No video

ሰበር - ፓርላማውን ያስቆጣው ጉድ | ከጎንደር የተሰማ ዜና | እስራኤል ወደ ሊባኖስ

  Рет қаралды 55,813

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 107
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 7 ай бұрын
እንኳ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በስላም አደረሳችሁ
@Jhonatannnnnn
@Jhonatannnnnn 7 ай бұрын
Enkuwan beselam adersen🙏🙏🙏🙏
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 7 ай бұрын
❤AMÈNE ENKONE ABEROO ADERESENE YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE SEMOO YEBAREK AMÈNE
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 ай бұрын
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ መንጦላእት ደመና ሰወራ ንፅህት በድንግልና አልባቲ ሙስና ተወልደ ወልድ እምኔሀ . . . እንኳን አደረሳችሁ❤️
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን
@agizewarega432
@agizewarega432 7 ай бұрын
የሕግ የበላይነት ደብዙ አጥፍቶ መኖር ምንኛ የከፋ ነው
@maya-21792
@maya-21792 7 ай бұрын
እውነት ነው 🥺
@aishanuri2750
@aishanuri2750 7 ай бұрын
ይሄ ናዚ ኔታናሁ የንፁሀን ደም የጠማው የሱ ፋይዳ ህንፃ ማፍረስና ህፃናትን ሴቶችን ማፍረስ መግደል ነው ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋው
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 7 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@angasakokeb380
@angasakokeb380 7 ай бұрын
AMEN......AMEN...AMEN...
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ክፉ ጊዜ አሳልፍልን በቃ በለን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 ай бұрын
🇱🇧🇱🇧🇱🇧ሁለተኛ ሀገሬ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተ ቀኑ ጥላ ከለላ ይሁንሽ😢
@user-cq8gl5ge7w
@user-cq8gl5ge7w 7 ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብ ሙሉ 🙏ፋጣሪዬ አንተ ሰላሙን አውርድል ለምዳራችን😢🙏
@jeritube9079
@jeritube9079 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ በምሕረትህ አስበን 😭😭😭😭
@user-oi5yv7xg9b
@user-oi5yv7xg9b 7 ай бұрын
አረብ ካለመዋረድ በስተቀር መቸ አጥቅቶ ያቃል አይ ታሪክ አለማወቃቹህ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 7 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ለመላዉ ወገኔ❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
ሁለተኛ ሀገሪ ሊባኑስ አላህ ይጠብቅሽ
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 7 ай бұрын
Fano👑🇨🇬🐅💪Fanoking🇨🇬👑🇨🇬👑🐅🐅💪💪💪
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
በዘበዙት ይሄን ምስኪን ህዝብ
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 7 ай бұрын
ቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ😢😢😢
@millimilan2962
@millimilan2962 7 ай бұрын
የጠፋው 6 ሚሊዮን ዶላርስ ለአፍሪካ ሕብረት የአባልነት ሊከፈል የነበረ የት ደረሰ
@user-vm5df6wt9z
@user-vm5df6wt9z 7 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 7 ай бұрын
አቶ አቤል ስለ ፋኖ እንዳታወራ ያለህ ማነው?ወይስ የፋና ቅርንጫፍ መሆንህን እያረጋገጥልን ነው::
@abdulfatahabdinasir7309
@abdulfatahabdinasir7309 7 ай бұрын
Thanks
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 7 ай бұрын
ህዝቦላ ቀኑን ይጠብቅ
@asiasaid99
@asiasaid99 7 ай бұрын
ምንቸገራቸው በህዝብ ገንዘብ እንደፈለጉ ይራገጡ
@selam65030
@selam65030 7 ай бұрын
😂😂ገና መች ተነካ አንድ ቀን ከእንቅልፋችን ስንነቃ ብልፃግና ኢትዮጲያን ሸጠዉ እናገኛለን ይቺ ሴትዮ የዉጪ ፖስፕርት ይዛ ነዉ ኢትዮጲያን የምትዘርፈዉ 🎉🎉🎉🎉
@user-kd2vf7js6j
@user-kd2vf7js6j 7 ай бұрын
Abl የ100 ብር ካርድላክልኝ ወንድሜ ተቸግረነዉ ማስቸግርህ
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አንተ ሰላም ህን አውርድልን🙏🙏
@marthanegash6656
@marthanegash6656 7 ай бұрын
እረ ፈጣሪ ዮቅር በለን።
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 7 ай бұрын
የብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ግለሰቦች በለፀጉ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 7 ай бұрын
በዚህ ሰአት ሰላም ና ዉይይትን መቅደም ቢኖርበትም አለማችን አንዱ ሀይል ሌላኛውን የማሳመን ጥንካሬ አለዉ ብየ አላስብም ማለትም በአለማችን የሀይል መመጣጠን ስላለ ከመተላለቅ ዉጭ የሚያሸንፍ አይኖርም ስለዚህ በጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ በኔ ግምት የኢትዮጵያ ዋናው ችግር እብዱ አብይ ና መሀይም ባለስልጣናት ይመስለኛል ።
@user-mv5ub5sl1q
@user-mv5ub5sl1q 7 ай бұрын
ካልሲ😌
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 7 ай бұрын
አቤሎ ንብረት ገዢው የገዛው እቃ ከብር ከነሐስ እና ከወርቅ ነው እንዴ የተሰራው?? በአስቸኳይ ጆሮው ተጎትቶ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት ይሔ ሌብነት አልቀረም በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይፍረድባቸው ።
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 7 ай бұрын
አይ ኢትጰያ ፓርላማ ስለካልሲ እማማ ኢትጰያ እንዴህ መጫወቻ ሆንሺ ጌታ ሆይ ምን ያሻናል ጌታ ሆይ ቶሎ ና እንዴህ የህዝብ ሀብት እየበሎዉ ምስኪን ህዝብ ሜዳላይ ወድቆ እምናየዉ በዝብዙት ይህን ህዝብ
@emuyali9863
@emuyali9863 7 ай бұрын
ድል ለእስራኤልል💪💪
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
የኢስኢል መጨረሻ እሳትነው በኢዝኒላህ
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 7 ай бұрын
በቅርብ ትጠፋለች ኢንሻ አላህ
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 7 ай бұрын
@@mesfintesma6289 ሀሀሀሀሀሀፈሳም
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 7 ай бұрын
@@mesfintesma6289😂😂😂😂😂😂😂 መጅመራያ ሬሳችሁን ልቀሙ😂😂😂😂
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 7 ай бұрын
ምጀመሪያ ሀማስን መቼ ቻልችና መቼም ለአረብ ሚድያ የእስራኤልንወታደር እሽንጉሊት ነው ያደረጉቸው በህልማቸው ሁሉ መቱ እያሉ በጉደኝቸው የምተኩሱ ወታደር ይዛ😂😂😂😂😂😂 ድልለህማስ🎉🎉🎉🎉🎉
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 7 ай бұрын
ክክክክክክ ሊባንስ እስክ ይገባ እና ያአሳይ ኢስራኤል መጠፈያሽ ይሆናል ሀማስ ስታሽንፍ ሊባኖስ ቂቂቂቂቂቂ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 7 ай бұрын
ምን አገባሽ? የራስሽ ስንት ጉድ አለ አስተካክለሽ ፃፊ
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 7 ай бұрын
​@@mesfintesma6289 ንፁሀኖችን መግደል ለናንተ ጀግንነት ነው አይ እውቀት። የአይሁድ ወታደሮችማ በየቀኑ እየረገፋ ነው ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ። አላየህምደ ከውጊያው የወጡት የጎላን ተዋጊወች በጨለማ በፍርሀት ሽቴን እራሴላይ እለቃለሁ ያለውን የአይሁድ ወታደር ካላመንክ ሂድ እይ አልጀዚራ እራሱ ወታደሩ ሲያወራ እያለቀሰ ነው ያልታጠቁ ዜጎችን እና ህፃናትን እደመግደል ቀላል መስሎታል ፈሪ በሚዲያ ሲፎክሩ አይተናቸው ሞቱ ብለው ያቀርቧቸዋል የአይሁዶች ጀግንነት ንፁሀንን መጨፍጨፍ ነው ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
😂😂ቀቀቀ ገዳይ ሲያረፋፍ ድ ሞቺ ይቅበጠበጣልአሉ በገባቺለምንብትለኝ ሀማስንአልቻለቺ ሂዝቦላን😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
@@mesfintesma6289 😀😀አየናቸውኮየናተንማንፁሀንመግደልብቻ እባካቺሁ ሬሳቺሁንከጋዛልቀሙልን. ንፁሀንገመግደል
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
@@mesfintesma6289 😀😀ለናተሴትናህፃንመግደልሙያቺሁነው አለቅንዴ እእ☺ማሻአላህ ክክክክክክ
@zd820
@zd820 7 ай бұрын
ሰላም
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@angasakokeb380
@angasakokeb380 7 ай бұрын
AMEN...AMEN...AMEN...
@samsonshiferaw8425
@samsonshiferaw8425 7 ай бұрын
400 ሺ ብር በላይ ለቤት እድሳት ምን ይገርማል!! ለአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እድሳት የወጣው ገንዝብ እኮ 2.3 ቢሊየን መሆኑ ተረስቶ ነው ወይስ ቀልድ ነው ኦዲት ቢሮ የያዘው።
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 7 ай бұрын
🇱🇧🇵🇸🇲🇨💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@abbyssiniatube1752
@abbyssiniatube1752 7 ай бұрын
Aey Ethiopia, yemaynoribat, yemayekedibba yesyol mederhonech bekka?😢😢😢😢
@yoyk9153
@yoyk9153 7 ай бұрын
አይ ካልሲ 😂😂😂😂
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
ሀሀሀሀ ኢስራኢል በአላህ ይሁንብኝ የተገዱሉት እጥፍ እጥፍ ነው አይሁዶች ውሸታሞች እንደሆኑ የቅርብን የሩቅን የውስጥ የሚያውቀው ፈጣሪ በቁርአን ነግሮናል
@user-bx2ey9jp8w
@user-bx2ey9jp8w 7 ай бұрын
ከሸ5:42 ሰወወ 5:53
@mominamon1313
@mominamon1313 7 ай бұрын
😂😂 መሳቂ አይ ብልፅግና ገና ብዙጉድ ታመጣላቹሁ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 7 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘራፊ መጣላት
@user-bx2ey9jp8w
@user-bx2ey9jp8w 7 ай бұрын
5:42
@etafraw9993
@etafraw9993 7 ай бұрын
😢😢😢👌💔💔🤲🤲🤲
@SoloJohn-uu9os
@SoloJohn-uu9os 7 ай бұрын
Hi
@mohamedfaris1344
@mohamedfaris1344 7 ай бұрын
Btame Migreme Newe !!!
@user-hl2qk9so2x
@user-hl2qk9so2x 7 ай бұрын
The Ethiopian corruption never ends!
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 7 ай бұрын
ምናለ እስራኤል አብይን ስብሰባ እዳሉ እርሙች ብታርግልን😢😢😢😢😢😢😢
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 7 ай бұрын
ብልፅግና ወርደው ወርደዉ ከካልሲ ያዉም በዛ ዋጋ ገዝተው ያሸተቱ ሰዉን በርሀብ እየቆሉ
@abelgirma3135
@abelgirma3135 7 ай бұрын
ጊዜው የለም ያልደነችው ወገኖች ቶሎ እንትኑ ጥር አቀሪባለው የደነችው ደግሞ በሕያው ኢየሱስ ክርስቶስ ሁልጊዜ ንስሐ በመግባት ትጉ!!!........የዘመኔ ፊፃሜ ቀሪቧል😭💔😭
@ethio125
@ethio125 7 ай бұрын
አይ ሀገሬ የማንም ወሮበላ መፈንጫ ሆና ቀረች መንገድ መዘጋቱ ለኦሮሚያ ጥሩ ሆነ የሚጨፈጨፈው የሰው ልጅ ሞት ቀነሰ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 7 ай бұрын
ሀገራችን የሽፍታ መጫዋቻ ሆነች የአላህ ደሀ መኖሪያ አጣ ምናለ ሁሉንም ሰጥ አድርጎ የሚገዛ መንግስት ቢመጣልን የኢትዮጲያ ህግ ለጥፋተኞች ከባድ ቅጣት ካልተቀጡ በዚሁ ከቀጠለ ሰው ያልቃል
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 7 ай бұрын
ABELOO 4KELOO YETESAFEWE ADANCHE ABEBENE YASEDENGETEWE NEGERENE....
@TofikMurid
@TofikMurid 7 ай бұрын
ለምንድነው ግን ኢሥራኤል የሞተው በትክክል ማትናገረው
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 7 ай бұрын
הוא מוסלים
@simira-bf9kd
@simira-bf9kd 7 ай бұрын
ለመናገርቸኩነው😅
@maekel6789
@maekel6789 7 ай бұрын
ከብት ብልፅግናወች ገና ብዙ ታመጣላችሁ🤮🐂
@user-bx2ey9jp8w
@user-bx2ey9jp8w 7 ай бұрын
ከኸአሸ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
ፋኖነውየሚያግታቸው😂 እኛምአከባቢገብተው የቀበሌአስተዳደራቺንምክትሉን ወስደውታል ወታደሩንከነበሬውወስደው በሬውንበሉት የገበሬማሰልጠኛ በገቺንምወስደው በልተዋል.አሁንደግሞ ከአከባቢያቺንለቀው. የአክስቴንበሬነዲታዋል😂 ሌባሁላሌባሁላ 😂😂😂
@teweldemengesha6771
@teweldemengesha6771 7 ай бұрын
በአውቶብሱ አለመዱትም እንዴ።
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw 7 ай бұрын
አይይይ ሙስሊሞች በደንብ ሲቀጠቀጡ ነው የሚገባቸው 😅😅😅 ቤሩትም እንደጋዛ ታልተቀጠቀጠች አታርፍም, በቅርብ አብረን እናያለን ሊባኖስ ወደድንጋይ ዘመን ስትቀየር ልክ እንደጋዛ 🇮🇱❤🇮🇱
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
😂😂😂ክክክ እዛውእጋዛ የወራሪዋ እስራኤልወታደርእየተቀበሩነው ነብሳቸውንበአፀደሲኦልያስቀምጥልን😢😮😅😅😅
@Umnassim4533
@Umnassim4533 7 ай бұрын
ቱሪዝምና ካልሲ ቀበቶ ምን አገናኘው። በአገሩ ባሉትመንግስት ተቋሞች ፡ በሙሉ ከፍተኛ ሌብነት እየተካሄደ ነው። 😅
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 7 ай бұрын
ምን ታካብዳለቹ ኮዶሚኒየም ለማደስ 1 ሚሊዬ አይበቃም ካልሲ 500 ገብቷል
@jojo45489
@jojo45489 7 ай бұрын
ፋኖ በአሸባሪነት መፈረጅ አለበት
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
ዘንድሮ እስራኤል መርዝ እንደበላ ውሻ 😂😂😂😂ምነው አክለፈለፋት አይጥ ለመሞቻዋ የድመትን አፍንጫ ሳመች😂😂😂😂😂አሉ
@danbeltube3338
@danbeltube3338 7 ай бұрын
አይ ቀፎ ጭ ጭቅላት እና 24 ሰዓት ሮኬት እየተተኮሰባት እጇን አጣጥፋ ትቀመጥ እልህ
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 7 ай бұрын
ውርደቱንማ አየን እደ ፍየል ስትጮሁ😂😂 በአላህ ይሁንብኝ ከእስራኢል ወታደር የኢትዮ ወታደር በእጥፍ ይበልጣል 😂 ውርደታችሁንማ አለም እደ ፀሀይ ሙቆታል ቦቅቧቃ ፊለፊት አመጡ ​@@mesfintesma6289
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 7 ай бұрын
ሊሞት ያለ ውሻ መናከስ ያበዛል ለዛ ነው 😂😂😂
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
@@mesfintesma6289 ምነው ኢስላም መስደብ አበዛህ ከገባህ ወራዳ ደንቆሮ እናተ ናችሁ መስሊም እናተ ከምትልከሰከሱት የጠራ ሀይማኖትነው ግን እናተ እውነታውን የምተውቁት ቂያማ ስትቆምነው ክህደትላይ እንደነበራችሁ የምታቁት ነገር ግን ያኔ ማስታወስ የማይጠቅምበትቀን በሰንንሰለት ታስረህ ወዴእሳት ትወረወራለህ ይሄን የነገረን እናተንም እኛንም የፈጠረው አንዱጌታችነው
@jemalaliye8400
@jemalaliye8400 7 ай бұрын
​@@mesfintesma6289መጀረ ቅጥህን ታጠብ ሸታታ ግም🤑🤑💀💀💀💀
@user-bx2ey9jp8w
@user-bx2ey9jp8w 7 ай бұрын
Y7uff
@adisalem1777
@adisalem1777 7 ай бұрын
ዝርፊያና ሌበነት መለያው የሆነ መንግስት ባለበት ሀገር ይሄ ምንም አይደንቅም። 💚💛❤️
@ahmedmehamed8479
@ahmedmehamed8479 7 ай бұрын
አይፋኖ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ማገት ጀመር😮😮😮😮😮
@saraticket8836
@saraticket8836 7 ай бұрын
የፉኖን ጦስ ውሰድ እከፈ
@ahmedmehamed8479
@ahmedmehamed8479 7 ай бұрын
@@saraticket8836 የሆንክ ዝንብ ጭንቅላትህ ውስጥ ሙቷል እንዴ እኔ የፋኖን ጦስ ለምን እወስዳለሁ።አባቱ ቤተክርስቲያን የወንድሞቸማምለኪያ አከብርዋለሁ መሳጅድ ውስጥ አመልካለሁ ስለዚህ ፋኖን ስትፈልግ አቅፈሀውተኛ
@saraticket8836
@saraticket8836 7 ай бұрын
@@ahmedmehamed8479 ጥልቅ ብየ ውሃ ወሰዳት ከማይመለከትህ አትግባ
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН