ሰበር ዜና- ከዛሬ ጀምሮ የለም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ መግለጫ ሰጡ | የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ Abel Birhanu

  Рет қаралды 56,279

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግናዉ መሪያችን አይዞህ የትሳኤዉ ጌታ የከበ በህን ፈተና ያከባልልህ ሀሳብህን ይሙላልህ ሀሳብህ መልካም እደሆነ እተመ ማመንብሀለሁ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
Manen new
@bertukan3934
@bertukan3934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢቶዮጵያ!!!!
@milelmm4640
@milelmm4640 Жыл бұрын
ብሔር መሠረት ያደረገ ቤት ማፍረስ ይቁም።➲➲➲
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችዉ ለመላዊ ክርስቲና እምነት ተከታዎች በሙሉ መልካም በዓል
@milelmm4640
@milelmm4640 Жыл бұрын
ዘርን መሠረት ያደረገው ክልልም ይፍረስ▲▲❤❤▼▼
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ስላም ያውርድው እግዚብሔር
@asifwanasifwan-wg7zi
@asifwanasifwan-wg7zi Жыл бұрын
አንድ መከላከያ አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤ጀግና አብይ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉም በአንድነት ይኑር
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አሜን (3) 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አቤሎ
@mekides
@mekides Жыл бұрын
አቤልዬ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ባገር ውስጥም ካሀገር ውጭም ላላችሁ ለሁላችሁም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤው ዋዜማ አደርሳችሁ💒 💚💛💖 አገራችንን ሰላም ያርግልን በእውነት
@sahenethyopia393
@sahenethyopia393 Жыл бұрын
ህፃን እንኳን እንደዚህ አይቾክልም።
@abenet027
@abenet027 Жыл бұрын
የታጠቁ ሀይሎች በሕዝብ ላይ ጥቃት ሲያደርሱ የመከላከያ ሰራዊት እያየ "እርምጃ ለመውሰድ አልታዘዝንም" በሚል በሕዝብ ስቃይ የሚቀለድባት ብቸኛ የአለማችን አገር ኢትዮጵያ ናት
@genetgenet6802
@genetgenet6802 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@Qasimtube885
@Qasimtube885 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ የክልል ልዩ ሀይሎች መፍረስ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው!!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አዎ አሁን ነዉ መንግስት የነቃዉ ሀገሩን አተራመሱት ሰላማችንን አሳጡን እኮ
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ሲፈርስ መላው የክልል ልዩ ሀይል መሆን ነበረበት እንጅ የአማራ ብቻ መሆን አልነበረበትም ለዛ ነው ተቃውሞው።ሲጀመር ሰላም ያሳጣችሁ የአብይ አህመድ ደካማ አመራር ነው።
@birnshayalew1927
@birnshayalew1927 Жыл бұрын
ምንበአል አለ ሠውበላ መንግሥት ይዘን አያድርሥህ ለሠይጣኖቹነው እንኳን አደረሣችሁያለው ሠውንማ ጨርሦታል
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለአገራችን
@buzedagne8140
@buzedagne8140 Жыл бұрын
እንኳን አድርሳችሁ🥰
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
በአንድ ሀገር አንድ የኢትዮጵያ 🇪🇹👈መከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው የምንፈልገው። እንኳን ፈረሰ የክልል ልዩ ሀይል አያስፈልገንም።
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 Жыл бұрын
ችግሩ ተባብሶ ባለበት ከችግር ወጣን ማለት ምን ማለት ነው? ኧረ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር ሁሉ ከእርሱ ይሁን የማይሆኑትን ሁሉ ሁኖ ነፃ ላወጣን ክብርልን አባት ሆይ❤❤❤
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 Жыл бұрын
ሰላም ለሀደራችን ዛሬ አዴኛ ነኝ❤❤❤💚💛💛💕💕💒💒💒🙏🙏🙏🙏መልካም በአል ኦርቶዶክሳዊያን🙏
@AK-zg5nl
@AK-zg5nl Жыл бұрын
።ጭ
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ መከራን ችግርን ፈተናን ሞትንም አሸንፎ እንደወጣው ሁሉ ሀገራችንንም ኃያሉአምላክ ያሻግራታል አሜን።
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Жыл бұрын
በጌታችን በእየሱስ ክርስቶ ሞትና ትንሳኤ ለምታምኑ ሁሉ እንካን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ሞቱና ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
መንግስት ሆይ እንደው ስለፈጠረክ አምላክ የምታወራውን በተግባር አሳየን እንደው በእናትክ አጥንት
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደሰን መልካም በዓል
@hayathayat827
@hayathayat827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🤲🤲🤲
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ መልካም ባአል ተመኘሁላችሁ ❤️❤️✝️💒✝️
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን አሜን
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤🙏🙏
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@messimesi7810
@messimesi7810 Жыл бұрын
​@@የጌታየእናትለኔምእናቴናት አና
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ለብርለኑ ጁሎ አዋ ሴራችንን ጠንሰሰን ጨርሰናል በል እህል ውሓችሁ ይለቅ እናንተ የሳጥናኤል ልጆች
@hellokids6335
@hellokids6335 Жыл бұрын
AGREE THEY ARE DEVILS
@Peak.570
@Peak.570 Жыл бұрын
ትክክል!
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እረተዉ መፀለይ የሚያዋጠዉ ክፉ እተናገራቹህ አምላክን አታሳዝኑ ኢትዮጲያ እዴት ሰላም ትሁን አፋቹሁ ክፉ እየተናገረ እነሱ ስራቸዉን ጠቅ ቀዉ ያቃሉ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን አቤል
@niguseachiso-bt1xf
@niguseachiso-bt1xf Жыл бұрын
That is right. It is a good decision
@yemaryamnegn3975
@yemaryamnegn3975 Жыл бұрын
Enkuan abro adersen wendme amen Amen Amen
@ايناين-ذ6ص
@ايناين-ذ6ص Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@terewrkefanta1199
@terewrkefanta1199 Жыл бұрын
Ekoane abero aderesene yeny wedeme selame le Ethiopia yehune melkame bale 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkane Adarasane
@Moona0765
@Moona0765 Жыл бұрын
ቅኔማ ይችላል የሱን ነገር አላህ ይፍረዴን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
አሁን አንቺ ፆመኛ ነሽ አይደለሽም አፍሽ እየረከሰ ነዉ አምላክ እደናተ ኩፉ ሀሳብ አያስብም መሀሪ ነዉ ቸር ነዉ እደናተ አይደለም
@bizuneshalemayehuwagengehu7315
@bizuneshalemayehuwagengehu7315 Жыл бұрын
ለአንድ ክልል ብቻ ይገርማል ማሥመሠል!
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 Жыл бұрын
አቤላ እንካን አደረሰህ
@sara-kr3qu
@sara-kr3qu Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አቤል ወድሜ ማን አባታቸው ሊይምናቸው የተበተነ ዶቄት በለው ዋሽተው ስንት ልፅሀንን ይስጨርሱት ለምንስ ስለልዮ አይሉ መጨፍጨፍ አላወገዙም ግን የጋላ ጥርቅም
@imrankeria5155
@imrankeria5155 Жыл бұрын
የክልል ልዩ ሀይል መፍረስ ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት አንድ እርምጃ ሲሆን ቀሪውና ዋናው አሁን መስተካከል ያለበት ህገመንግስቱ ነው ። በተለይ አንቀጽ 39
@abebatewabech9622
@abebatewabech9622 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@bizuneshalemayehuwagengehu7315
@bizuneshalemayehuwagengehu7315 Жыл бұрын
ትግራይን ሞክር እሥቲ !
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
የብልጽግና ባለሥልጣኖች አላሕ በላ ያውርድባችሑ ያረብ የሠውልጂ ጨፈጨፋችሑ ብዙ ሕጻናትን ያለናት ያላባት አሥቀራቼሑ😭😭😭
@NERYA414
@NERYA414 Жыл бұрын
አንች ፆመኛ አይደለሽ እንዴ ፆምሽን አታበላሺ
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
Aminnn
@Shalom77979
@Shalom77979 Жыл бұрын
ፆምሽን ፁሚ እህት አይንሽ ባላየ ነገር ፍርድ ወደራስሽ አታምጭ: ሁሉም የብልፅግና ባለስልጣናት አንድ ነው ማለት አይቻልም::
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
አንቺ ፆመኛ አይደለሽም የኑሱን ፈተና እሱ ጌታ ያቀዋ
@hayah2326
@hayah2326 Жыл бұрын
ምን አሻችው ብለሺ
@new8043
@new8043 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ወደ እየሱስ ተመለሱ
@anutube2260
@anutube2260 Жыл бұрын
ብርሃኑ ጁላ ከነ ቤተሰቦ አንኩሎት 💪💣
@ዜድወሎየዋ-ቨ3በ
@ዜድወሎየዋ-ቨ3በ Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደሰሠን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እንካን እብሮርን እደርስን
@FatimaFatima-zd9qx
@FatimaFatima-zd9qx Жыл бұрын
ጀል አበዪ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 Жыл бұрын
ወገን እያስጨርሳቹ. አንተ የአማራን ደም እያስጠጣቹ እውነትክነው
@behailazage1744
@behailazage1744 Жыл бұрын
ትክክል መሆን ያለበት እንደዚ ነዉ❤❤
@abdulwaseiomar5019
@abdulwaseiomar5019 Жыл бұрын
አረ ተው ምንም ሰላም በሌለ ሰላም ነው አትብሉ አላህን ፍሩ
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 Жыл бұрын
አቤል አታሰበው። እንዳማረህ ይቀራል።
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዱ መሪዬ አብቹኮ❤🙏 መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤🙏
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 Жыл бұрын
ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሐንስ 15፡13 ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ሮሜ 5፡6-8 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ኤፌሶን 2፡4-5 እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ዕብራውያን 7፡27
@mastewalugeremew1552
@mastewalugeremew1552 Жыл бұрын
what about shenea and oromo region special forces ?
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Жыл бұрын
ክብር ለመድሃኒያለም ይሁንለት የጌታችን ትንሳኤ እንደጥንቱ እንደ እባቶቻችን የምንዋደድበት ፍቅራችን የሚመለስብት ያርግል ሰይጣን ዳቢሎስ አፎ ሮ ከሃገርችን ይደድልን የውድማማችን ለምባላት ኪሳችሁን ለመሙላት እሉባልታ የምታመልልሱ ዬቱበሮች ከሃገራችን ጥፉልን
@toopdhhtoopad4095
@toopdhhtoopad4095 Жыл бұрын
የብልፅግና ድልብ
@መሠረትመላክመሠረት
@መሠረትመላክመሠረት Жыл бұрын
ይሁዳዉ ሁለት ምላሱ አብይ አህመድ 👎
@RamedanAsnake
@RamedanAsnake Жыл бұрын
ትክክል መሆን ያለበት እንደዚ ነዉ
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ይህን የምታነቡ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ😊🙏መልካም በዓል
@שיטאייהנגאטו-ר2ש
@שיטאייהנגאטו-ר2ש Жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 Жыл бұрын
አቶ አብይ ክርስቶስን ያውቁታል. ሰው እያስገደሉ. ህፃናት እያረዱ
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አይ በተግባር ቢያደርገው ይሄንን አነጋገር ኢትዮጵያ የትበደረሰች ግን ምንዋጋለው በሰው ደም ተጨማልቆ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እሩቅ አይደለም ፈተና በዝቶበት ነዉ እንኳን ሰዉ ክርስቶስ ተፈትኗል ስለዚህ ትእግስት ያስፈልጋል ከመሪያችን ጎን ሆነ ን ጠላቶቻ ችንን መታገል አለብን አብቹ ሀሳቡን ሳያሳክ እዲሁ በዋዛ አይቀርም
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያ የት ሆነው ነው የሚዘግቡት ህዝቡን እንደራሶት ቤት እያፈናቀሉ አይርሱ ህዎት ተነሰ ቁጭ በል ሲሎት
@tsehaybirbirsa7610
@tsehaybirbirsa7610 Жыл бұрын
የTPlF ሰራዊት አንድ ስንዝር አላለፈም ?ልዩሀይል የለም ከንግዲ ብሎ የTPLFሰራዊት ማለት ምን ማለትነው?
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 Жыл бұрын
መግለጫው ላይ ያልጠቈቀሱት ሱሬ በአንገት የመጣ ቀነ ግን እንፈልገኃለን ነው.
@abuko4222
@abuko4222 Жыл бұрын
Congratulations
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ Жыл бұрын
ደሞየሱእኳንአደረሳቺሁ አፈረይብላ ዛሬስት እናት እያለቀሰ ያለቤት ተቀምጠዉ
@yantemyesum5041
@yantemyesum5041 Жыл бұрын
Ahuns Abelm ashikeru meselk
@samsontadiyos7780
@samsontadiyos7780 Жыл бұрын
በነካ እጅችሁ የጎጥ ቦለትካ ብታፈርሱልንንንንን
@sol9m9ngebru42
@sol9m9ngebru42 Жыл бұрын
የኦሮሞ ብልፅግና ልዩ ሀይል ሸኔስ መከላከያ ገባ እንዴ😂😂😂😂😂
@MAL-qj8mu
@MAL-qj8mu Жыл бұрын
ልዩ ኃይልም አልከው ፖሊስ ክልል የሚለውን ቃል ካልተወገደ ያው ነው የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ የአማራ ክልል ፖሊስ የትግራይ ክልል ፖሊስ….የአማራ ባንክ የአኦሮሚያ ባንክ….
@akliluadmassu6791
@akliluadmassu6791 Жыл бұрын
ታላቁ መሪያችን አብቹ ና መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ውድ ኢት/ያን እንኳን አደረሰን::
@gebreabelay9737
@gebreabelay9737 Жыл бұрын
ብርሀኑ ጁላ ማለት የኦረሙያ ከፍት ማለት ነው እንዶሁም ሽመልሥ አብሣ ጨምሮ ።
@senikebede9903
@senikebede9903 Жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል ግን አለ አንተ ግን የለህም
@yetefasew6431
@yetefasew6431 Жыл бұрын
Ardew yecheresu mesilwachew new arajoch kalitefu mechem selam yelem
@alyahar
@alyahar Жыл бұрын
አፈ ቄቤ መንግስት የንፁዋን እንባ ይፍረድ አንተና አገሬ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እናየአማራን ህዝብ እየ ጨፈጨፍህነው
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
መቀባጠር፣ብቻ
@FgFg-zl1oj
@FgFg-zl1oj Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ዶሮን ሲያታልሏት ውሐው የሚሞቀው ለገላሸ ነው አሏት እነአብይ ብቻ ብልጥ እነሱ ብቻ ሴረኛ
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 Жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂ ቀልደኛ በለው 10አለቃን ጅላን፣ ተሾመ ቶጋ የኦሮሚያ ሌዪ ሀይል አይፈርስም አላለም እንዴ፣ መንግስትን ወክሎ አይደል ያሳወቀው
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዘይነብአህመድእሙቢላል
@ዘይነብአህመድእሙቢላል Жыл бұрын
የትኛው ለውጥ እ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@BewketUBeza-fn4hh
@BewketUBeza-fn4hh Жыл бұрын
ሠውን እንደ በግ እያረዳችሁ ብልጽግና ትላላችሁ no more .......ይበቃል።
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ Жыл бұрын
ሰዉየዉ ወሬዉ ሲያስጠላ እረኛ ይመሰለላ ኦረሞነውደ????የኦረሞን ክፈትሳያነሳ ቀረከቱ
@Genetu158
@Genetu158 Жыл бұрын
ምን አለ አቤል ከሰደበኝ የነገረኝ ባሰኝ ይህን ከስጋው የማረጉ ስም የከበደው ድምፅ ባታሰማኝ ጠቅላይ ሳይሆኑ ያስጠቅላዪንም ድምፅ እያለፍክ እውነት እነት ያለቸውን መረጃ ብቻ ብታቀርብ ጥሩ ነበር ያንተን ሚዲያ ብቻ ነበር እማዳምጠው አላስፈላጊ የሆነውን ድምፅ ከእነ አቃሩ አየቆረጥክ አቅርብ አመሰግናለሁ
@Sofi_ግሬስ
@Sofi_ግሬስ Жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል ድም ፍሱ አይቀርም እነዚህ ጭካኙች
@SolomonEndalew-wx3pb
@SolomonEndalew-wx3pb Жыл бұрын
ፈጣሪ ይድፋችሁ
@firehewotmulugeta5368
@firehewotmulugeta5368 Жыл бұрын
የዎ ልዩ ሀይል ፈርሷል የሸኔና የኦሮሞ የወያኔ ልዩ ሀይ ይቀጥላል 😂😂😂
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Жыл бұрын
ሁለት ገዢዎች ወይንስ ሁለት ወንበዴዎች አንደኛው በውሼት ሌልኛው በመሐይምነት ማዘዝን ይፈልጋሉ ማንኛቸው አገርን ያዘቅጡ ይሆን? ከማርሻል ከፍ ተብሎ ፊልድ ማርሻል የሆነ እንደሆነስ ሰውን ልፍጠር ሳይል ይቀራል? የጉድ አገር!!
@destalencho9106
@destalencho9106 Жыл бұрын
ኢንዲጂኖ ጋሽ ብራኑ፣ ፋኖ ስንት ባንኮች ዘረፈ ፅንፈኛ ያሉት? እንዲህ አይነት ፍረጃ በዘርዎ ላይ አይድረስ።
@besevi2090
@besevi2090 Жыл бұрын
Ds yalale btame ❤❤❤
@dagmawigaredew2226
@dagmawigaredew2226 Жыл бұрын
በአየር ላይ የተበተነ ዱቄት
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
አብይም ኦንክ ብራኑ ተዘቅዘቁ የታሪክ አተላዎች 👿👿👿😈👈👎
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Жыл бұрын
አቤል ብርሃኑ ሳስብህ የፓስተር አብይ ሪፖርተር ትመስለኛለህ። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ውርድ ከራሴ ብዬ ሰረዝኩህ ብሽቅ
@teddymeyesaw4996
@teddymeyesaw4996 Жыл бұрын
አንባበቢው ራሱ እናትህ ትቤ የዚያን ቀሽም እንኳን አደረሳችሁ ትለናለህ
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
የአማራ ክልል ልዩ ሐይል ብቻ ነው ወይስ ??? እናንተ ያልፈለጋችሁትን አፍረሳችሁ የፈለጋችሁትን መካብ 😂😂😂 ሌላስ የላቸውም
@FatimaFatima-zd9qx
@FatimaFatima-zd9qx Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ በሰቅ
@asseatam9125
@asseatam9125 Жыл бұрын
ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ወደፊት የጀግንነት ሥራ ነወቀ! !! ፡ ፧፨፡ ፀ
@jmalhassen8639
@jmalhassen8639 Жыл бұрын
ካርቱም ነደደች
@ቅዱስ-ዀ5ቸ
@ቅዱስ-ዀ5ቸ Жыл бұрын
አብይ ስለክርስቶስ ስቅለት ደፍረህ አወራህ አተ አለህ አይደል ሰዉን በአደባባይ የምትረሽን የምትሰቅል አንተ ይሁዳ ነህ ።😳😭😭😭😭😭
@abdiwakwaya2562
@abdiwakwaya2562 Жыл бұрын
ትሽ ቀዳዳ🤔
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 171 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН