ሰበር ዜና ከአማራ ክልል የተሰማው አሳዛኝ ዜና በአፋጣኝ ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ // ፋኖ በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ

  Рет қаралды 14,746

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr Жыл бұрын
የአላህ ሀዘኔንና ህመሜን የማሰማዉ ወዳንተ ብቻ ነዉ ያአላህ ያከሪም አንተ ሠላም ነህ ሠላምም ካንተ ነዉ ሀገራችንን ሠላም አድርግልኖ
@اموعوساما
@اموعوساما Жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw Жыл бұрын
ያ አላህ አንተ ድረስላቸው አብይ እና ባለ ጊዜዎች አላህ ስቃያችሁን በቅርብ ያድርግላችሁ
@ኢክራምወለየዋ
@ኢክራምወለየዋ Жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@መታገስዋጋአለው-ዘ2ፐ
@መታገስዋጋአለው-ዘ2ፐ Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 Жыл бұрын
እንደወሎ ህዝብ ፈተና ስቃይ እንግልት እርሀብ የደረሰበት የለም😢 ያረቢ ሀገሬንና ቤተሰቦችን ጠብቅልኝ እኔ አቅምም ጉልበት የለኝ 😢
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
አማማራነን ብለን ባለመዘጋጀታችን ነው ይሁሉ የሚደርስብን ወጣቱን በጫትና መጠጥ ተጠምዶ እናቶቻችንና እህቶቻችን በማንመጋ የሚደፈሩት😢
@ሀዉይቻናል
@ሀዉይቻናል Жыл бұрын
ረእህታለምአማራበይ ወሎብቻነውእደእየትሰቃየያለው. ጎደር ጎጃም ሽዋሁሉምቦታስቃይነውያለው
@zena9750
@zena9750 Жыл бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስለት ጀግና ነው
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አሏሁ አክበር
@GalaxyJ-me5vm
@GalaxyJ-me5vm Жыл бұрын
የኔ. እናቶች. አብይ. አላህ. ብን. አድርጎ. የወሰደው.
@HgyCgb
@HgyCgb Жыл бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ያረብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 Жыл бұрын
አላህዬ መቼም በየትኛዉም ወገን ተንኮሎ እንዳለ ለአንተ የሚሸሸግ ነገር የለም አንዱ በሌላዉ ላይ እያሳበበ ማስኪኑ ህዝብ እያለቀ ነዉ አንተ ጨካኞችን ግፈኞችንን ተበቀልልን ሰላም ካንተ ነዉና ሰላሙ ንአምጣልን ያኢላሃ የኛን ወንጀል አትይ ያረብ
@FatoomAshour
@FatoomAshour Жыл бұрын
😢😢😢😢😢. በጣም. ጀግና. ወንድም. ነህ. አላህ ያሺርህ. አንተንም❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ እውነት ያሸንፋል
@amaamm2036
@amaamm2036 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረዉ😢😢😢
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
ያአላህዋ ቤተሰቦቻችን ጠብቅልን ያረቢ እፍፍፍፍፍ ደው ዘድሮስ መድረሻ ማጣት😭😭
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
😢
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
አሚን ዝንድሮስ እጃ
@GhGh-bc3te
@GhGh-bc3te Жыл бұрын
❤❤ስምላነው ያርብስምላነው❤❤
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Жыл бұрын
አማራየ ሲሸነፉ ድራስልኝ ሲታረቁ አይንህ ላፈር ተብለህ ዛሬ ግድያ ተፈረደብህ አይዞህ አላህ ከተገፋና ከተበዳይ ጎን ነው
@Neu-j5z
@Neu-j5z Жыл бұрын
ያረቢ ሰላሙን መልስልን የአማራ ህዝብ ስቃይ ግን መቸ ነው የሚቆመው😥😥
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
አብይ እና ባለጊዜወች ፈጣሪ ያማያልቅ ቅጣት ይላክባችሁ
@bintnnrnbintnnrn908
@bintnnrnbintnnrn908 Жыл бұрын
እዴው ዱአ አድርጉ አላህ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በዳይወችን አላህ የጃቸውን እዴሚሠጣቸው ጥርጥር የለውም በቅርቡ አሏህ በላያውርድባቸው ምንም በማያቁት ንፁሐኖች ግፍ
@rahmetseidrahmetseid2912
@rahmetseidrahmetseid2912 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህላኢላሀኢለላህ አላህዬ አገራችንን ፉርጃት ያረብ😢😢
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
😢😢😢እፍፍፍ አማራዬ የአማራ ህዝብ መከራ መቸነው የሚቆመው?😢😢😢😢😢😢😢😢
@saadsyid5793
@saadsyid5793 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላካችን ሆይ አተ የተገፈን ህዝብ እንባ ተቀባይ ነህ እና ይሄን ጭራቅ መግሥት አጥፍተከው እደር አተ የሠላም ባለቤት ነህና
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በአላህ ፍቃድ አብድ ህፃኑን ስላተረፍከው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እና አላህ ያሽርህ በስም ጀግናነ መልካም ሠው ነህ ባሁሠአት እዝነት በጠፍበት ግዜ እዳተ አይነቱን ስናይ ደሞ ትንሽ ተስፍ ይኖረናል
@rahmaali2435
@rahmaali2435 Жыл бұрын
አብዲ😍😍😍😍😍አላህየሸረህ
@saadasaada6790
@saadasaada6790 Жыл бұрын
አላህያሺሪህ❤
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ Жыл бұрын
አብዱየ አላህ ያሻርህ
@alamgir481
@alamgir481 Жыл бұрын
አላህ አለን ኢሻአላህ አላህ የቀደረው አይቀርም እስተመቸ አስበን የአላህ ውሳኔን መጠበቅ ነው ተግድህ ወዳ
@خالدامير-ن2ق
@خالدامير-ن2ق Жыл бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪ምት ለጋላውመንጋ የአማራን መሬት ለወረረው
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube Жыл бұрын
አሏህየ ሀገራችንንሰላም አምጣልን😢 አሏህ ኸይርጀዛውንይክፈለው ህፃኑንእና ልጁን fbላይአይቸው በህይወት ይተርፍ አልመሰለኝምነበርወሏሂ😭😭😭😭😭😭
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ሀስቢያሏህ ኢነአኒማል ወኪል አሏህ የጃቼዉን ይሥጣቼዉ ያረብ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን አዉርድልን ያረብ እረባካችሁ የመግስት አካለየሆናችሁ ነገሩን ወደሰላም መልሱ በቃል ጦርነት ጪቀት በያለንበት ልናብድነዉ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አላህሰላምአምጣልን ከጎርፍየሚድን ህዝብነበርያለን አዉሬመንግስትመጣብንጅ😢😢
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
ኦሮሞች ቀን ጠብ የማያልፈቀን የለም የአማራን ሰብል ከብት ለቃችሁ አስበላችሁት የማያልፈ ቀን የለም ቀናችሁን ጠብቁ ኢንሻ አላህ😢
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር Жыл бұрын
ምን ጭራሽ 😢😢😢😢😢አይዘንድሮ
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
😢😢
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking Жыл бұрын
​@@እኔነኝከዛሰፈርወላሂአወ ሸዋ ከብትለቀዉ አሥበሉባቸዉ😭😭😭😭
@fozako
@fozako Жыл бұрын
ኢሻአላህ
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 Жыл бұрын
​@@Amharafanokingfanoking የግዜዉን ነዉ ያዩት ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@rahmaali2435
@rahmaali2435 Жыл бұрын
በዛግፍ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢 የአላህ አንተ ሀያል ነህ ለድሆች ባሮችህ ድረስላቸው😢😢😢 በጉልበተኞች ምክንያት ድሆችን እንዳይጎዱ በራህመትህ ድረስላቸው ያረብ🤲🤲🤲
@jgggf515
@jgggf515 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፍኖኖኖኖ ፍኖ ያሸንፍል ሞት ለአብይና ለኦሮሞ ህዝብ ይህ ባዳሁነ አላህ ያንሳችሁ
@Mr-fb226
@Mr-fb226 Жыл бұрын
እየገደለ እያረደ ፎቶእሚያነሳህዝብ ባለበትጊዜ እዳአንተአይነቱን አዛኝእሩህሩህ ለህፃናትየሚጨነቅ የናቶችእንባ የሚያስጨንቀው የሆነን ትውልዲ ያብዛልን አላህሆይ ኢቶን አስባት መከራስቃይበቃበለን
@الحمدلله-ق1ط3م
@الحمدلله-ق1ط3م Жыл бұрын
አልሀምዱልላህ የፍርዱ ቀን አላህ ብቻ ነዉመሆኑ አሁን ፈንድቁ
@selam6991
@selam6991 Жыл бұрын
እውነት አብይ እነሽመልስ ለነሱ ነው ማዘን መስጊኑን ህዝብ ጨረሱት
@fatumamolla3016
@fatumamolla3016 Жыл бұрын
ያአላህ ሰላምን አምጣልን አገራችንን ሰምአድርግልን ያረብ
@Tube-ch3yr
@Tube-ch3yr Жыл бұрын
ወደትነው የሚወጡት እደት ሰው ባገሩላይ መኖሪያ ያጣል የአሏህ አሏሁመ አንተ ሰላም ወሚንከሰላም ያረብ
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 Жыл бұрын
ያረቢ፣ያአላህ፣በቃ፣በለን፣💔💔💔💔💔💔💔
@rahmaali2435
@rahmaali2435 Жыл бұрын
አማራግፍስቃዪ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ግፍ በዛ 😢😢😢
@sayedahmada5483
@sayedahmada5483 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖሞት ለአብይ ቡችሎት
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ Жыл бұрын
ያአላህ አተ ፈርጀን
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Жыл бұрын
አረ በቃ ጦርነንት ሕዝቡ በረሐብ እያለቀ ነው😌😣😣
@akdamakram5393
@akdamakram5393 Жыл бұрын
መግስት ትኩረት የሚያረገዉ መግስቱ ሙቶል እኮ የት አለ ያለዉ የኦሮሞ መግስት ነዉ
@MissRahmaa
@MissRahmaa Жыл бұрын
ድልላማራኽዝብ
@SaeedAli-q7l
@SaeedAli-q7l Жыл бұрын
አፌህንየመልስልህውንድሜ
@saaa-tl6fn
@saaa-tl6fn Жыл бұрын
አይሀገሬ
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 Жыл бұрын
መቸም አይረሳም ዘመዴንም ገለው ሰቅለውታል መከላከያ የስራችሁን ይስጣችሁ ያኢላሂ አገሬን ሰላሙን አውርድልን😭😭😭
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አላህ ይሶብርሺ
@jgggf515
@jgggf515 Жыл бұрын
አሚንንንንን አላህ ይሰብረሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
😢😢😢 አላህ ይሶብርሺ እህት የት አከባቢ ነው እህት😢😢
@lubabafaisal6270
@lubabafaisal6270 Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቡ
@lubabafaisal6270
@lubabafaisal6270 Жыл бұрын
የት አከባቢ ነው
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
መቃጠል ምናለ ዘርኞችብጠፉ ነበር
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 Жыл бұрын
🎉መልካምነት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AlfiadoJulio-my4yr
@AlfiadoJulio-my4yr Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፈኖ አብይ አህመድ አሻበሪ ነዉ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
አላህያሽርህወድማችንን ያረብብ
@ToibaToiba-xf3km
@ToibaToiba-xf3km Жыл бұрын
ማን ነው የታመመው
@elhamlove8178
@elhamlove8178 Жыл бұрын
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥ረፍዶም ቢሆን ገባችሁ የአብይ ጭራቅነት ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ
@NነኝየናቴልጅbentAil
@NነኝየናቴልጅbentAil Жыл бұрын
ወይይ የሀገራችን ህዝብ እስከ መቼ ስቃይን መካራን ተሻክሞ ይኖራል መንግስ እያለ መንግስት የሌለበት ሀገር ሆነች እኮ ያራብ ራህመትህን አዉርድል ሀጢያታችን ቢበዛነው😢😢😢😢😢😢
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ወይኔ ወገኖች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ Жыл бұрын
የአላህአተእረዲንለህዝብቺንአተደረስለት
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ Жыл бұрын
ያረብ አረይህንን ምግሥት አሳልን ያረብ😢😢😢
@medlna4465
@medlna4465 Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ 😭😭😭😭😭😭
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ Жыл бұрын
የአላህ ንፁሀን አለቁ ምን ይሻላል ጎበዝ እረ ሠላም ለህዝብ
@ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ
@ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ Жыл бұрын
አላህ ይድረሥ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
حسبي الله ونعم الوكيل 😌
@umuhubeyb
@umuhubeyb Жыл бұрын
ያረቢ አረ በቃ በለን ስቃያችን በዛ😢😢😢
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Жыл бұрын
እስ ተመስገን
@HhcBgf-l4r
@HhcBgf-l4r Жыл бұрын
አላህ ሆይ ካንተ ነዉ ሰላም በተሎዉ
@lailaaila9342
@lailaaila9342 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አላህ ያሽርህ
@جميلهجميله-ت1ض
@جميلهجميله-ت1ض Жыл бұрын
ያ አላህ ሰዉ በሀገሩ ላይ ተሰቀ ያ😭😭 እ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሠላም ከአንተ ብቻነው ሠላሙን አውረድልን ያረብ ሕስቢዬላህ ወናእመል ወኪል መቸነው የሚየልቅው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ መልካም ልብ ያለው ሰው እንደሰህ ነው😢😢ራስን ስጥቶ ሰውን ማዳን አላህ ያሽርህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ይገርማል ህዋትም ተባል ያእሁኑ ይባስ
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 Жыл бұрын
ህዉሀት ወሎን ቢያዳርሱም የአብይ ወታደሮች ለየት ይላል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
መልካም ስራ መስራት ለራስ ነው ጀግነ ልጅ ይገርማል
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 Жыл бұрын
አረአላህየ እዝነትህን
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮዮጵያ
@gjffghdhshsv479
@gjffghdhshsv479 Жыл бұрын
አላህ ይፋርድ የኑፁጀንደም
@ekramm7096
@ekramm7096 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ
@zemzem8468
@zemzem8468 Жыл бұрын
ያረቢ😢😢
@seadaseada9040
@seadaseada9040 Жыл бұрын
💪💪💪👌
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብ
@HawaSeid-i3k
@HawaSeid-i3k Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ 🙏🙏🙏
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 Жыл бұрын
አብይ አህመድና የኦሮሞ ክዝብ ፈጣሪ ፍርዱን ያቅርብላችሁ ይዘገያል እንጅ የእጃችሁን ማገኘታችሁን አይቀርም ፈጣር ሆይ አንተ ቶሎ ፍትዱን አቅርብላቸው የነዚህን አእሬወች
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube Жыл бұрын
ወሏሂ ህፃኑንአይቸው አልቅሽልሞትነበር😢😢😢
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
በምን
@fuggu6351
@fuggu6351 Жыл бұрын
የሸዋ ፋኖ ያለው ጥቂት ውነትን ይዞ በጣም ቡዙው ውሸት ነው
@user-iu2lc1tw4y1
@user-iu2lc1tw4y1 Жыл бұрын
ያረብአንተኸይርነገርአመጣልንያከሪም
@zoherasa5698
@zoherasa5698 Жыл бұрын
ምናለፍትህለማራብትይ ትሞቻለሽደ ከተፈናቀልናማቆየን ቀኑይድረሥናእሄአህያመግሥትሠይጣን
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ የኛ ጀግና ወድም
@ahmmedhabash6313
@ahmmedhabash6313 Жыл бұрын
❤❤❤
@የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
@የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ Жыл бұрын
በቃ በለን
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ልስማወይ የኔ ቢጤወች ዶረሪ ጉሉኒ
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
አይ መከራ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ሀገር እና ህዝብ ሀይል የእግዚአብሔር እሱ እግዚአብሔር ይዋጋቹሁ በቃ እደበግ ያቀብዝብዛቹሁ ቋቋቹህ ይደባለቅ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ሰላም የማትሰጡ የእግዚአብሔር ቁጣ ይዉረድባቹህ እደጥጋባቹህ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒኢሚል ወኪል😭
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
አትዋሹ ይህ ሥራ በፊትም ሲፈፀም ነበር ይህ የፋኖ ሥራ ነው የከተማ ጦርነት የሚያደርገው ፋኖ ነው ወጣቱን ከማስጨረስ ቢቆጠቡ ጥሩ ነው ትግሬም አላሸነፈውም መንግስታችን ብርቱን የመጣበትን ጠላት ፈጣሪ ያጥፋለት
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
ሀሥቢንአላህወኒመል ወኪል አንተ በእዝነት ድረስልን
@fatumibintosman2864
@fatumibintosman2864 Жыл бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ ሰላም ለሀገራችን 😭😭
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Hasebe allhe waneamale wakele allhe agrachen salame yadergawe
@GhGh-bc3te
@GhGh-bc3te Жыл бұрын
😢❤❤
@semira6469
@semira6469 Жыл бұрын
ያረብ ሰላሙን አጣልን😢😢😢😢😢
@xb6fj
@xb6fj Жыл бұрын
😢😢ለዉጥ አሌም ዉሎ አዳሩ ሀዘን ብቻ
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
ጀግናነሕ የሠውልጅ የሖነሠው እድሕነው ማሻአላ አላሕ ይጠብቅሕ አላሕ ያድንሕ ወድሜ አይዞሕ አላሕ ያድንሕ አብድ አላሕ ያድንሕ
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Россия атаковала Украину более 100 дронами
1:11
Euronews по-русски
Рет қаралды 2,1 М.
ሰበር ዜና
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 54
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН