🛑🛑🛑[መረጃ]‘’ትዕንቢቱ ሊፈፀም ነው’’!ከነገ በፊት ይህን ተመልከቱ !ባህታዊው መልዕክት

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 202,449

ታዛ ሚዲያ - Taza Media

ታዛ ሚዲያ - Taza Media

Күн бұрын

👉 @tazamedia9212 ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን @tazamedia9212 ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
​ 👉 @tazamedia9212 @tazamedia9212 @tazamedia9212 @tazamedia9212
👉 @gizetube28 @gizetube28 @gizetube28 @gizetube28 @gizetube28 @gizetube28
👉 @AxumTube @AxumTube @AxumTube @AxumTube @AxumTube @AxumTube
👉 @Zehabesha4news @Zehabesha4news @Zehabesha4news @Zehabesha4news

Пікірлер: 527
@telelawoldeyes-pn8vn
@telelawoldeyes-pn8vn Ай бұрын
አባታችን ስለእግዛብሄር እባኮውን ለሀገራችን ይፀልዩ ትንቢት ይበቃናል የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ያድነን የድንግል ማሪያም ልጅ ይዘንልን!!!
@AtakltYilma-w6k
@AtakltYilma-w6k 2 ай бұрын
ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ክፍ አትናገሩ የሁሉም መልስ ሰጪ እግዚአብሔር ነው።
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 ай бұрын
ተቃጥለን እኮ ነው ሀገራችንን የሚያምሳት እንደነዚህ አይነት አይናቸውን በጨው የታጠቡ እግዚአብሔር አናገረን በአራቱም መአዘን መብራት ይጠፋል የሚሉ በ2020 ለሚጠፋው መብራት በ2019 ቢነግሩን አይሻልም ወይ የሀገራችን መከራ እንደነዚህ አይነቱ መሬት መሸራተት ብቻ ሳይሆ ከሰማይ ሌላ እንዳያዘቡብን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@የማርያም2121
@የማርያም2121 Ай бұрын
እውነት ነው
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr Ай бұрын
2015የነገሩን ትንቢት2016በሙሉ ተፈፅሟል ለንሥሀ ያብቃን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu Ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፍጥረቶቹን አይተውም የድንግል ማርያም ልጅ እንደሰው አይደለም ቀና ቀና ያደርገናል❤
@KaliRr-dw1un
@KaliRr-dw1un Ай бұрын
አሜን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ የእናቱን አስራት ሀገር እና የራሱን ህዝብ ይጠብቅ እኔ 2017 ሰላም ይሆናል ሚባል ትንቢት ሰምቼ በተስፋ ስጠብቅ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ብቻ ክርስቶስ የነነዌን ህዝብ እንዳዳነ እኛንም ያድነን ዘንድ ክርስቶስ ንፁህ ልብን ይፍጠርልን
@KirubelDereje-x1r
@KirubelDereje-x1r Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@EgegggQewfy
@EgegggQewfy Ай бұрын
አባታችን እባኮን የዚህ ዓይነት አነጋገር ከእግዚአብሔር እንደሆነ አድርገዉ ባይነገሩ መልካም ነዉ
@selamawitfikadu1342
@selamawitfikadu1342 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጽያን እና ህዝቦቾን ጠብቅ አሜን አሜን አሜን።
@SARA123-eq3tq
@SARA123-eq3tq Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@DeseHabte
@DeseHabte Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zbiba-p5r
@Zbiba-p5r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Alshaday
@Alshaday 2 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ እና በፊት ሁሌም ነበር የምሰዎት ግን አንድም ሲሆን አላየሁም😢 ማርያምን እዉነቴን ነዉ እና አሁን አድም ሲሆን ያላየሁትን ነገር በ2020 የሚሉን አራት አመት ልንጠብቅ ነዉ😂😂 ጉድ ነዉ መቸም።😅
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
ማይደርስ መስሏቸው ነው😂😂😂😂
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
ምድረ ደቆሮ እያያቹ ነው አዴ በጎንደር አዴ በጎፋ አዴ በስልጤ የመሪት መሸራተት እያየን ነው
@RffVv-l2k
@RffVv-l2k 27 күн бұрын
ትንቢቱ ተፈጽሞ ከማየት ሳይሆን ሳናየው ቢያልፍ አይሻልም ክፉም ይሁን ደግ የተነገረው ነገር በቸርነቱ ሳያሳየን አሳልፎት ከሆነስ
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 ай бұрын
እረ እባክህ የሚበጀውን ቸሩ መድኃኒዓለም አንተ እይልን እሰብልን እንጅ እኛስ ግራ ገብቶናል ስንቱን ሰምተንስ አንዘልቀዋለን አቤቱ የማሪያም ልጅ እዝነ ልቦና ስጠን
@HariGet-ox4ye
@HariGet-ox4ye Ай бұрын
እውነት ሆነ አልሆነ ዋናው ነገር ንስሀ ገብተን መፀለይ አለብን በዚህ ዘመን ብዙ ለወሬ የሚከብዱ እያሳለፍን ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን 😢
@طيبهطيبه-ط1ك
@طيبهطيبه-ط1ك Ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያረከኝ ጌታ ባድባላህ ብዘቻ ነውየማምነው በአለማቱጌታ
@HayatAli-b3b
@HayatAli-b3b Ай бұрын
ማን ጠራሽ ዝፍጥ
@Lucy-yk3dv
@Lucy-yk3dv Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኛ አላህ አልሃምዱሊላህ "።ግን ልገር መልካም ንግግር ሰደቃ ነው በእስልምና ። በጎ በጎ ውን ብቻ አስብ እስቲ ።አላህ የፈጠራትን ነብስ እራሱ ነው ሚወሰደው አልሃምዱሊላህ ።አላህ ኑሮአችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸአዳ አርግልን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
እኩቶ ምን አመጣዉ ሙስሌም ላረገኝ ከቱ ዉጭ ድጋይ
@ismaelseid6658
@ismaelseid6658 Ай бұрын
አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታዬ የሚገራርም የውሸት ትርክት በማውራት ህዝቡን ማደናገር በጣም ይከብዳል
@TarikZeleke
@TarikZeleke Ай бұрын
ሙስሊሞች እዚህ ምን ትሰራላችሁ መሀመድን ሰላም በሉልን
@temesgenmulugeta4974
@temesgenmulugeta4974 Ай бұрын
አባቴ ይህው እኛ ሰፈር መብራት ከጠፋ አምስት ቀኑ ዉሀ ደግም ከደፈረሰ ቆየ
@GenetAbreham-by8mu
@GenetAbreham-by8mu 2 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስን ስበክ እየሱስ ክርስቶስ ላንተ ሒወት ይሁንልክ መዳን እየሱስ ክርስቶስን በማመን ነው
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
ጌታ አንድ ነዉ ፣ ጥምቀትም አንዲት ናት ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት። ከስራ የተለየ እምነት የሞተ እንደሆነ ሁሉ ከእምነት የተለየ ስራም በራሱ የሞተ ነዉ። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ሀሰተኛ ነቢያቶች ይነሳሉ። ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያለ የሚዘባበትብኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም ። ኢየሱስ በተራራ ነዉ ወይም በከተማ ነዉ ቢልዋችሁ ከነሱ ጋር እንዳትወጡ እነሱ ነጣቂ ተኩላዎች ናቸዉና ተጠንቀቁ ብሎናል።ስለዚህ ይህ የታላቁ ዘንዶ መንፈስ ( አዲስ ጌታ) ከኛ ይራቅ።ዉሻ በቀደደዉ ጅብ ይገባል ይባል የለ? "ያ በላይ ከኢ"😄😄😄😄
@Ermi_Ermi
@Ermi_Ermi 2 ай бұрын
ቡሸቲ መናፈቅ
@Etiopa
@Etiopa 2 ай бұрын
ኢየሱስ የምል መታወቅያ ብቻ ነው እናንተ ጋ ያለው እሽ እኛ ሞኝ አይደልንም
@Wondesen-h8i
@Wondesen-h8i Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@WorkuBelayTegegne
@WorkuBelayTegegne Ай бұрын
አሜን ትክክል አንዱ ነነኝ ይኑሩልን አባታችን ያድኑኝ አባቴ ተነፍሰ መከራ የፀልዩልኝ!!!
@jemberefrissa8494
@jemberefrissa8494 Ай бұрын
አባ የራሳቸውን ፍላጎት ያወራሉ ብዙ የእግዚአብሔር ሰዎች ባሉበት የእርሰዎ ከየት የመጣ ነው?
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
ኮረና ሳይመጣ የተናገሩት ነገር ሳስብ እፈራለሁ እግዚአብሔር የትቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን 😢 ለንስሀ ያብቃን አሜን 😢😢
@seenaatolasa
@seenaatolasa 14 күн бұрын
Nurulin yene abati❤❤🎉🎉
@የማርያም2121
@የማርያም2121 Ай бұрын
እኔ ለርሶ አስቸኳይ ጥያቄ አለኝ ባእታዊ ያገባልን ይወልዳልን 2ተኛ በግል ቤቶ ፅላት ታቦተ ህግ ማኖር ይፈቀዳል
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
አንድ የተናገሩት አንድም ሢፈፀም ማንም ኢትዩፒያዊ አላየምና አንቴናዎትን ቀይሩ የገብረመሥቀል ንግር የሥጋ ሀሣብ ሥለሆነ የታየ የለም የካቲት መጋቢቴ ግንቦቴ ሥትል ወፍ የለም ፈጣሪ ቀንና ወር ተናግሮ ትንቢት ሢናገር አላነብብም የፈጣሪማ ቢሆን ይፈፀማ የፈጣሪ ቃል ግብን ሣይመታ ወደሠማይ አይመለሥም ሥለሚል አንተ ኦራሥክ የሤጣን ሥራ አሥፈፃሚ ነህና የምታደርግቱን ኦቅድ ንገራቸው ተብለህ ነው በዛገ ታጠረች አልታጠረች ቤተክርሥታና ልባችን ውሥጥ ናቴ ገና ብልፅግና ይቀጥላል ነው የምትለን ገና ኦሥከሀያማ መብራት ይጠፉል ሥትል ኦፈር አሁንሣ ሥለማይጠፉ ነው ሤጣን
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
ኧረ ይሄ ቀባጣሪ ከዱሮ ጀምሮ ሲያጃጅለን የኖረ ሀይ ባይ ያጣ እንደልቡ አዳሪ ነዉ። ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ መቅደሱ ላይ ትታያለች ብሎ ያጃጃለንን ምን ጊዜም አልረሳም። ከቢሮ ሙሉ ቀን ፈቃድ ሞልቼ ቅድስት ማርያም (4 ኪሎ) አይኔን እያንከራተትኩ እስኪፈዝ የዋልኩበትን ቀን ሁሌም ሳስታዉስ በራሴ መጃጃል እገረማለሁ። ደግሞ የራሱን ሰዎችና ገንዘብ ከፍሎአቸዉ ልክ እንዳየ ሰዉ እልልታቸዉን ሲያቀልጡት ግራ የተጋባሁበትን አልረሳዉም። ሁሌ የዉሸት ትንቢት የሌለ የማይፈፀም።
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 2 ай бұрын
ሥማ አንተ ፈርኦን ንገር በአባቶች ፀሎት ነው ንገር ጌታችን 555 አመት ከልጂ ልጂ ተወልጄ እመጣለሁ ብሎ 5555ዘመን መጣ ለጌታ አንድሺ ዘመን አንድቀን ሥለሆነው ንሠሀ የአዳም ዘር እንዲገባ ነው ጌታ የሚፈልገው አባቶች ሢናገሩ ታሾፈለህ አሁን ግን ሥሥት ጊዜ ጮሀል አሁን ታገኞታለህ ይልቁሥ ከእንቅልፍ ንቃ ንቃ ንቃ እናንተ ፈርኦኖች
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
@@senaytmokenn2890 ኧረ ጉድ አንድ መታች ደብተራን ከጌታ ጋር ማወዳደር? ኦርቶዶክስ ወንጌል ከማንበብ ይልቅ ለሳንቲሙ ሲል እየወጣ የሚለፈልፍ ጠንቛይ አባት እያላችሁ ማሽቃበጥ ምን የሚሉት ነዉ?? ለትምህርቱም ቢሆን እዉነተኛ አገልጋዮች ሞልተዉናል ታዲያ ምነዉ ለዚ ሀሰተኛና አስመሳይ መታች መወገን። ኧረ ያሳፍራል።
@ZaroMasama
@ZaroMasama 2 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ያስቀያል😂😂😂😂
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 2 ай бұрын
​@@senaytmokenn2890አንቺንቂምንአልባት ትላትከሆነየተወለድሽው እኛግንጠንቅቀንእናቃቸዋለን ማይክይዞያወራሁሉ አባት አይደለም ኦርቶዶክስ ያባትችግር የለባትም 8384አመተምህረትየሰሩትንስራያውቃሉጠሉኝወደዱኝእያሉሚቀባጥሩትእውነተኛባህታዊመስለውንያኔተከትለናቸውነብርአሁንእንደሚናገሩትድራማያኔምእራይታየኝእያሉየስቱንቤትአሸጡስትአብዶፀበልሲገባእሳቸውብራቸውንሰብስበውአሜሪካንገቡአሁንደግሞይሄንንትውልድያጃጅላሉስለሳቸውሳስብያመኛልለምትከተሏቸውልቦናይስጣችሁ
@ShambelZebuliga
@ShambelZebuliga 2 ай бұрын
ምንም እዉነት የለም የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲሁ መጫወቻ እንደሆነ ይኖራል አይ ግዜ
@ElfSaron
@ElfSaron Ай бұрын
አሁን ምን እየሆንክ ነው ጢባጢቤ እየተጫወተብህ አደል እንዴ ኑሮው አሁንም ትቢታችን በዚው ከቀጠለ ገና ስቃዩም ይቀጥላል
@kefaygizaw3894
@kefaygizaw3894 Ай бұрын
የአፍ ካራቴ ኢትዮጵያ በአፈ ታሪክ አትመራም ጠባቂዋ ፈጣሪ ነው እስካሁን መአት ያወራሉ የተፈጸመ የለም
@kemawbogale9123
@kemawbogale9123 2 ай бұрын
እባኮ የተናገሩትን ወደ ኋላ ተመልሰው እዩት እግዚአብሔር ከነገረሆት ለምን ተፈፅሞ አናዬውም?
@mrchu5492
@mrchu5492 2 ай бұрын
እኔ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ እኒህ ሰውዬ ባህታዊ አይደሉም ። ሲቀጥል ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ውጪ ነው እየተንቀሳቀሱ ያሉት እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶቹን ሀሰተኛዎችን ያጥፋልን!
@yadamneshaderawgetahun106
@yadamneshaderawgetahun106 2 ай бұрын
Klkkkmmmmmkmmmmmkmkm
@FfCc-i8y
@FfCc-i8y Ай бұрын
Amen
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሕይወት ያሠማልን
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e Ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አባታችን እንኳንም 60 አመትዊ ልደትወን እንኳን በሰላም አደረድወት። አሜን አባታችን እረዝም እድሜይ ድጥልን አሜንንን1000አመት ኑሩልን አሜንንንን
@alemunemera8154
@alemunemera8154 Ай бұрын
Many thanks to God the Almighty today we are on 2017 .We believe & trust in Jesus our Lord not in dream & illusions .And we will live too ! Christians keep praying & live in faith not in signs .Praise the Lord !Thanks !
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ መምሩ እየሱስ ያድናል እግዛብሄር ያሥመልጠናል እንፀልያለን
@nefisenasiga
@nefisenasiga Ай бұрын
ለእንዳንተ አይነቱ ሰው የሚገለጽ መንፈስ ካለ ምናልባትም እርሱ "እርኩስ መንፈስ" ነው!
@ShegawAlemu
@ShegawAlemu Ай бұрын
እንዲያው አባታችን 60 ዓመት ያኖረኝ እግዚአብሔር ነው ብለዋል ታዲያ ይህን እድሜ ለንስኃ ስለሆነ የተሰጡት ንስኃ ይግቡበት:: ከዚህ ውጭ በስጋዊ መቅሰፍት አያስፈራሩን:: ንስሀ ግቡ ማለትዎ ጥሩ ደስ የሚል ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ነገረኝ እያሉ የሚዘላብዱትን ነገር ቢተው::
@abushgebrekidan2464
@abushgebrekidan2464 2 ай бұрын
ፋክ ጠንቃይ ዝም በል አዘላብድ ኦርቶዶክስ አደዚህ አይነት ነገር አታውቅም ብታውቅም አዳንተ አትዘላብድም ሃባ ሃዎስ :::
@fikrebekele144
@fikrebekele144 2 ай бұрын
አረ ቸሩ እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን አምጣልን Amen Amen Amen
@FfCc-i8y
@FfCc-i8y Ай бұрын
Amen
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa Ай бұрын
አቤቱ በመንግስትህ አስበንንንንንንንንንንን
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 ай бұрын
መብራት ከጠፋ ቀድመን ወጥ እንሥራ፣እንጀራ እንጋግር ማለት ነው። መብራት መጥፋቱ በየትኛው ኃጢአት ምክንያት ነዉ?
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 ай бұрын
በራሱ ሀጥያት ነው ገብረ መስቀል በጭጯል የአራት አመት ትንቢት ከሚነግረን በ2019 አይነግረንም ከመናፍስት ጋር እየተማከረ እግዚአብሔር ነገረኝ ሲል በጣም ያስቀኛል ቀድመንሶላር እንገዛለን 😁😁😁😁😁
@WorkuBelayTegegne
@WorkuBelayTegegne Ай бұрын
አባታችን በፀሎትወ ያስቡን እባ ክወት አርስወት የተመረጡ ነወት ኧረ እርስዎት ምን ሀጢያት ኑሮብዎት እኔነኝ እንጅ
@ማለፊያ
@ማለፊያ 2 ай бұрын
ከነፍሴ በላይ የማፈቅረው ሕዝብ በጠላት ተከቦብኝ ለዓይኔ እንቅልፍ አጣሁ 😢😢😢
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt Ай бұрын
አምላኬ በቸርነትህ አስበኝ አባታችን በርከተወት ይደረሰን
@MsSolomon1234
@MsSolomon1234 Ай бұрын
መቼስ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አይደለምን። እግዚአብሔር ይሁነን!
@onesecond4186
@onesecond4186 2 ай бұрын
ምንድን ነው የሚያወራው ፣ ወንጌል የምታውቅ ከሆነ ስበክ ያለዚያ እንደ እዩ ጩፋ አታወናብድ ።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
ትክክል ያች የመሰከረችቦት የጀነራል ሚስት መጥታ እንደአዲስ የሰሩትን ብትናገር አፎን ዘግተው ይቀመጡ ነበር ምንድነው ቤተክህነት ከባታዊ ወደ አስተማሪ ነው የሚባለው ምንድናቸው ዥዋዥዌ የሚ ጫወቱት
@yibeltalfentahun7844
@yibeltalfentahun7844 Ай бұрын
በርካታ ትንቢት ተናግረዋል ግን አንዱም ሲፈፀም አላየንም ።
@kemawbogale9123
@kemawbogale9123 2 ай бұрын
አዲስ አመት በመጣ ቁጥር በዬ ጊዜው ለ4 አመት መጭው አመት ጥሩ ነው እና ችግር አለ ይሉናል ባይሉንም እያየነው ነው አይበቃም
@NegashBekele-h3w
@NegashBekele-h3w 2 ай бұрын
በ21ኛ ክ/ዘመን የሚታለል ሰው የለም እምነታችንን በያዘልፉ ጥሩ ነው ስንቱ የሚያስፈልገን ነገር እያለ
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Ай бұрын
በትክክል
@hailuretta6765
@hailuretta6765 2 ай бұрын
ገንዘብ ሲያጥራቸው ወጥተው የማይሆን ነገር ተናግረው መሰብሰብ ነው ከተናገሩት አንድም ነገር የተፈፀመ ነገር የለም ሁልጊዜ ነው የሚታያቸው ምናልባት ሉሲፈር ይሆናል ሹክ የሚላቸው መካሪ ሰው የላቸውም እንዴ እባካችሁ አስታግሱልን እቅራቢውችም ለገንዘብ ማግኛ ብላችሁ ህዝቡን አታወናብዱት
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 2 ай бұрын
እንዳይረሱት ጦርነቱ 2015 የበቃል ብለው ነበር
@hirutabraham7315
@hirutabraham7315 Ай бұрын
😅😅
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢
@WorkuBelayTegegne
@WorkuBelayTegegne Ай бұрын
እረ ምን አርገው ነው ሰው የሚጠላወት እንወድወታለን አሜን አሜን አሜን
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 2 ай бұрын
ሲጀመር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ነገር አታስተላልፎም። የሌላ ተልኮ ካለው በግልፅ ይንገረን እንጂ የሚወራው ሁሉ ቅዠት ነው። የተፈፀመም ነገር የለም።
@BiruktawitDejene
@BiruktawitDejene Ай бұрын
አባታችን 1983 አ ም ጀምሮ አወቆታለሁ ታላላቅ እቶቼ በርሶ ትምህርት ለቁርባን በቅተዋል
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
ቦስተን መጥተው ድራማ ሰርተው ከፋፍለውን ቤተክርስትያናችንን አዘግተው ውጪ ቆመን ያስቀድስንበት ግዜ እይረሳንም
@ayni5236
@ayni5236 Ай бұрын
እንደ በደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይምረናል እግዚአብሔር ልጃቹን አይተዉም። ብዙ ሟርት ይነገራል ግን ክብር ለጌታ ሰላም ነን እንሆናለንም።
@FreeGamess-w3r
@FreeGamess-w3r Ай бұрын
አቤቱ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 ай бұрын
በ2019 ቢነግሩን አይሻሎትም አንድ ቀን እውነት ተናግረው አያውቁም እኔ የተባልኩትን ልንገሮት እንደ ገብረመስቀል ያሉ ሀሰተኛ ትንቢት ተናጋሪዎች ወዮላችሁ ብሎታል በቶሎ ንስሀ ግቡ ይበቃዎታል እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር ይበሎት
@fitsumteshome2472
@fitsumteshome2472 Ай бұрын
እኔ አባቴ ታምር ሲያሳየኝ በጣም ያስገርመኛል ግን ይሄ ሰውዬ ምንም ሊገባኝ አልቻለም እምላኬ ሆይ ልጆችህን ጠብቀን አሜን
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 ай бұрын
እኚ ሰውዬ ስለእየሱስ መች ነው የሚያወሩት መጽሀፍ ቅዱስ እንዳያነቡ ተወግዘዋ መሰለኝ ይቅር ይበሎት መብራት ሀይሎች ተጠንቀቁ ላይ ያለውን ወደታች አውርዱ ለውሀውም ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ንሰሀ ለውሀ እና ለመብራት ምን ይደርጋ ጠንክሮ መስራት ነው እንጂ :: ዝባዝንኬ
@YordiAlex-k2o
@YordiAlex-k2o Ай бұрын
ወንጌልን ያስተምሩ ፡ትንቢቱይቆይዎ ፡ ከዚህ ከጨለመ የመሰለን አለም እንዴት እንደምናመልጥ የአባትነትዎን ይወጡ ልዐቦናችንን ለንስሃ እንዲነሳ የአባቶች ትምህርት ያስፈልገናልና።
@ethiolove9467
@ethiolove9467 2 ай бұрын
ታዲያ ከተገለጠልክ ገዳም ውስጥ ያሉ አባቶች አራጆች ሊገሏቸው ሲሉ አስቀድመው አይነግሩም ነበር
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 2 ай бұрын
እስቲ ጎበዝ ይሄ ሰዉየ ካለዉ የተፈፀመ ንገሩኝ ማለት ለማወቅ ነው
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
@@sisayechemeda9464 ምንም የለም።ባዶ😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ሲናገሩ ከማስፈራትውጭ ሁሌይፈፀማል ይፈፁማል ሲሉ አረ በዛውበእፌችሁ ይቅርልን ያለንነገርመችአነሰንእፍፍፍ
@frihiwotgezehagn7181
@frihiwotgezehagn7181 Ай бұрын
የመሬት መንሸራተት ጎርፍ ጦርነት እንደሚኖር 2016 መግብያ ላይ ተናግረው ነበር
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Ай бұрын
ኮረና ሊገባ 6ወር ሲቀረው ቀለብና መቃብር አዘጋጁ ብለው ነበር ያኔ ፈምሰዉ ነበር አሁን ምንም የተፈፀመ ነገር የለም​@@Zeritu-r8o
@HadasHaftu
@HadasHaftu Ай бұрын
egzabher,አየተበቀን ነው እርሱ aytegnam ምስጋና ለ ማርያም ልጅ egzabher❤❤❤❤
@munitmolla9766
@munitmolla9766 Ай бұрын
አቤቱ ቤትኛው ስራችን ይሆን በዚ ዘመንእግዚያብሔር እንዲ ተገልጦ የሚያነጋግረንአቤቱ ይቅር ይበለን አንድቀን እግዚያብሔር ይፈርዳል ዝም አይልም
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 2 ай бұрын
አሁንስ በየቀኑ መብራት እየጠፋ አይደለም እንዴ ??? ትንቢቱ ተፈፃሚነት የለውም !!!!!!
@melesealtaye3911
@melesealtaye3911 2 ай бұрын
ከጥልቁ መንፈስ እና ከአግናንት ጋር እየተነጋገሩ የእግ/ርን መንፈስ ከሚያቃልሉ ሰዎች እግዚአብሄር ይሰውረን!!!! ኢ/ያ የእግዚአብሄር ሃገር ተብላ የሠይጣን መጫዎቻ ሆነች😢😢😢😢
@WondeK-w2h
@WondeK-w2h 2 ай бұрын
ሚትሰብኩ ከሆነ ወንጌል ስበኩ ዝምብላችሁ አታወናብዱን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እንደዝህ አይነት ት/ት የላትም
@AsterAster-i6b
@AsterAster-i6b Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን የርዝምልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@danielyosha1912
@danielyosha1912 2 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ስጡት አክብሩት ሌላው በሙሉ ተውት ።
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj 2 ай бұрын
ሁሌም እንደዚህ እያላችሁ ሰው ታጃላላችሁ
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Le Menafiq aymechm sebketu Aydell ‼️🤣👍🤣
@Ermi_Ermi
@Ermi_Ermi 2 ай бұрын
ቡሸቲ መናፈቅ
@elsabethtesfaye126
@elsabethtesfaye126 2 ай бұрын
የናተ ትንቢት መቼ ይሆን ማብቅያው የተባለው ሁሉ ሲፈጸም አላየንም ምን አለ ዝም ብትሉ አፋችሁን ብትዘጉና ወደ ጌታ ብትጮሁ በናተ የውሽት ትንቢት ነው እግዚአብሔር ፊቱን ያዞረብን ምድረ ቦዘኔ
@TirualmAlemu
@TirualmAlemu Ай бұрын
አምላኬ የትቢቱ መጨረሻ አታርገን ድግልየ ባለውበት ጠብቄኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ይቅር በይኝ 😅 በስደት እዳልቀር ከስፈሪ ነገር አድኔኝ የጦጦዋ ንግስት😅😅😅😅😅😅😅
@GenetAsenafi
@GenetAsenafi Ай бұрын
አግዚአብሔር እረኛዬ ነው!!
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 ай бұрын
በቅድሚያ ከቀጨኔ መድሃኔዓለም ምዕመናን ውስጥ ዕድሜያቸው 50 እና በላይ የሆናቸውን 70 ሰዎች የድጋፍ ፊርማ ያሰባስቡ ፡፡ ባህታዊነቱ ከዛ በኀላ ይፀድቃል
@WorkuBelayTegegne
@WorkuBelayTegegne Ай бұрын
እኔ እኔማ ሀጢያተኛነኝ እመቤቴ አማላጇ እርሷ ትሁነን
@የማርያም2121
@የማርያም2121 Ай бұрын
መብራት መጥፋት ብርቅ ይመስል 2020ድረስ መጠበቅ አይጠበቅብንም እኛ ሠፈር ሁሌ እንደፋ ነው😅😅😅😅😅😅😅
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
ሺ ዓመት ኑሩልን አባታችን
@JoneGeta
@JoneGeta Ай бұрын
ምን ያልተፈፀመ አለ ይልቅስ ሁላችን ንስሀ ገብቶ መጠበቅ ተገቢ ይመስለኛል
@eyobendale4146
@eyobendale4146 Ай бұрын
በትንቢቱ መሠረት 2017 ዓም ከመግባቱ በፊት ምን የተፈፀመ ነገር አለ? ለምን ሰዉን እንደሚያስጨንቁ ሊገባኝ አልቻለም።
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 2 ай бұрын
እርስዎ ሚስት አግብተው ተቀምጠው ባህታዊ ይባላሉ ለመሆኑ ባህታዊ ማለት ሚስቱን አቅፎ በሞቀ ቤት የሚኖር ነወይ? ትቢት የሚሉትም አንድ ቀን ደርሶ አያውቅም ማት አያውሩ ፈጣሪ ይጠብቀናል ህዝቡን በውሽት አያስጨንቁ
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 Ай бұрын
እ2017 እኮ ገባ ምን ተፈጠረ እኛ ምንም አላየን እስካሁን እረተው እባካችሁ እንደው በጠጅ ምርቃና እየተነሳችሁ አየን አየን አየሁ አየሁ አትበሉብን አሺ አሁን ደሞ ጥቅምትን እንጠበቅ አይ እናየሁ ተናገረን እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የብጥብጥ አምላክ አይደለም ::
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 2 ай бұрын
እኔ በፀሎት ተወስነው በዱር በገደል ካሉት ከእውነተኞቹ ከበረህኞቹ አባቶቼ ውጭ ማንንም አላምንም
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 Ай бұрын
እኒሕ ሰዉ ሁሌ ችግር ከመናገር በቀር ደስታ ተናግረዉ አይዉቁም ይመስለኛል ሕዝቡን በሓይማኖት ተብትበዉ ለመያዝ ነዉ
@ZinashAsmamaw
@ZinashAsmamaw Ай бұрын
አይልፉ እግዚአብሔር ልጆቹን የማይተው አባት ነው ለራስዎት ንስሀ ይግቡ እባከዎት ክፉ እንድንናገር አያርጉ
@OBservant-5
@OBservant-5 Ай бұрын
እንደ ታዛቢነቴ ማለት ያለብኝ ነገር ችግሩ የዚህ ሰው ሳይሆን የእሱ ተከታዮች ያለምንም ጥርጣሬ የሚያምኑት ጉዳይ ነወ። ምንም ያልተማረ ሰው ተነገረኝ በሚል ሰበብ ህዝብ ሲያደናግር አሜን ብሎ መቀበል አያሳፍርም?
@Brtgala
@Brtgala Ай бұрын
መዳኔለም አረድረስ ድግልማሪም ስለገባሽውቃ መከራን ሰለተቀበልሽበት አቤቱ እኔሥደተኛነኝና ክፍአታሰሜኝ በሀይማኔቱ አፅኔኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜና
@TeameGebrehiwot-h6w
@TeameGebrehiwot-h6w Ай бұрын
መፅሓፍ ቅዱስ ማቴ 24:ስለ መጨረሻ ዘመን ምን ምንድ ንው ያለው? ወንጊል በዓለም ሁሉ ይሰበካል መጨረሻ ይሆናል ይላል ።
@binyamtaye4292
@binyamtaye4292 2 ай бұрын
ይወጣል ይወርዳል ይበራል ይጠፋል አሁን ትንቢት ነው የሚባለው😂
@YengusTadese
@YengusTadese Ай бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 ай бұрын
ወጋውት ይህን ትንቢት ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከወንጌል ጠላት የመጣ ነው ።
@Yohannis-u1h
@Yohannis-u1h Ай бұрын
እባካችሁ ከአባ ገ/መስቀል ተከተዮች ትንቢት የደረሰውን ንገሩን
@zwudnshefkru1307
@zwudnshefkru1307 Ай бұрын
እግዚአብሄር አያደርግብንም አታሟርት
@Abcd1we
@Abcd1we 2 ай бұрын
አሁንሥ ትንሽ ከተማ ላይ እንጂ መብራት መች አለ ግን ንሰሀ ግቡ ያሉት ትልክ ነው አባታችን መሀሪ ነው።።።
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 2 ай бұрын
ጠጃም አረቄ ጠላ ጠጅ ትጠጡ ትመጡና ይህንን የአጋንንት ሟርት በህዝብና በአገር ላይ አታምጡ የሟርት መንፈስ በእየሱስ ሰም የተገለበጠ ይሁን
@bete_esraiel_midia
@bete_esraiel_midia 2 ай бұрын
እኔ የእርሶን ጸሎት እፈልጋለው ሌሎቹ ኮመንት ላይ እንደሚሳደቡት አደለውም እርሶ የእግዚያብሄር አገልጋይ እንደሆኑ አምናለው
@azebaregawi7221
@azebaregawi7221 2 ай бұрын
ወንድሞቼ እህቶቼ ዝም በሉ ቃሉ አትፍረድ የፈረድብሃል ስለሚል የሳቸው ደጋፌ አይደለሁም ለምን የሚሉት ንስሐ ጉቡ ሁሌ አባቶች አያስተማሩ ነው የሚሰማ ካለ ቤተክርስትያ ሁሌ ታስተምረለች ዝም ብላቹ በቤተክርስቲያን ፅኑ አምላክ አይተወንም
@HailuNigussie-x7v
@HailuNigussie-x7v Ай бұрын
ከአራት ዓመት በኋላ በዘመነ ማቲዎስ ሠላም ይሆናል ተብለን ነበር ሌላ ማቲዎስ ሊመጣ ነው የጨነቀው ይጓጓል እንጂ ቄሱም ጳጳሱም የጎደለበት የለም ጭራሽ በ2020 ሌላ እልቂት ማወጅ ወይኔ ትርጉም ለሌለው ህይወት መጦዝ
@bete_esraiel_midia
@bete_esraiel_midia 2 ай бұрын
ለእርሶ የኔን እድሜ ሁሉንም ወስዶ ለእርሶ ይስጦት እኔ አልጠቅምም እርሶ ግን ለብዙ ሰው ይጠቅማሉ
@AYB171
@AYB171 Ай бұрын
በልጅነቴ እሳት ይዘንባል ብሎ የሸወደኝን ለዘላለም አልረሳውም
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Maret-f6w
@Maret-f6w Ай бұрын
ታዲያ ከዚህ በላይ እሳት አለዴ ጦርነትም እሳት ነው አገራችን በእሳትና መከራ ውስጥ መሆኗ ይጠፋሀል😥😥😥
@use60
@use60 Ай бұрын
ባህታዊ 😭😭😭😭
@AzezaMohammed-q8z
@AzezaMohammed-q8z Ай бұрын
እራ አባ ፈጣሪ ያኑርልን እድሜና ጠና ይሰጥል
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد Ай бұрын
Ewnet nwe. Eshi kale hiwet ysaemalen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MeazaTesfay-k6k
@MeazaTesfay-k6k Ай бұрын
አይይይ እንግዲህ ለዚህ የቀን ቅዠት አስተያየት ባልሰጥ ይሻለኛል አቦ እንደበጋሻው ደሳለኝ እኔ ምን አለኝ ይላሉ ? ምክሩ ባልከፋ የፈጣሪን ምፅዓት ለመናገር እሄን ያክል ራስን መቆለል ግን ፈጣሪስ ይዎደው ይሆን ?እዝጊኦኦኦ ማረን ይቅር በለን ።
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 ай бұрын
እንደ ጴንጤዎቹ ኃሰተኛ ነብያቶች የሆነው የኦርቶዶክሱ ቃልቻ ነው።ሰው በሕይወት እያለ ንሰሃ ካልገባ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን ተብሎ ገነት አይገባም።
@fasiltefera2779
@fasiltefera2779 Ай бұрын
ጦርነት በ2015 ያበቃል ብሎ ነበር ግን ያሳዝናል ባሰ። ፈጣሪ ይማረን።
@wagnewashenafi
@wagnewashenafi 2 ай бұрын
እንዲየው እኔኮ የሚገርመኝ የፈጣሪ አምላካችን ትግስት ነው በዚ እድሜው ይህ ሠው ሲያጭበረብር የታገሠ አምላክ ልቦና ይሰጥህ ሌላም አልልህ
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 42 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 97 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН