበዋል በየወረፋ አይዞሽ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ ሁሉም መጥቶ ይሔዳል በየወረፋ😂😂
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 сағат бұрын
እውነት ብለሀል አባቴ ሴተየዋ ደስታ ከራቃቸው ትንሽ ሰንበትበት ብለዋል ምናልባት ለንግስናን ግስና ቋምጠው ነበር መሠለኝ ስላልተሳካ ተከፍተው ይሆን?
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
@@balemetiblet7673sew sitared sew sibela aitew auakum neber sirardu sitebelu sites eko new mechem enante .......
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes Сағат бұрын
ጥንብ ሀገር ወዴት እየሄደች እንደሆነ ታውቃለህ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Сағат бұрын
አዛባ የአሳማ ምግብ ሀገራችንማ ጠላቶቿን እየቀበረች ወደ ከፍታዋ እየገሰገሰች ነው የባንዳ የልጅ ልጆች እርማችሁን አውጡ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 52 минут бұрын
ያጠንባህ አንተ ነህ ጥንብ ኢትዮጵያ የጠራች የኮራች ሀገር ናት እንደአይነቱ ጥንብ ልጅ ፈጠረች እነጂ
@adanemaru9688
@adanemaru9688 2 сағат бұрын
እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ!!!
@ef6079
@ef6079 Сағат бұрын
ጣኦት😢😢😢
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 58 минут бұрын
ፋኖ ነኝ ከሚለው ወንበዴና የባዕዳን ተላላኪ ጋር ተያይዞ ነው የፃፉት
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 сағат бұрын
አቤ የሰውን ባህሎች በመጥፎ እንይ ካልን የመስቀል ደመራን ክብርባዓል እናጋልጥ እና እናጫጫለን ግን ዝምታን እንመርጣለን።
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እየሔደችበት ያለችበት ብዝሐነትን ያማከለ መስመር ያልተመቻቸው ቆሞ ቀሮች ምንም ማለትም መሆንም ይችላሉ ።
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 минут бұрын
የአገር ምልክት ናቸዉ ፣ለአንደበታችን ብንጠነቀቅ መልካም ሳይሆን አይቀርም ።
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 2 сағат бұрын
ስለ ፋኖ ቅር ብሏት ነው ለእኔ ከእውቀት ማነስ ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባት አይመስለኝም!
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 2 сағат бұрын
አቤ ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ef8gb7vf4r
@user-ef8gb7vf4r 2 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@AbushaEthio
@AbushaEthio 2 сағат бұрын
ፕሬዚዳንቷ ከስልጣን ሊነሱ ነው ለቅሶው ለዛ ነው 😂 ከቀናት በፊት ዘሐበሻ ዘግቦታል 😂
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Сағат бұрын
ሀቅ ነው ሆድ ብሷቸዋል
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 2 сағат бұрын
ልክ ናቸው ዝምታነው መልሴ ካሉ በቃ ዝም ማለት ፈልገው ነው
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 2 сағат бұрын
Right of speech has to respected.
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 сағат бұрын
ወንድሜ ሴትየዋ የትልቅ ሀገር ፕሬዝደንትነትን ስልጣን በቃለመሀላ ነው የተረከቡት ዝምታን ከመረጡ ስልጣናቸውን መልሰው ጥጋቸውን ይያዙ
@YacobHailu
@YacobHailu Сағат бұрын
ክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን በዚህ ደረጃ አልጠብቅም ነበር።
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 сағат бұрын
የአበሾች ትልቅ ችግር አንድ ቋንቋ እና አንድ ሃይማኖት ነው ።
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
Ailum alalum. Yalutinma tawukalachihu
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 сағат бұрын
ቢጠብቁ ቢጠብቁ ጃውሳው ብቅ ፈቀቅ አልል ሲል ከፋቸውና ሙሾ ማውረድ ፈለጉ አትፍረድባቸው ከአብይ ጋር ሆኖ የሚጋጥ ነገር የለም ዘር ከልጓም ይስባል ይባል የለ ንግስናውን ቋምጠውለት ነበር መሰለኝ እያማራቸው ማድያት ሆኖባቸው ቀረ ጥጎን ይያዙ አሁን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ከተንጠለጠሉበት አጥር ላይ ይውረዱ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 сағат бұрын
አቤ እውነተኛ ለመናገር የኛ ሕዝብ አስመሳይ ችግር አለበት እግራቸው ነው መብታቸው ነው መልካም በአል ምክንያቱም ይባል እግዚአብሔር ለማመስገን ነው አሜሪካ ተመሳሳ ባአል አለ አሳፋሪ ተግባር
@Johnnyyohannse
@Johnnyyohannse 34 минут бұрын
የ ኣሜሪካው ከኛ ጋር ምን ኣገናኘው?
@AhmedHussain-f9e
@AhmedHussain-f9e 2 сағат бұрын
ኘሬዚዳንትዋ ማብራሪያ ሊሠጡ ይገባል
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 2 сағат бұрын
For what?
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 13 минут бұрын
Who cares about her opinion!
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 сағат бұрын
መቼም ፕሬዝዳንት ፋኖ ተገረፈ ብለው ከሆነ ይገርማል
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Сағат бұрын
ነው እንጂ አሁን በዚህ ግዜ ሌላ ምንሆነው ነው ሊባል ይችላል? ጃውሳው ሲቀጠቀጥ እንባ ተናነቃቸው አይዞሽ ገለቴ
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
Fano tegerefe ?? Ai gura bicha hizbun ascheresachihut
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 2 сағат бұрын
"One who cannot change their minds cannot change anything " Bernard Show You are correct yoni!
@YonassTekelo
@YonassTekelo 2 сағат бұрын
አቤ ሰላመታኤ ይደረስህ የውልህ ሰአለወርቅ ዘውዴ የታያቸው ነገር አለ በኔ በኩል ስገምተው ለመስቀል በአህል ባዲራ ተከልክሏል ለሬቻ ባአህል በየመንግስት ተቋማት ላይ ባንዲራ ተሰቀሏል ባአህሉን ፓለቲካ አስመስሎታል ለዚህ ይመስለኛል
@LegesseLemma-hn9lt
@LegesseLemma-hn9lt 2 сағат бұрын
አለን አቤ ከሻሼመኔ
@african-2000
@african-2000 3 сағат бұрын
God bless #PM #ABIY ... God bless #ETHIOPIA
@gebtezera5822
@gebtezera5822 36 минут бұрын
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ዘመናቸውን ስድስት ዓመት አጠናቀዋል ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ በድጋሚ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ለተወካዮች ምክር ቤት ካላቀረቡቸው በሥልጣን ሊቀጥሉ አይችሉም ።ታዲያ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በትዊተር ገፃቸው ለአንድ ዓመት ዝም አልኩ ብለው የፃፉት ምን ለማለት ነው።ሀሳብ ወይም ቅሬታ ካላቸው ለምን ለአንድ ዓመት ዝም አሉ? የሥልጣን ዘመን ሲጠናቀቅና ይህን አሉ ለመባል ከሆነ ጨርሶ አይሠራም ፣ተቀባይነትም የለውም።
@MohammedSelman-y6o
@MohammedSelman-y6o 36 минут бұрын
ይህ ለውጥ የመጣው በዝምታ ና ተስፋ ባለ መቁረጥ እሬቻ በአዲስ አበባ እየተከበረ ያለው ከመቶ ሃምሣ አመት በዃላ እየተከበረ ነው።
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg Сағат бұрын
የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ፅሁፍ ቅሬታ እንዳላቸው ከመጠቆሙ ውጭ ምንም ሌላ ፍንጭ የለውም፣ ዝርዝሩን ከራሳቸው መጠበቅ ይሻላል፣ ጊዜ ይፈታዋል።
@jomama151
@jomama151 Сағат бұрын
Oromon galana, melakam irreechaa❤❤❤❤
@FKGMININGANDTRADINGPLC
@FKGMININGANDTRADINGPLC 55 минут бұрын
Positive thinking is very very important 🙏🙏
@TDKB4263
@TDKB4263 40 минут бұрын
ከአገር የሚበልጥ ነገር የለም። ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ይጠቅማል ተብሎ ብዙ የሚደረግ ነገር አለ። ያ ለአገር ሲባል ነው። ሴትየዋ personal issue ካላቸው ያንን express ማድረግ መብታቸው ነው። ነገር ግን ይህ expression አገርንና ህዝብን የሚጎዳ ከሆነ ክብርት ፕረዚደንት ያ ጥሩ አይደለም ። No one is above the LAW!
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Сағат бұрын
ልብ አላላችሁም ይሆናል እንጂ ፕረዝዳንቷ በኦሮሞ ወጣት ሴቶች የጎቤ-ሽኖዬ ማሳረጊያ በዓል ላይ ተገኝተው ከሴቶቹ ጋር ፎቶ ሲነሱ አይቼ ድርጊታቸው የማስመሰል እንጂ በፍጹም ለኦሮሞም ሆነ ለባህሉ ደንታ ኖሯቸው እንዳልሆነ ጠቁሜ ነበር። ዛሬ የሆነውም ያ ይመስላል።
@AsratBiru-d9j
@AsratBiru-d9j 2 сағат бұрын
ወንድሜ አቤ ቶኪቻው፥ምን ያህል እንደምትመቸኝ ለመግለፅ መቸገር አይጠበቅብኝም፤የሠውን ባህል፣ሃይማኖት፣ወዘተ ለባለቤቱ በክብር መተው አብሮ ያከርማል፤በተቀረ ፅድቅም ሃጢአትም በየግል እጃችን ላይ ያለች የየግል ሥራችን ውጤት ናት።ሲፈርድብን መቆራቆዝ ተጠናውቶን እንጂ እኔ ወንድሜን ማገዝ ሲገባኝ ዓለምን ባጠፋው የማደናበር አሮጌና አሰልቺ ጠላት የማባዛት ሥራ እንኳን ለትልቅ ሠው ለኛ ለትናንሾቹም ትርፋ ፀፀት ነው።
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e Сағат бұрын
እሬቻ አሳስቦክ ነው ይህን ፕሮግራም ያደረከው😅
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 57 минут бұрын
አሮጊቷ ኮ በዘመነ መሳፍንት አስተሳሰብና ዕድሜ ላይ ያሉ የመኳንንት ዘር ነኝ ባይ ናቸው ።እና ኦሮሞ ወደ ሥልጣን መምጣት የፊታውራሪ ልጅ ሰብለወንጌል ለጋብቻ ከጠየቁና ሸባው በድፍረት ያዩበት መንገድ ተመሳሳይ ነው።
@Yosan12345
@Yosan12345 Сағат бұрын
IRREECHA mallatoo Nageeyaafi Tookummaa Bage gessan IRREECHA maleti ye selam gardener ye wendemamchenet new IRREECHA leminakbir hulu mlekam ye IRREECHA bael yehunlachu
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 Сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእሬቻ በዓል የበዓሉ ድምቀት የሚጎረብጠው ካለ እመክራለሁ የደንበጫ አረቄ የደብረብርሀን አረቄ የደብረሲናም አረቄ ይመከራል ትንሽ ሻት ማረግ ነው
@InnocentOstrich-iq8gs
@InnocentOstrich-iq8gs 2 сағат бұрын
የሦስቱ ፎቶ ዶ/ር አብይ አህመድ፣ አቶ ሽመልስ አብዲሣ፣ዶ/ር አብርሃም በላይ ወንጪ ሀይቅ ኢኮ ቱሪዝም ምረቃ ላይ ❤❤❤
@AsnakeWoldetsadik
@AsnakeWoldetsadik 26 минут бұрын
እኔ ግን ትግራይ ሄደው ያለቀሱ እለት ለደረሰው እልቂት ኢትዮጵያውያን ምንያህል ጥፋተኛ እንደሆንን በማሰብ የእናትነት አንጀት አላስችል ያላቸው መስሎኝ ወድጃቸው ነበር።"የዘር ከልጉዋም ይስባል ከሆነ ግን አዝናለሁ"
@amensisa3648
@amensisa3648 2 сағат бұрын
Setiyowa fanoye temetabign 😭 eyalu naw. Activist presidentua gizeyachw selaleqe bekbr mewred naw....
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 Сағат бұрын
ሰክረው ሊሆን ይችላል ተዏቸው
@mussagashaw688
@mussagashaw688 3 сағат бұрын
በርታ ጀግናው
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 17 минут бұрын
Abe, thank you for your update news!
@meleseneguise7908
@meleseneguise7908 3 сағат бұрын
Selam selam nachu
@nebeyouabate8329
@nebeyouabate8329 5 минут бұрын
በጣም እየበዛ ነው አቤ እኔ እንደዚ ይሆናል ብዬ ያላሰብኳቸው ነገሮች እየበዙ ነው የበዓላት አድሎ በዝቷል መስቀል እንዴት እንደተከበረ አይተናል እሬቻ ከመንግስት ካዝና እየወጣ ተደግፏል አቤ ከምር ነው ዝምታ ሲበዛ መጥፎ ነው አብቹ
@Tadeletafese-pk1pq
@Tadeletafese-pk1pq 3 сағат бұрын
Abey webetacen new❤❤
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 Сағат бұрын
Ye biher bihereseboch ekulinetina dimiket yemiyasitawukachewu yefelegutin malet yichilalu bihereseboch yerasachewun bahil makiber yiketilalu.Arat netib
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 сағат бұрын
ለምን አይሸኙም በፍላጎት እድሜአቸው ነው ከሚቀባጥሩ
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 2 сағат бұрын
Amara selhonch new🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taafagucho8782
@taafagucho8782 2 сағат бұрын
ምን ለማለት ፈልገ ነው የኤሬቻ በዓል የሚያከብሩ ህዝብ እሷ የምትመራው ህዝብ ነው በአስቻኳይ ምን ማለት ፈልገ ነው በዚህ ጊዜና ወቅት ምለሽ እንፈልገለን
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
Yihen hizb lmin tardalachihu dem lmetetat ?mels enfeligalen
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 45 минут бұрын
ዎው ለካ ኦሮሞ እንደዚህ ይበዛል 😳😍😍🎉🎉🎉
@AsnakeWoldetsadik
@AsnakeWoldetsadik 42 минут бұрын
ምክንያታቸውን የሚያውቁት እርሳቸው ቢሆንም ካሉበት ቦታ አንፃር የሰጡት አስተያየት ሚዘን አይደፋም።ስሜታቸውን በግልጽ ማጋራት ይኖርባቸው ነበር አወዛጋቢ መሆን አያምርባቸውም ።ያለመግባባት ሊኖር ይችላል ግልጽ ማድረግ ነበረባቸው ምክንያቱን ሳናውቅ ሀሳብ መስጠት ይበልጥ መሳሳት ይመስለኛል።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Сағат бұрын
ምንድነው ተፈጥሮን ማድነቅና ማወደስ እንደመጥፎ ነገር የሚታየው? በምድረ አሜሪካ ነቲቭ ኢንድያንስ ተመሳሳይ ባህል አላቸው እይደለም:: የኢሳት ጋዜጠኛ እንኳን አልለውም አክቲቪስት ከባህላችን ከተፈጥሮ ውጪ ሌላ ነገር ተቀበሉ ሲል አልነበረም? ይሄ ነው አሳፋሪ!
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 16 минут бұрын
Selamehi yebeza abe kiber la mklakya serawtachn
@abuzele
@abuzele 3 сағат бұрын
Selam Abe
@mimiasemu777
@mimiasemu777 Сағат бұрын
ወይ ስልጣን በብዙ ሀዘን ቻው ቻው በሏት ኦሮሞ ያከብራል ከነኩት ያነሳል ,(ከስልጣን፣ ሴፋን ወዘተ)
@woinsthe.mengeshayimer919
@woinsthe.mengeshayimer919 2 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 50 минут бұрын
አኛ ሳይሆን ፕሬዝዳንቷ ምን ከፍቷቸው እንዲ አንዳሉ ቢነግሩን አይሻልም
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 сағат бұрын
ምነው ክብርት ፕሬዝዳንት ለመስቀል አመድ ግንባራቸውን አልተቀቡም እኛ ውሃ ይሻለናል።
@S1219M
@S1219M Сағат бұрын
መስቀሉ እኮ የኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ውኃችሁ ግን የባዕድ አምልኮ ነው ብሮ።
@MamushGela
@MamushGela Сағат бұрын
ያተ ውሃኮ በአድ አምልኮ ነው መሰፅሃፍ ቅዱስ የሚለው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሔር ትዘረጋለች እጂ የሚለው ውሃ ዳር ሄዳ ለዛፍ ቂቤቀቡ አትልም ዛፍ አይመለክም
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 сағат бұрын
በየአመቱ የሚደምቀው እሪቻ ይደንቃል
@GetachewWgiorgis
@GetachewWgiorgis 2 сағат бұрын
አቤ መቻቻል ሳይሆን መከባበር ነዉ ያለብን
@TheJoelo1l
@TheJoelo1l 37 минут бұрын
Sihalework, as a private citizen, has the right to engage in popular expression, but as the state president, she has an obligation to express a clear opinion without confusion. The message she displayed is an expression of displeasure, which may be against Irecha or her stay in the palace. It is time for her to leave the palace and exercise her private citizenship rights as much as she wishes.
@mussagashaw688
@mussagashaw688 3 сағат бұрын
እንወድሀለን
@helenayele6541
@helenayele6541 2 сағат бұрын
አይ በስተመጨረሻ ወደቁ ምናል በክብር ቢሸኙ መቅለል ከኌላዋ የሰሞኑ አመማቸው ይህ በሽታ ነው ታከሙት መሸከም አቃተሆት በማጠናቀቂያሆት አይ አይ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Сағат бұрын
በርታ
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 сағат бұрын
ይህ ምስል የወንጪ ምርቃት ላይ የለበሱት ነው ።
@AppleUae-pz7hc
@AppleUae-pz7hc 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Yosan12345
@Yosan12345 2 сағат бұрын
Abe yeh photo yekoye new Dr Abiichuu Ena Jall Shemageli Abidisa & dr Abirame Nachu lilochem wenchi semerke yetnesuet photo new gin betam yamirale
@Shimudintesfaye
@Shimudintesfaye Сағат бұрын
Dess dess yilgnal hulem sayihh magnaw
@FoziaFozia-p6v
@FoziaFozia-p6v 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sofonyaeferata9849
@sofonyaeferata9849 20 минут бұрын
Happy Erecha!
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 2 сағат бұрын
እንደኔ እንደእኔ በደራርቱ ቱሉ ታስቦ በፓሪስ ኦሎምፒክ ሚኒሊክ ሆቴል ውስጥ የከሸፈው መፈንቅለ ፕሬዝዳት ቅር አሰኝቷቸው ይሆን? ለቀልድ ነው ወይ ደግሞ ብሔራዊ ቤተ መንግሳታቸውን አድሶ ጨርሶ ይኸው ክብርት ፕሬዝዳንት ግቡበት ሳይላቸው ቀረ እንዴ አብቹ? ነው ወይስ ሰኞ በሚከፈተው ፓርላማ ላይ የሆነ የሚያወጡት ምስጥር አለ ብለን አፋችንን ከፍተን እንድንጠብቅ ለማድረግ ነው?
@addulistube5244
@addulistube5244 2 сағат бұрын
የዘውዴ ልጅ ቢመቻት ከአፄዎቹ ትብሳለች !!
@swoldetsadick
@swoldetsadick 2 сағат бұрын
ግም ነህ እኮ።
@amnontegegne6282
@amnontegegne6282 2 сағат бұрын
ፕሬዝዳንቷ እውነቷን ነው ወገን በድሮን ሲልቅ ምን ትበል አይዞሽ ቀን ይመጣል
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 сағат бұрын
መሀይም!!ኢትዮጵያን ደፍሮ በስላም መኖር የለም !! ኢትዮጵያን ለደፈረ ድሮን ይገባዋል:: የወያኔ አፍቃሪዎች ተስፋ ቆርጠው ነው ሁሉንም አዋረደ ዘረኝነት::
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Сағат бұрын
ምነው የወያኔ ጊዜ ፈግገው አልነበር
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 11 минут бұрын
She may tend to follow the truck of Gedu at the end of her term in office!
@MasratNuse
@MasratNuse 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 Ameen
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 17 минут бұрын
የእረቻ መንፈስ ማስለፍለፍ ጀመረ መሰለኝ። ዘንድሮ ትልቁ ዳቦ ልጥ እየሆነ ተቸገርን! ፕሬዚዳንቷ ዘንድሮ የመጨረሻ ዓመታቸው አይደል? ከስልጣን ሲወርዱ ዩቲዩብ ከፍተው አአንድ ዓመት መሉ ያብኸነከናቸውን ይነግረናል፤አይቸኩሉ በለሉኝ።
@wondiyelemecha7592
@wondiyelemecha7592 2 сағат бұрын
ሠላም ሠላም መላው ቤተሰብ
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik Сағат бұрын
አቤ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለምን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አለማስተላለፋቸውን አደንቃለሁ በባህል ስም የሚመለክ ጣኦት ነው ኢሬቻ
@tesemaf6607
@tesemaf6607 18 минут бұрын
ክብርት ፕሬዝደንት የስልጣን ዘመናቸው እያበቃ ይሆን እንዴ ?
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 41 минут бұрын
Please let us respect each other's opinion, we learn a lot from others we don't have to agree with them but we should respect each other
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 3 сағат бұрын
Yoni ❤
@Abdulhakim-qw6qd
@Abdulhakim-qw6qd 3 сағат бұрын
ሰላም፣አብ
@alem8640
@alem8640 Сағат бұрын
Jegina alikew ? Jeginam atawuku ? Sitasazinu eko
@halimayassin7230
@halimayassin7230 2 сағат бұрын
Selam
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 Сағат бұрын
የምን ክብርት ክብሪት ናት እቺ ጉቶ
@qamarabajober3731
@qamarabajober3731 2 сағат бұрын
ነገሬኞች ናቸዉ የቀሩቱ ምድረ ምቀኛ የሉም
@dhayniiicell
@dhayniiicell Сағат бұрын
ወይኔሆይ😅ሀገሬ ምኑን ሰጠሽ😂
@MuseTaye-hr4yx
@MuseTaye-hr4yx 25 минут бұрын
በፋኖ ተስፋ ቆርጠው ነው መሰለኝ ::
@bekarhussen8404
@bekarhussen8404 23 минут бұрын
Aregetaebaqrtaa
@birtukanbedane5788
@birtukanbedane5788 5 минут бұрын
ፕረዝዳንቷ ከእድሜዋ የተነሳ የሚሞሪ ችግር አለባት ምን እንደምትፅፍ complected. ሆኖባታል አስመሳይ ናት ቶሎ ጡረታ ቱጣ ስንት ወጣት እያለ ይቺን ምን ለማድረግ እንዳስቀመጡ አይገባኝም ቅዥታም ናት
@ahmedali-tb5bv
@ahmedali-tb5bv Сағат бұрын
አቤ ምን ነካህ ዮኒ ማኛን ለኢማኝነት
@AbrhamBrhane-y8z
@AbrhamBrhane-y8z Сағат бұрын
Are yihe sewye lela fit yelewum yelujech masferariya eka
@HanaGmariam
@HanaGmariam 52 минут бұрын
Ena mebtwa eko nw Zim malet
@ef6079
@ef6079 Сағат бұрын
አንተ የአስመሳይ ከሀዲነህ ደሞሞ መጣህ ህዝብን ማላገጫ አደረከው😢😢😢😢😢
@LegesseLegesse-h4u
@LegesseLegesse-h4u Сағат бұрын
DestevAffe
@S1219M
@S1219M Сағат бұрын
ምኑ ነው ግራ ያጋባህ?
@makimaki4545
@makimaki4545 Сағат бұрын
ምን አለች
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 5 October 2024
20:17
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,5 М.
ሰርግ 💍 ሶሊያና እና ኤርሚያስ
Soliyana show
Рет қаралды 1,4 М.