ሰበር ዜና- በህወሀት ጉዳይ ብልፅግና ወሰነ | በወለጋ ጉዳይ አዲስ ሴራ አለ ተጠንቀቁ የጋራ ግብረሀይሉ መግለጫ Abel Birhanu Teddy Afro

  Рет қаралды 120,270

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 176
@melihabshawit1128
@melihabshawit1128 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ❗️ የራሄልን እንባና ጩከት የሰማህ አምላክ ሆይ የህፃናትንና የእናቶቻችንን ግፍና ሰቆቃ ስማ አድምጥ 💔😭
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የነገ ድንግል ማርያም ሆይ የአሥራዓት ሃገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችን ጠብቅልኝ አምላክ ሆይ በቃ በለን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ትጠብቅልን😭
@habtamlegesse5399
@habtamlegesse5399 2 жыл бұрын
Anen Anen
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtshetube9650
@habtshetube9650 2 жыл бұрын
@@እኔጃፈራሁ 0
@ወንድሜውስጤነው-የ9አ
@ወንድሜውስጤነው-የ9አ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
💒✔️ነገ እኮ እመቤታችን ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያለንበት ትጠብቀን አሜን!🙏🥰ሰላም 🇪🇹
@oaohsh2962
@oaohsh2962 2 жыл бұрын
አሜን
@berhanelemi8522
@berhanelemi8522 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fentayetube180
@fentayetube180 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 2 жыл бұрын
የነገዋ እመቤቴ ማርያም በለተ ቀንሽ እባክሽ ሀገራችንን ምስኪኑን ወገኖቻችን አንቺው ጠብቂልን 💔😭🙏
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን መከራው በቃ ይበለን🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 2 жыл бұрын
Ammen Ammen Ammen
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 жыл бұрын
ጦርነት ሰለቸን መች ይሆን ሰላም የምንሆነዉ እግዚአብኤርዬ ለናቶችና ምንም ለማያቁት እፃናት ስትል ፍርድህን ስጥ ።😓ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
ቸር ያሰማን ሰላም ለሀገራችን 🙏🇪🇹
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም የአስራት አገርዋ ትጠብቅልን
@zainashefiaw9651
@zainashefiaw9651 2 жыл бұрын
መንግሥት ሆይ ንጹሀንን ከጥቃት ታደግ የአማራን ጥቃት ይቁም
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 2 жыл бұрын
ከመተላለቅ ሰላም ይሻለናል 😭💔
@asrt4732
@asrt4732 2 жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሰላም ናፈቀን 😭
@getahunmulugeta7494
@getahunmulugeta7494 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ማርያም አንቺ ጠብቂን
@hawa1203
@hawa1203 2 жыл бұрын
ያአላህ አገራቺን ምንነካት ጥላቶቻቸ ንበዙ😭😭😭ስከመቼ ነዉ ፍትህ ለአገራቺ ንፍትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
“ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል" 👍🙏
@swagdawg3243
@swagdawg3243 2 жыл бұрын
ማነው ፡ ጦርነቱን ፡ የጀመረው? ፡ ወገናዊነትና ፡ ሀቀኝነት ፡ አይጣጣሙም። ተው ፡ እረፉ። ፡ የፈሰሰው ፡ ደም ፡ ይበቃል።
@-batemeaza4911
@-batemeaza4911 2 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አገራችን ኢትዮጲያን ልጅሽ ምህረት ይሰጣት ዘንድ ለምኝልን
@asnak3038
@asnak3038 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ያስባት
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 жыл бұрын
አላህ በቃ ይበለን የረብ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ💔💔💔💔💔💔
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
ያረቢ የአላህ ከዚህ ብሀላ ጣርነት ብቃ በለን እኔስ በሰው አገር በሀሳብ እንቅልፉ አጣሁ አመት አለፈኝ የቤተሰባቸን ድምፅ ካልሰማሁ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
እና አትግደሉን ብለው ሰልፍ የወጡትን ተማሪዎች የሚመታቸው ወያኔ ነው ልትለን ይሆን በጥራቃ
@yemanetsegaye3693
@yemanetsegaye3693 2 жыл бұрын
ሰላም ላአማራ
@nunukoki6966
@nunukoki6966 2 жыл бұрын
አንዱ መግለጫ እንደራደራለን አንዱ መግለጫ ሽብርተኛ እያሉ ፍረጃ አይጋጭም?
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samsontewodrose7745
@samsontewodrose7745 2 жыл бұрын
በቃ የምትሉ እነርሱ በቃ ካላሉ አያቀቃም እንዲያበቃ እነርሱ ማብቃት አለባቸው አራት ነጥብ
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🙏💚💛♥
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 2 жыл бұрын
ዉይ አቤሉ ምን ነካህ እራሳቸዉ የሚሰሩትን ነዉኳ መግለጫ እሚያውጡት በአማራ ደም ችግኛቸዉን እየተከሉ ነዉ ተዋቸዉ
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 жыл бұрын
እህህህህ አይይይይ የኔ እናቶች አንጀቴን በሉኝ ወላሂ ይህም የቆየ ፎቶ ነው በሉኝ በኔ የስልጣን ዘመን አንድም ነፍስ አጠፋም ፣አንድም ሰው አይሰደድም፣ አንዲትም እናት አታለቅስም ያለው ሁሉ የታለ? ሴት ልጅ እወዳለው እናቶች አከብራለው ያለው የት አለ ? እናቶቻችን አንጀታቸው እንደታሰረ አፈር ሲለብሱ
@hiwotkidanemariam6876
@hiwotkidanemariam6876 2 жыл бұрын
ወያኔወያኔወያኔወያኔወያኔሕዋሓትሕዋሓትሕዋሓት🙉
@bwehhedbebje5458
@bwehhedbebje5458 2 жыл бұрын
አብይ ነው ሰውን የሚያስገድለው
@lotiononyaamuara331
@lotiononyaamuara331 2 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ አሜሪካ ነች።
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ሠላም አምጣልን የአላህ ያረብ
@መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ
@መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ ነውደ የሚወስነው ወገኖቻችንን አታስጨርሱብን እባካቹሁ ኡፍፍፍ ከርሳሙ ሁላ ተሰብስቦ
@hailubaraki422
@hailubaraki422 2 жыл бұрын
ታለቋ ሱዳን ህግ እያሰከበረች ነው
@deguman5919
@deguman5919 2 жыл бұрын
እራሳቸው አሻጥር እየሰሩ ፣ሁሉን ነገር በጁንታው ላይ ያሳባሉ ፣ የሕዝብ ደም በየክልሉ ሲፈስ ዝም ብለው ያያሉ፣ መንግስት በምድሪቷ ላይ ያለ እስከማይመስል!
@haregtube1848
@haregtube1848 2 жыл бұрын
Ewnetim
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 жыл бұрын
ስለዚህም መንግሥት ሃላፊ ነቱን በአግባቡ ይወጣ አሸባሪው ጁንታላይ የማያዳግም እርምጃ ይውሰድ ።የህዝቡን ድምፅ ለማፈን አይ ሞክረ።
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
ቢሊፅግና።ገዳዪአፈልጊሚ ደሚነዉሰላሚማለት
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 2 жыл бұрын
መክንይት መፈጥር ኖው. ለምን ሰጉምት አይወስድም!!!
@gebregebre7527
@gebregebre7527 2 жыл бұрын
Fetary Ethiopia wede selam yamtaln.
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳሽ😭😭😭😭😭😭
@henosale432
@henosale432 2 жыл бұрын
TDF TDF.... King of war.......TDF..... power full
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
ሰላም ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 2 жыл бұрын
ህግ ማሰከበር አለበት መንግሥት
@SalamSalam-jy7zv
@SalamSalam-jy7zv 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ግን መንግስት አለወይ😭😭😭😭
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
የሴርኞችን ሴራ ችሩ መዳህንያለም በትንትኑን ያወጣወ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Starboyendaxprank
@Starboyendaxprank 2 жыл бұрын
Thanks brother Abel berhanu keep it up
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ይሄጦርነት አጥፋልን እውነት ፈጣሪ በቃቹ ይበለን አሁን ከጦርነት ምን ይገኛል ኦነግም ሆነ ወያኔ እመቤቴ ልቦና ይስጣቹ በቃቹ ይበለን ድግል ሆይ ለምኝልን 😭😭😭😭😭
@eniyaabdulhyi5641
@eniyaabdulhyi5641 2 жыл бұрын
ህዉሀትየሚባልናደምመጣጩአብይአህመድበጋራነውየሚሰሩትአብይገዳይነውደምመጣጭነው
@heranestub4379
@heranestub4379 2 жыл бұрын
የወለጋ ምድር በዝናብ ፋንታ እሳት ያዝንብበት መና ሆነቹ ቅሩ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
Ayebalem ehete selamawe menem poleteka yemayak ethopiawenetu yemewd alebet legedayoch egezabeher yefered
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 жыл бұрын
አይባልም ሁሉም የእግዛብሄር ፍጡር ነው ለራስሽ እንዲደረግ የማትፈልጊውን ለሰው አትመኚ ፈጣሪን የምትፈሪ ከሆነ ?
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
ቸር ነገር ያሠማን መዳኒአለም
@natnaeleyasu6845
@natnaeleyasu6845 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መጥራት ሰንፎ እና ፈርቶ ከንቱ ነው። ተነሱ አገራችንን እናድን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
ኑፁዊ ደም ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Tinanailart703
@Tinanailart703 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ያረብ መከራ እና ሀዘን ቡቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 жыл бұрын
አሚን
@getahunmulugeta7494
@getahunmulugeta7494 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@aminaathiobi6475
@aminaathiobi6475 2 жыл бұрын
ፈጣሪአገሬንሰላሞንያጣልን
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 2 жыл бұрын
የህፃናቱ አምላክ ይፍረድ የአማራ ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቹ
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 2 жыл бұрын
Selam selam le ethiopia feker le hone hezeb
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
ለሞቱት ሰመእታት ሰልፍ መዉጣት ምብታችን ንው ስልፈኛች ላይ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከማድረግ ገዳዬቹ ላይ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ማድርረግ አይቀልም
@emebeteemebete7732
@emebeteemebete7732 2 жыл бұрын
ሰላም ናፈቀኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍ 💔💔💔😭😭😭
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 жыл бұрын
ወያኔ የፈጠርክ ጌታ ተመስገን የእናቴ እምባ ኣባሽ
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሠለምሽ ይብዘልሽ🇪🇹😭
@Sol-bs8ym
@Sol-bs8ym 2 жыл бұрын
Nice information
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
ብልፅግና እራሱ ያሰበው ተንኮል ይህናል እንጅ የወያኔን ተንኮልና ሴራንማ ለምደነው አልፈነዋል ደነዞች የወለጋውን ለማረሳሳት ነው
@זאתלםבלילינג
@זאתלםבלילינג 2 жыл бұрын
አቤሎ እየጠበኩህ ከች አልክ
@አ.አ-ወ6ዀ
@አ.አ-ወ6ዀ 2 жыл бұрын
ሰላምለእናትአገራችንይሁንልን
@senabsenab484
@senabsenab484 2 жыл бұрын
ኦሮሞወችእኛ አደለንም ለማለትነው ይገርማል አብይ አይኑንጨፍኖ እትግሬወችላይአደረገው ይሄ የራሣችሁሤራነው አትዋሹ
@messimessi6919
@messimessi6919 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ድረስልን😭😭😭😭😭
@bekalove3560
@bekalove3560 2 жыл бұрын
ወረሞነው ጥላታችን
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ምድርንየዘረጋ. እኛንየፈጠረአምላክ ፈጥለህድረስልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 жыл бұрын
ቸርየሰማን ፈጠሪ በቀይበለን ፈጠሪ አድየድርገን ❤❤❤❤
@emawayshtiruneh3807
@emawayshtiruneh3807 2 жыл бұрын
Char wara yaseman Selam LEthiopia yehun
@hanakiros524
@hanakiros524 2 жыл бұрын
ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ
@abaywogezie581
@abaywogezie581 2 жыл бұрын
የራስህን ስህተትና ጥፋት ወደ ሌላው ማላከክ የትም አያደርስም።ብልፅግና ፓርቲ እራሥሕን ፈትሽ።
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 2 жыл бұрын
የሞቱ አማራወቺ ብለህ አንብብ
@solomonbogale2836
@solomonbogale2836 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ከውስጥና ከውጪ ተባብረውብናል ከስሜታዊነት ተላቀን በጋራ መቆም ነው ያለብን እንደኔ እንደኔ የውስጥ ሰላማችን እንዳይደፈርስና ለሴረኞችም ብጥብጥ ለመንሳት እንዳይመቻቸው ዩኒቨርስቲዎች እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን ቤቶች ለግዜው ነገሮች እንዳይባባሱ ቢዘጉ መልካም ይመስለኛል እንደኔ ሀሳብ
@oumermehammed5695
@oumermehammed5695 2 жыл бұрын
3
@sarawondmu3507
@sarawondmu3507 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርገው 🤲🤲
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ 😭😭😭💔😭💔😭💔
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ሲላሚጦስ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን አስቢያት ምህርት ለምኝልን ድግል ሆይ
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 жыл бұрын
W❤😘
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 жыл бұрын
ባዶ ጀሪካን ምላስህ አይሞትም
@danidej8024
@danidej8024 2 жыл бұрын
1
@seidmengstu5746
@seidmengstu5746 2 жыл бұрын
አቤት ሰላም እንዳይይድፈርስ የምትሉት የትኛው ሰላም እባክህ ሰላሙ ከመደፍረስ አልፎ እራሪውም የለ
@engadayassin8061
@engadayassin8061 2 жыл бұрын
የኣላሕ፣ያረብ፣አንተ፣አዛኝና፣ማሪ፣ነሕ፣አንው፣በራሕመትሖ፣አይን፣ተመልከተን፣ የሞቱት፣ውገኖቻቺንን፣ጄነትን፣ውፍቃቼው፣ በዳዮችንም፣ጨካኖቺንም፣አንተው፣ፍረዱን፣ስጣቼው፣
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 2 жыл бұрын
የአሜሪካ አራጋቢዎች ግብፅ ፡ ሱዳን ፡ጁንታው ወደዳችሁ ጠላችሁ የ2014 ዓም የመጨረሻ ወሮች ችግሮች ናቸው። ባሌ ፡ጋቤላ፡ ቤንሻጉል፡ የመሳሰሉት ኢትዮጵያን ዙሪያዋን ከበው የመጨረሻ ካርድ ስበዋል ። ወገን ሁሉም ህዝብ ፀሎት እናድርግ እናታችን ኢትዮጵያ በጠላቶቿ ተወጥራለች ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semret859
@semret859 2 жыл бұрын
ወያኔ???አረ አላፊነቱን ውሰድ መንግሥት
@alebachewworku8505
@alebachewworku8505 2 жыл бұрын
Dr.Temotewos what do you think about " Shena" . Can you tell me the different b/n Junta and shena? Currently the major enemy of Ethiopia especially for Amhara people is PP
@ranfgg4576
@ranfgg4576 2 жыл бұрын
Fitih fitih fitiiiiiih lawalaga ya allaah yarabi baqachuh balan
@gebregebre7527
@gebregebre7527 2 жыл бұрын
Hail sayhon endebahlachn shmglna melkam new.
@natnaeleyasu6845
@natnaeleyasu6845 2 жыл бұрын
ምንም የሚወሰን ነገር የለም ። ውሳኔው ቆይቷል አሁን እያደረጉ ያሉት ሰበብ መፈለጊያ መንገድ ነው ። መንግስት በይፋ ምግብ እና መሳራያ እያቀበለ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ነው ማለት ሞኝነት ግዜ መግደያ ድክመት ነው
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ብልፅግና የዜጎች ሂወት ቢያሳስበው እንዲ አነበርም እሱ እራሱ የገዳይ የኦሮመ ሼኔ ነው እግዛብሄር ይፈርዳል
@asiaabdullah8695
@asiaabdullah8695 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@tadesskindu392
@tadesskindu392 2 жыл бұрын
መንግስት ይህን ስር ለማክሽፍ ምን እርምጃ ወሰደ ሲያዝን መቸ ታዬ በዚህ መልኩ የህዝብን ጥያቄ መጨፍለቅ የለመድነው ነው ከዚህ ይልቅ ህግ ማስከበር ይጠቅማል ካለፈው ተማሩ ነገን ማስተዋል የተሳነዉ ጎረምሳ መሆን አያዋጣም
@temesgenababu6351
@temesgenababu6351 2 жыл бұрын
አቤል ግን በአንተ ላይ ቅሬታ አለኝ እርሡም ምንድነው መሠለሕ የበሐር ዳሩን ሠላማዊ ሠልፍ ለምን አልዘገብክም?
@mengeshabirhane9113
@mengeshabirhane9113 2 жыл бұрын
ጢሞቲዎስ ማንን እያስፈራራ ነው😜😜😜😜😜
@godlover9271
@godlover9271 2 жыл бұрын
ውሽት ነው ህውሀት አደለም ህዝቡ ላይ ሙድ ትይዛላቹ እንዴ እራሳቸው እያስገደሉ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
@@fatumamehamed3270 እውነትሽ ነው የሸኔ ጃርመሮ ሚባል ሲጠየቅ ከህዋት አብርን ነው ምንሰራ ብለዋል እግዛብሄር ከምድር ያጥፋልን
@eyasueyasu5135
@eyasueyasu5135 2 жыл бұрын
ዘንድሮም ወያኔ ሆ?
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 2 жыл бұрын
Bemecheresham mengest eje seto rasu shebertegna kalew gar tederadere ????
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj 2 жыл бұрын
ብልጽግና አልቻለም እንጂ ተማሪዎች ላይ ምንም የታሰበ ነገር የለም አቅመቢስ
@oppomobiles4794
@oppomobiles4794 2 жыл бұрын
ብልፅግናአማራ ሲያመርበት በወያኔነዉ እሚሳብበዉ ደካማ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Abiye ketfe gala New amharaw New 4 amete belye honew begemela megdel kgemera hewate yasabebale ketafe New benshgul welga sashmen behulum yemyalqew amhra New eko yaszenal
@oppomobiles4794
@oppomobiles4794 2 жыл бұрын
@@samiraomal2034 በጣም ያሳዝናል
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤😭😭😭😭
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 жыл бұрын
እነሱ ይህንን ያህል እረቀት ሄደው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሰሩ መንግሥትስ ሀገረን ለማዳን ምን እየሰራ ነው ይህ ሁሉ ቀዳዳ ሲበጅስ ምን እየተሰራ ነበረ?????
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
አዲሱ ፕሬዝዳንት ምን አሉ?
56:07
AddisWalta - AW
Рет қаралды 13 М.
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 185 М.