ሰበር ሰበር - ጌታቸው ረዳ ህወሀትን አጋለጡ ለዶ/ር ደብረፂዮን የፃፉት ደብዳቤ ከትግራይ የተሰማው ዜና

  Рет қаралды 69,950

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
እነኝህ እንግሊዝ ተብዬ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስልን 🙏የአለማችን የስው ልጆች መስሪ በስሩት የማይፅጽታቸው !
@awolhajee
@awolhajee 2 ай бұрын
ቤሄር ሀይማኖት ሳታዳላ ምርጡ ዩቱበር አንተብቻነህ🙏🙏🙏🙏
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 2 ай бұрын
እዉነት ነው
@haithaiat3876
@haithaiat3876 2 ай бұрын
Awo ewnte new❤
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
yes ❤❤❤❤❤❤❤
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
እና መሰግናለን አቤል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ህዋት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@Ayehut
@Ayehut 2 ай бұрын
እሰይ ተመስገን ሰለ ቤሩት ምንም ነገር የለ መጣሁላች እያሉ እኮ አሰፈራረተው ጨረሱን😢😢😊😊
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 2 ай бұрын
አይዞሽ ፉከራ ብቻ ሆኖ ቀርቷል
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 ай бұрын
እንዴ ኩዌት መጣህ እንዴ አቤላ ሁለተኛ ሀገሬ ናት እኮ ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ህዝባችን መዲኃኒአለም
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 2 ай бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁ❤❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
የመላው ኢትዮጵያን ችግር እነኝህ ናቸው::
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
አይ አንተ የኢትዮጵያ አምላክ ምን ጊዜም አንተ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አትተኛም ክብር ምስጋና ሞገስ ለፈጣሪ አምላካችን ይሁን እምዮ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሯሯጡ ፈርሰው ሊያርፉት ነው ብራቦ ጌቾ ።
@wowdocumentary8460
@wowdocumentary8460 2 ай бұрын
የኔ ውዶች የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ነኝ እስኪ 200 አስገቡኝ ጀማሪ ነኝ ሞራል ስጡኝ ውድድድ ነው ማደርጋችሁ
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 2 ай бұрын
አደራ አደራ ጦርነት እንዳታመጡብን በሰላም ተነጋገሩ
@MichealEyasu
@MichealEyasu 2 ай бұрын
እናንተ እንዳታመጡብን
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 2 ай бұрын
እረ ወገኖቼ እናንተ ናችሁ በዘረኝነት አባዜ የተለከፋችሁት እኛም ጦርነት አንፈልግም ሰላም ነው ምርጫችን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
አጥብቃቹሁ ፀልዩ በእድሜ የገፉ ሰዎች ራኤ አይተዋል አጥብቃቹሁ ስለሀገራችን የእዉነት
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ ሃገሬ ይሁን ❤❤❤
@Merejaday
@Merejaday 2 ай бұрын
Selam ለ ኢትዮጵያ ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ ወይና ስላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@azebtefera9561
@azebtefera9561 2 ай бұрын
ሰላም አቢላችን 🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ወገን ሁለት ሺ አሰራሰባት የሰላም አመት እዲሆን አጥብቃቹሁ ፀልዩ ዉዶቼ በንስሀ
@GebreezgabherAsgedomTesf-dq3yc
@GebreezgabherAsgedomTesf-dq3yc 2 ай бұрын
TPLF WHAT ARE YOU DOING STOP!
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 ай бұрын
👍abela ጎቨዝ ልጅ
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
አቤል የብዙ ብሄር ብሄረሰቦች ድምጽ ነህ እናመሰግናለን ግን በዜናህ ላይ ሸኔ አትበል ብዙ ኦሮሞም እንደሚከተልህ አትርሳ በርታ እናመሰግናለን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
ሽኔ ታድያ ሌላ ምን እንበለው አይሲስ ይገልፀዋል ልክ ነህ😂
@Weynii21
@Weynii21 2 ай бұрын
Ye Ethiopia selam nafkenyi 😢
@Werkneh-p3u
@Werkneh-p3u 2 ай бұрын
መኖር ደጉ እነርሱም ተጣልተው አዬን።
@fozfoz6240
@fozfoz6240 2 ай бұрын
እኔ ለምለዉ መነዉ አንድ ሰዉ እንኳን አጣዉ ከታዘብኩት ዉሰጥ ቀጉጉት ሰንጠብቀዉ የነበር አባይ ግድባችን ምን ላይ እንደደረሰ አንድ ሰዉ ሳይዘግብ ክርምቱ እያለፈ ነወ እኮ እንዴት ነወ ነገሩ እንደፍራለሁ ሆነ እንዴ እሰቲ ሹክ በሉኘ
@mulu454
@mulu454 2 ай бұрын
በቃ ህውሀትን ካደ ጌችም ያን ሁሉ ሰው አሰጨርሶ
@BirukHunde
@BirukHunde 2 ай бұрын
አቤል ግን በሰላም ነው በፓሪስ አትሌቶቻችን ላይ እና አሰልጣኞች ላይ የሚፈፀመውን ግፍ አልሰማህም የደራርቱ እና የአ ብር ቤተሰቦች ሽርሽር ምነው የአገር ውስጥ አይመለከትህም ነው የእስራኤል እና ኢራን ጉዳይ ላይ ተፈራርመሃል ሚዛናዊ ሁን ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም ዝም ሼም
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 2 ай бұрын
mn sle amara amet tornet zegbo yakal yh dedeb gazitegna new mifelgewn bicha mizegb
@danieldany7295
@danieldany7295 2 ай бұрын
ያልከው ስላልገባው ነው ወይስ በጎደለ ሙላ ብልህ ነው 😂😂😂 የአ ብር 😂 ወይስ ሽ ፊደል ፓሪስ ላይ ታገደች እንዴ ?😂😂😂😂
@SarahKonjo
@SarahKonjo 2 ай бұрын
እረ ዞድሮ ኢትዮጺያ የገባውን ሲጣንያጥፋልን
@Jebena9797
@Jebena9797 2 ай бұрын
Eres beres yemiyabalu sewoch ahun demo Teguerayen abetabetu Abetu Egueziyabeher hoy ebakeh be Mehereteh ante awaden,ante asemaman,Amen
@YbrahGebrealif-bd9ho
@YbrahGebrealif-bd9ho 2 ай бұрын
አላያቹሁም ወይ በመቀሌ ሜዳ በወዴት አለፈ ዳግማዊ ይሁዳ ማተቡን በጥሶ ቃል ኪዳን የከዳ ምን ያሸሽገዋል ራሱ ለተጎዳ
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj 2 ай бұрын
በመጀመርያ ሰላም ጤናክብር ምስግና ለሰው ዘር በሙሉ እመኛሎህ በመቀጠል ምስጥር ህዋህት ከኢትዮጰያ ህዝብ ይልቅ የትግራይህዝብ በደንብ አድርጎ ተጠንቅቆ ያውቀዋል ለግሉ ህይወት እንደሚያስብ ግንመታሰር ዝቅ ወርድ ሳይወድ ደግፎ ይነራል
@etafraw9993
@etafraw9993 2 ай бұрын
🤲🤲😢😢😢
@woteaylech1231
@woteaylech1231 2 ай бұрын
ደብረጽዮን=ደብረሰይጠን እኛ ሰለም ነው የምንፈልገው።ቆሎ አጥተው የምቸገረውን ህዝብ አስብ ። እንደዓይን ልብህም ሻውራራ
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 2 ай бұрын
ሶስተኛ ነኝ ላይክ😂😂❤❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በቃ እድህ ሆና ቀረች ወይ ሀገሬ አላህ ይድረስልሽ
@Etiipia6777
@Etiipia6777 2 ай бұрын
አዳሜ አገርህን የጠላህ ባዳ ሁላ ይሄ ምልክት ነው አገርህን ውደዱ አገራችሁን አትጥሉ ሀገራችሁን ውደዱ
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 2 ай бұрын
ደብረ ስይጣን ደም ጠጥቶ የማይጠግብ የድያብሎስ አለቃ ነው ።ፍጣሪ የድሃ ደም ይፍረድበት😢
@meleselulseged7538
@meleselulseged7538 2 ай бұрын
መሃይም
@TilahunMulat
@TilahunMulat 2 ай бұрын
ካንቺ ቤተሰቦች በላይ ደም መጣጭ አለ እንዴ እከካም ነሽ
@getachewworku6450
@getachewworku6450 2 ай бұрын
እከክ ነህግም
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
አድጊ ጓል ደርጊ ሀሽከር አብይን ጌታቸው ረዳን ላህማም።
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 2 ай бұрын
አቱም ደቅዛ ቖማላት ርሃብተኛታት ዘረኛታት ታይዴኩም ኾንኹም ጫውጫው ትብሉ እወ ሐዝውን ደብረ ስይጣይን ይሰቐል እግዚአብሔር አምላክ ሽልል የብሎ ደቃሉ ጥልያን ረሳሃት ደቂ ረሳሃት 😅😅😅😅
@AssieWolde
@AssieWolde 2 ай бұрын
ያ ሁሉ የጠፋው ወጣት፣ ንብረት አይበቃም ወይ። ሰላም የሚባል ሃሳብ የማይገባቸው ወንበዴዎች እስካልተነሱ ሰላም በትግራይ አይሰፍንም። አይበቃም ወይ ። በቃ ! በቃ ! በቃ !
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
እነሱ ይወዱዋችዋል ይበሉዋችው የኢትዩጵያን ህዝብ አልስማ ብለው እያለቁ ነው
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj 2 ай бұрын
❤❤❤እባካቹ የሚመለከተው አካልበሙሉ ሀብት ርስት ለቤተሰብ የሚወርሰውወንበር ግን ለአድስ ትውልድና እውቀት ያለው መምራት እለበት ለህዝባችሁ ማሰብ አለባችሁ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቅዋት ...? የዘመናችን በታሪክ ተጠያቂ ባንዳ , የባንዳ ስብስብ !! ለወገናቸው ትግራዊን እንኮን የማይበጁ ! አንድ ቀን ...? ህግ የበላይ ሲሆን ..? የሚጠየቁ ...???? አሁንም ለግል ስልጣን የሚጣሉ ! እፍረተ ቢሶች ! ይብላኝ ለትግራይ ውገኔ ?
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 2 ай бұрын
ያላደጉ ሀገራቶች በጎሳ በሀይማኖት በብሔር እየተገዳደሉ አሁን ሁላቸውም የሚያጠቃ የጋራ ጠላት ቢነሳባቸው አይገርምም ስደት ላይ ቁጭ ብለው ሀገራቸውን ለሚያተራምሱ ግለሰቦች ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው ለሚያስተነትን አላህ ልቦና ለሰጠው ሰው መልዕክቱ ይህ ነው ሰላም ለዓለም✌️
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 ай бұрын
👍👌👍👌❤️👍👌👌👍
@user-vo1uz7hr7q
@user-vo1uz7hr7q 2 ай бұрын
The screen video doesn’t gives me sense,it is better to show us Addis Ababa and other cities.
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 2 ай бұрын
ትግሬዎቹ አላለቁም? ምነው ፈንጠር ፈንጠር አሉ? አሁንም አንድ ሚሊዮኗን ልታስበላ
@tsifetuchibana
@tsifetuchibana 2 ай бұрын
Debere ሰይጣን ያልከው ተመቸኝ የትግራይ ሕዝብ እምባ እግዚአብሔር ያብሰው ፍርድ ለእሱ ሰጥተናል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 ай бұрын
ደብረ ፅጌ አሁንም አልበረደለትም የሚስኪኑ ህዝቤ ደም ይፍረድበታል
@belaysol4422
@belaysol4422 2 ай бұрын
ምን ኣገባህ ኣንተ ቆ ሓበሺ
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 2 ай бұрын
የፌደራል መንግስት ከአቶ ጌታቸዉ ና ሌሎች በጎ አስተሳሰብ ካላቸዉ የክልሉ ተቃዋሚዎች ጎን መቆም አለበት።
@abduregyy
@abduregyy 2 ай бұрын
Eski selam yalebeten hager negeren
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 2 ай бұрын
አዛውንቶቹ ግን በነሱ የተወለደው ህወሀት ከነሱ ጋር እንዲሞት ነው ፍላጎታቸው??🤔 ለተተኪ ትውልድ ቦታ አለመስጠት ሌላ ምን ትርጉም ይሰጣል??
@hanansaid8346
@hanansaid8346 2 ай бұрын
Not Only Muslim black and Asia I live in England
@tadeiysewaswa2607
@tadeiysewaswa2607 2 ай бұрын
Abo zeyw tbke naw
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
አውሮፓ የምትታወቀው በሰላማዊነቷ በጥራቷ በክብሯ በክርስትና ሀይማኖቷ ነበረ ዛሬማ በገዛ እጃቸው ለስደተኞች እረዳለሁ ፅድቅ እሰራለሁ ብለው ወደ ሀገራቸው ወደ ልጆቻቸው ጦርነት ፀብ ፅንፈኝነት እና ጥላቻን አስገብተው ወደ ሃላ ሄደው ቁጭ አሉት። ልጆቻቸው ይሄን እያዩ ማደጋቸው የነገ አወሮፓን ምንነት ወለል አድርጎ ያሳያል።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
አሁን ስለ ህዋት ምን አገባን አትዘብዝብብን መስማት አንፋልግም
@AdfriseKabtyemer
@AdfriseKabtyemer 2 ай бұрын
ሺሜዎቹቹ ከጉርጎድ እየተጎተቱ መውጣትን ነው የሚፈልጉት ሰላም አይፈልጉም
@hanaalem3894
@hanaalem3894 2 ай бұрын
Betgntlo dess yligl enat khad y leba nacho
@BerhanuT
@BerhanuT 2 ай бұрын
Yibelachew 😂😂 ahun yet abatechew yemigebut Ethiopian sisdebu yeneberut wurget hula
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 2 ай бұрын
Ewate begetachew becha aydelem mimeraw leba nw getachew Amhara fano kedbrsihone gar hun u keamhara region
@ermiasmekonnen1910
@ermiasmekonnen1910 2 ай бұрын
ወሬክ ሁሉ ሲያስጠላ። አለም ላይ ደስ የሚል መልካም ነገር ፈልገኸ አታወራም። ዜናዎችህን ከቻልክ ወደ መልካም ነገር ቀይራቸው! ሰብስክራይብ ላይክ ቪው ይቅርብክ እስኪ!
@mylordadam
@mylordadam 2 ай бұрын
😂
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 2 ай бұрын
Shame for you brother. There is no place in ethiopia to show us?? You show us & advertising other country in your braking news??bullsheet
@abebakidane8231
@abebakidane8231 2 ай бұрын
ጫታም ጌታቸው ድሮም ለሆዱ ያደረ ነው
@Teishewedi
@Teishewedi 2 ай бұрын
Abey you start war at this time no one is not going to help you esayas is not going to help you debretsen is going to enter Addis Ababa believe me
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
ጅል ጅላጅል የተባለው ያንተ አይነቱ ነው
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
አውሮፓ የምትታወቀው በሰላማዊነቷ በጥራቷ በክብሯ በክርስትና ሀይማኖቷ ነበረ ዛሬማ በገዛ እጃቸው ለስደተኞች እረዳለሁ ፅድቅ እሰራለሁ ብለው ወደ ሀገራቸው ወደ ልጆቻቸው ጦርነት ፀብ ፅንፈኝነት እና ጥላቻን አስገብተው ወደ ሃላ ሄደው ቁጭ አሉት። ልጆቻቸው ይሄን እያዩ ማደጋቸው የነገ አወሮፓን ምንነት ወለል አድርጎ ያሳያል።
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 20 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 63 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
አመራሮች እርምጃ  ተወሰደባቸው!  ስም ዝርዝር እና ፎቶ!
31:23
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:51
VOA Amharic
Рет қаралды 10 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 20 МЛН