#ሰበር_ዜና

  Рет қаралды 12,047

alwafi merja

alwafi merja

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@Fano775
@Fano775 9 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና ወንበር ጠባቂ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር አንድነት ለፋኖ ሠራዊት
@user-abud2018
@user-abud2018 13 сағат бұрын
ድል ለአምራ ፋኖ💚💛❤️💪🏾🎉
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 12 сағат бұрын
ድሮስ እውነት መናገር እንደሚያስገድል ኢሱ እዚህ አዲስ አበባ ቢሆን ኖሮ ይገደል ነበር የተናገረው እውነት በመሆኑ፣ አብይ ለኢሕአዴግ ለኤሜሬትስ ለአሜሪካና ለግብጽ ይላላክ አልነበረምን? ይህ የማይታበል ሀቅ ነውና።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 12 сағат бұрын
የስልጣን ጥም ከሌለህ ለምን ገለል ብለህ ፋኖ አንድ እንዲሆን አታደርግም አቶ እስክንድር? ዝም ብለህ አታምታታ::
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Сағат бұрын
ወንድሜ ለስልጣን መታገል እና የስልጣን ጥም ልዩነት እንዳላቸው ታውቅ ይሆን?
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 9 сағат бұрын
ይውጣ ለጃጁ ለባለስልጣናት ህጻናት አይጨፍጨፉ እነሰንተ ጃጃቲያም ባንዳዎች ፈጣሪ ከህዝቡ ላይ ያንሳችሁ። ጋዜጠኛዋ እናመሰግናለን። ቸር ያሰማን❤
@dinqtube3727
@dinqtube3727 11 сағат бұрын
ለምን ታጋዮች ያሉበትን ቦታ መጥቀስ አስፈለገ?
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 10 сағат бұрын
Because it’s fake there is no one
@Geezemebrat
@Geezemebrat 58 минут бұрын
አልካደምባነዳነቱ የአረቡ ደላላመሆኑን አለም መላ ያውቃል,,በኢት/ያ ላይ ባንዳነት,እነደ ሥራ ያዙ ጊዜው ሲደርስ በይፋ ይወጣል,
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 12 сағат бұрын
የአብይን ተላላኪነት ኢሳያስ መግለጡ እውነት አይደለሞን? ታዲያ አብይና የኦህዴድ ቡችሎች ለምን ተናደዱ? እውነት መናገር ሀጢያት ስለሆነባቸው ነውን?
@mnwyeejigu8218
@mnwyeejigu8218 5 сағат бұрын
ሰውን ማመን ገሎ ነው አለች ቀበሮ "እስክንድር የሚባል ባንዳን አትመኑት ከነሀብታሙና ከነአበበ ጋር በመሆን የአማራን ህዝብ ለማሰጨፍጨፍና ትግል ለማኮላሸት የሚጥር ነው
@bereketdemeke-pk2pb
@bereketdemeke-pk2pb 6 сағат бұрын
መላው ኢትዮጵያውያን እና አለም የኦነግ አቢይ መግስትን መጣልና ማስወገድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል ፋኖም የመጨረሻውን ሳቅ ይስቃል አቢይም የመጨረሻውን የመቃብር ሞት ይሞታል።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 54 минут бұрын
እስክንድር ያለህን አቋም መግለጫ ጊዜው ሲደርስ ህዝቡ ይፍረድ ዝምማለቱ.ያዋጣል
@Geezemebrat
@Geezemebrat Сағат бұрын
አሊ ፍርሀቱን መደበቅ እስኪያቅተው ያን አስቀያሚ ዥጉርጉር ፊቱን ያፈጥና,ፎቶ ሲታይ በካንሰሩ መጨነቁ ይታያል,,👎👎👎
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Сағат бұрын
ለእኔ መልካም ዜና ማለት ይህ ነው!! አሁንም አጭበርባሪዎች ተስፋ እንደማትቆርጡ የታወቀ ነው፡፡ ግን መቀበርያችሁ ቅርብ ነው፡፡ የእስክንድር ምላሽ አርክቶኛል፡፡ አንዳንድ የዋሆች ፖለቲካ ለስልጣን መታገል ስለመሆኑ አይገባችሁም፡፡ ይህ ማለት ግን የሀገርን ሃብት ለመዝረፍ ባይሆንም የሀገራችን አብኛዎቹ ፖለቲካ ለዝርፍያው በመሳራይነት ተጥቀመዋል፡፡ ይህ ግን የሁሉም ፖለቲከኞቻችን ዓላማ እና ግብ ነው ማላት አይቻልም፡፡ አዎን በዘመነ እና በእስክንድር መካከል የግል ጥል አለመኖሩ መልካም ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንዴ የሚያሳፍረው የአቋም ልዩነትን የግል ልዩነት ተደርጎ መወሰዱ ነው፡፡ ከዚህ እንላቀቅ!!
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 9 сағат бұрын
እስኬው ወሬውን አመከነው ዋው አሁን አንድ ናችሁ በርቱ ስልጣን ምን ያደርጋል የሚበልጠው ስቃይ ነው።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 12 сағат бұрын
ለአብይ አስተዳደር የምትሰሩ ሁሉ እና የህዝብ ምክር ቤት አባላት፣ አብይ፣ ሀሳቡን የተቃወሙትን አሳፍኖ አስደብድቧል። የለፍርድ ብዙ ሰዎችን አስሯል። አሳፍኖም አስገድሏል። እስከመቼ አብይ ከህግ በላይ ይሆናል? እስከ መቼ ይህን ህገወጥ ስራው ትደግፋላችሁ? እናንተ ተባባሪው ናችሁ ?
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 9 сағат бұрын
እስክንድር የሚባል ትንኝ መወገድ አለበት ለፋኖ አንድነት ሲባል !!! ይሄ የሚመራችሁ ዋጡት 😠
@Sami_tube
@Sami_tube 7 сағат бұрын
😂
@ZXD7Pro
@ZXD7Pro 13 сағат бұрын
Fanooo zare faanoo tenante fanoonet ylemlem🍏🍋🍎
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 12 сағат бұрын
ለአብይ አስተዳደር የምትሰሩ ሁሉ እና የህዝብ ምክር ቤት አባላት፣ አብይ፣ ሀሳቡን የተቃወሙትን አሳፍኖ አስደብድቧል። የለፍርድ ብዙ ሰዎችን አስሯል። አሳፍኖም አስገድሏል። እስከመቼ አብይ ከህግ በላይ ይሆናል? እስከ መቼ ይህን ህገወጥ ስራው ትደግፋላችሁ? እናንተ ተባባሪው ናችሁ ?
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 51 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 263 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Anchor News Update የሸዋ ሮቢቱ ኦፕሬሽን
9:38
Anchor Media
Рет қаралды 27 М.
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 250 М.
Новости дня | 5 декабря - утренний выпуск
11:41
Euronews по-русски
Рет қаралды 25 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 51 МЛН