ሰበር መረጃ | ጀኔራሉ ምስጢር አወጡ | "መፈንቅለ መንግሰት አድርግ ብለዉኛል"|"የግብፅ ወታደር ፈፅሞ አፈራችንን አይረግጥም" | Ethiopia

  Рет қаралды 122,237

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@zumateme6121
@zumateme6121 4 жыл бұрын
ደማችን ይፈሳል ። ወጣት የነብር ጣት! በርቱልን መከላከያ ችን። ጀ/ር ሳሞራ እድሜና ቴናው ይስጦት. አመሰግናለሁ
@AndomHaile-r2x
@AndomHaile-r2x 3 ай бұрын
ናይ ዲዲ አር መረጃ
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 4 жыл бұрын
ማርያምን እኔ ለአገሬ 1ኛ ነኝ ለመሰለፍ ግብፅ አርፋ ካልተቀመጠች ምረን አንምራትም ከዛን 1ማንኪያ ውሃ አታገኝም ።
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 4 жыл бұрын
ካቦድ ጄኔራል የኑስ ዘመንክ ይባረክ
@urael225
@urael225 4 жыл бұрын
General Berhanu well done our patriot,We trusted you keep up what you doing for our country .We are always support you
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
ጀግና ጀነራችን ትክክል ብለሐል ማንም ድንፋታም ኢትዮጵያን አፈሩዋን አይረግጣትም
@mohaadem1727
@mohaadem1727 4 жыл бұрын
U always did great general
@associazioneculturalemesse760
@associazioneculturalemesse760 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታበጽሕ ኢደውሃ ሃበ እግዚኣብሔር።
@senaygebremichael207
@senaygebremichael207 4 жыл бұрын
የጦርነት ፍንጭ የሌልው ሰው ሁሌ እንደዚ እናርግዋቸውለን እንደምሳችለን እናሳችዋለን ይላሉ ግን በማን እጅ በማን ሂወት በስደት ሁነህ እቤት ተቀምጠህ እሬ ስለ እዝግሄር ከጦርነት ትርፍ የለም ከኪሳራ በስተቀር እግዝብሄር በሰላም ይፍታው ብላቹ ጸሊዩ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
አንባቢው 👌👏👏👏
@michaeltaddesse9522
@michaeltaddesse9522 4 жыл бұрын
Good job
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
ትክክል ውሳኔ ነው ለሕዝብ ማሰብ ይሄ ነው።ጄኔራል ሳሞራ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ አይደሉም ወይ? የምንወደውን መረያችንን ያግዙልን ፈንቅልን ቢደግፉስ?
@hailetewlde2667
@hailetewlde2667 4 жыл бұрын
መጀመሪያ መፈንቀለ መንግስት ኣላሉም ሓሰት ባህላቹ ስለሆነ ነው ሌላ ትግሬ ጎሳ ኣይደለም የሚከፋፈል የትግራይ ህዝብ የሚጠቅም ከሆነ ነው ያሉት ኢንጂ ደርጋዊ ኢሰባዊ ኣይደገፉም ይሞታሉ ኢንጂ ኣገር ለቆ ኣይሸሹም ጠይቁ
@arone.a1530
@arone.a1530 4 жыл бұрын
ክክክ የ ድሮ ነው፡ኢትዮጵያ ጅግና የነበረው ኣሁን ማ ብር ብትሰልጠው ኣበቃ
@ephremassefa3579
@ephremassefa3579 4 жыл бұрын
,አሁን ገና ደም ደም ሸተተ .....ልመናው በዝቶ ሽንት ሽንት ሽንት እየሸተተኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለሁ አልመስህ ብሎኝ ነበር እንኳንስ አሁን ጥንትም 14"ግዜ ሞክረው በመጨረሻ አሉላ አስረው ይዘውት የመጡት የንጉሱ ልጅ የሐሰን ታረክ በሗላም በደጉ የሀበሻ ንጉ ስ በምህረት የተመሰው እንዴት ተረሳ ይሞክሩት ግብጽ ብቻ ሳትሆን የአረብ ሕብረት ይምጣ በእስራእል የቀመሱት ዱላ በእጥፍ የደገማል እድሜ ለግብጽ ጦርነትንማ ጠንቅቀን እናውቀዋለን የሰው እንጂ የመሳሪያ ጀግና የለውም
@urael225
@urael225 4 жыл бұрын
The best man Taye wel-done
@asfawjenbere2193
@asfawjenbere2193 4 жыл бұрын
Good expresion.
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 4 жыл бұрын
Breavo..berehanu..jula
@danielgirma1499
@danielgirma1499 4 жыл бұрын
GREAT
@Chorachannel1HahuFidel
@Chorachannel1HahuFidel 4 жыл бұрын
I like your stand General Jula. General Samoraw too.
@masreshahaile4587
@masreshahaile4587 4 жыл бұрын
ፈርዖኖችን ድራሻቸውን ነው የሚናጠፈው። ይሞክሩና
@Zenaneh
@Zenaneh 4 жыл бұрын
እንደ ዜጋ በአባይ ጉዳይ መስዋዕት ለመሆን ዝግጁ ነኝ!!!!!!
@AndomHaile-r2x
@AndomHaile-r2x 3 ай бұрын
ዲዲአር
@tedted8833
@tedted8833 4 жыл бұрын
ምንም ያወጡት ሚስጥር የለም የምትጽፎት እና የምታወሮት ሁልግዜ የተለያየ ነው
@eliyasmillion9079
@eliyasmillion9079 4 жыл бұрын
ጀነራሉ እውነት ኢትዮጵያን የሚወዱ ከሆነ ከአብይ ጎን መቆም አለባቸው
@mass-media6445
@mass-media6445 4 жыл бұрын
ጠባብ አስተሳሰብና የደካሞች ራኢ ያለህ ሰው ነህ , open your mind as a human
@hadushabreha6626
@hadushabreha6626 4 жыл бұрын
ምንም ያወጡት ሚስጥር የለም የምትጽፎት እና የምታወሮት ሁልግዜ የተለያየ ነው አላሉም አትዋሸ
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 4 жыл бұрын
ያቺ አገርሰላም እምትሆነው አማራ እሚባል መዝገር ህዝብ ሲወጣ ነው......የድህነታችን ምንጭ መዥገሩ አማራ ነው
@johntewabe8234
@johntewabe8234 4 жыл бұрын
የአዕምሮ ካንሰር የማይድን ደረጃ ላይ ሲደርስ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝቦች ላይ ጥፋትን ያውጃል።ጥፋቱን የምትመኝለት ሕዝብ ሳይጠፋ የያዘሽን የጥላቻ ካንሰር እንደ ተሸክመሽ ወደ ከርሠ መቃብር ትወርጅና ትቢያ ትሆኛለሽ።
@gebrielnetsanet5580
@gebrielnetsanet5580 4 жыл бұрын
Beach
@AddisKal
@AddisKal 4 жыл бұрын
@@gebrielnetsanet5580 Bitch not Beach (beach ባህር ጫፍ ማለት ነው)
@nadizeezee6727
@nadizeezee6727 4 жыл бұрын
አማራ።ባያሰለጥንሽ።ንሮ።አገርን።አስከብ።ባያቆሽ።አይገርምም።ደቆሮ።አታፍሩም።ምርር።እዳላቹ።ጉድጒ።ትገባላቹ።አማራን።ለቀቅ።ጭቅላታቹን።ብሎክ።አርጉት።ዘረኛ።ይዉደም።
@bayehasrat4589
@bayehasrat4589 4 жыл бұрын
Tgermealshe
@ትግራዋይ-ጸ9ደ
@ትግራዋይ-ጸ9ደ 4 жыл бұрын
ግብጽ አርፈሽ ተቀመጪ
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 4 жыл бұрын
ኧረ ጋዜጠኞች ስለ ግብፅ አታውሩ እኔ አንዱ በቂዋ ነኝ ይህች ሽርጣም:: ቢያንስ ቢያንስ ከግድቡ በታች ባለው ውሃ ማላታይን መልቀቅ አያቅትኝም:: ደሞ ፋኖ ነኝ::
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ሳሞራ ይህዝብ ወዳጅ ነው ብዬ አላምንም 97 አዲስ አበባ ላይ የአጋዚን ጦር ማን ነበር ያዘዘው? አብይም ቢሆን የሳሞራን ድጋፍ ምን አልባት የወልቃይትና የራያን መሬቶች ጉዳይ አይተህ እንዳላየ በማለፍ ውለታ ለመስራት እስበህ ይሆን? ለማንኛውም አዲሱ ኢታማዦር ልብ ካለህ ልብ በል አማራ ለራሱ ያውቃል ፍቅር እንጂ ሴራ አትጠፋውም አሰልቺ የሴራ ፖለቲካን ትቶ አብሮ የሚያኗኑር ስትራቴጂ መንደፍ አንገት አስደፊዎች አንገት ደፍተው እኮ አይተናል
@Zenaneh
@Zenaneh 4 жыл бұрын
የምይገባኝ ነገር እንዴት አንድ የትግራይ ተወላጅ ሀገሩን ሲያገለግል አብይን አገለገለ የሚባለው????? ትግራዋይ ሁሉ ሀገር አይወድም ማለት ነው በህወሃት ትርጉም? በጣም ጥቂት የህወሃት አመራሮች ትግራይን አይወክሉም ብልፅግናንም አይመጥኑም።
@tadessekassahun8937
@tadessekassahun8937 4 жыл бұрын
ወያኔ እንዴት “ ያለምንም ደም” ወደ መቀሌ ፈረጠጠች የሚለው ጥያቄ እስካሁን በግልጽ የሚታወቅ መልስ አላገኘም። ጀነራል ሳሞራ ከሰሞኑ የሰጡት ቃለመጠይቅ ለዚህ እንቆቅልሽ በኔ እምነት የማያዳግም መልስ የሰጠ ይመስለኛል። ህወሃቶች የህዝቡ ትግል ሲበረታባቸው ሳሞራ የመንግስት ግልበጣ አካሃደው ከዚህ ችግር እንዲያወጧቸው ተማጽነዋቸዋል። ወያኔ ውስጥ ክፍፍል ሲመጣ በእጼ ዮሀንስ ዘመን የሰራነውን ስህተት እንዳንደግም እያለ ታሪክ እያጣቀሰ የሚሞግተው ስብሃት የዚህ ዓይነቱ የጥፋት ተልእኮ ዋናው ደራሲ ሊሆን እንደሚችል መገመቱ ሊቅ አያሰኝም ሳሞራ በዚህ አቋማቸው በታሪክ ሲመሰገኑ ይኖራሉ። ዛሬም እነዚሁ ሀይሎች አደብ እንዲገዙ ሳሞራ ዝርዝሩን በማውጣት የበኩላቸውን እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ። ብራቮ ሳሞራ
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
መጀመርያ ሳሞራም ወያነ ነው ጀግና ታጋይ ሲቀጥል ጫፍ ይዘህ ያልተባለን አቀናብረህ አታደናግር ቃለመጠይቁ ሁላችንም ሰምተነዋል//ለማንኛውም ወያነ ጥይት ሳይተኩስ ስልጣን ያስረከበው ለዛ ሺዎች ስለተሰዉ ነውና ማመስገን ባትችል ነገር አታጣምም ቢፈልግ ኖሮ ሁሉም በእጁ ነበረ
@albertcamus5976
@albertcamus5976 4 жыл бұрын
I am wondering about the pen of Taye Dendea. He always hit the nail on the head!!!
@neguabdella9863
@neguabdella9863 4 жыл бұрын
ወንድ
@jong.mariam1732
@jong.mariam1732 4 жыл бұрын
Woyanne Egypt enna Ethiopia Torinet begemiru ende Tiru agaTami endemitayew lehulachin giltse new. Girigir leleba yamechal endemibalew.
@hadushabreha6626
@hadushabreha6626 4 жыл бұрын
wushtamoch
@brhanubugussa265
@brhanubugussa265 4 жыл бұрын
Wushetachu gedb yelewum mnew mekeded aytekimim
@ሳሚሳሚ-ረ1ኀ
@ሳሚሳሚ-ረ1ኀ 4 жыл бұрын
Gobzz
@shegawferede2189
@shegawferede2189 4 жыл бұрын
Yetgrayn bandira yebezabet bcha meletefu tru aydelem gotegnnetachewun yebelet maneretatat honebh atletfew
@tesfayedavid6174
@tesfayedavid6174 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አቀራረባቹ ግን አደራ ታዋቂ ለመሆን ብላቹ የውሸት ዜና እንዳታቀርቡ...
@kidusberihun1810
@kidusberihun1810 4 жыл бұрын
Tamagn lemehone tinesh vidio betechemerebet
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
አንዳፍታ ጠማማ ሚድያ ናቹ የጀኔራል ሳሞራ ቃለመጠይቅ ዩቱብ ላይ ባይኖርማ እንደ ሌላኛው የውሸት ትርክታቹ ሰው ታደናግሩ ነበረ
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 4 жыл бұрын
EGYPT !!!! YOU DO NOT SCARE ETHIOPIAN WITH YOUR TANK& JET AIRPLANE KKKKKKkkkkkkk
@Binybini
@Binybini 4 жыл бұрын
በባዶ የምን መደንፋት ነው::
@kelifaledi2002
@kelifaledi2002 4 жыл бұрын
We have no nothing. but we beat out Italian. Again we will repeat this victory.
@asghedomwoldeghiorghis2935
@asghedomwoldeghiorghis2935 4 жыл бұрын
I am sorry this general is only foolish , how he can say such words . Okay tell us who told , why you don't tell us. If you want to support your brother Mr. Mohammad Abei that is your choose, but as tigrians started l daought about you. In any case , I don't know you any more
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.