ሰበር ዜና - ለየለት ፑቲን ወጡ ከባድ መሳሪያ ዘነበ | የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ኢትዮጵያን እንዴት ይጎዳል

  Рет қаралды 179,014

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ድል ለሩሲያ ሩሲያ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ወዳጅ ነች
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
እሲቲ ለሰላም እንፀልይ ነገሩ ከባድ ነው
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
@@yordibm7855 ፀልይ ማን አፀልይ አለሽ
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
@@useruserr6099 በጦርነት እኮ ማንም አሸናፊ የለም የሰው ልጅ እልቂት ስደት ረሀብ ...የጦርነት ደጋፊ መሆን ጥቅሙ አይታየኝም ..ለማንኛውም እንደተመቸህ
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው አባቶች የተነገረው አድም ሳትቀር እየተፈፀመች ነው በቸርነቱ ይጎብኘን ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አሜን!!
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ላምሪዬ የኔ ቅን እንደማመር በቅንነት ሆዴ ለፆለትሽ አሜን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን ቆይ እዚህ ዱባይ ጦርነት አለ አሁን ቅድም ተኩስ ነበረ በጣም ግን ወዲያዉ አቆመ 😓
@birtukanabebe7328
@birtukanabebe7328 2 жыл бұрын
Lamri eyandandua Ken yenseha Ken new
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
@@birtukanabebe7328 ትክክል
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 2 жыл бұрын
ዬዩክሬንን ሰላማዊ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፑትን በድል ተመለስ😍😍😍 አሜሪካንን ለመሰፈር ስል እግዚአብሔር ለሩስያ ድልን ይስጥ😍😍😍😁
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
የእኔም ፀሎት ብዙ ህዝብ ሳያልቅ በሰላም እንዲጠናቀቅ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@yesewzeri1377 ምእራባዉያን ከማእቀብ ዉጭ ምንም እንደማያመጡ ጠንቅቆ ያዉቃል የኔ ዉድ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 2 жыл бұрын
ጦርነት ለማንም አይበጂም💔 የሰላም አምላክ ሰላሙን ይላክላችሁ🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አሜን!!
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አላም ሠላም ይሁን አላምን በሙሉ ያጠለቀለቁት የኢትዮጵያን እንቁ ልጆች ናቸው የለሉበት የለም ሲከራተቱ በሰው ሀገር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ እቅፍ ዲግፍ አርጓ ለእናት ሀገራቸው ያብቃቸው ኢትዮጵያ ሠላም ሆና ተቀባይ ትሁነን
@samiboy3266
@samiboy3266 2 жыл бұрын
@@Salam-mv1hd አሜን እህቴ 🙏❤️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አዉሮፓ የምንኖር ወገኖች እባካችሁ ተግተን እንፀልይ ብዙ እልቂት ሳይሆን በሰላም እንዲጠናቀቅ እዚሁ ተቀምጠን ይሄንን ጊዜ ማየት በጣም ከባድ ነዉ ስለእዉነት
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 2 жыл бұрын
ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
አጥያታችን ከሰዶምና ከጎመር ቢብስም ምህረት ገደብ ወሰን የለውምና ማረን ይቅር በለን
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ማራናታ
@Tube-ti5pg
@Tube-ti5pg 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ኢትዩጵያኖች ፍትህ በወለንጋ ለሚገደሉ አማራወች💔😥☝️👨‍⚖️👩‍⚖️ፍትህ🇪🇹💔
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ዜድዬ ፍትህ ከአላህ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ዉዴ እንደማመር በቅንነት ሆዴ
@Tube-ti5pg
@Tube-ti5pg 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 እሽ ሁቢ ኢንሻ አላህ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 жыл бұрын
አብይ ኢትዮጵያ መኮናቸውን ያጠራጥራል ደንበኛ ወንደልኛም ናቸው አለ እግዚአብሔር ፍትህን ይስጠን የሰው ፍትህ ምንም ጥቅም የለውም እህቴዋ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
ባይገብ ይሻላል የገብት እየመጡ ነው ኢትዮጵያ ሠላም ሆኖ መጫው ካልተዘጋ ያውነው እየተመለሡ አዱስ ይዘው እየመጡ ነው
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
ፀሎት አሉበት የሜፈልጉትን እንዲቀርብ ክፍ ው ቀን እንዲታለፍ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
ድል ለእሩሲያ እግዚአብሔር አብሮሽ ይዋጋ ይሄን የዘንዶ መንግስት አቅመሰሽ ጣይልኝ
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ፈጥኑ ይድረስ በምህረቱና በቸርነቱ ይድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ በምዕረትህ እየን በቃ በለን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል ሠላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን ይሁን
@asratbesfat1758
@asratbesfat1758 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ክፉ ቀን ፈጥኖ በመግለጫ ሀዘኑን የገለፀው ጀግና የዘመናችን መሪ
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 2 жыл бұрын
ዉርደት ለአሜሪካ ድል ለእናት ሀገር ሩሲያ🙏🙏
@selamasfaha546
@selamasfaha546 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@Tube-ti5pg
@Tube-ti5pg 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዩጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥❤️
@ግዮናዊት
@ግዮናዊት 2 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ የሆነብንን አስብ አይዞን አይዞን አትረበሹ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድነው
@abazemary4646
@abazemary4646 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላም ስጠን 😭😭😭 ሰላም ለ አላማቺን 🙏🙏🙏
@asratbesfat1758
@asratbesfat1758 Ай бұрын
የሩቅ ምስራቁ ታላቅ መሪ ረጅም እድሜ ይስጠው
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዩክሬን ይድረስላት
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 жыл бұрын
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑi
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ያምጣልን ብቻ ዘመኑ የጦርነት የሆነው ሁላችንም ፀሎት ብናደርግ የሚሻለው ሰላም እንዲመጣልን
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹
@user-rx2uo3kf4u
@user-rx2uo3kf4u 2 жыл бұрын
አቅም የለለው ሰውና ሀገር መኖርም አልቻለም አላህ ከተበዳዮች ጋር ይሁን
@wpletesilasie9303
@wpletesilasie9303 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ምህርት ላክልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ኢትዮጵያን የከዳችሁ ምድር ትክዳችሁ የንፁሀን እንባ ይፍረድ
@user-mx1nt7sk7m
@user-mx1nt7sk7m 2 жыл бұрын
አየኔ እግዚአብሔር ሆይ ከሰደት መልሠኝ😭😭😭😭😭ለንሥሀ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@aniley873
@aniley873 2 жыл бұрын
ሩሲያ እውነት አላት እግዚአብሔር ይርዳት።
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
ጦርነት መፍትሄ ሊሆን አይችልም ፈጣሪ የምትስማሙበትን መንግድ ያምጣ🙏
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 жыл бұрын
Ur right!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
የብዙ አመት እቅድ ስለሆነ ምንም ስምምነት አይኖርም ከዚህ በህዋላ የኔ ዉድ ዩክሬን በራሺያ ቁጥጥር ስር ዉላለች
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO እንግዲህ እኛ ምን ማለት እንችላለን ዉዴ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 жыл бұрын
እኔ ምጊዜም ለተሸነፈ ነው የማግዘው ጥፋተኛውን አላህ ነው የሚያቀው። አላህ ይርዳሽ ዩክሬን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ኢትዮጵያንም አስባት 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ያረብ ዘንድሮ በጣም ያስፈራል 😰
@harontube4205
@harontube4205 2 жыл бұрын
አሁን ነዉ መቀሌ መግባት
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
😭😭😭🕊️አማም ኢትዮጵያ 🕊️🇪🇹💔💚🙏
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 2 жыл бұрын
የርብ ሁሉንም አገር ሰለም አርግልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አሚን
@hlenagetaneh3107
@hlenagetaneh3107 2 жыл бұрын
ቀላል ይበላቸዋል አሜሪካንን ባጠፋልን ከዚች ምድር ።
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያምጣልን ጦርነት የማንም አይበጂ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-iw3pn1ps8m
@user-iw3pn1ps8m 2 жыл бұрын
መቸም የኛምንግስት ግደለዉም በዮክሬን ያሉ ኢትዮጵያን በፍጥነት ማሶጣት አለበት
@seadas732
@seadas732 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰላም አምጣልን ያረበና አንተ በላው አውርድ
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 2 жыл бұрын
እኛም አገር አራጁን ገዳዮን ቡድን ዱቄት ያድርግልን በወለጋ በግፍ የሚገደሉት ወገኖቻችን ደም ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቹ የብልፅግና መንግስት ደም ጠጪ ነው የደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቹ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
አምላኬሆይ በቃ በለን 🤲🤲🤲
@mነኝየእናቴናፋቂ
@mነኝየእናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ 🙏🙏 ምን ጉድ ነው ዘንድሮ 😭😭
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ለአለም ሕዝብ ድረስልን ትችላለሕ ድል የእግዚአብሔር ነው 🇪🇹💯🇪🇹💯 ድል የእግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯 አሜን ፫
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
እርስ በእርሰችን እንወደድ ወንድሙን የሚጣለ ነፍስ ገዳይ ነው ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና😢😢😢😢
@alemcaf39
@alemcaf39 2 жыл бұрын
የሐገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን በቃ በለንና አዉጣን ከፈተና
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አሜን!!
@takatalatiso9166
@takatalatiso9166 2 жыл бұрын
ለሰው የማይችል ሁሉ ለእግዚአብሔር ስለሚችል pleas ሁላችንም በፀሎት እንትገ🙏
@bashbash6774
@bashbash6774 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህርቱን አወርድ 😭
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
ምህረት ነዉ ያሉት እንዴት ነዉ ነገሩ የአማራ የአፉርን ህዝብ ጨፉጭፉትሁ በምህረት ያዉጡ ወደ ዉጭ እራሳቸዉን ለማዳን መቸም እማያፉነቅሉ ጎድ የለም የፉደራል ፓሊስ ብዙ ሰዎች ያክዳሉ ያክዱና ኢትጰያን እንወዳለን ያላሉ ለማንኛዉም ለምስኪን ህዝብ ሰላም ያርግልን
@እናት.ዩቱብ
@እናት.ዩቱብ 2 жыл бұрын
ፍትህ. ፍትህህለሳውድእስርቤት
@habibabdusalam2486
@habibabdusalam2486 2 жыл бұрын
ጦርነት ለ ማንም ኣይጠቅምም😢😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሳህ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
😭😭😭😭አረ ሰላሙን አውርድልን
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን 🙏😭😭 በአለም ላይ ተበትነው ያሉት ምስኪን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የዘንድሮውስ ጫን ያለ ነው አንተ በምህረትህ ጎብኘን ጌታ ሆይ 😌
@sadioseman4915
@sadioseman4915 2 жыл бұрын
አላህ እጀ አገራችንን የጠበቃት የነሱ ሰንዴ አይዴለም
@widhdhjsjxcj9267
@widhdhjsjxcj9267 2 жыл бұрын
ጀግነው ፑቲን ዲሉ የንታ ይሁን
@ሰውነትይበልጣል-ኈ2ተ
@ሰውነትይበልጣል-ኈ2ተ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል በርታ
@nina-iq6xl
@nina-iq6xl 2 жыл бұрын
Maybe this moment helps us to do hard work to feed ourselves.
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 жыл бұрын
የሐገሬ ልጆች ያመነችሑበት ፈጣሪያችሑ ከመጣበላሑሉ ይጠብቃችሑ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ረብዬ የነ ዉድ ነገር እንደማመር በቅንነት ሆዴ
@fekadudegu4779
@fekadudegu4779 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል
@hayatmohamed7020
@hayatmohamed7020 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ይመልስልን እኛ ጦርነት መሮናል
@lijiyasu3841
@lijiyasu3841 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እሩስያ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዳቦ እኳን ኢትዮጵያ እዳታገኝ ሊዘግቡን ነው ናፍጣ እርዳታ ታድያ እኛነና የምንጎዳው አይ አሜሪካ በተዘዋዋሪ አገኘችን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 жыл бұрын
የአላህ በቃ በለን ከዚህ ሁሉ ፈተና
@sebledarcy6387
@sebledarcy6387 2 жыл бұрын
We have enough problems we don't have to worry about other countries.
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
abetu geta hoy memichak dersuwal ina asiben maren yikir belen🙌😭😭🙏🙏🙏
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 жыл бұрын
እኛን የጎዳን የእርስ በርስ መገዳደል ነው ራሀብ ኣይደለም ኣወ በራሀብ የተሰቃዩ ኣሉ ግን ምክንያቱ ስናስበው ሰላም የማይፉልጉ በኣመፀኞች ምክንያት በት ንብረታቸው ጥለው የውጡ ናቸው
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 жыл бұрын
ያጠፍት ያወደሙት የደፈሩት የጨፈጨፉት የወገን ግፍ ያፈሰሱት ደም ያጯሀል እግዚአብሔር ፍርድን ይስጠቸው
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስርኞይይ እህቴወዴሙቼ ፍትህ ፍፂፍ አይ ክፍልም ሊላ ተምፂሁ እፍፍፍ
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 2 жыл бұрын
Sellam lee Ethiopia sellam lee hullum Allem
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 2 жыл бұрын
እኛ ከተረዳዳን እና እደሰዉ ማረብ ከጀመርን ላገራችን አናስም ምን ታወራላቹ
@seni194
@seni194 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 жыл бұрын
selami lehagere 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE 2 жыл бұрын
አለች የእርጎ ዝንብ የሆነች አገር ሀገረ አሜሪካ ድልሽ ድላችን ነው ራሻ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለራያ ቀቦ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር 😢😢*
@meseretmelese6633
@meseretmelese6633 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ👋
@user-fu6ju3dz1j
@user-fu6ju3dz1j 2 жыл бұрын
Kkkkk
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን
@yerosantube4421
@yerosantube4421 2 жыл бұрын
Abetu fetari hoy selamihin awerdilin 😭😭😭
@leenmarvlogs6746
@leenmarvlogs6746 2 жыл бұрын
ፉትህ ለሥዉዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ💔😭😭
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
ድል ለጀግናው እና ሀገር ወዳዱ መሪ ቆፍጣናው ፑቲን ይሁን:: ውድቀት እና ሽንፈት ለእብሪተኛ ምእራባውያን እና ሰይጣኗ አሜሪካ ይሁን:: ፈጣሪ ብርታቱን እና አሸናፊነትን ለሩሲያ ያርግልን! ፈጣሪ እነሱን በእሳት አንድዶ እምዬ ኢትዮጵያ የምታርፍበትን ሀይል አርግልን!
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
የምትይውን ወይም የምትለውን ታውቃለህ ወይ ታውቂያለሽ?ሚናው ይለይ
@ghenetghebremicael7226
@ghenetghebremicael7226 2 жыл бұрын
ጾሎት አርግ እግዚኣብሄር ነው ምያነሮው እርዳታ እንዳይከፋፈል ብለህ ትፈራለህ 🤔?? ኣይዞህ ሰላም እንጂ ተርበን አንሞትም 🙏🇪🇷♥️🇪🇹
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Torinet leman yibejal ye manignshum ager torinet yigodal esgabeher selam yadergilin 🙏🙏🙏🙏
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ጦርነት ጥሩ አይደለም
@asratbesfat1758
@asratbesfat1758 Ай бұрын
ዘለንክሲ ህዝብ በማስጨረስ እግዚአብሔር ፍርድህን ይሰጥሀል
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
እሩሢያ አላህ ይርዳሺ ባሸናፊነት እድታጠናቅቅ እመኛለሁ የኢትዮጲያ ህዝብ ሜዳ ገደሉን ሣንል የምግብ አይነት ማምረት ይጠበቅብናል አላህ ይጠብቅን
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 2 жыл бұрын
ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው እንፀልህ ፈጣሪ ሆይ በቃቸው በልን በመላው አለማት ሰላም ስኖር ነው ና አምላክ ሆይ ሩስያ የክርስትያን ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@netsanetgethachew3668
@netsanetgethachew3668 2 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለሩሲያዉና ለዩክሬን አቻቸዉ ችግራቸዉን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ is Loading...... ዛሬ ግን ምነዉ ዘገዩብን😁😁
@araratthearklanded.7871
@araratthearklanded.7871 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ ስግብግብ ነገር ነው።
@hawahawa2375
@hawahawa2375 2 жыл бұрын
ለራሡ ሠላም የለለ ለሠው ሠላም ይመኛል እደ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 2 жыл бұрын
ካልሆነ ኢትዮጵያ የማያዳግም እርምጃ ትወስዳለች
@teshale1
@teshale1 2 жыл бұрын
@@Nejash-k6i 🙄😅
@teshale1
@teshale1 2 жыл бұрын
Good idea 😅
@ፍትህለመስጅዶቻችን
@ፍትህለመስጅዶቻችን 2 жыл бұрын
Ethiopiaye allah berahmetu yitebkshi
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ፑቲን አምላክ ነኝ አለሳ ጥጋብ ለፊራኡንም አልበጀው በአግባቡ ቢጠግብ ይሻለዋል አላህ የንፁሀንን ደም ይጠብቅ በስ ሚስኪን ህዝብ ነው እያለቀ ያለው
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh 😂😀🤣😅😄😁😂😂
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ 2 жыл бұрын
ፍትህህ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ዎውው
@jdgsjabs3456
@jdgsjabs3456 2 жыл бұрын
👍👍👍
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
ስለመረጃወች በጣም እናመሰግናለን አቤሎ😍
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሩሲያ ጎን ነን !!!!!
@hasen7782
@hasen7782 2 жыл бұрын
በቃ በለንና አዉጣን ከፈተና
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ
@መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስርኞይይ
@Dubai-eu4eq
@Dubai-eu4eq 2 жыл бұрын
Salam la hagare itopiya mamaye
@zedlove9231
@zedlove9231 2 жыл бұрын
ሰንዴ ና ነዳጅ ለስግብግቦቹ የምስራች ለሆዳም በሬ ጭድ ያዝለታል እንዲሉ
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ
@ያልፍይሆን
@ያልፍይሆን 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አረ ሰላም ለ አለም ሁሉ😪😪😪
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 2 жыл бұрын
አሜሪካ እኛ ድሀዎች ላይ ነው ጉልበቷ, ከሀያላን ሀገር ጋር ለመዳፈር አቅሟን ትመዝናለች።
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
የነ አሜሪካ ምክር እና ፍከራ ለማንኛውም ሃገር! በፍፁም የሰላም መፍትሄ አይሆንም እንዲያውም ችግሩ እንዲነድ ማጫጫሻ ነው :: የእነሱ እርዳታም ሆነ ምክር መሰል ፍከራ ማር ለበስ መርዝ ነው::
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 жыл бұрын
Egziwo
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН