ሰበር ሰበር - ኢትዮጵያ ጦሯን ወደ ድንበር አስጠጋች ነገሮች ተካረዋል ከሱማሊያ የተሰማው ዜና

  Рет қаралды 125,557

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 10 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ አረ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለመላው ኢትዮጵያዊ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 10 күн бұрын
ኢትዮጲያ የጀግኖች ሀገር ናት ሁሌም ድል ከሷ ጋር ነው💪💚💛♥
@habtegebrielbiruk9270
@habtegebrielbiruk9270 9 күн бұрын
እራስሽ ወይም ልጆሽን ላኪ እና ጀግና ሁኚ በመሪዎች ስህተት ማንም አይሞትም።
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 9 күн бұрын
ከዛስ የኛ ገልቱ
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 9 күн бұрын
Ethiopia metekiya yelelat widuwa hagere nat!!!❤❤❤.
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 күн бұрын
@@wediKdusGebrial የህውልሽ ልናገርሽ ነበረ ግን ላንቺ ሳይሆን ለፕሮፋልሽ ክብር ስሌለኝ ነው ያሐፍኩሽ 😎😎
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 9 күн бұрын
@@ferhwotzelek4519sbd new lela mn tamechalesh gn thanks
@merimeri7886
@merimeri7886 10 күн бұрын
እኔስ ውዷ መተኪያ የሌለሽ መጠሪያዬ ክብሬ ሁሉ ነገሬ ሐገሬ ክፉሽን አያሳየኝ ፈጣሪዬ 😥😥🙏🙏 አለንልሽ እኛ ልጆችሽ በኛ ዘመን እማ አትደፈሪም 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥
@jshejsvs478
@jshejsvs478 9 күн бұрын
ጉራ ብቻ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
​@@jshejsvs478 አንተ ስለሀገር አይመለከትህም ከየት ነዉ የመጣሀዉ ለምን ጉራ ትላለህ እዉነቷን ሀገራችን ኩራታችን ኩፉ አይካት
@mikel5098
@mikel5098 9 күн бұрын
ለማኝ ሲለምን ሁሉ መላእክትን በከንቱ እይጠራ ትንሽ የዳቦ ያገኛል ለመስራት እንዳይጥር ፀልይ ለሁሉም ሰው ልጅ ወደ አንተ የማትፈልገው ጦርነት እንዳይሄዱ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
@@mikel5098 እናተማ ጤናኛ አይደላቹሁም የማሰብ ችግር አለባቹሁ ጭቅላታቹሁ በፍፁም መልካም ነገር አያስብ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 күн бұрын
@@merimeri7886 ኦሮሞዎች ተዋጉ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 10 күн бұрын
የአቤል ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ በያላችሁበት
@Sisayaregawi-w8c
@Sisayaregawi-w8c 10 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 9 күн бұрын
ድል ለሀገሬ ኢትዩጲያ አላህዬ ከኢትዩጲያ ጎን ሁን ያረብ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 10 күн бұрын
እዉኳን አደረሳቹ በአለም ዓቄፍ የምትገኙት የአባሻ ልጆች መልካም አድሲአሜት❤❤❤❤ ሰላም ለአራችን
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 9 күн бұрын
የኔ ማር❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@konjitabebe2397
@konjitabebe2397 10 күн бұрын
ወገን ኢትዮጵያውያን አንድነታችን እንመልስ ጨካኝ አንሁን በቀራንዮ የዋለልን እንመልከት ሀገር የጋራ ናት የማንም አይደለችም፡አሳድጋናለች በሀጋራችን አንጨክን በ 2017 የሰላም ሀገር እንድትሆን እመኛለው፡፡
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሁለት እየተናገረ ነዉ እኔ ኢትዮጲያ ልጎበኝ መጥቻለሁ አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሁኑ ብሏል ዉዴ ሰዉ አልነቃ ብሏል
@EluBintHassen
@EluBintHassen 10 күн бұрын
እኔም ለሀገሬ መዋጋት እፈልጋለው 💪
@MrAbdidaz
@MrAbdidaz 10 күн бұрын
ጊዜው የመተባበር ነው ጠላት የመጣው ለሁላችንም ነው የውስጥ ችግራችንን ለጊዜው እናቆይ ሀገራችንን ከምር የምንወድ ከሆነ በዚህ ወቅት እርስ በርስ መዋጋት ለጠላት እንጂ ለማንም አይጠቅምም, ጠላቶቻችን ሁሉም በአንድነት ተነስተውቡናል. ንቃ ወገን ንቃ የሀገሬ ሰው!!!
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 10 күн бұрын
በጣም ትክክል ብለሃል
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 10 күн бұрын
ተባለ እንዴዬ
@Kidan1234
@Kidan1234 10 күн бұрын
የኢ/ያ የመጀመሪያው ጠላት አብይ ነው ለዚህ ተጠያቂው አብይ ነው ግብፅ ብትወረን እራሱ አብይ በኢ/ያ ህዝብ ካደረሰው ስቃይ በላይ አታደርስብንም
@MrAbdidaz
@MrAbdidaz 9 күн бұрын
@@SalamawtSada-de1zh መሃይምነት ምርጫ ነው በዚህ ወቅት! " እንዴዬ"
@eyobsahle
@eyobsahle 9 күн бұрын
ተባለ እንዴ ባንዲራው እንኳን እኛን አይወክልም አደል እንዴ ከሀገር ብሄራችን ይበልጥብናል አል የተባለው ታዲያ የኛ 2ዜጋ ሆነን መኖር ምን ለውጥ አለው እኛ ፈጣሪ ብቻ ነው ያለን የምድሩን ትተናል
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 10 күн бұрын
እረ በእናታችሁ የግብፅን ሱማሊያን ወታደሮች ከተባሉ አይደሉም እንጂ ወኔአቸውን ጠንቅቀን እናውቀዋለንና አይጨንቅም አትጠራጠሩ እንደ ሌላው ጦርነት የሚራዘም አይደለም በጀግናው ሠራዊታችንና በህዝባችን አንድነት ይደመሰሳሉ ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 күн бұрын
@@MHMETHIOPIA ኦሮሞ ራሱን ችሎ ይወጋ አኛ ከዛ የምናደርገውን እናውቃለን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 9 күн бұрын
@@ss-jm8se መሐይምነትህ ጠንካራ ነው
@user-ej8kb2ft1h
@user-ej8kb2ft1h 10 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ሊበሏት ካሰፈሰፋ አውሬዎች አንተ ጠብቃት🙏🙏🙏💚💛❤
@LuckyTadesse
@LuckyTadesse 9 күн бұрын
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 10 күн бұрын
እምዬ እምዬ እምዬ ኢትጵያዬ ክፉ አይንካሽ ፡ጠላቶችሽ አመድ ይላሱ ድል ለኢትዮጵያ፣፣
@user-bm9ek2cc6t
@user-bm9ek2cc6t 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ !!! በድሮ ታሪካችን ያቁናል አንድ ከሆንን
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 9 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም አገራችን ኢትዮጵያን መሃሏን ገነት ዳር ድምበሯን እሳት ያርግልን 👉ከጠላት ይጠብቅልን👈ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ ድል ለእናት ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
@shewayearega7574
@shewayearega7574 9 күн бұрын
ምንም አይሳካላቸውም ድል ለኢትዮጵያን ሀገሬ እግዛብሔ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን
@FikerBogale
@FikerBogale 10 күн бұрын
ፈጣሪ ሆን ጠብቃት ኢትዮጵያን
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 8 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ማርን ሰላማችንን መልስልን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 10 күн бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ድል ለሃገር ውድቀት ለጠላት ይሁን ❤❤❤
@asefaali
@asefaali 9 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ። ባንዳዎቹ ፋኖም ኦነግ ሸኔም ወያኔም ከጌቶቻቸዉ ጋር አብረዉ ይወድማሉ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 күн бұрын
Fall for Oromo prosperity
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 10 күн бұрын
ሰላም ለ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️💪💪
@GosseEthioyesuf
@GosseEthioyesuf 10 күн бұрын
Mogadishu iyemateni nw Tarik irasun yidagimal💪💪💪
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 10 күн бұрын
ኢቶዮጲያ ችን ጀግና ነት ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ ጎበዝነሽ ሀገራችን ❤❤❤እድል ለሀገራችን
@senaitdebisa
@senaitdebisa 9 күн бұрын
እውነት ኮሜንቶችን ሳነብ እንባ እየተናነቀኝ ነው እርስ በእርሳችን መግባባት ባንችል እንኳ አገራችንን ክፉ እንዲነካት አንፈልግም ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@EndalkacewLemma
@EndalkacewLemma 10 күн бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ለአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 9 күн бұрын
ኢትዮጵያ በግድ ጦርነት ግጠሙኝ እያለች ነው ማንም የደረሰባት የለም አርፈሽ ተቀመጪ ልጆችሽን በየ ጊዜው አታስጨርሺ ሰው በላ የሆንሽ አገር ኢትዮጵያ ።
@Zewdu_Tessema_Adal
@Zewdu_Tessema_Adal 10 күн бұрын
م تُهزم إثيوبيا أبدًا. عندما يتعلق الأمر بسيادتنا، فنحن جميعًا 120 مليونًا متحدون كرجل واحد للدفاع عن بلدنا.
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 6 күн бұрын
ኢትዮጲያን,አላህ,ያግዛት,ይጠብቃት,
@TamiratBelay-lt2lk
@TamiratBelay-lt2lk 8 күн бұрын
For me your the only true information source keep up for good job bro love you ❤❤❤
@GodeboEromo
@GodeboEromo 10 күн бұрын
Good morning ethiopian mama❤🎉
@WondimuTabore
@WondimuTabore 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ እኔ እያለሁ ልጅሽ ዘጠኝ ሞት ይምጣ ጠላት ከሚደፍርሽ አጥንቴ ተከስክሶ ደሜ ይፍሰስልሽ ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 күн бұрын
@@WondimuTabore ኦሮሞ ይዋጋ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
ነገ ለኢትዮጲያ እና ለ ልጇቿ እልልልልልልልልልልታ የሚሆንበት ጊዜ እሩቅ አይደለም እግዚአብሔር አለ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 9 күн бұрын
ድል ለኢትዮጲያ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 9 күн бұрын
ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@Ruki-m7h
@Ruki-m7h 9 күн бұрын
ከውስጥ ወደውጭ ጦርነት ተሸጋገርን ኸረ ጎበዝ ከጦርነት የተገኘ ቢኖር የሰው ሂወት መርገፍ ነው ሌላ ያገኘነው የለም እኛሰላም ናፈቀን ወላሂ
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 9 күн бұрын
ድል ለሃገሬ💪💪💪💪 ሰላምሽ ይብዛልኝ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 9 күн бұрын
እንኳን አቢራ አደረሠን ሠላም ለኢትጰ ሠላም ለህዚባቺን አቤቱ አድሥን አመት የሠላም አድርግልን ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢የደሀልጂ አለቀ ማረን ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HawaHawa2-q2d
@HawaHawa2-q2d 10 күн бұрын
ላታመልጭኝ አቷራሩጭ አለ አሁን እዳው በምን ወኔአቸውነው የኢቶ ወታደርን የሚፈታተነው
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 9 күн бұрын
ዋናይቱ አሜሪካ ናት አሜሪካ ለምን ዝም አለች ግብጽ እድሜዋ ይጠር እና አሜን ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ እወጋለሁ ብላ ስታስጠጋ ይህ ሴራ ነው ኢትዮጵያን ለመውጋት ለምን አሜሪካ ዝም አለች አውሬይቱ ወደ ኢትዮጵያ ስትህድ ጦሯን ይዛ እች ቀማኛ መጣጭ ስትመጥ የነበረው የኢትዮጵያን ሀብት ቀርቶባት እኮ ነው ይህ ሁሉ ሴራ የተመዘዘ ጌታ ይደምሳቸው አሜን በሀይሉ አሜን
@MdMd-l3c
@MdMd-l3c 9 күн бұрын
አምላኬ በቃቹ በለን እባክህ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 9 күн бұрын
🇪🇹🐅😍☝️ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ከሴሮኞችሁሉ አላህ ይቁምልሽ እምየ አብሽሪ ሁሌም በልጆችሽ ታፍረሽ ተከብሮሽ ትኖሪለሽ
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 9 күн бұрын
ድል ለፍኖ።
@GirmayGebrekidan-qf4ri
@GirmayGebrekidan-qf4ri 9 күн бұрын
Ethiopia የጠሩነት አገር
@aronbrhane374
@aronbrhane374 9 күн бұрын
አስመራ ሴራ አትበል አብይ በሰው ድንበር ባሃር ካልሰጣቹኝ እያለ የሚያለቅሰው
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 9 күн бұрын
አሜሪካን ጌታ ነው ሚደበድባት ድሀይቱን ኢትዮጵያን ለጉልበተኞች ለግብጽ ታስደብድብ እና አሜሪካ ነው ምትጠፋ በጌት ሀይል ለምን ዝም አለች ግብጽ ስታብድ
@MdMd-l3c
@MdMd-l3c 9 күн бұрын
ፈጣርየ ሰላምህ አምጣልን
@andayaman4097
@andayaman4097 9 күн бұрын
ግብጽ ከ ኢትዮጵያ በላይናት። በሁሉም መመዘኛ።
@sifaanalemayu5293
@sifaanalemayu5293 10 күн бұрын
naagenya biyya kenyaf💪💪💪💪💪💪 dr ABIY king bari 2017 bara naaga nuf yaa ta uu❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏
@mikretadesse6229
@mikretadesse6229 10 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ
@user-rw4mt2xc3f
@user-rw4mt2xc3f 9 күн бұрын
በመጀመሪያ ለመኖር አገር ሰትኖር ነው ለግዜው አቁሙት እና ለአገራችን ዘብእንቁም
@gelanigelani7929
@gelanigelani7929 7 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሰት በየ ቦታው መዋጋት አሁን ምን ልትል ነው ግብፅ መጣችልህ
@Madam-zp7jf
@Madam-zp7jf 9 күн бұрын
ሠላም. ለሀገሬ❤❤
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 9 күн бұрын
ፈጣሪዬ ሀገሬን አስባት
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 9 күн бұрын
ግብፅ አርፈሽ ቁጭ በይ ኢትዮጲያ ሀገሬን እንኳን መንካት ጥላዋን ማየት አትችይም እንደ ጣልያን ዋጋሽን እንሰጥሻለን
@beautywithkal
@beautywithkal 10 күн бұрын
Welcome back Abela🎉🎉
@comcell3831
@comcell3831 9 күн бұрын
ግብጽ እንኳን መጣሽ መርጠሽ ስለማትገዬን እናመሰግናለን😅
@AlfgrFoom-l1p
@AlfgrFoom-l1p 9 күн бұрын
ሰለም
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 10 күн бұрын
ኢትዮጵያን መካት መረገም ነዉ🎉
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 9 күн бұрын
እስራኤልና ህዝበላም ትተዋል ይሄም ከወሬ አያልፍም ድል ለሀገሬ ዙሮመግቢያዬ
@behailutefera8120
@behailutefera8120 9 күн бұрын
I agree!!!!
@zemengar
@zemengar 9 күн бұрын
አለን ለሀገራችን
@ሰላሚዝም
@ሰላሚዝም 9 күн бұрын
በአሁን ሰሀት ፋኖ የተባለ የማፍያ ግሩፕ ባንዳዎች ናቸው ሀገር ለማፍረስ እየቋመጡ ያሉት በጣም ያሳፍራል ታሪክ ይወቅሳቹሀል
@_.fleur._4951
@_.fleur._4951 8 күн бұрын
ልክ እንደ አያታቸው አፄ በንዳ የበንዳ ዘር ናቸው እኮ አያቶቻችህን ጣልያንን አሸንፈው ስያባሩ ምንሊክ ወደቡን በ 1 ውስኪ ቸበቸበው ከዛ የደብተራ ትርክት ፃፉልን አሁንም ቢቺሉ ይሸጡናል ግን በንዳነት የዘራቸው ነው አይድነቃቹ
@abrasedeme3153
@abrasedeme3153 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 9 күн бұрын
የኔማር❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 9 күн бұрын
የኔማር❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@SisayHailemariam-v2g
@SisayHailemariam-v2g 10 күн бұрын
GOD IS GREAT.
@zd820
@zd820 10 күн бұрын
እና መለግናለን አቤል በርታ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን ቢያከብር ኖሮ ማንም አይደነፋበትም ነበር ?
@spert-ir9hm
@spert-ir9hm 10 күн бұрын
አየ ግብጥ ከቱ ልፈት አለመተዋወቅ አረፋ ብትቀመጥ ይሻልሻል
@DeressaFufa
@DeressaFufa 10 күн бұрын
ሱማልያ የኢትዮጵያ ግዛት ነው
@ogamobirega185
@ogamobirega185 9 күн бұрын
እሰይ ህዝብን ሲያፈናቅል የነበረው ሽመልስ አብዲሳ ይዋጋ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 күн бұрын
ትክክል
@AyframDerb
@AyframDerb 10 күн бұрын
ከእስራኤል ወረዳችሁ ተመስገን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 10 күн бұрын
ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚጠብቃት እግዚአብሔር አይተኛም 🙏🙏🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
ጠላት ከዉጪ ከሀገር ዉስጥም የከበ በን ለምን እደሆነ ታቃላቹሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ የኢትዮ እድገት ከፍታ ታይታቸዉ ነዉ ግን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ሊጎበኝ መቷል ወገኖቼ አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሁኑ በዘር አትከፋ ፈሉ እግዚአብሔር አንድ እድንሆን ይፈልጋል ኢትዮጲያ ሊጎበኝ መቷል ሁላቹሁም እጅ ለእጅ ተያያዙ አመፀኛ አትሁኑ አንድ ሁኑ
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 10 күн бұрын
አቤሎ,ይወጣሉ,ይወረዳሉ,ይደክማሉ,እጂ,ምንም,አያመጡም,ያቁናል,አባቶቻችን,ደማቸውን,አፍሠው,አጥታቸውን,ከስክሠው,ያቆዩሉንን,ሀገር,መቼም,አትበገርም,ከፈጣሪ,በታች,አሏት,የቁርጥቀን,ልጆች,ፈጣሪ,ከኛጋራ,ነው🙏🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 10 күн бұрын
የትኛውን ጦር ሊያሰልፍ ነው? እርስ በእርስ እያጫረሰ :: ብቻ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ወደ ክብሯ ይመልሳት እሱ በኪነጥበቡ ከውርደት ያድነን::
@rossross6520
@rossross6520 10 күн бұрын
😂😂 አጫራሹ መንግስት ሳይሆን ያንተ ቢጤ ጎጠኞች ዘረኞች የቲክቶክ አርበኞች ናቸው😢😢😂😂
@fatma6629
@fatma6629 9 күн бұрын
😢ስንት አመት በጦርነት ያን ክፍት አይተውኮነው የመጡት
@YaredAbebewomango-hp5ew
@YaredAbebewomango-hp5ew 10 күн бұрын
I'm leaving in south africa but if Egyptian the won't to something shit I will be cameing back to Ethiopian to fitt
@popular7493
@popular7493 9 күн бұрын
🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️ 🇸🇴 ❤️
@ErsteShumi
@ErsteShumi 10 күн бұрын
del le hagere❤❤❤❤❤❤❤
@ekramseid3825
@ekramseid3825 9 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ግን በአባይ ጉዳይ ለምን ከመጀመሪያው ልትደራደረንና የጋራዬ ነው ልትል ቻለች ማንስ ነው በዚህ ስምምነት ያስጀመራት የአንድት ሀገር የተፈጥሮ ስጦታዋን በነፃነት የመጠቀም መብትስ የላትም ወይ የተረፈን ከሄደላቸው በደስታ ቢቀበሉ አይሻላቸውም?
@sorasora37
@sorasora37 9 күн бұрын
የአገዛዙ ካድሬ መሆንህን በዚህ ቪዲዩ አረጋገጥሁ።
@Mimi-qh5br
@Mimi-qh5br 10 күн бұрын
Ye Amhara amlak gena men ayitachu ye Ethiopiya hezbochi eyandadachu bet hazn yegbal del le jegnaw Amara fano del le Egypt 🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬💪💪💪💪
@user-il7ef6sm2r
@user-il7ef6sm2r 10 күн бұрын
ድል ለግብፅ ልል ስል በጣም ከበደኚ አብይ ደሞ ገዳ ያቺ ነው ታዳ ምን ሻ ላን አገ ራ ቺነ ን ሰላም ያርግ ልን ይነው የሚ ሻ ለው
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 10 күн бұрын
ቆሻሻው መለስ ኢትዮጵያን ምን ያህል ዋጋ እያስከፈላት እንዳለ ተመልከቱ. ለስልጣኑ ብቻ ነበር ሲያስብ የነበረው
@ALYUS701
@ALYUS701 9 күн бұрын
ግብጽበርች
@LetayWeldu
@LetayWeldu 9 күн бұрын
ይጠብቅሽ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 9 күн бұрын
አሜሪካ ለኢትዮጵያ እንዴት ያለ ገንዘብ እረድታለች ኢትዮጵያን ካለችው ች ግር ራሀብ ለጆቿ ከመስደድ እንዲድኑ ምንም የረዳችው የለም ከልብ በመውደድ ብትረዳ ኑሮ ኢትዮጵያን ካለችው ችግር ራሀብ ታድን ነበር ግን የለም የተወሰነ አፍ ለማዘጋት ረዳች ለመባል ምትሰራው እርዳታ ብቻ ነው አሁንም ደሞ ግብጽ ጦራ ወደ ኢትዮጵያ ስታስጠጋ ዝም አለች
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha 9 күн бұрын
ሰላም ላገራችን ❤❤❤❤❤👍
@danieyesmaw4779
@danieyesmaw4779 10 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከገዥው የኢትዬጵያ መንግስት ጋር የመኖር እና ያለመኖር ትንቅንቅ ላይ ነው!
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 9 күн бұрын
Koy Ehiopia minargedech inde hullee lemn bewust be wuc😢😢😢😢
@elsaykekeba407
@elsaykekeba407 9 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 10 күн бұрын
Kushitic king Abiy Ahmed viva
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 9 күн бұрын
በውስጥ በውጭ ጦርነት እምዬ ሀገሬ
@fatma6629
@fatma6629 9 күн бұрын
😢
@MaireMaire-iq6wh
@MaireMaire-iq6wh 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@MessiSebani
@MessiSebani 9 күн бұрын
ግብፅ ባልጌ
@seid6839
@seid6839 9 күн бұрын
ኤርዶጋን እና አልሲሲ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጪ የቱርክ እና የግብፅ መግስታቶች በሶማሊያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ላይ ለሚከስት ማንኛው አደጋ በጋራ ለመመከት መስማማተችውን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ግልጻል:: ቱርክ ከሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት ፈሪማ በፖርለማ ያጽደቀችው የሶማሊያን የግዛት አነድነት ለመጠበቅ ነው:: ቱርክ በአፍሪካ ትልቁ የጦር ካምፖ ሙቃደሾ ውስጥ ነው ያለው እንዴት አደራደሪ ልትሆን ትችላለች ???
@user-pr4hv2jl7z
@user-pr4hv2jl7z 9 күн бұрын
I have tò stand together egypt tray tò made many things
@MSeid-c9t
@MSeid-c9t 9 күн бұрын
የምትሀምርው ከተማ ድባይ
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 10 күн бұрын
ጳጉሜ 1
@hannahaile5669
@hannahaile5669 10 күн бұрын
አሁን መከላከያ ወዴት ይሽሻሉ ነው የኔ ጥያቄ ወደ ኤርትራ ሸሹ ወደ ሱዳን ሸሹ ጁቡቲ የሽሹ ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለባተ😂🤣😂🤣
@merimeri7886
@merimeri7886 10 күн бұрын
ባንዳ የእናት ጡት ነካሽ 👎👎
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 10 күн бұрын
ደደብ
@fatma6629
@fatma6629 9 күн бұрын
ወዳንቺ ይሸሻሉ ኮመት መጻፍ ቀላልነው
@jshejsvs478
@jshejsvs478 9 күн бұрын
ወደ አምላካቸው ይሽሻሉ ኤርትራ አገር ሆና ነው ለራሷም መሽሽሻ የሌላት
@dakudida5961
@dakudida5961 9 күн бұрын
س❤
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 78 МЛН
EMS Special ፋኖ በኢትዮጵያ ሉዋላዊነት አይደራደርም Thu 12 Sep 2024 W
13:23
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН