ሰበር ዜና-|ጃዋር ዛሬ ብቅ ብሎ ከባድ ጉድ አሰማ-|“አብይ አቅም የለውም”-ጃዋር-|‘ለማ መገርሳ ልቡ ተሰብሯል-አፍሯል’-|“ኢትዮጵያን ከአብይ አድናታለሁ”!

  Рет қаралды 55,716

Addis News

Addis News

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@BireAmele
@BireAmele 2 күн бұрын
ሁላችሁም የአንድ እናት ልጆች ናችሁ። እኛ ማንንም አናምንም ኦሮ አማራ ተብለን ተሸውደናል።እኛ አሁን ምርጫችን በያዝው መሳሪያ ብቻ ነው ።ፊሽካው ሊነፋ ሲል አታስመስል አባ ሜንጫ ።
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 2 күн бұрын
Guhar you are number 2 IBD like ABIY. Please leave Ethiopia alone.💪💚💛❤️.
@abeshuiffa3570
@abeshuiffa3570 2 күн бұрын
እብድ ራሱ ጁዋር ነዉ። ብዙ የኦሮሞ ልጆችን ያስቀጠፈው ራሱ ነው።
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 күн бұрын
ላጫም
@NewLove-d8t
@NewLove-d8t 2 күн бұрын
🥴🥴🥴🥴
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 2 күн бұрын
ጁሀርጨንቆህነውየአማራሀይልእየመጣነው
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ገብቶታል ፋኖ እየመጣ እንደሆነ ባለቀ ሰዓት ኡኡኡኡ እያለ ነው ለማም በለው ጃዊም ለሕዝብ አይጠቅሙም !!!
@Asd-c1h
@Asd-c1h 19 сағат бұрын
ከብት
@tilahunkebede4558
@tilahunkebede4558 2 күн бұрын
ጀዋር ሁለተኛዉ አብይ ነው የአማራውን ትግል ለመጥለፍ ብቅ ማለት ጀምራል
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 күн бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ንቃ ንቃ ንቃ አንተ በደማኸዉ ጀዋር ወደ ፊት እየመጣ ነዉ አሁንም እየተቀለደብህ ነዉ ምክንያቱም አንድ አልሆንክም መሪ የለህም ብለዉ ነጮች ጃዋርን እያመጡልህ ነዉ እንግዲህ እረፈዉ የእናንተ አለመስማማት አማራን እንደገና ለሞትና ለባሮነት ሊያጋልጠዉ ነዉ በጣም ያሳዝናል ሆዳም አማራ አቃጠላችሁን እኮ እንዴት አድርገን እንንገራችሁ።
@nuraldenabdi
@nuraldenabdi 22 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@DaveTsegaye-gk4sp
@DaveTsegaye-gk4sp 2 күн бұрын
በኢትዮጽያ ታሪክ ያልታየ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኛ ነው።
@aliomer9
@aliomer9 2 күн бұрын
Wow wow I like it ❤❤❤❤❤😂😂
@yikurabachewketema6008
@yikurabachewketema6008 Күн бұрын
ሱቅ በደረቴ ን ወድጄልሀለሁ።
@babybisrat
@babybisrat 2 күн бұрын
እባካችሁ ሺ ዓመት አንኖርም ቀሪዋን ጊዜ መልካም ሰርተን ለትውልዱ ሀገርና ሰላም እናውርሰው።
@Mark-b6j2b
@Mark-b6j2b 2 күн бұрын
ልክ ነሽ ገለቴ..ሁላችንም ቁጭ ብለን እየፀለይን እስኪያርዱን እንጠብቅ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 күн бұрын
እናተ ተማክራችው የሰራችውት ያዋጠናል ብላች ኦሮሚያን የመጠቅለል ወሪ የምትነዙት እኛና እኛብቻእያላችው እየሰራችውትን ማያቅ ሰው ያለመሰላችው በሀገሩ መቀሳቀስ የማይችልበት ደረጃ ደርሷል ሰውበኦሮም ተዋጊዎች መታፈን መገደል በዘር አማራ ከሆንክ መረሸን ያለበት ደረጃላይ ወድቀናል አተንም ያተን ሰዎች አናምናችውም ዋውራት ትችላለክ በተናገርከው የማትፀናነከከ አተም እኔ የምሰራው ለኦሮሞ ነው ብለክ አልነበር ዛሬ የኢትዮጵያ የሐገረመግስትነት ኬት ታየክ
@abubetu-f6h
@abubetu-f6h 2 күн бұрын
አሪፍ ነው ጃሃር አቢን ለማትረፍ ያሰብከው ሞክር እስቲ.
@YadenoGirma
@YadenoGirma 2 күн бұрын
Jawar changes Ethiopian politics radically Even he has been taught how to ask for our Rights ❤❤❤🎉🎉🎉 We are youth of his generations we support him. I🎉🎉🎉❤
@norahunandargiezewdie7993
@norahunandargiezewdie7993 2 күн бұрын
ሁላችሁም የአንድ እናት ልጆች ናችሁ። እኛ ማንንም አናምንም ኦሮ አማራ ተብለን ተሸውደናል።እኛ አሁን ምርጫችን በያዝው መሳሪያ ብቻ ነው ።ፊሽካው ሊነፋ ሲል አታስመስል አባ ሜንጫ ። 16 Reply
@hailuitswrightbelai5822
@hailuitswrightbelai5822 2 күн бұрын
እባብ ያዬ በልጥ ደነገጠ እንደገና ተሞኙ ነው ይብቃን አባባሉ ባይከፋም።
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 2 күн бұрын
ዶ አብይ ትልቅ ሀቅም ያላት ሀገር መከላከያ,ዘመነዊ ፖሊስ,ያላት ሀገር እንደ ገነቡ በetv መሰኮት አይቻለሁ። ግን ጥያቄዬ ይህን ያሚያክል ሀቀም ያላት ሀገር ለምን ዘላቂ ሰላምነ ፈትህ 6 አመት ለዜጎቾ ማራጋገጥ አቃታት? አብይን ለመቆወምነ ጆሀርን ለመደገፈ ሳይሆን። ሰላሰበኝ። ነው።
@mekonnen4686
@mekonnen4686 2 күн бұрын
ትክክል ነው ብዬ አሞናለሁ።ምንም እንኳ ያለፈው ስህተቱን ያስተካከለ ይመስላል። ግን የዘረኝነት ቀንበሩን ይተዋል ማለት ዘበት ነው። ጀዋር ላይ ግን ካለፈው ስህተቱ በሚናገረው ቃል ጸንቶ ይቆያል ብዬ እምነት አልጥልበትም።
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 күн бұрын
ያለፈው ጥፋቱ ምንድነው
@BNEWdESTA-d2d
@BNEWdESTA-d2d 2 күн бұрын
አነተም ከሱ የባስክ ነህ ሁላችሁም አንድ ናችሁ አስመሳይ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 күн бұрын
ትክክለኛ ሀሳቦች ናቸው ያነሳው ጀዌ አሁን አጥርቶ ለማየት እየሞከረ ነው።።።
@ZedHabesha68885
@ZedHabesha68885 2 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉🎉🎉
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ጅል ነህ 😂
@UmIbrahim-nu9jv
@UmIbrahim-nu9jv Күн бұрын
ለመላው አማራ መሪዩ ዘመነ ካሴ ነው እንሻአላህ
@Asd-c1h
@Asd-c1h 19 сағат бұрын
ዘመነ 😂😂😂😂😂😂
@mek5438
@mek5438 2 күн бұрын
ጃዋር የፋኖን አቅም ተመልክቶ ነው አለሁ ማለትና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት የጀመረው። አሁን በድጋሚ የህዝቡ ወይንም የፋኖ ትግል በነጀዋር ዓይነት ሰዎች ከተጠለፈ አማራ አበቃለት።
@AdisuDagne
@AdisuDagne Күн бұрын
እውነት እንዳው የኢትዮጵያ ጉዳይ አሳስባህ ነው ከሆነ ግን ታላቅ ነት ነው
@emanlala4496
@emanlala4496 2 күн бұрын
ማንምመጣማንየዛችግርየሚፈታነወያጣነወ😢😢
@hussenmeribo
@hussenmeribo 2 күн бұрын
ኦቦ ጀዋር ዛሬ የወጭ ኃይሎች ግብጽ ኤርትራ ሶማሊያ በእኛ ሠላም ለይ በዘመቱበትና በባህር በር ጥያቄና ፋኖ ከፍተኛ ጦርነት በአገራችን ላይ በከፈተበት በአሁኑ ወቅት ይህንን ትችት ማቅረብ ለሁላችንም በዚህ ወቅት መቅረብ የሌለበት ጉዳይ ነዉ ፣ ምክንያቱም ቅድሚያ መስጠት ያለብን ከዉጭ ከሚቃጠብን አደጋ እና የዉጭ ችግርን ፈተን የአገር ዉስጥን ችግራችን የትም አይሄድም መጀመሪያ የዉጭ ጠላትን መመከት ጥሩ ነዉ።
@wewe5688
@wewe5688 2 күн бұрын
አብይ ራሱ ስቦ ያመጣቸው ችግሮች ናቸው
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 күн бұрын
ማንም ኢትዮጵያዊ ፍትሃዊ የሆነ ሀገር አቀፍ የንፁሀንና በተነፃጻሪ ፍትሃዊ ስብስብ አካል ሆኖ ከብሮ ታግሎ መገኘትን ገንዘቡ ያደርጋል። አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ የሆነውን ግን ለቅጣት ካልሆነ በስተቀር እግዚአብሔር አያምጣብን።
@Cripto244
@Cripto244 2 күн бұрын
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 2 күн бұрын
ጭራቅ ከጭራቁ አብይ የባስክ የመርዝ ብልቃጥ ነህ !!!ኢትዮጵያ የናትህ ምጣድ መሰለችህ በጭራቆች ጫጫታ የምትጠፋ በኋያሉ እግዚአብሔር እጅ የተሠራች በቅድስናዋም የተመረጠች በዚህም ምክንያት የዳቢሎ እና የጭራቅ ስብስቦች በጣም ትጠሉአታላችሁ ሰለሆነም የምትድን እንደሆነ ደመ ነፍሳችሁና ዳቢሎስ ሰለሚነግራችሁ ጭራቁ ኦነግና ጭራቁ ጀዋር ከጭራቁ አብይ ጋር በመመካከር መርዛቸውን አዛኝ ቅቤ አንጓች በመሆን ስሟን የሚጠሏት ኢትዮጵያ ን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ጀመሩ በነሱ ቤት ብልጥ መሆናቸው ነው!!!ነገር ግን ሁሉን የፈጠረ ኃያሉ እግዚአብሔር ቀድሞአችኋል !!!አፈርም ያስበላችኋል!!!
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 2 күн бұрын
ቀጣፊ ጆሀረን ማንም አያምንም ባደሰ
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ሃጫሉን ከአብይ ጋር ገለው ቁማር የሰትሩት እነሱ አይደሉ ??!!! አሁን የኦነጉ ኦላው ወንበዴ ግሩፕ የሚይዝትን አተዋል !!! እድሜ ለፈኖ መመክያችን !!!
@Aklilu_Heramo
@Aklilu_Heramo 2 күн бұрын
Dr Abiy has Multidimensional knowledge, skill, cultural, and religious background. Rather, the person with such kind of combined quality is so rare.
@AbeC-d3w
@AbeC-d3w 2 күн бұрын
አቶ ጀዋር ዛሬ አማራ አልቆ ወዳጅህን አብይን ሲነቀንቀው እንዴት አንገቴን ላስገባ ብለህ ብቅ አልክ ወቅቱ አይደለም ፋኖ እየገሰገስ ነው.
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
እሱ ከፈኖ ጋር ለመደራደር እየተዘጋጀ ነው😂😂😂😂😂 ፈኖ ከነብስ በላ ጋር አይደራደርም !!!!
@mastewalize
@mastewalize 2 күн бұрын
ስልጣን ፈላጊዎች ይርመሰመሳሉ፣ አብይ ይዋጋቸዋል።
@Tekle-q1z
@Tekle-q1z 2 күн бұрын
Our country may never ever fail. So, Dr. Abiy, save our country. Otherwise...
@EmebetDagne-m6g
@EmebetDagne-m6g 2 күн бұрын
you say good❤
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 2 күн бұрын
He wants Finnish Abiys ibdet 😂😂😂
@MazlHhh
@MazlHhh 2 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 күн бұрын
ጁሀር የሚነግረን እብይን ንስሀ እስገብቼ እንደገና ሀገሪቱን በትክክል እንዲመራ ማድረግ አላማዬ ነ ይህ ነው ሀሳቡ ይህን ያህል ህዝብ ገሎ ደም የጠጣ አብይን ይህን ያህል ሀገር ድንበር የሽጠ ያፈረስ በስባሳ እብይን ይህን ያህ ተፉቅሮ የኖረን ህዝብ በብሄር በቋንቋ በሀይማኖት ይባላ አብይን የስይጥን አምላኪ ሆኖ በኦርቶዶክስ እስልምና ላይ ዘምቶ ብዙ ምዕመናንን የእምነት አገልጋዮችን ያስገደለ የእምነት ቤቶችን ያቃጠለ ያዘረፈ ይፈረስ አብይን ህዝብን እፈናቅሎ የስው የመዘዋወር ሙብትን ታይቶ በማያውቅ የኢት.ህዝብ በአገሩ ስርቶ ተዟዙሮ እንዳይኖር የከለከለ አብይን የኢት.ስንደቅአላማን የያዘ እንደ ወንጀለኛ ያስቀጠቀጠ ያሳሰረ እብይን ስርአተ አልበኝነት አንግሶ እንደ ተራ ሽፍታ ስው እያገተ ገንዘብ የሚቀማ በድሮን ህዝብን የፈጀ በእስር ቤት አያሌ ዜጎችን በማስቃየት ለሞት ለህመም የዳረገ ይህን ቀመኛ ጠንቋይ የበስበስ መሀይም ስው ከዚህ ወዲያ በስልጣነ ወንበሩ ሳይሆን ህዝብ በፍርድ አደባባይ ቆሞ ስቅላቱን ነው የሚጠብቀው ኦሮሞነቱ ጁሀር በማስብ ሊያተርፍ ቢሞክር ጁሀር ተራ ስ እንጂ የኢት.ህዝብ ወኪል አይደለም አማራ ብዙ ብሶት ወንጀል በዚህ ግም ስውዬ እብይ ተፈፅሞበታል ቂሙን አይረሳም
@ሂሩት-ኈ8ተ
@ሂሩት-ኈ8ተ 2 күн бұрын
እየተጋገዛችሁ ልጨርሱት ነዉ የኢትዮን ህዝብ ጋላ አራጅ ነዉ ድጋሚ ስልጣን ኧረ እፈሩ
@AYANAZEWDE-bn3iv
@AYANAZEWDE-bn3iv 2 күн бұрын
ጥሩ እይታ !!!
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 2 күн бұрын
Bcha Yha Meri Aswegdut Lala Ayasfelgenmmmm
@GETACHEWKASSAHUNGARED
@GETACHEWKASSAHUNGARED 2 күн бұрын
አይ ጅዋር😂😂😂😂😂ወፍ ባነናል እየሄድክ
@tedtekle2508
@tedtekle2508 2 күн бұрын
No one will trust Gewar.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 күн бұрын
Mr. Jawar. No worry, Ethiopia has had , children to save it. Just fix what is Oromia and talk about Ethiopia. The ethiopian people, including all, are 125,000,000 citizens!!! Fooling the ethiopian is about to End, End. "Fool me once Shame on you, Fool me twice , shame on. Me, ( the ethiopian people) !!! Mind you, to answer, the questions of responsibility and accountability !!! Ethiopia Today and tomorrow !!!
@mohammedbule1494
@mohammedbule1494 2 күн бұрын
Yez sew kale metye measitelalef lemin kerebe?
@AbdulKadir-ph7gg
@AbdulKadir-ph7gg 2 күн бұрын
ጃዋር ማለት ድልብ ማሀይም እኮ ነው
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 endet
@MahmudWerkicho-o2k
@MahmudWerkicho-o2k 2 күн бұрын
አንተ ነህ ድልብ መሃይም
@homaboneya8527
@homaboneya8527 2 күн бұрын
Nothing was comparable to JM's contribution for emergence of this system and again he is trying to resuscitate the system. Saving the existing ruler will never bring peace.
@MenbereEthiopia
@MenbereEthiopia 2 күн бұрын
አንተ ዘንዶ ከየት ብቅ አል????
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz Күн бұрын
አሁን ማን ያምነኛል ብለህ ነው አንተ ለኢትዮጲያ መልካም ሰው አይደለህም
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 2 күн бұрын
GAM OVER. Enough is enough. Firsi is people then Hager. Where have you been where are you ? When our people is daying displaying?
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 күн бұрын
Please do.
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 күн бұрын
አብይም ሆነ ጀዋር ለብቻቸው የሚፈነጩበት የትግል መድረክ ያለፈ ስለሆነ፤ ከሌሎች የትግሉ ተዋንያን ጋር እንዴት መስራት እንደሚፈልጉ ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
@beke8193
@beke8193 2 күн бұрын
ጁዋር አሁን ያለው ነግግር ጥሩ ነው ። የግል ወሬ የግል ነው ። በፈለገ ጊዜ አላልኩም ነው ወይም በተቃራኒው መጓዝ ነው ። እንደ አብይ ። ኢትዮጵያ ምላሱ ላይ ያለች ። ተግባሩና ንግግሩ የማይጣጣሙ ። ዘረኛ ብልጭልጭ ጉዳይ ካልሆነ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጣ ኤኮኖሚና አገር ማሳደግ የሚባል የወገንን ተባብሮ መኖር የሚባል ነገር የሚያጨልም ህዝብን በማ😅ባላት ላይ አቅዶ የሚሰራ ፀረ ህዝብ ነው ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 күн бұрын
@ አብይ አህመድንና ጀዋር መሐመድን አንድ ከሚያደርጋቸው አንዱ ሁለቱም ለስልጣን ያላቸው ጥም ነው። ይህ ወንጀል አይሆንም፤ ችግሩ ግን genuine and consistent የመሆን ላይ ይመስለኛል። አብይ መጀመሪያ ከኦሮሞውም ከአማራው የበለጠ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ነበር፤ ከዚያም ጠቅሎ ከኦሮሞው የበለጠ ኦሮሞ ሆኗል። ጀዋር ባንፃሩ፤ ድሮ ኦሮሞ ብቻ ነበር አሁን ደግሞ ከላዩ በኢትዮጵያዊነት shell ተሸፍኖ ብቅ ብሏል። አሁን ልዩነቱ ህዝብን በቀላሉ አሳምኖ ስልጣን ላይ መውጣት ወይም ስልጣን ላይ መቆየት አይቻልም። በተለይ አማራው ነቅቶ፣ ተደራጅቶና ታጥቆ የድርሻውን ለመውሰድ እየታገለ ነው። አብይም ሆነ ጀዋር ለብቻቸው የሚፈነጩበት የትግል መድረክ ያለፈ ስለሆነ፤ ከሌሎች የትግሉ ተዋንያን ጋር እንዴት መስራት እንደሚፈልጉ ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@BariyaGabir
@BariyaGabir 2 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ይህን ሁሉ ችግርና እልቂት ጎትጉቶ ያመጣው ይህ አሁን የሚለፈልፈው ጃዋር አይደለም ወይ??ለ ዓብይ7ዓመታት ሙሉ ሕዝብ ስጨፈጭፍ ንብረት ሲያወድም ሕዝብ ሲያፈናቅል ዳር ድንበር ሲያስደፍር ኑሮ ጣራ ላይ ሰቅሎ ሕዝብ በችጋር ሲሰቃይ ጃዋር አፉ ዘግቶ ቆይቶ አሁን መጽሓፉ ለማስመረቅ ሲል አብይ በድህነቶቹ አድርጎ ስላጨናገፈበት ነው እንጂ የሚንጨረጨረው ለሕዝብ አዛኝማ ቢሆን ኖሮ ቀድሞ እንዲህ አያነሳሳም ነበር!!????
@hailemelaku7863
@hailemelaku7863 2 күн бұрын
ትክክል እናቱ የንገረችውን ንግስና ይዞ ጨርቅርንና ቂጡን ጥሎ እብዶዋል
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 2 күн бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@hamdiyaa8776
@hamdiyaa8776 2 күн бұрын
Wadachu aydelm ke Jawar gare yemitinesu::
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 күн бұрын
አይ ሕዝብ ስታስጨፈጭፍ የነበርህ ሐጢአት ታዉቅአለህ ???
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 күн бұрын
ኧረ ጅዋር እናውቅህ አለን ሲጨንቅህ ነው የምትለፈ ልፈው
@AliMhnad-x8c
@AliMhnad-x8c 2 күн бұрын
Yabedikew Anite Neh Juwar Ahun Anite Hageri Timeraleh Betihinm Alimerahim
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 2 күн бұрын
ኢያን ከአብይ አድናለሁ የሚልን ሰምታችው የሚታራግቡ በእጅጉ ያሳዝናል ለምን ቢባል አሰከ አሁን በነረው /በተፈተነበት እነአብይን የተከለ ሰው እንኳን ለኢያ ለየትኛውም ብሔር የማይጠቅም በግርግር ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀ ደላላ ሰለሆነ ነው
@MubarikNesrdin-v9k
@MubarikNesrdin-v9k 2 күн бұрын
Amra lejew jewa Lamra ayezo ayezo yemlawen yabduin zafan tagbazulign
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w 2 күн бұрын
👍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 2 күн бұрын
መስሚያችን ጥጥ ነው ፋኖ መንግስት ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 2 күн бұрын
አብይ የመንጌን መንገድ መከተሉ ነው ጓደኞቹን እየበላ እኔ ብቻ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ሁሉምአንድ ናቸው አትሳሳት !!!
@mohammedbule1494
@mohammedbule1494 2 күн бұрын
Hasabe Beherawi ye afemuz irk new.
@ZebibahuseinOseman
@ZebibahuseinOseman 2 күн бұрын
አባላቸዉ ደሞ ጀመረህ
@eigialemayehu
@eigialemayehu 2 күн бұрын
Ere tewen ante leserahw wengel metteykebet gize ruk ayhonim.
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 күн бұрын
አብይ ከለማም ይሁን ከገዱ 100 ግዜ ይበልጣቸዋል ጀዋር እንኳን እብድ ነው ይህን የማያምን ከዚህ በፊት አብይና ጀዋር በተለያየ ጊዜና ቦታ የተንግሩትን ማየት ነው
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 2 күн бұрын
አገሪቱ አትፈርስም።
@AhmedNur-sd3jl
@AhmedNur-sd3jl 2 күн бұрын
ለምን አሁን ጅዋት የአንድ ቢሉዩን ብርስ እውነት ነው ታስረህ ጀተፈታህ በሃላ ለምን ይሄን ያህል ቆይተህ ለምን አሁን አንሳህ እውነት ህዝብና አገር አሳስቦ ነው ወይ YOU LATE BRO
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 күн бұрын
ልክ ነው ጀዌ
@AbdulKadir-ph7gg
@AbdulKadir-ph7gg 2 күн бұрын
ጀዋር እና እብድ ውሻ አንድ ናቸው የእድ ውሻ መዳኒቱ ደሞ በሰንሰለት መጠፈር ነው
@Tekle-q1z
@Tekle-q1z 2 күн бұрын
Dr. Abiy , has to soon correct his govt and Ethiopia. We love our country. Nothing is a substitue to our people and country.
@BeyeneBalkew-p3v
@BeyeneBalkew-p3v 2 күн бұрын
ልክ ነህ ጅዋር
@yohannesgebray8980
@yohannesgebray8980 2 күн бұрын
Jewar is a smart politician but his analysis are somewhat flawed. He is one of the people who brought Abey to power. He should be accountable for that. Second he underestimates Abey. Abey has the state power behind him. You can not underestimate the state power. The only way to counter Abey is either to undermine the state power behind him or take the state power from him. Mengistu regime collapsed because the state power collapsed under him and TPLF became power less because it relinquished the state power and left the game.
@zenashtsegaye6045
@zenashtsegaye6045 2 күн бұрын
He’s a liar liar liar
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 2 күн бұрын
There are evidence fano is wining so he is support ing AbiY INDIRECTLY
@karim_59935
@karim_59935 2 күн бұрын
🤔🤔🤔😛😛
@Mengie-u6fff
@Mengie-u6fff 2 күн бұрын
መጣም አልመጣም መፍረሱ አይቀርም ታዲያ ፈጣሪ ያዘጋጀዉ የራሱ ንጉስ ስልጣኑን ይይዛል አለቀ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 2 күн бұрын
ጀዋር እናመሰግናለን! እንዳንተ እያየሁት ማቹርድ የሆነ ሰው አላየሁም በ36 አመትህ ብዙ የሰራ ሰው የለም የትላንት ጥፋትህ ታሪክ የሚያወሳው ነው ግን ከጥፋትህ ታርመህ ኢትዮጵያን ለማዳን ዝምታህን ሰብረህ መውጣትህ ልትመሰገን ይገባሀል❤ በርታ ወንድማችን ከሁሉ በላይ አብይን የገለጽክበት መንገድ ያስመሰግንሀል ጋዜጠኛው ግን አጠያየክን ብታስተካል የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች አይባልም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የመንግስት ተቃዋሚዎች ብለህ ብታርመው ማንኛውም የፖለቲካ ተቃዋሚዎች መንግስትን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም!
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
አግቢው😂😂😂
@jh2500
@jh2500 Күн бұрын
አንተ ሰው ግን ሌላ ሙያ የለህም እየቆየ ያገረሽብሃል የአብይ ነገር የሚያቃጥልህ
@mastewalize
@mastewalize 2 күн бұрын
አብይ ኢትዮጵያን እንደ ሱቅበደረቴ ደግፎ ያዘ፣ ጀዋር ቢመጣ ግን ኢትዮጵያን ዘርፎ እና አዘርፎ፣ እርስበርስ አባልቶ እና አጣልቶ ይጨርሰናል። ይሄ ውቃቢያም እሬቻ አምላኪ እንኳን ከጨዋታ ውጪ ተደረገ። እዋጋለው ሲል ሞቶ ይቀበራል አቅም የለውም።
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 2 күн бұрын
ቢስሚላህ አልሃምዱሊሏህ WAW !!!!!!!!!! Amazing I don't believe this paradigmshift ቀደም ስል በግሌ የ ጃ -WAR ተመጻዳቂ Mental ሳይኮሎጂ አይመቸኝም። የዘረኝነት አራማጅ ኃይሎች እብሪት ክብሪት መስሎ ይታየኛል። ይሁን እንጂ ሙርተዱን እና ቃል አባዩን አብይ ከስልጣን በማንሳት ተልዕኮ ላይ ከልቡ አምርሮ የሚሰራ ከሆነ በእርሱ ምትክ በቀደመው አመለካከቴ ተጸጽቼ ልደግፈው ቃል እገባለሁ። አብይን ለመፋለም ቢመለምለኝ እንኳ ምልምል ወጥቶ አደር ሆኜ ልታዘዘው ዝግጁ ነኝ። ሆኖም እንደለመደው ቄሮ ቄሮ እያለ እንዲያናፋብን እና የጠነባውን የፖለቲካ ቁማር እንዲጫወትብን አልፈልግም። አሁን ላይ የብልግና ፓርቲን በመገርሰሱ ረገድ ያለውን አቋም አደንቅለታለሁ አሏህም እንዲያግዘው ዱአ አደርጋለሁ። ሙባ… ከመሀል አዲሳባ
@halimaali4383
@halimaali4383 2 күн бұрын
Abby le Ethiopia 🇪🇹 eyesera nw jewarina leloch zeregnoch bandawoch silerasachu bicha silemitinoru le Ethiopia 🇪🇹 atasfelgum eyzoru meleflef mawek aydelem atfiwoch
@AberaOtiso
@AberaOtiso 2 күн бұрын
ጀግና ታጋይ ጁዋር ሞሀመድ ንፁህ ኢት፣ያዊ።
@GffvvoUghj
@GffvvoUghj 2 күн бұрын
እዉነት አየ ጀግና አታዉቂም😅😅😅😅😅ካሪያዉን የሳለዉ በመጀመሪያ እሡነዉ
@Goku-w3o
@Goku-w3o 2 күн бұрын
I admire this leader. He appears to have the ability to unite diverse groups and reignite the enthusiasm and goodwill demonstrated by the Eritrean government during Abiy’s first year in office. His approach could play a vital role in preserving the country’s unity and fostering mutual support for the benefit of the people. 1:13 A shared vision and peaceful coexistence are essential for rebuilding a nation that has been deliberately fragmented. Working together toward prosperity and harmony can pave the way for lasting peace and development. Make no mistake the longer the PM in power the more the country will suffer!!!
@dawtdu5
@dawtdu5 2 күн бұрын
ውሽታም ነህ : ምንም ማድረግ አትችልም ቃልገባለው ወላሂ ትዋረዳልህ. You will see ok bante mimera sew yelem. Z lossers talks like u always.
@YeshiShenkutae
@YeshiShenkutae 2 күн бұрын
Anete ebede ye erhiopian hezeb le mecha setazegagen neber be hayemanot be zere ye kefafeleken ye anete ayenet ye tewelde zekache new ethiopianoch anefelegehem tebebegna meriyachenen dr abeyen cheru ferari yetebekelen !!!
@zenashtsegaye6045
@zenashtsegaye6045 2 күн бұрын
Why he came back again, how many pure innocent children, mother father he makes them to kill don’t trust him .
@addischanie3425
@addischanie3425 2 күн бұрын
yigermal
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 күн бұрын
Ene Yemelew ato, a while ago you said "Ethiopia out of Oromia", a while ago over 88 innocent Ethiopians were brutally killed because you reported to your slaves claiming you are threatened, a while ago, you threatened innocent Ethiopians by telling us we will be killed with "Mencha". I mean you have said and done a lot of hurtful things to us. So what changed? Your interest in beibg the next PM of Ethiopia or the so called Oromia by dismantling Ethiopia? Tell us the TRUTH!!!!
@Sena-f2s
@Sena-f2s 2 күн бұрын
Namn Itophiyaa baraaru Oromoo fi Oromiyaaf hinfayyadu 6:20
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 2 күн бұрын
ÄTHIOPIEN Ahun New da Yeferesechu Kermalech uko.Irsbersu Bahr keteblala Keza bohala mn ale👈
@ErmiasDyosef
@ErmiasDyosef 2 күн бұрын
Ante Ethiopia lay meri kemtihon Ethiopia yale meri bitihon yishalal
@soulonfire7012
@soulonfire7012 2 күн бұрын
Jawar Mohamed is another under cover oromo nationalist who wishes to create great oromiya by dismantling Ethiopia. Don't trust his retheoric about Ethiopia
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 2 күн бұрын
ምን አገባኸ
@norahunandargiezewdie7993
@norahunandargiezewdie7993 2 күн бұрын
ሁላችሁም የአንድ እናት ልጆች ናችሁ። እኛ ማንንም አናምንም ኦሮ አማራ ተብለን ተሸውደናል።እኛ አሁን ምርጫችን በያዝው መሳሪያ ብቻ ነው ።ፊሽካው ሊነፋ ሲል አታስመስል አባ ሜንጫ ። 16 Reply
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Россия атаковала Украину более 100 дронами
1:11
Euronews по-русски
Рет қаралды 19 М.
TOOS: Dunida iyo Maanta
BBC Somali
Рет қаралды 507
Молдавия готовится жить без российского газа
1:13
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН