#ሰበር_መግለጫ_ከቤተክህነት

  Рет қаралды 25,774

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@AbebeTalema-j8u
@AbebeTalema-j8u 48 минут бұрын
አሜን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 сағат бұрын
አሜን ፫ 🤲❤ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 сағат бұрын
እኔ ምንም አልልም የእኔዉ ሃጢያት ከሁሉም ይበልጣልና ብቻ እርሱ ይታረቀን
@marcymila2161
@marcymila2161 6 сағат бұрын
አባቴ ብራኪዎት ትድረስን የኔ አባት እኔ ልጨነቅሎት በዚሕ ዘመን መሪ መሆኖት ብቻ በጣም አስከፌ ነው እኔን አባቴ አባቶቻችን ጉባኤአችሁ ን መንፈስ ቅዱስ የምራላችሁ ግን ለቤተክርስቲያንና ለምእመኑ የሚበጅ ውሳኔ ከእናንተ እንጠብቃለን አምላከ ቅዱሳን በመካከላችሁ ይገ❤❤❤❤❤❤❤ኝ❤❤❤❤
@ashufirmino596
@ashufirmino596 6 сағат бұрын
አባታችን ምንም ይፈጠር ምን ከጎኖት ነኝ አንዳንድ ለሆዳቸዉ ያደሩ ለሾማቸዉ ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለአላፊዉ ለምድሩ መንግስት አገልጋይ ሆነዉ የቤክርስትያኒቷን ገመና እያወጡ ለጠላት አሳልፈዉ እየሰጡ ያሉ እንዳሉ ይሰማኛል በዛዉ መጠን እግዚአብሔር ይመስገን እና ለቤተክርስትያኒቱ ደጀን ሆነዉ የቆሙ አባቶችም አሏት እና ደስ ይለናል ለምሳሌም እንደነ አቡነ አብርሐም ከትዉልድ ተወቃሽነት ለመዳን እየሰሩ ያሉ እና በተለይም አምላክ ለምን እንደሾማቸዉ ገብቷቸ የሚሰሩ እናም ከባድ ቢሆንም በተቻላችሁ እኒህን ከጉያችሁ ተሰግስገዉ እያስመሰሉ ያሉትን እንክርዳዶች ለይታችሁ ብታወጡ ነገ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለዉ . መልካሞቹ አባቶቻችን ከትዉልድ ወቀሳ ለመዳን እና በዋናነትም አምላክ ለምን እንደሾማችሁ አዉቃችሁ እዉነትን ብቻ ይዛችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🏻 በመጨረሻም በስህተትም ሆነ በድፍረት ክፉ ቃል ወጥቶኝም ከሆነ ይቅር በሉኝ 🙏🏻
@abebeayele2497
@abebeayele2497 6 сағат бұрын
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሳቹ።ኢትዮጵያንና ሕዝቡን ይጠብቅ።ይባርክ።።።።
@mlgglm9051
@mlgglm9051 7 сағат бұрын
ነጋሽ ነጋሽ እውነት የቤተክርስትያን ተቆርቋሪ ከሆንክ እባክክን አርሲ አሰላ ላይ በተክህነቱን እንደእንዝርት የሚያሾራት አቶ ታምራት ወልዴን አቅርብልን ኬት ነው ቅስናውን ያመጣክው በልልን እኛ ዳቆን ሳይሆን ሳይቀድስ ቄስ ሆኖ መስቀል የያዘበትን ምክንያት ማወቅ እንፈልጋለን አሳላና አካባቢይዋላይ ያለነው ህዝብ በማንም ወረባላ ነው የምንመራው እውነት አንተ የቅድስት ቤተክርስትያን ተቆርቋሪ ነኝ እውነትን አውጣልን ጀርባው እንኳን በጣም በሴቶች እንባ የተጨማለቀ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 сағат бұрын
እረ እኔ አንዱ የሠፈር ሰዉ ነዉ እንደማንኛችንም ተራ ምዕመን ነበር...ሰሞኑን መስቀል ይዞ ሲያሳለም ሳየዉ እስካሁን መገረሙ አለቀቀኝም..ቤተክርስትያን ውስጥ ምን እየተሰራ ነዉ ? የሆነ ውንብድና ሳይኖር አይቀርም
@dawitazanaw5633
@dawitazanaw5633 5 сағат бұрын
amen amen amen abatoche berektachu yidresen
@BlenKassa-mg7df
@BlenKassa-mg7df 4 сағат бұрын
አባትችን ሆይ ኢትዮጵያ እና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እናንተም ንጹህ እና ጨዋ አባቶቻችን የቅድስት ቤ/ክ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SlamLehulwm
@SlamLehulwm 3 сағат бұрын
ቡራኬዎት ትድሰረን አባታችን እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው እውነት ታሸንፋለች
@TilahunTilahun-e8v
@TilahunTilahun-e8v 7 сағат бұрын
አሜን ።
@AberaMelaku
@AberaMelaku 3 сағат бұрын
አሚን ወድማችን ነጋሽ አርሲ አሰላ የተባለውን የታምራት ወልዴን ነገር አጣራልን እባክህን
@tiruya2102
@tiruya2102 7 сағат бұрын
Egziabhare Amilak Beselam Yasechersachu Gubayaewn Menfesekiduse Yikotater
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 7 сағат бұрын
አሜን
@abrhamawoke121
@abrhamawoke121 5 сағат бұрын
በረከታችሁ ትደርብን!!!
@Funny0001-nc9qt
@Funny0001-nc9qt Сағат бұрын
መግለጫ ማለት ብቻ በቂ አይደለም ነጋሽ ምኑ ነው ሰበር ልዩ ነገር የተፈጠረ አስመሰልከው አንተም እንደዚህ አይነት ቃላት መጠቀም ጀመርክ? ወይ ይሄ ዩቱዩብ?
@biniyamnegash3800
@biniyamnegash3800 5 сағат бұрын
ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ የሆነ : የሚያነቃ: እና እኛ ልጆቻቸው ልንፈጽመው የሚገባ መግለጫ ነው የሰጠው። እውነተኛ አባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
@Bigman-e8n
@Bigman-e8n 2 минут бұрын
Ameen abbatachin !Free our church from old colonization (weapons) and modern racism and political affairs,and then preach bible,peace and equality among the believers and others.if so Its free if not its....
@FrehiwotGcherkos
@FrehiwotGcherkos Сағат бұрын
እኔ ልጨነቅሎት አባቴ በእርሶ ቅድስና እንጂ በኛ ሀጢያትማ ጠፍተን ነበር በረከትዎ ይድረስብን
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 5 сағат бұрын
የማንም ጥፋት አይድለም የሁላችንም በደል ክፉስራችን በዝቶ ነው😢😢😢
@asratreju
@asratreju 6 сағат бұрын
ቅዱሳን አባቶቻችን ንቁ ንቁ ንቁ አሁን የመንቂያ ሰዓት ነው እንደቀድሞ ዘመን ሁሉ ኃይለ አአጋንንት ርኩሳን መናፍስትና ሰይጣን ዲያብሎስ ዛሬም በአላውያን ነገሥታት አድሮ ቤተክርስቲያንን አያመሳትና ምዕመናንን አያፈናቀለና እያሰረ እንዲሁም አየገደለ ነው ስለዚህ ቅዱሳን አባቶች እናንተ የአንበሳውን ድርሻ ስትይዙ እኛም ምዕመናን እንከተላለን የእግዚአብሔር ኃይል ምንጊዜም አሸናፊ ነውና
@abebahochet8566
@abebahochet8566 5 сағат бұрын
Amen🙏🙏🙏
@alembekele7331
@alembekele7331 5 сағат бұрын
AMEEEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEEEN 🙏
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@halasaade8338
@halasaade8338 2 сағат бұрын
♥️♥️♥️♥️🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 сағат бұрын
Bereketachew yiderbgn
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 7 сағат бұрын
ንስሐ ግቡ እንግባ ጸልዬ ጸልዬ ጸልዬ 😢
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 6 сағат бұрын
ፀልዩ...
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 сағат бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይምራችሁ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 6 сағат бұрын
እሱ እራሱ እየሱስ ክርስቶስ ቤቱን ያፅዳ እንጂ አሁን የሉት አባቶች ቤተክርሰቲያ ለመበተን ለማፈረስ ተነስታቹሀል
@ያህዌንሲ-ኀ6ለ
@ያህዌንሲ-ኀ6ለ 6 сағат бұрын
ቅዱስ የሚባል የለም ሁሉም ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎቸዋል ያለው ታላቁ ቅ/መጽሀፋችን ነው የሌላውን ሃጢያት ከማውራት እራሳችሁንም አቦ አቦ ቅዱስ ቅዱስ ከመባባል በጀርባ አለማዊ እንኮን የማይሰራውን ክፋት እየሰራችሁ መቀጠል አትችሉም እውነተኛው አምላክ ማንም ረዣዥም ቀሚስ ለብሶ ሊሸውደው የማይችለው አምላካችን እግዚአብሔር ሊፈርድ በደጅ ቆሞል ብትመለሱ እመለሳልሁ ባትመለሱ ግን ሰይፌ ትበላችሆለች ይላልና ቃሉ ሁሉም ከ ----እስከ የለም ከእግዚኣብሔር ሰይፍ ንስሃ ይሻላልና እራሳችሁን አትሸውዱ ቅዱስ እግዚአብሐር ብቻ ነው።
@grmayeyoab5419
@grmayeyoab5419 Сағат бұрын
የተኩላ ልምድ ያለህ ትመስላለህ እኔ ቅዱስ ነይ እና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ ይላል እኮ ኣምላካችን ኣባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 сағат бұрын
እንደዚህ ዐይነት ዐለም ጭምር የሚጠብቀው ትልቅ መልዕክት በውክልና ቢነበብ ድፍረት ይሆናል? እሳቸውም ከሚጨነቁ ጸሐፊው ቢያነብበው , - ሁልጊዜም ለማንበብ እየተቸገሩ ነው።
@Abay_Mado
@Abay_Mado 8 сағат бұрын
ቤተክህነት በወሮበሎች ቁጥጥር ስር እንደሆነች የሚጠራጠር ካለ እርሙን ያውጣ
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z 7 сағат бұрын
እንዴት
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 сағат бұрын
ካንተ/ቺ የባሰ ወሮ በላ ካለ ይሁን ፣ አፈፅድቅ !
@BlueBird-kn8zg
@BlueBird-kn8zg 4 сағат бұрын
Menu ga newu seber
@meazamekuria-x9k
@meazamekuria-x9k 7 сағат бұрын
AYSMAME DEMTSE YECHAMER
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat 7 сағат бұрын
Begehad be' million. Yemikoter sew eyafenakelu ena sew Eyegedelu endeenante kalsegedachihu new yemitelu. Egziabher ena Mikael yifaredwachihu.
@tirsitsahleantero317
@tirsitsahleantero317 7 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅሩን ይስጠን አምላካሽን።
@danieldagne7656
@danieldagne7656 3 сағат бұрын
መቼ ተነካ
@bizuayehubelay6654
@bizuayehubelay6654 6 сағат бұрын
Still no sound
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 2 сағат бұрын
አብይ ሌጊዮን ከመጣ በኋላ አባቶች ተዋርደዋል ክብርና ሞገሳቸው ፀጋቸው ተገፎ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ነው እሚመስሉኝ በዘር በብሔር ተበክለዋል ምንም አባት የሚባል አልፈልግም ደጁን ተሳልሜ መመለስ ብቻ ያለኝ አማራጭ😢😢
@grmayeyoab5419
@grmayeyoab5419 Сағат бұрын
ኣትሳሳት የተሳሳቱ ኣባቶች ለይተ እወቅ ከቻልክ
@junefirst500
@junefirst500 4 сағат бұрын
አቡነ፡ ኤልያስ፥ ኤቅምያስ፡ እንዲያው፡ ሳያቸው፡ ያጽናኑኛል፤ ፓትርያርኩ፡ ያሳዝኑኛል! ፍጽም፡ መ፡ ሰማያት፡ ብቻ፡ ነው! የብዙ፡ ሚሊዮኖች፡ ኦርቶዶክሶች፡ ነፍስ፡ ተጠያቂ፡ እረኞቹ፡ ናቸው!!!
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat 7 сағат бұрын
🎤 microphonu lemen new yetefaw
@wirohode506
@wirohode506 4 сағат бұрын
Medya😂 mechem dellala newu postun akabedkewu leba neh
@KorbuGelan
@KorbuGelan 6 сағат бұрын
ይገርማል እውነት እሳቸው ከሆኑ ጠ/ሚንስትሩን አደንቃለሁ በዚህ ጉባኤ ላይ አንድ ሰው አይቻለሁ ታቦት አቁሞ መልዕክት ሲያሰተላልፍ የነበረ ሚንስትሩን ግንባሩን በሉት ግደሉት ይል የነበረ ታዲያ አሁን እዚህ ጉባኤ ላይ ካሉ ለምን እሱ አሁን ሄዶ አይገልም ይህ ጉባኤ ንፁ አይደለም በደም የተጨማለቀ ጉባኤ
@HailuHabtu
@HailuHabtu 5 сағат бұрын
እዚህ ጉባኤ ላይማ ደፍሮ አይገኝም ።
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 5 сағат бұрын
እሳቸው እዚህ ውስጥ የሉም። በሌሉበት ሁኔታ መሳደብ ፈልገህ ከሆነ ጥሩ ደንቆሮ ክፍት አፍ ነህ። ማስተዋል ይኑርህ የተፈረደበት ግለሰብ እንዴት እዚህ ውስጥ ይኖራል ብለህ ታስባለህ።
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 сағат бұрын
ክርስቲያን ከሆንክ/ሽ ንስሃ ግባ/ቢ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 сағат бұрын
ደግ አደረጉ ! ምን አጠፉ የሚገባውን ነወሸ የተናገሩት !
@kidumes7941
@kidumes7941 5 сағат бұрын
YAbiy ashkabach. Afer.
@fiseha11
@fiseha11 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን በሊቀ ጳጳሱ በኣቡነ ማትያስ ለፈፀሙት ክህደት ብዙ ዕዳ ኣለባቸው።
@Mulugata-y6g
@Mulugata-y6g 3 сағат бұрын
እውነት፡ነው፡ኢትዮጲያዊያን፡በትግራይ፡ህዝብ፡ክህደት፡ፈፅመዋል፡በተለይኢሊቱ፡በአባታች፡አቡነ፡ማትያስ፡ጭምር፡፡
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 сағат бұрын
አዎ ተባብራችሁ ኢትዮጵያን የማፍረስ ሴራችሁ ከሽፋል ምድረ ባንዳ ወንበዴ ሁላ 😅
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 сағат бұрын
እመብርሃን እንደእናንተ አይነት ከሃዲዎች ታጥፋልን ።አሁንስ አበዛችሁት የትግራይ ህዝብ ከሃዲ ነው ከመናፍቃን ጋር የተባበረ እዛው ይጥረጋችሁ ባለጌዎች ከሀዲያን 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@HailuHabtu
@HailuHabtu 5 сағат бұрын
ቅዱስ ፓትሪያርኩ በትግራይ ጦርነት ጀምሮ እስካሁን በጭንቀት ላይ ናቸው።በእውነቱ ሌሎች አበው በስሜት እየተመሩ ጦርነት ደግፈውና በሰዓቱ ባለማውገዛቸው የቤተክርስቲያን ስም እስካሁን ሊነፃ አልቻለም ።
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 сағат бұрын
ጦርነቱን እኮ የከፈተው ህውሀት በመከላከያ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ነበር እንዳሰባችሁት አንዳላችሁ ኢትዮጵያን ማፍረስ ስላልቻላችሁ እንደዚሁ ዘላለም ታላዝናላችሁ 😅
@HailuHabtu
@HailuHabtu Сағат бұрын
@@empyrealcirus እናሳ የሃይማኖት አባቶች ጦርነት ላይ መሳተፋቸው ተገቢ ነው።ደሞ ኢትዮጵያን የማፍረስ ሃሳብ ያመጣው መላው የትግራይ ሕዝብ ነበር?ሕወሓትን ከትግራይ ሕዝብ መነጠል አቅቶህ ሕዝብ ላይ ከበባ ዘር ማጥፋት ተገቢ ነው?
@HailuHabtu
@HailuHabtu Сағат бұрын
አሁንስ በትግራይ ሕዝብ ላይ ነው የምትስቀው?ለእውነት ከሆነ እንደ ትግራይ ሕዝብ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የለም።ጦርነቱ ባጠቃላይ ስህተት ነው።እመን
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 5 сағат бұрын
አሜን
የመርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ
4:51
Fana Television
Рет қаралды 73 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
ጥቅምት 12 የተለያዩ መረጃዎች ጎጃም
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 335
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 66 М.
♦️ጥቁር አስማት እና ነጭ ስማት♦️በመጋቤ ምስጢር ኤፍሬም አሰጌ♦️
52:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️
57:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur @-Ledamedia
1:11:31
ልዳ ሚዲያ - Leda Media
Рет қаралды 95 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24