ሰበር ዜና - ነገሮች ተለወጡ ዛሬ ተፋጠጡ | በዩክሬን ጉዳይ ለኢትዮጵያ የተላከው አስገራሚ ማስጠንቀቂያ

  Рет қаралды 113,161

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 жыл бұрын
አሜሪካን ምነኮት ፈሪው ሚስተር ባይደን አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይላል ያገሬ ሰው እና ከመዋረድ ያውጣችው በነጭ መገዛት ማብቂያው ዘመን መጣ አሜን
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 2 жыл бұрын
እሄን መከራ የምናልፈው በፀሎት ነው ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ፀሎት እናርግ አለም ሠላም ካልሆነች ሁላችንም ሠላም የለንም
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 жыл бұрын
ትክክል
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
ይሄው እኮ 1 ወር ያልሞላው የአለም ጦርነት ኢትዮጵያ ያለችውን ድሃ እንዴት እንደ ጎዳት ጎበዝ ፀሎት ነው የሚያዋጣው... 🙏
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
እንዴት አደራቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ የመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ የረመዳን ፆም በሰላም ያድርሳቹ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ የያዛቹት ፆም በሰላም ያስጨርሳቹ መልካም ቀን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 2 жыл бұрын
ነኢማ በእዉነት እናመሰግናለን !!!!!
@ayubnaser5103
@ayubnaser5103 2 жыл бұрын
ምነው አሽቃበጥሽ
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 2 жыл бұрын
@@ayubnaser5103 አይባልም አንተ ሙትቻ !!
@ayubnaser5103
@ayubnaser5103 2 жыл бұрын
ማሽቃበጥ አይመቸኝም
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
@@tekolayigermu4049 😂😂😂😂😂ሙትቻ ብቻ አሁን ምኑ ነው አሽቃበጥሽ ያለችኝ ምንም ስላልገባኝ ዝም አልኳት አንቺን አላህ ያክብርልኝ እህቴ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
እኛ እራሳችን ብዙ ትኩሳት አለብን እንኳን ለሃያላን ሃገራት ልናሸረግድ ይቅርና ይሄ የእኛ የኢትዮጵያ መብት ነው መደገፍ አለመደገፍ ዝም ማለት አለማለት የኛ ጉዳይ ነው እና አሜርካ እኛ አንችን ተከትለን ከወዳጅ ሃገር ጋር አንቃረንም አንቺ ሃገር አፍራሽ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሩሂማ ደምርኝውዴ በቅንነት
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 жыл бұрын
ትክክል
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ታዛዥ ነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ለሀገራች ሰላም ያምጣልን
@tbisr4900
@tbisr4900 2 жыл бұрын
ሩስያ ሁለታሽን መቼም አንረሳ ሌላው ፊቱን ሲያዞርብን አለን ያለችን
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
ባለውለታ ስለሆነች ንፁሃንን ትግደል
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 жыл бұрын
እኛ የራሳችንም አቅቶናል 😢😢👌👈ጆባይደን ካለ ሀገር መችም ሰላም አትሆን አላህ ያሳዉ እሆ ሴጣን💉💉💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💪💪💪💪💪💪
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 жыл бұрын
ewnet new fetare ehanen semagela mela yebelelen enje ene kebedogal
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 жыл бұрын
አዞን እግዚአብሔር ቀን አለው
@samitube3007
@samitube3007 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቸር አሰማን 😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለማችንን ይሁንልን !!!
@nardiethio2255
@nardiethio2255 2 жыл бұрын
ምናገባን እኛ አሜሪካ እየዞረች ሀገር ማፈርሰ እቺ ሴጣን ሀገር
@aderajewwbante973
@aderajewwbante973 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
ሰላም ለዓለማች ይሁንልን!!
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 2 жыл бұрын
በቁሙ የተቃጠለው ሰዉ አሳዛኝ ነው ። ነገር ግን እስከዛሬ በጅምላ ለተጨፈጨፉት ፣ ሻሸመኔ ተዘቅዝቆ ለተሰቀለዉ ፣ በብሄራቸዉ ምክንያት እቤታቸው ዉስጥ እንዳሉ ስለ ተቃጠሉት ምነው ይህን ያህል አልተራገበ ?
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr በጣም ደስ ይለኛል ዉዴ !! / I am so happy !! /
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 жыл бұрын
አሜሪካ ገደል ትግባ ማስጠንቀቂያ ብሎ ነገር የለም አገሮች የራሳቸው ሉአላዊነት አላቸው ስትንጫጫ ትክረም አሁንም ከራሽያ ጋር ወደፊት ድል ለራሽያ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ወይ መደናቆር ምነው አረመኒያዊ ድርጊት ሲፈፀም ለመጀመሪያ አደለም መተከል ዞን እና ወላጋ ሁሌም ነው ሰው እስከሂወቱ የሚቃጠል
@cityblock2062
@cityblock2062 2 жыл бұрын
እሰቲ ያን ሸማግሌ ባይደንን ጠይቅልኝ ቁርሰ ልብላ ወይ ብለህ አቤል
@debsendab5781
@debsendab5781 2 жыл бұрын
Africa has right to choose
@debsendab5781
@debsendab5781 2 жыл бұрын
Africa must stand togather to fight
@sofoniasalemayehu3922
@sofoniasalemayehu3922 2 жыл бұрын
አምላኬ በህይወት እያለሁ አሜሪካ ስትጠፋ አሳየኝ።አሜን በሉ።አሜን።
@cjfjhcjvjhj7918
@cjfjhcjvjhj7918 2 жыл бұрын
ሰላም አገራችንሰላምአለምሰላምሁሉምሰላምይሁን
@alkuwait8705
@alkuwait8705 2 жыл бұрын
ሠላም ለዓለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 жыл бұрын
አሜሪካ ግን ለምንድነው እንደወጥ እንጨት እዛም እዛም እያለች የአለምን የምታባላው ያላረፈች ጣት አር ጠቅሳ ትምጣለች አለ የሀገሬ ሠው
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን እኛ ለራሳች ግራ ገባን እሩስያ አባት አገር ነው እግዚአብሔር ይታረቀን አሜሪካ ሰገጤ ነው 🤔
@ሀገሬመዝናኛ
@ሀገሬመዝናኛ 2 жыл бұрын
አቤላ
@tenagng8956
@tenagng8956 2 жыл бұрын
አይ ባይደን አሁንስ በዚህ ሰአት ተኙ በዚህ ሰአት ተነሱ እያለቸን ነው ግዞት ላይ ነው ያለነዉ አፉሪካዊያን
@mulubrhanmatewos6976
@mulubrhanmatewos6976 2 жыл бұрын
ቪቫ ሩስያ እኔ ከአባት ሀገር መሪ ፑቲንጋ ነኝ
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 2 жыл бұрын
ያሳዝናል የኛ መግስት በቪዲዮ እየተቀረፀ ከነ ነብሳቸውን የተቃጠሉ እስካ ዛሬ ወንጀለኛን አለማቅረብ ያሳዝናል ያኔ ሀጫሉ ስገደል 24 ሰአት ሳይሞላ ነበር ወንጀለኛን መያዝ የተቻለው ቱ አሌኮም
@ልቤ02
@ልቤ02 2 жыл бұрын
ቸር አሰማን ኢትዮጵዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛💖😢
@ZewduMeku
@ZewduMeku 2 жыл бұрын
ትችላለህ በርታ Abelo!🙏💚💛❤
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
አላህሠላም አድርግልን የረብ
@fedilawegi4519
@fedilawegi4519 2 жыл бұрын
ከሩሲያ ጎን ነኝ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
@@birhanuwoldegebriel2766 ትግሬው ምን አገባህ ጨነቀህ አይደል ክክክክክ መከባለል የለም ምክንያቱም አለም ጭንቅ ውሰ ነች
@biniityu1217
@biniityu1217 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አሜሪካን ያጥፋልን ፈጣሪ እኮ እንኳን ይቺን ብዙ ማጥፋት ይችላል
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
አሜሪካ ከጃፓንጋ ከ ተደመረች ገበያዋ ይቆማል ግን ጠቡ ደስታዋ ነው
@asmelashtesfay6949
@asmelashtesfay6949 2 жыл бұрын
We need such news that protects human rights
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 2 жыл бұрын
በቃ አሜሪካ እሷ የምትፈልገው ነገር ብቻ ነው እንዲሆን የምትፈልገው ቁማርተኛ
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስትዶልት ከነበረችው ፈዩክሬን ጋር ኢትዮጵያ እንዴት መቆም ትችላለች ??????
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 жыл бұрын
Peace come to ethiopia Eritrea sudan Egypt Yemen Cuba usa China Russia Kenya, &&&&&&
@mylordjesus1975
@mylordjesus1975 2 жыл бұрын
Well come
@adimassunagawo7861
@adimassunagawo7861 2 жыл бұрын
ምንም ዓይናት ወንጀለኛ ከነናፍሱ በእሳት መቃጠል ከህግ ውጭ ነው
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 жыл бұрын
selami lehulumi yihuni
@romananamutu4274
@romananamutu4274 2 жыл бұрын
ስለዮክሬን እና ሩሲያ ምን አገባን እዉነታቸዉንነው
@endytek4866
@endytek4866 2 жыл бұрын
ሊንዳ የከፎሪካ አንድነት ድርጅት የሚያገባት ነገር የለም።
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 2 жыл бұрын
ፓስተር አቢ ካማራ አመራሮች ላይ ነው ትምህርት አድርጎ እየሰራ ያለው ህዋትን ትቶታል መሳሪያ እንዲያስገቡ የፈቀደ ላቸው ነው እሜመስለው ለዛም ነው እያርፉ ህዝብን እያስቃዩ ያለው
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
ጆባይደን ገና እኛ ስንፈሳ መፍሳት አለባችሁ ይለናል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እንሰማለን
@gemechisadedefo1961
@gemechisadedefo1961 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Thank you Abelye Stay Blessed dear 🙏❤️
@ኩራዝ
@ኩራዝ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ ኑ ወደኔ ቤት ቤተሰብ እንሁን
@mohamedshamilmohamedshamil878
@mohamedshamilmohamedshamil878 2 жыл бұрын
Mechreesha
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
አረ ነሮ በጣም በውጭ ሀገር ጨምርዋል የሀገራችን ማሰብ ነው😭 በዚ ጦርነት የሚጎዳው ታዳጊ ሀገር ነው 🇪🇹ያውያን ባለማወቅ ደግፋችዋል 🇪🇹 ይጎዳታል ስለዚ ለአለም ፀልዩ 😭🙏
@ብርቱካንየወሎልጂ
@ብርቱካንየወሎልጂ 2 жыл бұрын
ሠላምኢትዮጵያዊትሀገሬልጅ
@fwzm7311
@fwzm7311 2 жыл бұрын
🌍☝☝☝
@yednekachewbekri4764
@yednekachewbekri4764 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንጊዜ ከሩስያ ጎን መቆም አለበት ፍትህ ለሞች ቤተሰቦች
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
ፍንጋይ እራስ አሜራካን መጥላት መብት ቢሆንም ንፁህ ህዝብን መግደል የሚደግፍ ሰይጣን ብቻ ነው ስይጣን
@sisayalemu558
@sisayalemu558 2 жыл бұрын
ማህይም
@samsonmarkos1603
@samsonmarkos1603 2 жыл бұрын
Ethiopian should dump us dollar from now on..
@molateshome2372
@molateshome2372 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጓን ናት በሉት ሽማግሌውን ቫይደንን
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
መሃይም ስይጣን ከስይጣን ጎን ይቆማል ሁለቱም ለጥቅም እንጂ ለማንም ደንታ የላቸውም ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ ስይጣን ብቻ ነው ስይጣን
@mitikutulu3045
@mitikutulu3045 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
አሜሪካ ግን ማዳከር ትወዳለች🙄
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ወይ አሄ የሀያልነት አባዜ አሜሪካ መጥፍያዋ ደርሷል መሰለኝ በጣም ተንቀለቀለች 🤔
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ነብሰ ጡር ሄዷን ቄሮ ሲቀድ ምንም አላለም ነበር
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 жыл бұрын
እኛ የራሳችን እሳት ማጥፍት አቃተን
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
አይ አሜሪካ ታዳጊ ሀገር ላይ ዘራፍ በቻይና እና በታይዋን ጣልቃ አልገባም ያላው ማማሩ ቻይና መሆን አማረኝ ትላለህ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 2 жыл бұрын
ይቺ አሜሪካን ተብዬ ሀገር ምነው አለሁአለሁ አለች እረ ቀዝቀዝ በይ
@kelatiteweldemedhin6613
@kelatiteweldemedhin6613 2 жыл бұрын
ልክ ኣሜሪካ ዒራቅ እንደወረረች፡ ሩስያ ለዩክሬን መውረርዋ ስተት ነው፡ እንዴት በሩስያ ኣዲስ ይሆናል።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ግን ይገርማል እኛ በተቸገርን ጊዜ ሩሲያ ከጎናችን ነበረች ኢትዮጵያ ግን የክህደት ያህል ነው ወደፊት ጉድ ነው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@nigiibrahima2592
@nigiibrahima2592 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ከዩክሬ ከሁለቱ ጥቅም ተገኘሌች ስለዚህ ኢትዮጵያ ዝምተ እሻላል
@ራሚስደተኛዋ
@ራሚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
አሜሪካ ተብየዋ በቃ አፍሪካዊያንን እንደ እግር ኳስ ለመንዳት ነው የምትፈልገው
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u 2 жыл бұрын
GIVE PEACE A CHANCE !!
@amanuelashenafi6790
@amanuelashenafi6790 2 жыл бұрын
ዜነናህን በሌላ ቋንቋ ማድረስ አለብህ
@girmawordofa3799
@girmawordofa3799 2 жыл бұрын
የአሜሪካ አባባል የምትበላው መርዝ አቀርብልሃለው ወይም የምትበላው የለም ከሁለቱ አንዱን ምረጥ እንደ ማለት ነው
@mdkamil4835
@mdkamil4835 2 жыл бұрын
ህግና መንግስት የሌለበት ሀገር ብቻ ነው እርስ በርስ መገዳደል ጉልበተኛው ደካማውን ሃብታሙ ድሃውን ይህ ግልፅ ነው ማይካድ ሀቅ ፈጣሪ ለኢትየያችን መንግስት ያምጣላት
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
ወቼ ጉድ መፈጠርን ከተፈጠሩት ተነጠቅን እካ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 2 жыл бұрын
Lehayal hayal alew Egziabher ymesgen
@mihretterefe6883
@mihretterefe6883 2 жыл бұрын
አኛ መንግስት የለነም ወንድሜ ህዝብ ደሞ ብዙ ሰለሆኑ መመለስ አይችሉም በለህ ንገርልን መንግስት ሲኖረን ለሸነፈ እንደግፋለን አለቀ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምሮኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@ሀገሬመዝናኛ
@ሀገሬመዝናኛ 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ደምሩኝ ውዶች
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
መንግስት ብሉህ መንግስት መሰለህ ወይ የኢትዮጵያ መንግስት ከአለም ሁሉም የምበልጥ መንግስት አለን ከለወክ ስሙ ዶክተር አብይ አህመድ ይበላል ምርጥ መንግስት
@mdkamil4835
@mdkamil4835 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምን መንግስት ኣላት ሲጀመር መንግስት ካለማ ሰላም ኣለ ኢትዮጵያ መንግስት የላትም
@mimiabeba1232
@mimiabeba1232 2 жыл бұрын
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ሆነ የአሜሪካ ነገር
@kedirebrahimabdella2051
@kedirebrahimabdella2051 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም, Please በአፋር ለታሰሩ ወጣቶች ድምፅ ሁኑልኝ !!! በሰሜን አፍር ላይ የተከፈተው ጦሪነት ለመቃወም በክልሉ president Office ፊትለፊት ሰላማዊ ሰልፉ ያደረጉ 41 ወጣቶች ከተሠሩ 3 አልፈዋል
@lulaebrahim9549
@lulaebrahim9549 2 жыл бұрын
No more colonization ms,lenda
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ባይደን ዘንድሮ ውርደት በውርደት
@mihretterefe6883
@mihretterefe6883 2 жыл бұрын
አይ ለሞቱት ከሚልኩ ምናለ ላለነው ላለመቀጠላችን ላለመገደል ምን አርግጠኛ ነን ነው ይህንንም ሊስለምዱን ነው እውነት ከባድ ነው ማሰብ አራሱ
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 2 жыл бұрын
My dear do you have any latest information about Nazret Abera I heard she released from china’s prison I don’t know how far this is true. I you have any information please share with us. I hope God help help and bless her.
@Toronto.traffic
@Toronto.traffic 2 жыл бұрын
This USA treat will not work in African. African countries a free country's what's right is right
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
🇪🇹🕊️💞🙏
@hassenyetube6366
@hassenyetube6366 2 жыл бұрын
አህለን
@mymomprayforme8181
@mymomprayforme8181 2 жыл бұрын
Er Ethiopian yetim Hager liyasferara aychilim::
@hayaeteiommohamad8113
@hayaeteiommohamad8113 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehayneshabebe8359
@tsehayneshabebe8359 2 жыл бұрын
የራሷን።ችግር መፍታት ያቃታት እገር
@kalebamare1067
@kalebamare1067 2 жыл бұрын
አይ አቤል በጣም የሚያስገርም ነዉ የነገርከን መንግስት በቁም ለተቃጠሉት መፍትሄ ለመስጠት ሰወችን ወደቦታዉ ላከ ምርጥ ቀልድ በሂወት ያለነዉን በስረአትና በህግ እንድንኖር ባረጉን የሞተዉንማ ነፍሱን ለገነት ለቤተሰቦቹም ህያዉ እግ/ር መፅናናትን ይስጣቸዉ የሄዱትም ሰወች ጥሩ አበል ለመብላት ካልሆነ በስተቀር ምንም እደማይፈይዱ ስነግርህ እመነኝ ለምን ካልከኝ አስቀድመዉ የማይሳካበትን ነገር እየነገሩን እኮ ነዉ ተሸንፈዉ ነዉ የጀመሩት ነገሩ በነሱም አይፈረድም እግ/ር መፍትሄን ይስጠን !!!!
@hayaeteiommohamad8113
@hayaeteiommohamad8113 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 2 жыл бұрын
ወይዘሪት አሜሪካ የምን መታከክ ነው እራስሽን ቻይ አትልከስከሽ
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
እረ በእጅ አዙር ቀኝ ልግዛችው😏😏
@danidej8024
@danidej8024 2 жыл бұрын
Zare kedemkuwachihu
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
ባለትዳሮቹና ሌሎችም አጫጭር ቀልዶች ለማግኘት ፎቶውን ይጫኑ። እናመሰግናለን
@amanuelayele1996
@amanuelayele1996 2 жыл бұрын
Hulunim yideres America 🇺🇸 endeza ayinete bideresena egna tenate sinchefechefe mani derese
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
American ማን አምኖ?
@SaraSara-yz2qi
@SaraSara-yz2qi 2 жыл бұрын
Able ena daran fetan tden naw mesamaw yabalta ablo feta
@meskerembedaso30
@meskerembedaso30 2 жыл бұрын
Ye African hibiret melas list yigebal ahun yedirowa African endalelach liyasayachw yigebala minm mefirat ayasifelagm mebitachn nw yefelegnewn mewesen
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 жыл бұрын
💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💘💘💘
@babahana8415
@babahana8415 2 жыл бұрын
አመርካ ነዉ በኡክራይና አሳት የዘራች አመርካ አፈሬካዉያን ለ አመሬካ መዉገዝ አለበት አገር አፈራሽ ኢራቅ ሶርያ አፌጋኒስታ አሁን ደግም ኡከራይን መጨረሻ አመሬካ በቻይና በኢኮነሚ ሰለተሸነፈች ነዉ ኤነ የሚገርመን ከንያ የአመሬካ ግዛት ነዉ እስከ አሁን ነፃ አልወጣችም አመርካ አገልጋያ ያሳፋሬ መሬ ከንያት
@kecomekel2000
@kecomekel2000 2 жыл бұрын
Betam yazaznal endze aynat kosasa cekana
@adugnagubana2598
@adugnagubana2598 2 жыл бұрын
Hello
@ethiopiahagre1739
@ethiopiahagre1739 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ፍትህ በሌለበት የፍት ሚንስተር ????ፌደራል?????? ተረኛው ኦነግ አይደል እንዴ ሰው ዘቅዝቆ የሰቀለ ፅንስ ሆድ ቀዶ ያወጣ ሰውን በሗላ የሚያርደው ምነው ያኔ ከበሮ ሲደልቁ አልነበር
5 Ways to Handle People Who  Don't Respect You | STOIC PHILOSOPHY
29:24
James The Stoic
Рет қаралды 473 М.
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 12 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 49 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59