No video

ሰበር መረጃ- Ethiopia | Ethiopian News 23 July 2024 | Ethiopian

  Рет қаралды 127,032

AHADU -MEDIA

AHADU -MEDIA

Күн бұрын

ሰበር መረጃ- Ethiopia | Ethiopian News 23 July 2024 | Ethiopian
Ethiopian news | Ethiopia | Ethiopian | Ethiopian news today | Ethiopian news today live | Ethiopian news
#ethiopia #ethiopianews #ethiopian
Welcome to the official Ahadu Media KZbin channel.
Ahadu Media is an information platform that engages its audiences using different designs.
Ahadu Media is led by bold, diverse and out spoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears.
Ahadu Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Ahadu Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation.
In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia.
Ahadu Media provides impartial and balanced information.
The purpose of Ahadu Media channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.

Пікірлер: 163
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
እስክድርና ዘመነ አማራን መስዋት እያስከፈሉ ነዉ ጭራሽ በነሱ ስልጣን እኔኔ እኔ ነዉ ምይዝ እያሉ ፋኖን መከፋፈል ጀመሩ ምድረ ሆዳም😢😢😢😢😢 ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
@aregasaid1159
@aregasaid1159 Ай бұрын
የፋኖ አመራሮች አሁን ምኑንም ሳይዙት እንደዚህ የስልጣን ሽኩቻ መታየቱ በጣም ያሳፍረናል በጣም በጣም
@FikirBelete-lv5ly
@FikirBelete-lv5ly Ай бұрын
እርፍጣሪሆይ አንድአርጋችው ድል ለአማራፋኖ 😭😭😭😭
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
ብ/ጀ/ተፈራ ማሞ እስክንድር እንዳያስበላቸው ሊጠነቀቁ ይገባል!!
@user-cv1ol8xd7r
@user-cv1ol8xd7r Ай бұрын
ምናልባት እጅየሚሠጡትና የሚማረኩት ይጠኑ አውቀውተቀላቅለው መረጃ ሊሠጡ ይችላሉ
@anrspesfa7353
@anrspesfa7353 Ай бұрын
ነዳላ አትነደል በልኩ ተናገር፤ ነዳላ አትነደል በልኩ ተናገር ነዳላ አትነደል በልኩ ተናገር፤ነዳላ አትነደል በልኩ ተናገር
@user-hs4xg1lu3s
@user-hs4xg1lu3s Ай бұрын
እስክንድር ከሀዲ ነው ግን ፋኖ አማራውያን በርቱ አንድ ሁኑ አይዞን አትመለሱ እኛ እናንተን እየጠበቅን ነው ነደራ ዘመዶቼ አደራ አደራ እንጠብቃችኋለን አደራ ልክ እናንተ ስትመጡ አማራ ዘመድ ቤተሰብ እንጂ ባዳ አንሆንም እንወዳችኋለን😢😢😢😢❤❤❤
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k Ай бұрын
አማራን እየከፋፈሉ ድል ሲያሞርህ ይቅር
@andargemebt
@andargemebt Ай бұрын
የፋኖ ታጋዮች ምኑንም ሳይዙት በስልጣን ይህንን ያህል መባላት መጭው ዘመን ስኬታማነቱ አጠራጣሪ ሆኗል።
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 Ай бұрын
