ሰበር ጥቁር ገበያን እና ሃዋላን አደናብሮት የነበረ የዶላር ዋጋ ሰበር ምንዛሬ አሁን ተረጋግቷል!Dollar currency information

  Рет қаралды 30,327

usmi tube

usmi tube

Күн бұрын

የምንዛሬ የዋጋ መረጃ!Dollar currency information in Ethio
ምንዛሬ
የምንዛሬ ዋጋ
#የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
#ጥቁር ገበያ
#የጥቁሬ ገበያ
#ethiopia
#usmi #addis #ethiopia #money #ethio #dollar #usmitube #the #usmaan #home
#ነሃሴ 2/2016
##ብር
#የብር
#ዶላር
#የዶላር

Пікірлер: 128
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
በ ጥቁር ገበያና በባንክ መካከል የ ሳንቲም ልዩነት ቢኖረው ራሱ ሰው በብላክ ይልካል ብየ ነው የማስበው😅
@Alem-e1p
@Alem-e1p Ай бұрын
አዎ ማንም በባንክ የሚልክ የለም 😂😂😂
@tesfayechenfa4947
@tesfayechenfa4947 Ай бұрын
ሁሉም አሰንዳንተ በሀገሩ ላይ የተነሳ ነዋ የመመስልክ ከዝህ በፍት በነበረው ራሱ 6billion $ ተልኮ ነበር ።አሁን ብያንስ 10 billion yidersal mark my word
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v Ай бұрын
በልበል 102ቀንስ ስዕል ሽም አይስማህም???
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
ለምን አንልክ ለሀገራችን ጥሩ ነዉ ለሳንቲም ብሎ ጥቁር ባንክ ማንም አይልክ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
😂😂እና እኔሶስትአመትሙሉበባንክ ስልክ 😅ምንአተረፍኩኝ ወይ ኑሮአልቀነሰ ወይ እኔአልተጠቀምኩኝ. ሆ
@hhdjbhhjdhd5738
@hhdjbhhjdhd5738 Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ የሀገራችንን ብር ከፍ ይበልልን ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን ያረብ!
@abulmarka6361
@abulmarka6361 Ай бұрын
ምን አሻሽ❤
@user-oo8vx9wc2u
@user-oo8vx9wc2u Ай бұрын
ያራብ ሀጋራችንን ሰላም አርግልን❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
❤❤
@mesigatachu
@mesigatachu Ай бұрын
የፈለገ ቢጨምር ጥቁር ገበያ ይበልጠዋል
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Ай бұрын
የኑሮውን ውድነት አላህ ይቀንስልን
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p Ай бұрын
Amen 🙏
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h Ай бұрын
አሜን
@user-fi6hz1ce4f
@user-fi6hz1ce4f Ай бұрын
አይይ ብሬን ሳልክ😊
@hayatube4721
@hayatube4721 Ай бұрын
መሽአላህ በርታ ወድም እውነት እና ጥሩ መርጃ ነው እምትሠጠን እናመሠግናል
@amma4705
@amma4705 Ай бұрын
ጀዛካላህ ኡሥሜ አገራችንን ሠላምያድርግልን
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 Ай бұрын
እናመሠግናለን🎉
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
እጠብቃለን ትክክለኛ መረጃ ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን,,!!!
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Ай бұрын
ዛሬ ማንም አልቀደመኚ ዛሬማንምአልቀደመኚም ኸሪ ይቀንሰ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያዲሪግልን ያሪብ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Ай бұрын
አሜን
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Ай бұрын
ሙስሊም አይዋሺም እዳዋሺ እንከታተልሀለን ወድማችን🌹🌹🌹🌹🌹
@user-xf4vo6fi2u
@user-xf4vo6fi2u Ай бұрын
@@user-jw8hu3rx6m ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ማንም ለእምነቱ ተገዢ የሆነ ሁሉ አይዋሽም፤ ለእምነቱ ተገዢ ያልሆነ ሁሉ ደግሞ ይዋሻል ሙስሊምን ጨምሮ።
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
ዘረኛሙስሊምንአጥወክየም😮
@jhgh9061
@jhgh9061 Ай бұрын
አረ አይባልም ሀሉ በእምነቱ አማኝ የሆነ ተማኝ ነው ምሆነው ሃይናኖት ዘር አይልም
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Ай бұрын
ዉሸት እንደሚፈቀድ ተቂያ ላሳይሺ ከቁረአንሺ?
@HATAZAFG
@HATAZAFG Ай бұрын
50 wede 100 gebto ምንዛሬ ገብቶ ቀንሷል ስትል do you know how much increase the cost $Also in z next period where do get NBE FOREIGN CURRENCY FROM.EXPORT REVENUE 3 BILL DOI YEARLY OR AGAIN IT WILL GET FORM.IMF OR WORLD BANK .BRO HOW DO YOU KONOW BLACK MARKET IS ALWys competant NB AUCTIIN IS FOR MOMENT BUT THW ISSUE IS THE FUTURE .OK IT IS POLITICS
@zoherasa5698
@zoherasa5698 Ай бұрын
ባህሬን ሀዋላ ሥንትነዉ የምታቁንገሩኝ
@bukurijespanjolli1332
@bukurijespanjolli1332 Ай бұрын
ok.wan cap
@bukurijespanjolli1332
@bukurijespanjolli1332 Ай бұрын
ok
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f Ай бұрын
ዶራል ስንት ነው የላካቹሁ❤
@AdnanAli-g7t
@AdnanAli-g7t Ай бұрын
አብዛኛው ነጋዴ የንግድ ፍቃድ እየመለሱ ነው የሚከፍሉት ክፍያ ብዛት አክሳሪ ስለሆነ 1 የምርጫ 2 የጤና 3 የኦሮሚያ 4 የቀይ መስቀል 5 የሚኒሻ 6 የሰላም 7 ግብር 8 ግብ 9 ቀበሌ ያለክፍያ የሚበላዉ 10 የስፖርት ኢትዮጵያ ውስጥ ንግድ ከመንግስት ደሞዝ አያልፍም መንግሥት ደሞዝ ስለማይከፍል ነጋዴ ነው የሚከፍለው።
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
እንጠብቃለን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Makkerarebu min waga allew wannaw.neger. neggadew endelibb dolar kalagenge tikrun megzatu.aykerm silezxih neggadewn bedolar matge lay new mesderat yallebbet
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Makkerarebu min waga allew wannaw.neger. neggadew endelibb dolar kalagenge tikrun megzatu.aykerm silezxih neggadewn bedolar matge lay new mesderat yallebbet
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Ай бұрын
ስውዲ ሆኖ ሀዋላ መስራት የተራፈል ወይ የምተቁ ከለቹ
@Hayatoo78
@Hayatoo78 Ай бұрын
Awo
@FatumaSeid-pk9ny
@FatumaSeid-pk9ny Ай бұрын
Enamsegenaln wandema
@user-rp8zr1ge1l
@user-rp8zr1ge1l Ай бұрын
ዱባይ ስንት ነው ዛሬ የለከ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
በርቡ 3000ሺ ካካ ገኝህን ንግርኝ ይህ ነው ያለኝ አሁን
@mariamalshaikh5551
@mariamalshaikh5551 Ай бұрын
ሲወራእጅተግባራይሲዉልአላየንምግንዜናዉአሪፍነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@keekiyaa
@keekiyaa Ай бұрын
ሳኡዲ ስንት ገባ
@alem945
@alem945 Ай бұрын
33.70😢
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
ሰኞ ለት ስምንት ሽ ሪያል በ.29 ዛሬ33 አሉኝ ትንሽ ብር ስለሆነ መሰለኝ አንድ ሽ ሪያል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
🙏
@FatumaSeid-pk9ny
@FatumaSeid-pk9ny Ай бұрын
الحمدالله خير إنشالله
@MohammedAwol-p5q
@MohammedAwol-p5q Ай бұрын
Dubia zarwe yelake
@ayayoush8436
@ayayoush8436 Ай бұрын
❤❤❤❤
@tronasholsa9772
@tronasholsa9772 Ай бұрын
Geta. Hagarechan. Be selami. Yixebeqi. Ina. Anipelegin. Maecemeri. Ara. Geta. Yasitekakel. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kukukusha967
@Kukukusha967 Ай бұрын
Dubai zaree yelake
@amenaddis-ly6rr
@amenaddis-ly6rr Ай бұрын
1000 dollar align 126000 termites make
@Najah1877najNajah
@Najah1877najNajah Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@zoherasa5698
@zoherasa5698 Ай бұрын
አብይደሁ ጦርነትኳ አያቆምምእንኳን ሀዋላ ወሬብቻ
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x Ай бұрын
ሀዋላ በጣም ቀንሷል አሉ
@AMANKelil
@AMANKelil Ай бұрын
Legzew new dgame ychemrall
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Ай бұрын
ጥቁር ማርኬት ዘጭ ብላል አሉ😢😢
@user-tk8md2ht2g
@user-tk8md2ht2g Ай бұрын
ሳኡዲ ስንት ነው
@FadhilaSad
@FadhilaSad Ай бұрын
ዘሬ 33.50ልኩኚ
@meskeremabusha9075
@meskeremabusha9075 Ай бұрын
tacamrohali Eyalachu Hulemi Tnagaralchu Gini Yemlikulini Dabanochachini Ine Zare Likie Nabara Gini Yemitlu Lela Yemyasgabulne Lela Ade Drame 31
@Saad-c4m
@Saad-c4m Ай бұрын
ዛሬቀንሶብናል
@tronasholsa9772
@tronasholsa9772 Ай бұрын
Hawala yixipa. Buzu. Miskinochi iyemotunawu. Itopiya yalawu. Hulu. Cemeruwal. Ara. Begeta. Yiqenesi. Hulu negeri leyinami. Dolari. Yeiqenesi.
@user-en1zd1ev6c
@user-en1zd1ev6c Ай бұрын
ጥቁር ገበያ ተረት ይሆናል ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች መንግስት እድገት ይኖረዋል
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
መቼም ጥቁር ገባያ አይቀረም።።።
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
ጥቁር ገበያ አውሮፓም አሜሪካም አልቀረም። መቸም አይቀርም።
@user-en1zd1ev6c
@user-en1zd1ev6c Ай бұрын
@@blackstone07 ኢትዮጵያውያ ብቻ ነው ጥቁር ገበያ የምንል ከማንም አፍሪካ ገንዘብ የኢትዮጵያ ይበልጣል ከፍልፒን ፓኪስታን የኛ ውድ ነው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
መንግስት መቸም ቢሆን ከፍ አይልም ይህ አራጅ ቆሻሻ ስው እንደት ክፍ ይላል
@SintuAlemu
@SintuAlemu Ай бұрын
አይይይ ምኞት አይከለከል እስቲ ባንክ ሂድና እንደልብህ ዶላር መንዝር አታገኝም ነጋም ከሆን በጉቦ ነው የሚሰጥህ የፈለከውንም ዶላር አታገኝ ስለማታገኝ ደሞ ግድ ይሆንብሃል ከብላክ መግዛት
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل Ай бұрын
ሳውዲ የላከ 😢😢
@alem945
@alem945 Ай бұрын
33.70
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل Ай бұрын
@@alem945 እውነት ሺነው ነገ እልካለሁ
@alem945
@alem945 Ай бұрын
@@عاااوالهنل White ahun 33.25 naw zare
@user-ul8iu7wz7m
@user-ul8iu7wz7m Ай бұрын
አሳጥረህ አቅርብ አትሟዘዝ ሙዝዝ ስትል ለአንተ አይሰለችህም እንዴ?
@mariabitar3778
@mariabitar3778 Ай бұрын
DbiYlekNgrenEset
@desalegnjabe7846
@desalegnjabe7846 Ай бұрын
አሳጥረው በጣም ብዙ ታወራለህ ወረኛ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Ай бұрын
ዱባይ ስትነው የላከ
@dagneshdana
@dagneshdana Ай бұрын
አሁን በ37 ልክያለሁ
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Ай бұрын
ቅዳሜ 33 ልኬ ነበር አሁን ሰላሣ ሆነ ቀነሰ በጣም
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Ай бұрын
@@dagneshdana የት
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Ай бұрын
@@dagneshdana የውሸትም ልክ አለው እንዲህ የለም
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Ай бұрын
አልአይን ሁሉንም ጠይቄ ቀንሧል አሉኝ
@SintuAlemu
@SintuAlemu Ай бұрын
ዱባዮች እስቲ ስንት ነው የሚልክ ካለ አናግሩኝ 38ሽ ድርሃም አለኝ
@z.e598
@z.e598 Ай бұрын
ነይ
@MuluyeYouTube
@MuluyeYouTube Ай бұрын
@@z.e598 ስንት ነው ያለ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Ай бұрын
እንዳትበይ ጥንቃቂአረጊሆያለሽ ስኅትእደሆነምን አስነገረሽ እኔ ታማኝ ሰውአለ 4አመት የምልክበትግን እህልን ቀንሷልእያሉነው ሲጨምር ትልኪያለሽ አትላኪ ከፈለግሽ እልክልሻለሁ ቁጥሩን ግን ከቻል ቀድሞ እሚልክ ካገኝሽሞክሪ እልካለሁ ብሎ ምንዛሬጨምሮ ምንዛሬው ሀሪፍ ነው ብለሽ ልከሽ ጉድ እንዳትሆን
@SintuAlemu
@SintuAlemu Ай бұрын
@@user-cj1jx1fy5m በ36ነው ግን የምልክ
@SintuAlemu
@SintuAlemu Ай бұрын
@@z.e598 በ36ከሆነ ስልኬን ላስቀምጥ
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt Ай бұрын
Tamasigen bazihi.indomi.bikominaa.nuromii.bikanisi.batami.farichee.nabaraa.charataa.sinalii.sila.hagaree.hizibi.inaa.larasemi.chimiri.geta.hoyi.Aragagaa.tikuri.gabahihamii.yiragagaa.isu.sichamiri.nuromi.bazahu.liki.iyechamara.sila.honee.sila.marajakii.inamasaginalenii❤❤❤❤
@Fhfh-bq7vc
@Fhfh-bq7vc Ай бұрын
❤❤❤
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Sep 8/2024 ኤርትራውያን ኣይተካእሉን መንግስቲ ኤርትራ
26:08
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 29 М.
እውነተኛውን ዶላር ለማወቅ 6 መንገዶች
16:01
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 101 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 8 М.
ዮአዳን (ክፍል 20)
34:39
ለዛ
Рет қаралды 852 М.