ኢናሊላሂ # ወኢናኢለይሂ ራጅኡን # ወድማችን አቡ ማሂር # ወደ አኸራ ሂዶል ዱአ አርጉለት

  Рет қаралды 2,369

ጀሚላ ኩታበር   Jemila  Kutaber

ጀሚላ ኩታበር Jemila Kutaber

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰብ እሲ ዱአ አርጉለት ለአቡየ አላህ ይዘንልህ ወድሜ በጀነት ተበሸር ወድሜ ኩሊ ነፍሲ ዛኢቀቲል መውት😢😢😢
@zeyada12
@zeyada12 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Hayuab
@Hayuab 2 ай бұрын
Going forwad my dear sister.
@hhedsaoplk
@hhedsaoplk 2 ай бұрын
ተናስበው የኛ ነገር ኡፉ ነፍስ ይማር
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber 2 ай бұрын
እፍ አቡየ
@DiSA471
@DiSA471 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀሞየ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሽ ማሸአላህ በርቺልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር ባለሽበትአሏህ ይጠብቅሽ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hhedsaoplk
@hhedsaoplk 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@DiSA471
@DiSA471 2 ай бұрын
አሏህ ይዘንለት አቡ ማሂር
@yebabowa
@yebabowa 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን አላህ ጀነትን ይወፍቀው ምነው ባላወኩት😢😢
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ፣አላህ ይራህመው😢😢
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 2 ай бұрын
«ከሚስቶችዎ ሁሉ ማንን አብልጠው ይወዳሉ?» ዐኢሻ (ረ.ዓንሃ) ነቢን (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጠየቀች። ፈተና መጣ😅 «አንችን ነዋ❤️» አሏት ነቢ አይዋሹም «እሺ እንዲህ ብለው አሁን ለሁሉም ሚስቶችዎ ይንገሩልኝ» የበላይነቷን ልታረጋግጥ ጓግታለች። ነቢ (ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) ፈገግ እያሉ በእጃቸው ከያዙት ተምር አንዷን ሰጧት፦«በቃ ማታ ላይ ሁሉንም ሰብስቤያቸው በነሱ ፊት አረጋግጥልሻለሁ። ግን ተምር እንደሰጠሁሽ ለማናቸውም እንዳትናገሪ» አሏት። ትተው ወጡ። ወድያው ወደ ሁሉም ሚስቶታቸው ዘንድ ተራ በተራ ሄደው አንዳንድ ተምር በማከፋፈል፦«ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ» አሉ። ቀኑ ጨለመ፤ ሁሉም ተሰብስቧል። ዐኢሻ (ረ.ዐንሃ) የበላይነቷ ሊረጋገጥላት በጉጉት ጠብቃለች። «ከሚስቶችዎ ማናችንን ነው አብልጠው የሚወዱት?» ብላ ጠየቀች። መልሱ ከባድ ነው...ሁሉም ሚስቶች የነቢን (ሰ.ዐ.ወ) መልስ ለማዳመጥ ፈዘዙ። ነቢ ሰዐወ ፈገግ...ፈገግ አሉ። «በጣም የምወዳት ቅድም ተምር የሰጠኋትን ነው» አሉ። ተምሩን ቀን ላይ የተቀበሉት ሁሉም የነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ሚስቶች ደስታቸው ልቦቻቸውን እስኪፈነቅል ድረስ ተደሰቱ። ግን ለማንም አትንገሪ ተብለዋል! ፍትህ 👌 ፍቅር ❤️ ብልሀት...በሙሉ የነቢ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ነበርኮ❤
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
@ጀሚላኩታበርJemilaKutaber 2 ай бұрын
ዋለዮኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሱለ ላአለይሂ ወሰለም ማሜ ወድም ሹክረን ስላካፈልከን ሀድስ ወድሜ አቡ ማሂር አላህ ጀነት ካበሸራቸው ባሮቹ ያርግህ ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል መውጣት😢
የሚገርም ዱዓ ለሁላችን
14:09
Khalid Tube
Рет қаралды 6 М.
THE MOST POWERFUL RUQYAH REMOVES Djinn IN THE HUMAN BODY AND BLOODSTREAM
1:40:25
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 213 М.
ሰበር ዜና ሐሙስ ጥቅምት 21//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 168
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН