ሰበር ሰበር - የተፈራው እስራኤል ኢራን ጥቃትን አስመልክቶ ጉድ የሚያስብሉ መረጃዎች ወጡ

  Рет қаралды 63,224

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 сағат бұрын
ቤሩቶች እንዴት አደራችሁልኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@Rahima-e5z
@Rahima-e5z 8 сағат бұрын
አሜን
@nanibelete8583
@nanibelete8583 8 сағат бұрын
አሜን❤❤❤ ሰላም አድርናል ቀኑንም ሰላም ያውልን
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 8 сағат бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን አሜን
@hayimanothayimanot-zx2ox
@hayimanothayimanot-zx2ox 5 сағат бұрын
Amen 🙏
@samri1215
@samri1215 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 7 сағат бұрын
አይ ምስኪኖች ፍሊስጡኖች የሚረዳቸዉ ስለሌለ ፍልስጢንን አወደሟት የህፃናት አምላክ ይፍረዳችሁ
@raheelmag1628
@raheelmag1628 8 сағат бұрын
አቤላ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ በርታ ከዚህ በላይ ከፍ በል ወንድሜ የዛሬ ሰባት አመት በፊት ነው ምከታተልህ ❤
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 8 сағат бұрын
ለዝህ ነዉ ያሁሉ ፉከራ 😂 የእስራኤል ጀግንነት በጋዛ እና በሊባኖስ ብቻ ነዉ
@aschalewtitam6097
@aschalewtitam6097 8 сағат бұрын
ከአሜሪካ ምርጫ በኋላ ታየዋለህ እሱን😂😂😂
@MarelaNEWAYMarela
@MarelaNEWAYMarela 7 сағат бұрын
ሽምብራ እያረረ መሳቁ ግድ ነዉ እስራኤል ዋና ዋና ቦታ በኢራን ላይ ብትመታ ኖሮጦርነቱ አለም አቀፍ ሆኖ ሶስተኛ የ አለም ጦርነት ይጀመራል ከፍተኛ ዉድመት ስለማሆን
@EMRANJemal-f5u
@EMRANJemal-f5u 7 сағат бұрын
Hahahahaha​@@aschalewtitam6097
@حياهبوبا
@حياهبوبا 7 сағат бұрын
​@@aschalewtitam6097ላንተ ያርግልህ
@HussenAli-yt7tn
@HussenAli-yt7tn 7 сағат бұрын
ዋሽተው ይቅርታ መጠየቃቸው ተመችቶኛል😂
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 8 сағат бұрын
የ🇮🇱 ጉልበት ምስኪን ፍልስጤማውያን ላይ ነው ኢራንማ ትከብዳቸዋለች😅😉
@rossross6520
@rossross6520 6 сағат бұрын
ምስኪን ኢራን ተስማምታ እያስመታች😂😂😂 አለመሳቅ ከባድ ነው በስምምነት መደብደብ አይከብድም😂😂😂
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 6 сағат бұрын
@@rossross6520 ያ ሁሉ ፉከራ ለዚህ መሆኑ ነዉ እኔን ያሳቀኝ 😏😂
@roomiki95
@roomiki95 6 сағат бұрын
⁠@@MameMame-nb9phያ ሁላ ፉከራ መሪዎችህን አሳለቃቸው😂😂
@SisayHayley
@SisayHayley 6 сағат бұрын
😂በፍቃዷ ተደበደበች😅
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 6 сағат бұрын
@@roomiki95 አልገባህም ማሙሽ 🤣👶
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 8 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን መረጃ እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@MdEunos-v2o
@MdEunos-v2o 8 сағат бұрын
አቤላ ዛሬ አገኘሁህ ሰላም ለአገራች 😂😂😂ዱአ አርጉልኝ ስራዬ ተበላሽቶብኛል❤
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n 8 сағат бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ/ሽ
@roserose-mh3ok
@roserose-mh3ok 8 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሻ የተሻለ ነገር ይሁንልሽ❤❤❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 6 сағат бұрын
Ayzge fetre ale kegonsh 🎉🎉🎉
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube 6 сағат бұрын
አላህ ይርዳሽ ዉደ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube 5 сағат бұрын
አላህ የፍልስጤ ህፃናት አዛዉትና ንፁሀንን ደም በራሱ መገድ አላህ ይበቀላት የህፃናትደም ይፍረድ።
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 5 сағат бұрын
😢😢😢አሚን
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 5 сағат бұрын
አላህ ተአምረ ያሣየን ኢላሂ
@HusenMohammed-z7d
@HusenMohammed-z7d 8 сағат бұрын
አቤላ ወሳኝ ትክክለኛ መረጃ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው❤💪
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 7 сағат бұрын
ሁሌም ትክክለኛ መርጃ ማገኘው አንተጋ ነው አቤላ በርታ
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 7 сағат бұрын
ሰላም ለ ሰው ዘር ሁሉ ይሁንልን 🤲🤷💔አቤላ በርታ 👍
@Marcy-77999
@Marcy-77999 8 сағат бұрын
ተነጋግረው ነው ሚፋለሙት? 😂😂ህዝቡ ላይ ሙድ ይይዛሉ አደል? 😂 ይሜ 😂😂😂ዋናው ጦርነቱ መቆሙን ነው የምንፈልገው ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን አሜን!
@AnaAbdu-q7u
@AnaAbdu-q7u 6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 сағат бұрын
እናመሰግናለን አቤል
@osmanmekin653
@osmanmekin653 6 сағат бұрын
ሀሀሀሀ በስምምነት እናጥቃሽ ተከላከል የሚል የህፃን ቀልድ ኢራን በልጣቸዋለች እመኑ እውነቱ ይሄ ነው
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 сағат бұрын
ድል ለኔና ለቤተሰቤ ከኑሮ ጋር ጦርነት ውስጥ ስለሆንን😢
@mesitube8714
@mesitube8714 8 сағат бұрын
፣አቤላ በጣም የምውድህ የማከብርህ ወንድሜ በርታ ከዘዚህ በላይ ከፍ በል ውንድሜ 🎉❤❤❤❤
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 8 сағат бұрын
ሰለም ለዓላም ሰላም ለሀገርችን ሰላም ቤሩቶች ቸር ያሰማን🙏💚💚
@adysalieh6446
@adysalieh6446 4 сағат бұрын
ሰላምጤና ለውድ ወንድማችን አቤል አመሰግንሃለሁ . ኢትዮጵያውያ ለዘላለም በሰላም ትኑር
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 7 сағат бұрын
የሁዲ በምስኪኖች ላይ ነው ሀይለዋ ይድፋት
@roserose-mh3ok
@roserose-mh3ok 8 сағат бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@SikoSalo-dy6ol
@SikoSalo-dy6ol 7 сағат бұрын
እስራኤልኢራንንትፈራለችያውዝምአለችእዳትባልነውጂ
@tarekegnmelesse8135
@tarekegnmelesse8135 21 минут бұрын
እነትሕን ነው ይገርማል ቁማር
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 8 сағат бұрын
በ ሊባኖስ ያለን ወንድም እህቶቼ እዴት አደራቹልኝ በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን🙏🙏🙏❤️
@hvgb6263
@hvgb6263 Сағат бұрын
Yawayna Lje Barta ❤❤❤
@derejeyilma2395
@derejeyilma2395 2 сағат бұрын
Keep up
@kukw9428
@kukw9428 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላሙን ይስጥልን
@Mudhin-w2v
@Mudhin-w2v 51 минут бұрын
እሰላም ዋለይኩም
@Cksk-rx6ti
@Cksk-rx6ti 7 сағат бұрын
ሲጀመር እስራኤል አዛውንቶችና ህፃናትን በሽተኛንንና ሆስፒልን እና የንፁሃንን መኖርያ ከማውደምና ከመግደል ዉጪ ከታጠቀ ገጥማ አታውቅም
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 5 сағат бұрын
እና ከሀማስና ከኢዚቦላ አንተነ እየተዋጋህላት ያለኸው
@abverahamdrrr
@abverahamdrrr 4 сағат бұрын
ቀዳዳ 😂በአረብ አለም አክራሪ ነብሰ በላ ልክ ምታስገባ እስራኤል ብቻ ነች. አለም ይቀጠቀጥላታል
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 4 сағат бұрын
ተው ባክህ
@moadtechnology
@moadtechnology 4 сағат бұрын
kkk 😂😂😂 ኢራንኮ ጀግና ናት የምንለው ለዚህ ነው!! ❤❤LONG LIFE EMPEROR IRAN❤❤
@Healthtal
@Healthtal 8 сағат бұрын
እኔ እራሱ ሁሌም ከኑሮ ጋር ጦርነት ላይ ነው መረጃ እራሱ እንለዋወጣለን
@abdiharar5337
@abdiharar5337 3 сағат бұрын
ጦርነት ለማንም አይበጅም አሸናፊም ተሸናፍም የለም ምስቂኑ ነው ምያልቀው እንኩዋን በሰላም ተጠናቀቀ
@AlfaAlf-h2f
@AlfaAlf-h2f 3 сағат бұрын
Selam lamdraachin yiwun
@HanYahiya
@HanYahiya 7 сағат бұрын
Tanq abiloo for avrthing news free falastine enshaallah
@samirakader1084
@samirakader1084 8 сағат бұрын
የሁድዎች ካልጠፎ አለም ሰላም አታገኝም ኢራና ኪንግ ነች 100 ኪል ሜትር የማይርቅ ሀማስን መመከት ያልቻለች ዶቆሮ የፈሪ ዱላዋ ህፃናትት ላይ ቦንብ መጣል ነው🇮🇷✌️🇱🇧✌️🇾🇪✌️🇵🇸✌️💪
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 сағат бұрын
አይ ደደቤ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 6 сағат бұрын
Bitikilll delel ለኢራን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 5 сағат бұрын
እረ ባክሽ ሀማስንማ ጥቢ ጢቢ ተጫወተችባችው እኮ አንድ በአንድ እየደፋቻችው
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 сағат бұрын
😁 በሌላው መጥፋት የአንቺ ሰላም ነው ያለው ማነው 🙄
@moye8121
@moye8121 58 минут бұрын
ወዳጅነት ጨዋታ!
@HaileMeseret-m3r
@HaileMeseret-m3r 3 сағат бұрын
Good Israel🙏❤️
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 8 сағат бұрын
ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤሩቶች እደምን አላችሁ
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 5 сағат бұрын
Iran kebad nat my friend
@betiabebe1470
@betiabebe1470 8 сағат бұрын
አይሁድ የሰው ደም በመጠጣት የታወቀ ነው ሰማታት በሙሉ በ አይሁድ የተገደሉ ነቸው ስለዚ በምድር ላይ ሰላም የላቸውም
@jerusalemsebihatu2919
@jerusalemsebihatu2919 8 сағат бұрын
አንደኝ🙏🏾
@islamselam5677
@islamselam5677 8 сағат бұрын
Seems fair Thanks bro
@Umarganna-m6x
@Umarganna-m6x 5 сағат бұрын
እስራኤል ንፁዋኑን መፍጀት ነው ምትችለው
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@alehegnesiyum8019
@alehegnesiyum8019 2 сағат бұрын
አቤል ከሆነ ጊዜ ቦዃላ መዘባረቅ ጀምረሀል
@EluBintHassen
@EluBintHassen 8 сағат бұрын
እስራኤልኮ ንፁሀን ላይ ብቻ ነው ጉልበቷ አፈር ያስበላሽ አላህ ያጥፋሽ አሚን ያረብ
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 8 сағат бұрын
😂 yetignaw nitsuan newu yemitaweriw woyis endatelemedew ene egele set etseneetin afinew siwesdu jegna koy nitsuan endaymotu lemin fit lefit wetew aywegem meweget kealebat woyis zimblesh bemenga tinedelesh minm setewukew ...ene yemanim wegan aydelachum neger fact meneger gid yilal 😂
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን እና ንፁሀኖችን ይጠብቅ እግዚአብሔር አይሳሳት ክብር ለአምላካችን ይሁን
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 7 сағат бұрын
እሰራኤል መቼም አትጠፋም ምነው
@EluBintHassen
@EluBintHassen 7 сағат бұрын
@@ahmedbd2408 አይዞሽ ገለቴ በፈጣሪ ስራ አትግቢ እንደምትጠፋ ተነግሮናል
@elhandle-t4
@elhandle-t4 7 сағат бұрын
እስራኤል መቼም አትጠፋም ጠላቶቿ ሽብርተኞች ገደል ይግቡ እናሸንፋለን
@eyobalemayehu9601
@eyobalemayehu9601 8 сағат бұрын
Am the first to see this❤
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 7 сағат бұрын
Selam le alem ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@hananhassen4251
@hananhassen4251 8 сағат бұрын
ወይ ድራማ
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 9 минут бұрын
ሰላም ለ ሰው ልጅ ሁሉ
@tegeist1858
@tegeist1858 38 минут бұрын
ቤሩቶች በድነጋጤ ሞትን ወገኖቸ 😢😢😢
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 8 сағат бұрын
ኧረ ጉድ ነው
@show8133
@show8133 8 сағат бұрын
አቤላ ባለ መላ
@KyryhGabr
@KyryhGabr 7 сағат бұрын
ድል ለኢርን❤❤❤
@Ibrahim-wr6do
@Ibrahim-wr6do 2 сағат бұрын
ስለ ሪል ስቴት የምትሰራው ማስታወቂያ አሰልቺነው።
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 7 сағат бұрын
ብዙ ጀቶች ተመተዋል ፖይለቶቹንም በአየር ላይ ነው የገደሉት መርጃው ሰርስርህ አግኝ
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ Сағат бұрын
የአሸባሪዉች ምኞት
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 7 сағат бұрын
እቃቃ ጨዋታ
@etafraw9993
@etafraw9993 2 сағат бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@Hareg21
@Hareg21 7 сағат бұрын
ሰላሙንያምጣልን
@yiajbal
@yiajbal 8 сағат бұрын
Well come our jornal
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 5 сағат бұрын
መች ነው ሀገሬ ንደ ኢራን ምትፈራው እስራኤል አይደለችም አሜሪካም አትደፍራትም ኢራን አፍጋኒስታን ወይም ኢራቅ አይደለችም
@Wosentakelezewdu5580
@Wosentakelezewdu5580 8 сағат бұрын
ኢራን ምን ያክል ተፈሪ እየሆነች እንደሆነ የሚያሳይ ነዉ። እስራኤል የኢራንን ስትራቴጅካል የምትላቸዉን ቦታዎች እንዳትመታ አሜሪካ የምትወተዉታት ኢራን በምላሹ ምን ልታደርግ እንደምትችል እና አቅሟ እስከምን እንደሆነ ስለማያዉቁ ነዉ እንጅ ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳታለን ብለዉን ነበር እኮ። በአንፃሩ ለፖለቲካ እና የሀገሪቱ ኢሜጅ ሲባል ኢስራኤል ተመታ ዝም አለች እንዳይባል ኢራንን ብዙም በማይጎዳ መልኩ ተኩሽና ይበቃችኋል የሚል የህፃን ጨዋታ ዉስጥ ባይደን የገቡት ለዛ ነዉ።
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 7 сағат бұрын
ኢራን አቅም የላትም እነ ሲኑዋር ናስርአላና ምክትሉ መሀመድ ዴፍና ኢስማኤል ሀኒዬ በኢራን ሲገደሉ ምንም አላለችም ጋዛ 350 አመት ወደኋላ ሂዝቡላ ተንኮታኮተ ሊባኖስ ወደ ድንጋይ ዘመን ሁቲ ተመቱ ኢራን አስጨረሰቻቸው እንጅ የታለ አቅም አሁንም ድንበሯንሲጥሱ የታለ ምላሽ ፡ጅል
@Riverspet
@Riverspet 8 сағат бұрын
አቤል ከሆነ ግዜ ቡሀላ ዜናህ ይሰለቸኝ ጀምሮዎል😮
@yimersolomon
@yimersolomon 2 сағат бұрын
አቤል ሸህ ፉንድድ ብርሀኑ የወይራ ልጅ 😂😂😂😂😂
@tonyzgheib5831
@tonyzgheib5831 3 сағат бұрын
,እኔ እኮ ያልገባኝ ነገር ተነጋግሮ ጦርነት አለ ምን አለ ኢራን እስራኤልን ብትቀጠቅጣት ተግባለች
@ur.cristiyan
@ur.cristiyan 4 сағат бұрын
በሊቢያ ነው የምኖረው KZbin ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
@SikoSalo-dy6ol
@SikoSalo-dy6ol 8 сағат бұрын
አህለንዛሬመጀመሪያነኝ
@2024international
@2024international 6 сағат бұрын
Iran 👍👍👍👍👍🥰👍🥰🥰Iran❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ጦይባጁጁ
@ጦይባጁጁ 7 минут бұрын
ለዚህ ያሁሉ ፍከራ 😂ጀግነት
@wanDye-hx1um
@wanDye-hx1um 28 минут бұрын
የፍራት ጥግ 🤣አይ እስራኤል
@ሙሀመድይመር1234
@ሙሀመድይመር1234 8 сағат бұрын
ይኸንያክል የተዘጋጁትን የተጎሩበት ለዝህነውያሳፍራል
@getachewyegonderliji5072
@getachewyegonderliji5072 7 сағат бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ስብእና ነው ኢራንን ለምን አላወደመቻትም ነው
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 5 сағат бұрын
ማስታወቂያውን ቀንስ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 6 сағат бұрын
❤❤❤🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤🇪🇹🇪🇹
@samri1215
@samri1215 4 сағат бұрын
ምን ዓይነት ጫወታ ጀመሩ እኒህ ሰዎች ምነው ቢተውት ወይ ጣጣ??!!!
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 7 сағат бұрын
አለም ለምን ይዋሽሽል እስራኤል ጀቶቼ ሁሉ ነው የተመታባት እስራኤ በደንብ ዝግችት እድርገው የእስራኤል መንግስትና ጅነራሎች ጉድጉድ ገብተው አክሄድንሲያዪ ድንግጥ ነው ያሉት ጉዳቱንም ሁልነገሩንም ያቁታል ምነው ሀያልነቴን አለም ያየዋል ሲሉ እልነበር ወይ እንደዝህም እስራኤልተዋርድ እታውቅም😂😂😂😂😂
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 7 сағат бұрын
ኢራን💪👌
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 7 сағат бұрын
😂😂😂 አይ እስራኤል ቀድማ ተናግራ ነው እች ፈሪ የሷ ጀግንነት ህፃናት እና አዛውቶችን መግደል ነው የሷ ጀግንነት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 сағат бұрын
እናተ ዉሻሙሲልምአምላካቹ ዉሻነዉ ሰጣነዉ አለዛ እግዝአቢሔርን ታመሰግኑነበረ የአባሻሙሰልም ሰጣን ዉሻ አረቦች ተመሰገን እያሉነዉ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 4 сағат бұрын
@@ajmanbaldiya3338 😂😂😂😂😂 ተቃጠይ ገልቴ
@Tamara-k9m
@Tamara-k9m 4 сағат бұрын
​@@ajmanbaldiya3338ሂጂና መስቀልሺን ልቀሚ
@NasiradinAliyi
@NasiradinAliyi 8 сағат бұрын
እስራኤል ፈርታ ነው ላለማለት የተደረደረ ሰበብ ነው
@ezzocell4291
@ezzocell4291 6 сағат бұрын
🇱🇧💪👈
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 8 сағат бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@Munimuni-l9f
@Munimuni-l9f 8 сағат бұрын
አይ እስራኤል 😂😂የፈሪ ዱላ ውሀ ማያነሳ 😂😂😂
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 2 сағат бұрын
በአለም ላይ እንድዚ አይነት ውጊያ የለም ቲያትረ ነው እንዴ የሚሰሩት
@jaramilki3718
@jaramilki3718 3 сағат бұрын
Civilization ማለት ይህ ነዉ እየተነጋገሩ መዋጋት😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 сағат бұрын
ምንጉድ ነው ጥቃት በምክክር😂
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 4 сағат бұрын
ያለአሜሪካ ምን አቅም አላት
@ramarama5784
@ramarama5784 2 сағат бұрын
ጉድ የክፍለ ዘመኑ ሀገር ገዥዎች ጥቃት በስምምነት 😅😅😅😅😅
@seidkahsay9406
@seidkahsay9406 7 сағат бұрын
ኢራን እሄን ያህል ሃያል ሀገር ናት እሄን ያክል 😴 ጭራሽ አስጠንቅቃ ምናምን
@dagmawimenelik8504
@dagmawimenelik8504 2 сағат бұрын
ሙድ እየያዙብን ነው እንዴ? ኢራናውያነን ያውቁ ነበር?😕😕
@husseinadem8218
@husseinadem8218 6 сағат бұрын
ድራማ ነው የሚሰሩት
@atikaahmed
@atikaahmed 3 сағат бұрын
ተመካከሩም አልተመካከሩም ይህ የሚያመለክተዉ ኢራንን ምን ያክል እንደሚፈሯት ነዉ የሚያመለክተዉ ፅዮናዎያን ደካሞችን መጨፍጨፍ ነዉ ጉልበተኝ ነታቸዉ ኢራን ምንኛ እንዳንበረከከቻቸዉ ነዉ ያየሁት አካፋን በአካፋ አሉ
@yeshuastube6607
@yeshuastube6607 2 сағат бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው? ዛሬስ ደግሞ በዚህ በኩል ምቱ በዚህኛው አትምቱን ስንመታችሁ ደግሞ ምላሽ እንዳትሰጡ እየተባባሉ ይሄ አሁን ጨዋታ ነው ጦርነት??
@YeneYene-v3x
@YeneYene-v3x 7 сағат бұрын
ቀልደኛ ጦርነት😂😂 ተናግረው ነው
@emrucan
@emrucan 8 сағат бұрын
አይሁዶች ሊጠፉ አንድ እርምጃ ነው የቀራቸው ደጋፊዮችም በጨጓራ በሽታ ማለቃቸው አይቀርም
@AhmadAhmad-oc6uw
@AhmadAhmad-oc6uw 8 сағат бұрын
አሽናፊ እስራኤል ናት ድል
@nike7267
@nike7267 8 сағат бұрын
​@@AhmadAhmad-oc6uwአይዞሆ ዘመዶችህ በሊባኖስ እና በፍልስጥኤም ያሉትን ፀልይላቸው
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 8 сағат бұрын
የእስራኤልን መጥፋት ለምትመኙ ለአረብ ገረዶች ሁሉ ይሄ ማስጠንቀቂያ ነው በሚቀጥለው ግን የናስራላ እና የሳንዋር እድል እንደሚደርስ እወቁ እስራኤልን የነካ ከምድረ ገፅ ይጥፋ😂
@Munimuni-l9f
@Munimuni-l9f 8 сағат бұрын
​@@yaelmorkbrahanu8484ጌታህን እንደ ቋንጣ ያንጠለጠሉትስ 😂😂
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 7 сағат бұрын
የአይሁድ አምላክ ህያው ነው ሀሌሉያ አለም ቢከባት አምላክ አላት እግዚአብሔር ይጠብቃታል ስለእስራኤል የሚዋጋ አለ።
@OSMANALi-t7k
@OSMANALi-t7k 8 сағат бұрын
Gordann bit metalgn eran❤❤❤
@kemermuhdin
@kemermuhdin 7 сағат бұрын
Drom Israel akm belelew lay bcha neber mtberetaw😂
@NassarCell-xv8ee
@NassarCell-xv8ee 4 сағат бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@جمال-ر7ك
@جمال-ر7ك 5 сағат бұрын
በቃ ይህ ነው የስራኤል ምላሽ 😂😂😂😂
@rhmtr6883
@rhmtr6883 8 сағат бұрын
🇮🇷💪🇮🇷💪🇵🇸💪🇪🇹🇵🇸💪ድል ለኢራ❤❤❤❤
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 8 сағат бұрын
ምንም ድል የላትም ሲኑዋር ናስራላ ሀንዬን ዴፍን አዛን ሁቲን አስጨረሰች ራሷን አስመለጠች
@احمدمحمد-ح2ر1ل
@احمدمحمد-ح2ر1ل 7 сағат бұрын
ድል ለኢራን ብቸኛ ለዉነት የቆመች😊😊😊❤❤❤❤❤❤ ዉርደት ለአሜሪካና ለአዉሮፓ እንድሁም ለድቃሎች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 8 сағат бұрын
ኤራን ለቃሏ ታማኝ ናት አቋሟን ከጥቃቱ በፊት አሳውቃለች💪 ለዚህም ነው እስራኤል ኢራን ያሰመረችውን ቀይ መስመር ያላለፈችው 🤣🤣 አሁንም ቢሆን ጥቃቱ ኢራንን የሚጎዳ ሆኖ ካገኘችው ያው የተለመደውን የሚሳኤል ሻውር ታሶስዳታለች አታስቡ😅😅 ኢራን ለቃሏ ታማኝ ጀግና ሀያል ሀገር ናት🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤️💪💪
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 6 сағат бұрын
ከኢራን አንድ ዙር እንጠብቃለን ከበፊት ሁለት እጥፍና ንኩሬል እድትጠቀምም እንፈልጋለን አሜሪካ ምናባቷ ትል እንደሆነ እናያለን ሰፋሪዋ አይሁዳዊም አቅሟን እንያት ኢራን ቤሩት ሊባኖስ መሰሏት እንዴ ኢራን እኮ ነች ኢራንን😂😂😂
@getachewyegonderliji5072
@getachewyegonderliji5072 6 сағат бұрын
በጣም ይገርማል የብዙ ሰው ኮሜንት ሳነብ እንኳን በትንሹ ግጭቱ ቆመ ከማለት ይልቅ ለምን እንደፈከረችው እራምጃ አልወሰደችም እስራኤል ፈርታ ፈረታ ይላሉ ሰው እንዴት ማሰብ አቁሟል የከፋ እረምጃ ወስዳ ቢሆን የመካከለኛው ምስራ ሁሉም ሀገራት የማያባራ እና አውዳሜ ጠርነት ነው የሚካሄደው በዚህ ደግም እስራኤልም በአረብ ሀገራት ሰረተን እንለወጥ ብለው የተሰደዱ ብዙ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ነው ምናጣ?
@Tamara-k9m
@Tamara-k9m 4 сағат бұрын
ሀበሻኮ ማሰባቺንን ካቆምን ቆዬን
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
GERE EMUN PART 201 | ገሬ እሙን ክፋል 201
33:59
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 14 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43