በርታልን. ድሉ. የፋኖነው
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Ай бұрын
የገረመኝ ሀብታሙ ነው የተያዘን ሰው ኢተረቪ ሲተች??? እሱ ወያኔ አስሮተ ብለቱን አጠልጥለው ስንተን አሰለፍለፈት ነበረ??? ሰጀመር የተማረከ ሰው ምን ይላል ተብሎ እንደ መረጃ ይወሰዳል??? እግዚአብሔረ ለቦና ይስጣችሁ🙏
@user-un3cs7do3j
@user-un3cs7do3j Ай бұрын
እሥክድ የሚባ ሰርጎ ገብ ሴራ ካላሥወገድት ያማራን ልዝብ ዋጋ ያሥከፍላል
@MEBRATBIHON
@MEBRATBIHON Ай бұрын
ያሳዝናል ስልጣኑ ይጀርስ አልነበር
@bethyethio3546
@bethyethio3546 Ай бұрын
አይሄን ጉድ በመስማቴ በጣም ነው ያዘንኩት ህዝብን ነፃ ለማውጣት ነው ወይስ የስልጣን ጥማት ነው ፋኖን መምራት ያለበት በትክክል ጄኔራል ተፈራ ነው አለበለዛ ዘመነ ካሴ እስክንድር ነጋ ተብዬ በስልጣን ሹክቻ የሚደረገው የብልፅግና ተልኮ ሊሆን ይችላል እነዚህን ገለሰቦች ላይ ፋኖ እርምጃ ሊወስድባቸው እንደሚችል ማወቅ አለባቸው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ነፃነት ለኢትዮጲያ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
አንድ መላው የፋኖ ጀግኖች ሊያስተውሉ የተገባው ነገር ምንድን ነው ቢባል አማራ ክልል የገባውን የኦሮሙማው ወንበዴና ሽፍታ አራጅ ጀሌ በፍጹም መውጣት የለበትም፣ ገብቶም ለፈጸመውና እየፈጸመ ላለው አስነዋሪ ስራው ፍጹምና አስተማሪ የሆነ ቅጣት ሳይሰጠው መውጣት የለበትም ፋኖም አሁን እያደረገ ያለውን የበቀል ቅጤት በማያዳግም ሁኔታ እየፈጸመ መቀጠል አለበት።
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 Ай бұрын
ዝም በል፣ውሽፕታም።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 Ай бұрын
ስለውነት ዘመንና እስክንድር የግል ጥላቻ ነው ያለባቸው! ሁለቱም ተቀራርበው የግል ችግራቸውን መፍታት አለባቸው! ምርጫውም መጀመሪያ ተቋም ሁሉንም የሚያካትት (የሚያሳትፍ) የመሪ ስልጣንና ጊዜ የተገደበ ስርዓት ክተቋቋመ በኋላ ምርጫ ቢደርግ ነው የሚሻለው!
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp Ай бұрын
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን።💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k Ай бұрын
አማራ ብሔርተኝነት እስካሁን ከታዩት የኦርሞ እና የትግራይ ብሔርተኝነት አስቀያሚውና ለኢትዮጵያም ህዝብ ጥቅመ ቢስ ይልቁንም ጎጂ ነው
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
ሌላ የተሻለ ሰው ያንብቡ እባክህ።
@chernetassefa6865
@chernetassefa6865 Ай бұрын
የገባውን ዘንዶ ለማጥራት ወታደራዊ ፊልትሬሽን ስሩ አነ አርመጃ ውሰዱ እንዳትጠራጠሩ
@birhanunigusia8913
@birhanunigusia8913 Ай бұрын
ድሉ. የፋኖነው
@Trs23-w8k
@Trs23-w8k Ай бұрын
አዝናለው 😢😭😭በዚህ ልክ ትጨካከናላችሁ ብዬ አስቤም አላውቅም 💔💔💔እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@laeke-es2eb
@laeke-es2eb Ай бұрын
ፋኖ እሰክንድርን እገባበት ገብቶ በቁጥጥር ስር ማዋል ወይም እስከ ወዲያኛው ማሰናበት አለበት። ይህ ካልሆነ የስክንድር ሴራ እየቀጠለ ይሄዳል።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Arbegna asgid mekonin jegina kibir yigebahel fetari keante gar yihun.❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
እኔ ነኝ የተመረጥኩት ባይ ፋኖን ሊመራ አይችልም። በቃ እስክንድር ነጋ ከፋኖ ከአማራ ከኢትዮጵያ ህዝብ አናት ይውረድ። ፋኖን ህዝቡን ጀግናዎችን አስበላ ከፋፈለ እንጂ ያመጣው ኪሣራ እንጂ ለውጥ አላመጣም። እኔ ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ እስክንድር እንኳን ሀገር አማራ ፋኖ ሊመራ ራሱንም በትክክል መግለፅ የማይችል ሠው ነው። ሁሉም እስክንድርን በጥርጣሬ አይን እያየው በመሆኑ በግድ መሪ ነኝ ብሎ ሙጭጭ ማለት አያስፈልግም
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Ай бұрын
ተባረክ ወንድም አይሰውውውው በቃኝ ማመን😮😮😮😮
@yalembeza3163
@yalembeza3163 Ай бұрын
ትክክልል። እስክንድር አወናባጅ ነውውውው። እግዜር ይይለትትትት። ክፍ
@nanotube5390
@nanotube5390 Ай бұрын
በጥባጭካለ ማንጥሩ ይጠጣል እንደተባለው ልክ እንደትርፍ አንጀት ካልተወገዳ መታመም አይቀርምና መፍትሔው በበጥባጩን ማስወገድ ነው።
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Ай бұрын
ድልፍኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiogbregeb3710
@ethiogbregeb3710 Ай бұрын
እስክንድር ሰላይ። ብዙ ጀግኖችን ያስገደለ ነው 36። እስክንድርን እና ኮኔሪል ከሚገባው በላይ በማጀገን። ብልጽግና ጀግኖቻችን ጄነራል አሳምነውን ሳህረን። አሁን በመቶዎች እሚቆጠሩ ጀግኖቻችን ያስገደለ እርኩስ ስለሆነ ማሰር ወይም አማራ ስላልሆነ በኛ ትግል እርሱን አይመልልከተውም።
@kidist1705
@kidist1705 Ай бұрын
ከዘመነ እና ከእስክንድር ውጭ መምራት የሚችል ማልቶል እነሱ ውነት ለስልጣን ከተጋጩ ተመዝነው ወርቀዋል መጀመርያ ድሉ ይቅደም ሰውን ያክል ነው የሚገበርበት ይሄ ትግል
@nekatibebabere9132
@nekatibebabere9132 Ай бұрын
እስክንድር ካልሞተ መቸም ቢሆን ፋኖ አያሸንፍም።
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ገና ትግል እያሉ የሥልጣን ሹክቻ ካለ 4 ኪሎ ሲደርሱ እንዴት ሊሆን ነው??
@Yoye156
@Yoye156 Ай бұрын
Amhara yebanda terekem
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
😢
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh Ай бұрын
ሞሽላቃ ተላላኪ ምን እያልክ ነው። ያሉትን ድምጻቸዉን ለምን አታሰማም። ቱልቱላ።
@user-rg5um6um3y
@user-rg5um6um3y Ай бұрын
አይ አማራ ገና አሁን ውገቤ ተያዘ ኧረ ተው ለጥላት እጂ አትስጡ
@lilianderson6675
@lilianderson6675 Ай бұрын
የብልጽግና ሰርጎገብ ፋኖ ነበር !ቀጣይ እጅ ሰጪ የብልጽግና ፋኖዎች አሉ!! ጀነራል አበባው አስቀድመው እንዳስታወቁት🤣🤣
@YaregalMmm
@YaregalMmm Ай бұрын
እስክደረካልሞተአማራአያሸንፍም
@BedluTuniso
@BedluTuniso Ай бұрын
ለመሆኑ እርስ በርሳችሁ ለስልጣን ንትርክ እየፈጠራችሁ የኢትዮጵያን አንድነትሰለም በጭራሽ ማምጣት አትችሉም!!
@user-oe2wk6ob5u
@user-oe2wk6ob5u Ай бұрын
ከባንዳ እስክንድር ጨለመ ጋር ንግግር አያስፈልግም:
@fisehanegera6487
@fisehanegera6487 Ай бұрын
ያሳዝናል ወሬ ብቻ አረ ባካችሁ በፈጣሪ በወሬ አታሰልቹን እስቲ ሠላም አውሩ ጦርነት ብቻ ኮ/ል አሰግድ አሁን ገና ጀግና ሆነ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከህወሀት ተላላኪ ነት !!!ጊዜ ወርቅ ነው ጊዜን አትግደሉ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@DestaMasebo
@DestaMasebo Ай бұрын
ጠብ የሚል ነገር የለም ወሬ ብቻ
@getchaw2913
@getchaw2913 Ай бұрын
ደራሲ አሰግድ ማንም አልተረዳህ ነበር:: አማራ ጥሩ መሪውን እንዳስበላ ነው:: ( ታሪክ መቼም አይረሳህ) ከሀብታሙ እና እስክንድር ተጠንቀቁ በሴራ ትግሉን ጠለፋት
@user-hr3oz4np8i
@user-hr3oz4np8i Ай бұрын
አናብስቶቹ ማለትም ጫካ ዉስጥ ያለዉ አናብስት ከተማ ያለዉን አናብስት በልተዉ ልጨርሱን ነዉ እኛ ኮ ፋኖን ስንደግፊ የነቀረዉ ለአማራ የምታገሉ መስሎን ነበር እንጂ አማራ አማራን የምገል መሆኑን ብናዉቅ ግዜችንን አናቃጥልም ነበር
@FanusFanus-or4dw
@FanusFanus-or4dw Ай бұрын
Dinnafano👍👍👍
@Hayat-jc4li
@Hayat-jc4li Ай бұрын
እዘው እዘው አተወረ ዘመነ ምን አረጌ በቀ እስክደር መሞት አሌባት መግደል አሌባት
@semontaka6152
@semontaka6152 Ай бұрын
ፈሳም ነው አሰግድ መኮነን
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula Ай бұрын
በሜከአብ ተኳኩሎ የሚታገል ሽፍታ በዓለም ላይ የለም
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Ай бұрын
ጀነራሉ እንዲህ አሉ ትለናለህ ማለታቸውን በምን እንመን እራስህ የዓብይ ተከፋይ ብትሆንስ አስበህዋል
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Ай бұрын
ምድረ ወናፍ የአማራን ወጣት ለመሰወዕትነተ እየገበርክ እርዳታ ትጠይቃለህ ህዝቤ ንቃ
@aberamenesho8174
@aberamenesho8174 Ай бұрын
በጥንቱ ቋንቋ በእኛው ባንዳ ማለት ከጣሊያን ጋር ወገኑን ይዋጋ የነበረውን ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ የሚያካትት ነበር ። አሁን ደሞ የአማራ ባንዳ አማራውን ይበላ ጀመር ? ጊዜው ነው መሰለኝ !
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Ай бұрын
እስክንድር እስከወዲያኛው መሸኘት አለበት!! 💪
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
ተገቢውን እርምጃ በተገቢው ሰአት እርምጃ መውሰድ ብልሀት ነዉ ።እያንዳንዱዋን በሰሙዋ ጠርቶ መፍረድ ስህተት አይደለም ፣አይሆንም።ስለዚህ የምንወስደው እርምጃ ከዘግየ ስህተት ሊሆን ይችላል ።ሌላውንም ይዞ ገደል እንዳንገባ ተያይዘን ነጥለን እንወቅ በስሙ ባንዳን አንተ ባንዳ ብለን እንጥራ። ድል ለፋኖ!!!!!!!
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 Ай бұрын
መፍትሔው ያንን ሾተላይ ከአማራ ትግል ገለል ማድረግ ነው። ዘሜ የወሰደው አቋም የአማራን የሕልውና ትግል መታደጊያው መንገድን ነው። ምንም ይሁን ምን አሰግድ ላይ ለምትደርስ እያንዳንዷ ጥቃት በሺህ የተባዛ አፀፋ እንከፍላለን።
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 Ай бұрын
ድምፅ ራሱ የሀሰት ድምፅ ሆኖ ተቀርፆብኝ ቀረ!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያባላችሃል
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Ай бұрын
እውነት ከእናንተ ዘንድ ቢኖሮ መባላትም መከፋፈልም ባልኖረ ለጥቅምና በውሸት የሚንቀሳቀስ ማፍያ ቡድን ገና ትጠፋላችሁ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
አዎ አሰገድ የአናብስት የሸዋ ፋኖ መሪ ነው!!!አዎ መሪያችን ነው!!💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o Ай бұрын
😂😂😂😂
@KefieWalelgn
@KefieWalelgn Ай бұрын
Fano yashenfal
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Ай бұрын
አስደማሚ ፋታሪክ ሰራ ትላለህ፣ መያዝ ነው እንዴ።
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Ай бұрын
አሰግድና ጄነራል ታደሰ አይታመኑም
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ትክክል እጁን አልሰጠም
@abebeeshetu5232
@abebeeshetu5232 Ай бұрын
ቀባጣሪ!
@mogesshmuye2595
@mogesshmuye2595 Ай бұрын
ኋላቀርነት
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
ጀ/ል ተፈራ ያሉትን በድምፅ አሰማና ።
@NesruHussan
@NesruHussan Ай бұрын
የመንግሰት ሀይል ፈኖ ወደሉበት ሀይል ሄደው የሚጠቁበት ግዜ ሚያበቀው መቼ ነው ፍኖወች አሰደው ሚያጠቁት መቼ ነው❤❤❤❤
@user-bc2kg9du6e
@user-bc2kg9du6e Ай бұрын
ፋኖ መሪ የለውም። ትራጄዲው ጀምሯል ምድረ ሆዳም አላህ ፍርዱን ይስጣችሁ!!
@alfabteethiopia8161
@alfabteethiopia8161 Ай бұрын
Drove khde nqe aside btgagbte wagaa mjfale albte mwagde albte khdee nwee
@alsherifsirur1342
@alsherifsirur1342 Ай бұрын
እጅ ሰጠ ተበተታተነ
@Truth-12
@Truth-12 Ай бұрын
Fanon yakomew EGZABIHER new
@user-go1dc6eb8h
@user-go1dc6eb8h Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Ай бұрын
ወጣ ገባዎች ናችሁ አንድም ቦታ ይዛችሁ ሳምንት ይቅር ሁለት ቀን አድራችሁበት አታውቁም።
@FatumaDahir-y1g
@FatumaDahir-y1g Ай бұрын
Seleta.zonh
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢
@floweradds3460
@floweradds3460 Ай бұрын
AMHARA 😢😢😢😢😢😢😢
@Kerajolana
@Kerajolana Ай бұрын
ተፈራ አንተም በቅርብ እነኝን የመጨሬሻቸውን በትናቸው ና
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
እዉነት ነዉ ምኑ ንም ሳይዙት ስልጣን ያማራቸዉ አሸንፈዉ ቢያበቁ ምን ሌሆኑ ነዉ
@sorasora37
@sorasora37 Ай бұрын
ስራ ፈት ቦዘኔ ነህ።የቀረጨጭህ።
@AfjGdi
@AfjGdi Ай бұрын
መቼም አይገጥመውም
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq Ай бұрын
ኪ ኪ ኪ ኪ ኪኪ ኪ ኪኪ ማፈሪያ
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c Ай бұрын
Afrebla
@user-tx6vl7ey4v
@user-tx6vl7ey4v Ай бұрын
Ewnet yemetawer kehone yetenageruten aseman
@maremabarhun
@maremabarhun Ай бұрын
write
@semirhassen9824
@semirhassen9824 Ай бұрын
Tefers mamo is shibiya mercenary.his wife is Eritrean and shibiya agent
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
ውሻ ሚድያ ያለፈውን እያወራህ የምታለያይ የአማራ ጠላት አጭበርባሪ ማንበብ የማይችል የአብይ ገረድ።
@kediribrahim9254
@kediribrahim9254 Ай бұрын
ሽንታሞቾ
@yohansyohans4671
@yohansyohans4671 Ай бұрын
Generalu 1 aquam linorachew yigeba nbr. Yewedefitu fetena demo esachew nachew. Beweyane tebokto yetgagere qita..
@gebeyw
@gebeyw Ай бұрын
ዘሜዘሜ
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e Ай бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪
@alexandersalehu1146
@alexandersalehu1146 Ай бұрын
Dl lefano
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx Ай бұрын
ሀሳዊያን
@anrspesfa7353
@anrspesfa7353 Ай бұрын
ነዳላ አትነደል በልኩ ተናገር
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Ай бұрын
ገና እርስ በእርሳቹሁ ትባላላቹሁ አላማቢስ ስግብግቦች የስልጣን ሽሚያ አያዋጣም
@user-fl8lv4mg8s
@user-fl8lv4mg8s Ай бұрын
በቪዲዮ አስደግፈህ አውራ
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ድልለተወርዋሪውጦርየማራፋኖአዟችሁአትፍሩእረተወኝልቤደርሶመደንገጡንሞትአይቀርምብየነግህእርግጡንየተባለውንአስቡ
@semirhassen9824
@semirhassen9824 Ай бұрын
We're becha .gura becha
@mulunehmara1792
@mulunehmara1792 Ай бұрын
Segete
@belayneshaniley3023
@belayneshaniley3023 Ай бұрын
Ere aferin😊
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
አይ ዘመነ ዘለህ ወደ ጀብደኝነት ጎጠኝነት እና ትቢት ውስጥ ገብተህ የቃላት የተረት ጋጋታ ከምታበዛ ምን አድርጌ ነው ከዚህ እራስን ከመውደድ እና እኔ ካልተመረጥኩ እኔን መሪ ካልሆንኩ ትግሉን አፈር ከድሜ አበላዎለው ከሚል አባዜ ውስጥ የምወጣው ብለህ እራስህን ጠይቅ ከእስክንድር ጋር ምድር ላይ ብቻችንን ብንቀር እንኳን አንጣላም ማሪያምን እያልክ ስታጭበረብረን ቆይተህ አሁን ይሁዳ ነትህን በግላጭ አሳየህን በመግለጫ ጋጋታ ይህን ምስኪን የአማራ ህዝብ አታልለዎለው ብለህ አታስብ ባይገርምህ እራስህን ማንነትህን ጠበል ሳንረጭህ እያጋለጥክ መሆኑን እንኳን ባለማወቅህ የመሪነት ብቃትህ ምን ድረስ እንደሆነ ቁልጭ አርገህ አሳየህን እኛ ሁላችሁንም የፋኖ መሪዎች በአንድ አይን ነበር የምናየው እስከ ትላንት ድረስ ግን ብዙ የቀበሮ ባህታዊ እንዳላችሁበት እራሳችሁን በመግለጫችሁ ጥሩ አርጋችሁ ስላጋለጣችሁ እናመሰግናለን የእብዬን ወደ እምዬ መላከክ ግን ጥሩ አይደለም እንደው ብታጣ ብታጣ እስክንድርን ከአብይ ጋር ይሰራል ብለህ ትቦጠረፋለህ በዚህ ልክስ ለምን መውረድ አስፈለገህ አሁን ተጋልጠሀል አንተም ሆንክ በዙሪያህ ያሉ ማፊያ ጉዎደኞችህ በግዜ ከአማራው ትግል ዞር በሉ እስክንድርን እጥፍተን ስልጣን ላይ እንወጣለን ብላችሁም ከሆነ አትሸወዱ ብዙ ሚሊዬን እስክንድሮች አሉ ስሙንም የማጠልሸት ጨዎታ የተበላ እቁብ ስለሆነ ባትፈራገጡ ጥሩ ነው ይልቅስ የመግለጫውን ጋጋታ ትተህ የበደልከውን ፈጣሪን እና የአማራን ህዝብ በቶሎ ይቅርታ ጠይቅ ክዚህ በሁዎላ ማንም ጤኔኛ አይምሮ ያለው ሰው አያምንህም እዛው ብአደንህ ጋ ቀንድአውጣ ጋ ግባ ድሮም የብአደን ወጣት ሊግ ሆነህ ስታገለግል ነበር ግንቦት ሰባትም ስለነበርክ ሄደህ እንደለመድከው የብር እንጡ ነጋን ካልሲ እጠብ እንጂ ለአማራው ትግል ነቀርሳ ነህ አታስፈልግም
@mohamedkedir2764
@mohamedkedir2764 Ай бұрын
አረ ወሬ አውራ እንጅ ከወሬ ያለፈ ምንም የለም
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
ቀጣፊ ነህ የታለ የጄኔራል ተፋራ ማሞ ቃል የታለ ?
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 40 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
ሰበር ዜና ጳጉሜ1
Melek tube መለክ
Рет қаралды 198
💉ሰበር ዜና
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 26
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН