#ሰበር_ዜና_ብሩክ_እያለቀሰ_ሚስጥሩን_ዘረገፈው

  Рет қаралды 43,037

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Жыл бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #ሰበር_ዜና_ብሩክ_እያለቀሰ_ሚስጥሩን_ዘረገፈው #birukoda #negashbedada #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #abune_olun

Пікірлер: 249
@elfenashgudeta2651
@elfenashgudeta2651 Жыл бұрын
አይዞህ ብሩኬ አንተ እዉነተኛና ጠንካራ የተዋህዶ ልጅ ነህ።መድኃኒዓለም ይጠብቅህ በቤቱም ያፅናህ ወንድሜ ።ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለይህ። ቅዱሳን መላእክት ሁሉ በክንፌ ረድኤታቸዉ ይከልሉህ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Жыл бұрын
እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ሁላችንም በነነዌ የተጠራው ሰልፍ አባት ተብዬዎች የተዋህዶ ልጆችን አንገት አስደፍተውናል ድሮም ስልጣናቸው ላይ ስለተመጣ እንጂ ሃይማኖተኞች አልነበሩም እንድንል ግፋፍቶናል
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ወይኔ አይዞህ ብሩኬ ሁሉም ያልፋል ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነዉና ብሎል ባለቤቱ እናም ተጠቀቁ ጸንታችሁ ኑሩ ነዉና በቤቱ አጽንቶ ያኑረን የምድራችንን ሳይሆን የሰማይ ቤታችንን ያሳምርልን ከማንም ሳይሆን መፍትሄዉን ከእግዚአብሔር እንለምን ሌላዉ እንኳ ሁሉም ከንቱ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ቅዱስት ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ልብ ላጡ ልብ ይስጥልን ልብ ከሌላቸዉ ይፍረድልን በዉኑ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን😭😭😭 ያማል እግዚያብሔር ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን ለወገኖቻችን ፅናትን ብርታትን ይስጥልን❤🙏
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እግዛብሄር መልሰ አለው ቢዘገይም እምባ ደም ፍሶ አይቀርም ወንድሞቼ መታገሰ ነው የፍነዳ ቀን ማንም አይመልሰውም
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
በዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር ለያንዳንዱ ፍርዱን ይሰጣል በቤተክርስቲያን አልቅሳ አትቀርም እንባዋ ይታበሳል ጊዚው ከባድ ነው ፀልዩ ክርስቲያኖች በቃ ይበለን እናመሰግናለን
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩክ እልቅስህእስለቀስከኝ
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
የአባቶች ዝምታ ምንድነው?? ኦርቶዶክሳውያን አንድ ሆነን ሀይማኖታችንን እና ሀገራችንን ከነዚህ ጨካኞች ማስከበር አለብን!! በዛ በጣም !!!
@IceFooty_Yamal19
@IceFooty_Yamal19 Жыл бұрын
ወንድሞቼ፡በጣም፡ትክክል፡ናችሁ።እውነት፡እንደውእባካችሁ፡ጋዜጠኛ፡ብርሃኑ፡ተክለያሬድ፡የት፡ደረሰ?
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እኔ አልቻልኩም እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳን😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ጥላታችንን አጥፋልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የስራቸዉን ይስጦቸዉ አምላክ ገብርኤል ለሃገራችን ሰላም ያምጣልን አሜን አይዞክ ብሩኪ😢😢😢😢😢😢 አዎ የኢትዮጲያ ተዋህዶ ስቀየበዛ ፈጠሪ የፅናለክ
@user-xj8bt8cq7c
@user-xj8bt8cq7c Жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ የስራቸውን ይስጣቸው አምላከ ገብርኤል ለሃገራችን ሰላም ያምጣልን
@tamangyosep
@tamangyosep 9 ай бұрын
የእውነት መድሀኒአለም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እና ግን መልሱ አይረቅም ፈጣሪ ጽናቱን ይስጠን በእምነታችንም ያጠንክረን አሜን።
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚከብደው እግዚአብሔር ሆይ አንተፍረድ ሰው በሀገሩ ላይ እንዲህ ያለ ሰቆቃ እኔስ ቃላት አጣውለት 😥😥😥😥🙏
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ቀን አምጣ አምላኬ ሆይ የእናቶችን እንባ ተመልከት
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሰዶም ለሎጥ እዱረዱት ቅዱሳን መላእክትን እንደላክለት የኢትዮጵያን ጠላት ዲያብሎስን የሚዋጉትን የሚያጋልጡትን ለቤተክርስቲያን ዘብ ሆነው ለቆሙ ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ለወንድሞቻችን ለአገልጋዮች በሙሉ ይራዱአችው ይጠብቋቸው ዘገባ ዛሬም ቅዱሳን መላእክትን ላክልላቸው። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን አሜን
@SahayOtlako-ce9ji
@SahayOtlako-ce9ji Жыл бұрын
ወይኔእኔምአልቅ ሰህአስለቀሥከኝ አዛኙቱ ድግልትጠብቃቹ አላቅም ፈጣሪያቃል ብሩኪኪድዬትጠብቅህ
@abyemariam8531
@abyemariam8531 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በምህረት ዓይኖቹ ይመልከተን
@emabetzawde8291
@emabetzawde8291 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እንጅ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ሀይል ይስተካከላል እንበርታ በፀሎት በንስሐ ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
ለሁሉ ዋጋ ከፋይ አምላክና ፈጣሪ ሰላለ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@abozenechyosef2803
@abozenechyosef2803 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ።
@titik1349
@titik1349 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ እግዚአብሄር ያጽናህ ያጽናን።
@maritudesale7636
@maritudesale7636 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ያማል በጣም 😭😭😭😭
@adanechnedaw2897
@adanechnedaw2897 Жыл бұрын
ፈጣሪን መለመን አለብን ለተዋህዶ ልጆች የሚያስቡትን አባቶች እንዲሰጠን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አቤቱ ማረንይቅር በለን፫💚💛❤😥😥😥
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር አለሁ ይበለን ብቻ
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ በቃችሁ በለን ይህን ግፋና ስቃይ ተመልከት መልሱ ካንተነውና
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 Жыл бұрын
እግዚኦ በጣም የመረረ አዘን ነው አምላክ ይርዳን
@user-qu9rw1iq9e
@user-qu9rw1iq9e 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታሖይ አስበን እንደ ክፋታችን አይሑን ብን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
ለዚ ሁሉ ተጠያቂ አባቶች ናቸው ማንም ባሁን ሰዓት ለቤተክርስቲያን ሳይሆን ለብር እና ለስልጣን የሚሮጡ ናቸው 😢😢😢
@genetdubai3496
@genetdubai3496 Жыл бұрын
ታመናል የውጥስ ሃዘናችንን አምላክ ይመልስልን😭😭😭
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 Жыл бұрын
እግዚዬ የድንግ ልጅ መድሀኒአለም
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክርስቶስ ሞገስ ይሁናችሁ ሰማይን ያለ ክስማ የዘረጋ ምድርን በውሀ ላይ ያጸና ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር ልዑል እግዚአብሔር ይታደገን በቃ ይበለን ምህረትን ይላክልን ,,,,አቤቱ የሆነብንን አስብ ,,,,,,,,,,,,,
@chuchugashaw1604
@chuchugashaw1604 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ አግዚያብሔር ዝም አይልም
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetbishaw5049
@emebetbishaw5049 Жыл бұрын
አይዞህ እነሱ በፈጣሪያቸው እቅፍ ውስጥ ናቸው እግዚአብሔር መልስ አለው
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዘመኑ ክፉዎች ይጠብቃችሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢አምላኬ ሆይ እባክህ አንተ እርዳን እባክህ😢😢😢😢እፍፍፍ መቼነው ስለተዋህዶ ጥሩ ዜና የምሰማው?? መፍቴ ካንተው ነው እግዚአብሔር ሆይ
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያፅናቹህ ወንድሞች
@nardibekele7840
@nardibekele7840 Жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ላይ የሚፈፀመው ግፍ መች እንደሚያቆም ነው ያልገባኝ😢😢
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ ቢዘገይም ይፈርዳል ማቅ ያለበሳት ሁሉ ማቅ ያስለብሳቸዋል
@peterbok
@peterbok Жыл бұрын
ማህበር ሚዲያ እናመሠግናለን። የጉንችሬ ኦርቶዶክሳውያን በከባድ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ።
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
በባ ነዉ የጨረስሁት ያማል ፈጣሪ አተድረስልን ሰዉ የለንም
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ እጅግ በጣም ያማል
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
መቸነው የሚበቃ ሰቆቃው ለቅሶ 😢😢😢 ዋናው የኛ ቤቶች ይብስ የል ብቻ እግዚአብሔርም ምርቱን ከግርዱ ይለይልን. መቸም ቢሆ ተስፋ ከእግዚአብሔር ነው
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ፍርዱ ይፈርዳል አይቀርም 😢
@amenamen3356
@amenamen3356 Жыл бұрын
ዘንድሮ መናፍቃን እና ወስላዎች ናቸው ከሴጣን ጎን ሆነው ፈተና የሆኑብን
@yodityodit5312
@yodityodit5312 Жыл бұрын
አይዞክ.ሕግዝያብሔር.ለሁሉም.መልስ.አለዉ.የብተክርስቲያን.እግ.ስራት.ሚስጥር.የሚያዉቁ.ነዉ.አሳልፈዉ.የሰጡን.እኔም.የሻሸመኔዉን.እና.የአቤሎ.አባት.ላይ.የተፈፀመዉን.ግፋ.ሳሰበዉ.በጣም.ነዉ.የሚያመኝ.እነዚ.አባቶች.ናቸዉ.ለማለት.እራሱ.ይከብዳን.አሁንም.ከዉስጥ.ካለፀዳ.የባሰ.ፈተና.ነዉ.የሚመጣብን::
@meron5489
@meron5489 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አይዞህ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ሰላም ባለማህተቦች ወንድሜ ነጋሽ ብሩኬ በርቱ ውልግዜ ሰለ ቅድሰት ቤተክርስቲያን የምታነሱት አሳብ ወሳኝነው ከጎናቹ ነን❤❤
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይበቀላቸው ይዘገያል እንጅ ይህ ግዜ ያልፋል
@atsedelube986
@atsedelube986 Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ደማቸው ፍሶ አይቀርም!!!
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
በትክክል
@alealex206-
@alealex206- Жыл бұрын
አባቶችን የማንሰማበት ጊዜ ይመጣል ትክክል ወንድሜ እኔ ብቻ መሰሎኝ ነበር ሳያቸው ደሜ ይተከተካል
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
የእኔም ደም እንዳንቺ / ይሔ ልጅ የተናገረው ነገር ልጅ አባቱን ያልሰማ እለት /ድምጹ /የቢኒ ይመሰላል።
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@tsehayadugna4219
@tsehayadugna4219 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን 😪🙌❤❤❤
@marya4461
@marya4461 Жыл бұрын
አይዞህ እንበርታ እኔንም አስለቀስክኝ እንባችን ፍሶ አይቀርም ፍርድ አለ ክስማይ እግዚአብሔር ውጣቱን በቤቱ ያፅናልን
@SelamawitAyele-lp2kg
@SelamawitAyele-lp2kg Жыл бұрын
ኦ አምላኬ አብክ ይቅር በለን
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын
የኔ እባ ይፍሰስ አይዞን ያልፋል
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын
ምንድነው የእኛ ውጤት ነው ምእመኖስ ብንሆንስ ኩፉ ሆንን እኮይቅር ይበለን እንጅ
@yibeltalchemere5547
@yibeltalchemere5547 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
በትክክክል😢😢😢😢በቃይበለን
@maritudesale7636
@maritudesale7636 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ያማል በጣም 0😭😭😭😭
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
ያማል 😭😭😭😭😭🙌🙌
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለርህራህ ስትል ድረስ አህዛብ ልጆችህን አገልጋዮችህን እርደዋል እያረዱም ነው መቅደስህና ታቦትህም ተቃጠለ እየተቃጠለም ነው አሁንም ገና እየተቃጠለ ነው ስለመለኮታዊ ደሙህና ሥጋህ ስለ ድንግል ስለቅዱሳኖችህ ቃል ኪዳን ስለ ገናናውና ንፁህ ለሰው ልጆች ያለህ ፍቅርህ ስለጥቂት ቆመው ላሉትና ህፃናቶች ስትል ማረን ራራልን ክፋታችንን ሳታስብብን ድረስልን ኢትዮጵያን ማራት እንጮሃለን። ፀጋችሁን በቸርነቱ ያብዛልን።
@dubaidubai3974
@dubaidubai3974 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይፍርዳል በጣም ያማል 😢😢😢
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Жыл бұрын
ውይ አረ ስንቱን አየን ጌታይድረስልን🙏🙏🙏
@abebabelay1444
@abebabelay1444 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ቀን አለ 😭😭😭😭
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
እንደው በናንተ በናንተ እንኮን እግዚአብሔር ይቅር ባለን አይዞህ ወንድሜ
@billy6166
@billy6166 Жыл бұрын
ወንድሞች በርቱ። እግዚአብሔር ጊዜውንም ዕድሜውንም ለዚህ ጊዜ ነው የሰጠን። አባቶቻችንን መጠበቅ አያስፈልግም! ሁሉ ነገር ከእጃቸው ወጥቷል!!!
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ያማልእውነት😥😥😥
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል ነው የተናገርከው
@ethiopia3330
@ethiopia3330 Жыл бұрын
ተባረኩ ለረጅም አመት የሚሰማ ኝን የልቤን ነው የዳሰሳችሁት
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ባክህ በቃ በለን አወ እንኳን አይታችው በወሬ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ይታደገን 😭😭😭
@MegaAbya
@MegaAbya Жыл бұрын
እውነት ነው ቤተክርስቲያን ናችን እናታችን ልጃችን ፍቅረኛችን ናት እሷን የሚነካብን ልንታገስው አይገባም ውስጥ ያሉ አባቶች የቀደመውን ስርዓተ ቤተክርስቲያን ከንክብራ ለእኛ ለልጆቻቸው እዲያስረክብ እንጠይቃለን ለመንግስት በመርነትበት በመጣ በሄደ ስርዓት ወጣቶች በአይማኖታቸው አይገደሉብን ግዜአዊ ቁስ አላፊ ስለሆነ ሁላችን አልፈን እሷ የትምቀጥል ቅድስት አይማኖታችን ብቻ ናት ወንድማችን ተባረኩ❤
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
ብሩኬ አይዞክ በእውነት መከራ ያጠነክራል እግዚአብሔር ይፈሪዳል ዝምታውን ተፈታተነው😭😭🙏☝️☝️
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын
ሰላም. ለሁላችን ❤❤❤
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቀኑን አሳጥረው።
@user-qu9rw1iq9e
@user-qu9rw1iq9e 8 ай бұрын
ወይ እግዚአብሐር ኦረ ፈረድ
@asemh5224
@asemh5224 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚከብደው እግዚአብሔር ይርዳን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lishannegussie309
@lishannegussie309 Жыл бұрын
በርቱ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
የባረኩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ ይጠብቀን ልቦነቀ ይስጠን 😪😪😪😪🙌🙌
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት አንተ ተመልከት የቤተክርስታየን ግፋ❤🎉
@user-ww5gt8ny8g
@user-ww5gt8ny8g Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፍርድ ለሁሉም ሞት አይቀርምእሱይፍርድልን🙏
@tiztatilhun195
@tiztatilhun195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን😢😢😢😢😢😢
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 Жыл бұрын
በእውነት ያማል።አቤቱ ታረቀን።
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
መቶ በመቶ ትክክል ነው ወንድሜ
@webchannel2572
@webchannel2572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠናል ወንድሜ አይዞህ መቼም ቢሆን አባት ብለን ለመቀበል ተቸግረናል ወንድም እህቶቼ አጥብቀን እንጸልይ😢😢😢
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
Ayzoh ❤🇪🇷🙏😭
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ እረ ምንድነው እምሰማው እንጃ ካቅም በላይ ነው የሆነብኝ እግዚአብሔር ያስበን እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን እንደው ምን እየሆንን ነው እግዚዖ ማህረነ ክርስቶስ በስማም
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ የስራቸውን ይስጣቸው😭😭😭😭 ፈተናዋ በዛ ቅድስት ቤተክርስቲያን እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ወንድሞቼ እንደ መምህር ዘበነ ማስተማር ነው ቤተክርስቲያንዋ ጥልቅ ናት ብዙ የማናቀው ስላለ ምእመናንን ማስተማር ይሻላል ጠንክረን ጻጻሶችም ማስተማር መጀመር ያስፈልጋል ስናቅ ነው የስጋዊ ጥቅም የማያሳስተን ችግሩን በግልፅ መወያየት መልካም ቢሆንም መፍትሔው ላይ መስራት ነው አባቶቻችን ማስተማር አለባቸው ክብርም የሚኖራቸው እንዲህ ሲሆኑ ነው
@yodityodit8540
@yodityodit8540 Жыл бұрын
❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሤን አሜን እንኳን ደሕና መጣችሑ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የሰማህቶቹ በረከት ይደርብኝ የኔም ወንድሞች ጎረቤቶቼ አልቆዋል በእውነቱ የአክስቴ ጎረቤት አንድ ልጅ ነበራችሁ እና ገደሉባችሁ ግን እናትና አባቱ ለቤት ክርስቲያን ነውና የሞተው ሞቶዋል አልልም ብለው ሲናገሩ ደስ አለኝ እኔም እንድ ታሰሩት ብታሰር እንደ ተንገላቱን ብገላታ እንደ ተገደሉት ብገደል ደስ ባለኝ ነበር ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ለሕዝቦቿ ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን ባሀገራችን የመጣውን ቁጣ ያርቅልን አቤቱ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁላችንንም ወደ ቅዱስ ስፍራ ወደ ቤታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰብስብን እንዳን ጠፍ እርዳን ሁሉን ትችላለህ እና❤❤❤❤
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 fetari lbona ysitachew betam yasaznal yamal
@hanahagos5861
@hanahagos5861 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን እንደምል አላቅም 😪 የቅዱሳን አምላክ ልሁል እግዚሐብሄር ይድረስልን😭😭😭😭
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 Жыл бұрын
Please God saved Ethiopian and Tewahedo
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 53 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН