No video

ሰበር ዜና - ተባባሰ በፊሊስጤምና እስራኤል የአሁን መረጃዎች | በኢትዮጵያ አዲስ ከተማ ሊጀመር ነው Ethiopia

  Рет қаралды 95,291

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 243
@umuobeida7180
@umuobeida7180 10 ай бұрын
🇵🇸 ድል ለነዛ ከአምላካቸው ውጪ ማንንም ለማይፈሩት ፍርሀት በውስጣቸው ለሌለ!! ከህፃን እስከ ወጣቱ ከሴት እስከ አዛውንቱ በድፍረትና በወኔ ፍርሀት የሚባል ለማያዉቁ ለነዛ እንቁዎች ለነዛ ልባሞች ወንድዋቻችን ይሁን
@MengaMenga-eo6bl
@MengaMenga-eo6bl 10 ай бұрын
ድልልል ለጀግናዋ ለእስራኤል ይሁን
@erusaman3949
@erusaman3949 10 ай бұрын
Ymigrmew edih ymtshkbtlchw dest atabiy shtbat atabiy beg tbakiy new mirguachu 🤣🤣🤣🤣🤣yareb shkela arfeh tkmet
@user-pk6qg4xm6k
@user-pk6qg4xm6k 10 ай бұрын
አሚን
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 10 ай бұрын
አሚን
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 10 ай бұрын
​@@MengaMenga-eo6blአላህ የሚገባቸውን ይስጣቸው
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
እናተ ድል ለስራኤል ድል ለፍርስጤን የምትሉ ጤነኛ አይደላችሁም ለሀገራችሁ ዱአ አድርጉ
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-hj8zy7pg1x
@user-hj8zy7pg1x 10 ай бұрын
👎👎 አንቺ እኮ ነሽ ያበድሽዉ 😏
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 10 ай бұрын
@@user-hj8zy7pg1x አንቺ ደሞ ክአማኑኤል ነው የምልጥሽው አሁንስ ሰልስው ሀገር አኛ ምን አገባን የራሳቸን ችግር ሳያንስ
@adenategene101
@adenategene101 10 ай бұрын
Tkikil yersa arbet yaswe tamsellche 😢
@user-sb5ui9pz6c
@user-sb5ui9pz6c 10 ай бұрын
ሙስሊም በመሆንሽ እራሱ ሊሳስብሽ ይገባ ነበር ድል ድል ድል ለፒልስጤን
@fafihabshawit5032
@fafihabshawit5032 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸😢😓ነስሩን ያቅርብላቸው😢🤲
@Tulushalema
@Tulushalema 10 ай бұрын
Kkkkkkkk
@Daniel-cs2iw
@Daniel-cs2iw 10 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@destistories767
@destistories767 10 ай бұрын
@@YusufAtugar-bn4mf አላህ በቁርአን ሚስት ሳይኖረኝ እንዴት ልጅ ይኖረኛል ብሏል ለምን ሚስት አትፈልጉለትም ለአላህ ወይ እህትህን አጋባው ልጅ ይውለድ ተቸግሯል😂😂😂
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 10 ай бұрын
​@@YusufAtugar-bn4mfለአላህ ቀንጆዋን እህቴን እድረለታለው 😂
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 10 ай бұрын
​@@Hopeofsammy😂😂😂😂😂😂
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 10 ай бұрын
​@@destistories767😂😂😂😂😂😂
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል ለንጉሡ ከተማ
@hawa-ne
@hawa-ne 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረስን በቃ የአላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢ወንጀሌንም አንተ ማረኝ💔🤲😢
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ኢስራኤል የቃልኪዳን ሃገር ናት የምድር ነገስታት አይችላትም እና ሰላሙን ይስጠን ሰላም ለእስራኤል ሰላም ለፊሊስጠጤም ሉህፃናት ሲል በቃይበል
@bt3738
@bt3738 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለምድራችን ሰላሙን ያውርድልን😢🙏
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 10 ай бұрын
ቼሩ መዳህኒአለም በእለተ ቀንህ ሰላሙን ላክልን አሜን
@ibrahimedris7287
@ibrahimedris7287 10 ай бұрын
ፍሊስጤም ጠርታናለች አቤት ብለናል ድል ለፊሊስጤም ይሁን
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 10 ай бұрын
እስቲ ሂድና ተዋጋ😂😂
@adenategene101
@adenategene101 10 ай бұрын
Delie lamher fano gelie😢
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 10 ай бұрын
Arfek chatken kame
@ethiopia6030
@ethiopia6030 10 ай бұрын
@@dagmdagm8392😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 10 ай бұрын
😂😂የራሷ አሮባት የሰው ማማሰል ለምን አንሂድም ታዳ
@saramola8136
@saramola8136 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ድል ለእስራኤል
@MedinaYesuf-bn7js
@MedinaYesuf-bn7js 3 ай бұрын
ፍልስጤሞችንና ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 10 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ ድል ለፍሊስጢን
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 10 ай бұрын
Dile Yelem Dilu Ye Egzbher New እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ጦርነት አንድገፍም
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
አቤት ከናንተጋር ሰው መባል ይከብዳል ድል ለሁሉም ሰላሙን ያውርድልን የድንግል ማርያም ልጅ ለሁሉም በቃበል ምንም ስለማያውቁት
@luluhaile
@luluhaile 10 ай бұрын
እስራኤል እግዚአብሔር ይርዳሽ።ደግሞም ታሽንፊያለሽ።
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🙏🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 10 ай бұрын
የእራኤል አምላክ አለ
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ የአማራ ህዝብ ፋኖ 💚💛❤️
@HdvsbHdjddj
@HdvsbHdjddj 10 ай бұрын
አሚን
@user-cq8gl5ge7w
@user-cq8gl5ge7w 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለምድራችን ሰላሙን አውርድልን😭😭
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 10 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@senaitdebisa
@senaitdebisa 10 ай бұрын
ሰላም ለእለም ህዝብ ይሁን መዳን በእየሱስ ብቻ ነው
@zd820
@zd820 10 ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዝቦች ሁሉ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 10 ай бұрын
አሜርካ አሸበር ናት ሁልግዜ ከአሸባርዎች ጋ ነው የምትቆመዉ
@mikiman9730
@mikiman9730 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo 10 ай бұрын
ድል ለፍላሥጢን
@frehiwot27
@frehiwot27 10 ай бұрын
ኧረ ድል ለዚሕ ድል ለዞ ለምትሉ የራሶችን አሮብን የሰው አናማስል አዋ በአለም ሰላም ይስፈን የኛ ሀገር መሬዋች አዲስ ከተማ ኧረ በሕግ አምላክ ሕዝቡ ሰላምአቶ የኑሮ ቁልፍ ጠፍቶበት ኧረ ዘወር ብላችሁ አስቡ ያሶዝናል
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
የራሳችሁ አሮ የሰው እምታማስል ጋህባዘች ይድፋችሁ
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 10 ай бұрын
ድል ለፍልሲጤን 🇵🇸🇵🇸አላህ ይጠብቃችሁ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 ай бұрын
ድል የሚባል ነገር የለም ሁለቱም በቅርቡ ይጠፋሉ እነዚህ ዲያቢሎሶች
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
የምን ድል ነው በሁለቱም በኩል የሚሞተው የሰው ልጂ ነው በነዚህ ሀገራት መካከል እግዚአብሔር ጣልቃ ካልገባ በቀር የሚቆም እና ድል ለእከሌ የሚባል ነገር የለም ወንድማማቾች ናቸው
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 10 ай бұрын
Wondime Wondimun iygedel Dile Ale Woye Wogen Egzbher Bezi Neger Desi Yemil Yimeslal Woye Ye Egzbher ije Telka Yigba🙏🙏🙏🙏
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 10 ай бұрын
@@MikeAsmare3308 አንተን አላህ ያጥፋክ ዳቢሎስ አንተ ነህ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪🔥
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 ай бұрын
@@meryemibrahim2415 እኔማ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ የቃልኪዳን የድንግል ማሪያም ልጅ ነኝ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኜ እቀጥላለሁ ጠላቶቻችንን በሙሉ አሸንፌ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ እበቃለሁ በመደሃይናለምና በእናቱ በድንግል ማሪያም ፍቃድ በነገራችን ላይ አንድ ያልሰማሺውን ነገር ልንገርሽ ከዚህ አመት ከ2016 ቡሃላ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትና እምነት በስተቀር ሌላው ቅራቅንቦ የሠይጣን ሃይማኖትና እምነት በሙሉ ከምድር ላይ ይጠፋሉ ስለዚህ ቶሎ ብላቹሁ አስቡበት ጊዜያቹሁ አልቋል የምትሰሙ ከሆነ ቡሃላ አልሰማንም አላወቅንም ነበር እንዳትሉ እናንተ ግብዞች
@user-bc1rx2lh9z
@user-bc1rx2lh9z 10 ай бұрын
ድል ለሀመስ
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 10 ай бұрын
የኛ ችግር ሳያስን የሰው ሀገር ችግር ማውራት አይከብድም አቤሎ የራሳችን ይበቃናል
@fikirtekebede2682
@fikirtekebede2682 10 ай бұрын
አይደለም ከተማ ምንም ብትሰሩ ፍቅር ከሌለ መኖር አይቻልም የሞኝ ስብስብ ሁላ አሁን ጠቦን ነው የምንጋደለው ፍቅር ማጣት ነው ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 10 ай бұрын
አዲስአበባ ፊንፊኔ ስለሆነች ሌላ ማታለያ ነገር ለሞኞች ይመስላል
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ የሃማኖት አደለ ምነው አበዳችሁ ቢሆንስ የሃይማኖት ስለፍልስጤም ምን አገባችሁ ሙስሊሞች እስኪ ደብርሃን ለወደቀው ሙስሊምድረሱለት ከማጨብጨብ በህፃናት ደም ድል እያላችሁ ፈጣሪሆይ ልቦና ስጠን ታውረናልና ሰላም ከአለም ዳርቻ እስከ አለም ዳርቻ😢😢😢 የአለማትሁሉ ጌታ አልፍ ወሜጋ ❤ ሰው ስኮን እንድህነው. የይመራት መንግስት ለማንም አልደግፍ ሰላመ ይፋጠር ማለተ በጣም ልብ የሚነካነው ሰላምህን ያብዛልህ አንተመንግስት እግዚአብሔር የምፈራ አንተን አየሁ😢❤❤❤
@umuobeida7180
@umuobeida7180 10 ай бұрын
አሏህ ከወንድሞቻችን ፈልስጤየን ይሁንላቸው።
@abverahamdrrr
@abverahamdrrr 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እናተ ምታስብት በአይማኖት ነዉ እነሱ በድበር ነዉ ሚጣሉት ነብስ አይጥፉ እደማለት ድል ለፍሊስጤም ትላላቹ በምን አቅሟ ነዉ ምታሸንፈዉ በአረብ አገር እገዛ የምትኖር ገና አገር መሆን የሚቀራት አገር ናት እኮ የራሷ አየር ማረፍያ እኳን የላትም 😂😂
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c 10 ай бұрын
​@@abverahamdrrr😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@makiasefazenebe4311
@makiasefazenebe4311 10 ай бұрын
የሙስሊም ጤነኛ ግን የለም
@tadla8200
@tadla8200 10 ай бұрын
ጦርነት አይጠቅምም የምንወዳቸውን ያሳጣናል እዝብ ይሞታል ንብረድይወድማል ግን ገፍቶከመጣ ቁጭብሎ የሚሞት የለም እስራኤልን የእስራኤል አምላክ ቸሩመዳኒያለም ጠላቶቿን አሳፍሮይመላሳቸው
@Yojokatube
@Yojokatube 10 ай бұрын
ድልል ለፍልስጤም
@erusaman3949
@erusaman3949 10 ай бұрын
Yareb shkela beg tbakiy arfachu tkmetu 🤣🤣yareb 🐑tbakiy huela
@Kamsur-hc9wt
@Kamsur-hc9wt 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጤሙ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 ай бұрын
እኛ ለራሳችን መከራ በዝቶብን ይሔን የተረገመ መንግስት የሚነቅልልን ቀን ያቅርብልን ቸሩ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ለሁላችንም ምህረት ያድርግልን በእውነት የሚመሠረተው ከተማ ደግሞ የት ይሆን ይሔ አስመሳይ መግስት
@Umnassim4533
@Umnassim4533 10 ай бұрын
Free Palestine 🇵🇸!!!
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g 3 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሱውን ሁለ ይወዳል ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@Caltu-oy4ox
@Caltu-oy4ox 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል ❤❤❤❤❤
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም እባካችሁ ህፃናትን አስቡ ለከሌለከሌ አትበሉ በተለይ የተዋህዶልጆች ሰላም ለሁሉም ናው የምንመኝው እባካችሁ 😢
@zedwollotube949
@zedwollotube949 10 ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@neimaahmedmahir8307
@neimaahmedmahir8307 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጤም
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 10 ай бұрын
ድል ነስር ለተበዳይ እና ለሀቀኛ አላህ ያድርግ
@faif4870
@faif4870 10 ай бұрын
አላሁመ አተሠላም ወሚከሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላልወልኢክራም
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 10 ай бұрын
ለዉጭ ሀገራት ሰላምን እየተመኘን በሰው ሀገር አትጣሉ ለኛ ሀገር አይመለከተንም ግን ፀሎት ዱዐ እናርግላቸዉ የኛንም የእርስበስ ሀገር ያቁምልን ለፈጣሪ አንለምን
@neimayimam
@neimayimam 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ሙስሊም ጠሎች ናችሁ ከተበዳይ ቆም አትቆሙም ኢፍትሀዊ ናችሁ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 10 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@Yuritt18
@Yuritt18 10 ай бұрын
ምነው አይሁድን መደገፍ ጀመራቹሁ ልበል ድል ለፍልስጤማውያን 🇯🇴
@yeshialula3203
@yeshialula3203 10 ай бұрын
ምድራችንን ሰላም ያድርግልን መድሐኒአለም
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd 10 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሐ ሞት አበቀኝ ሰላም ለአለም ስጠን
@aaas205
@aaas205 10 ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለፊሊስጢም🇵🇸🇸🇦🇹🇳
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 10 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 10 ай бұрын
የኛወቹ ስለእስራኤልና ፍልስጤም አይመለከታችሁም አዳካሪ ሁላ ድል ለተገፍዉ ለጨቆነዉ ሁላ በቃ
@raddanitube
@raddanitube 10 ай бұрын
ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤
@mohammadyasintube8347
@mohammadyasintube8347 10 ай бұрын
@Fares:انت تقف مع إسراءيل ورب العالمين يقف مع عباده المظلومين فسوف نرى من ينتصر بإذن الله
@Ff-qt5tc
@Ff-qt5tc 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጢን አላህሆይ እስራኢልን ከምድር ገጽ አጥፍቸው
@user-ut1hg3uz2g
@user-ut1hg3uz2g 10 ай бұрын
ለምን ???
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd 10 ай бұрын
መጀመር መንግሥት ሰረት ያስከበረ የምን አዲሰ ከተማ ነው ሰው እየመታ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 10 ай бұрын
አስራኤል በዘመናት መካከል በ ጦርነት ተሸንፎ አያውቅም ምክንያቱ የአብርሃም ዘር ናቸው እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ገብተዋል ከነሱጋር ከሌላ የበለጠ ወታደር ወይም መሳርያ የላቸውም ግን እግዚአብሔር ኪዳኑ ከነሱ ጋር ነው ብሉይ ኪዳን ሂዱ እንዳለ ስለ እስራኤል ያወራል በ እግዚአብሔር እና በ እስራኤል ያለው ቃል ኪዳን ይናገራል መቼም ሁሌም የኪዳን ልጆች ናቸው እስራኤል ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ቁዱሳን ንቁ ማቴዎስ ወንጌል 24:1 እስከ መጨረሻ ይነበብ ተባረኩ
@sadajamal2620
@sadajamal2620 10 ай бұрын
ድል ፍልስጤናም አላሃ ያግዛቹ
@Selemon-hr7mj
@Selemon-hr7mj 10 ай бұрын
እግዚያብሄር በምድር ላይ ሁሉ ሰላሙን ያምጣልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል ምክንያቱም ጦርነቱን የጀመሩት ፍልስጤሞች ናቸው
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 10 ай бұрын
አዛ ዘድሮ መጨረሻዋ ነው ሳይሏት ተነካለች ሲይዟት ደግሞ የድረሱልኝ ዘጥሪዋን የአዞ እባዋን ታዘባለች እስቲ መጨረሻዋን አብረን እናያለን
@user-mp4km2ez9p
@user-mp4km2ez9p 10 ай бұрын
ድል ለፊልስጤም
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 10 ай бұрын
ሲያምርሺ ይቀራል
@mememalase9018
@mememalase9018 10 ай бұрын
Everyone pray for Israel
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 10 ай бұрын
አለም በደም ማፍሠሥ ተለክፏል
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 10 ай бұрын
የፍልሥጤም ጦሥ ውሠድና ያገር ውሥጡ አላበላህ አለደ ያብይ አሽከር😤😤😤 ድልልልልልል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@apigeuae6685
@apigeuae6685 10 ай бұрын
አዲስ ከተማ እደለመደባችሁ ፊንፊኔ በሉት ሁሉ ኬኛ አሉ እኛ የከተማ ችግር የለብንም የሰላም ችግር ያለብን ድል ለእዝብ ልጆች ለአማራ ፋኖዎች
@RomAbera280
@RomAbera280 10 ай бұрын
2288 ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የእስራኤል ስም ተጠቅሷል ።እስራኤላውያን ልበ ደንዳና ህዝብ ነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወደኔ ተመለሱ እኔ አምላካችሁ ነኝ እናንተ ህዝቤ ናቹ እያለ የሚለምናቸው።በእስራኤል ላይ ቁጣውን ያወርዳልም ደግሞም ከጠላቶቻቸው ያስጥላቸውል። በአሁኑ ዘመን በያለበት ነው ጦርነቱ እንደሆነደ ምድር ሰላም የምታገኘው ሁላችንም በጸሎት እና በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስንመለስ ብቻ ነው ።ስለዚህ አመጻን ትተን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 10 ай бұрын
እኔ በግሌም ለፍልስጤም እንሻአላሀ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 10 ай бұрын
@@emebetzewde7492 ጅሉ አሁዳዊያን እኮ ከናንተ ለኛ ይቀርቡናል ግን ለናንተም ለናንተም ጠለት ናቸው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 10 ай бұрын
ሠላም ለአልም ሁሉ ይሁንልን ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ ሆይይይይ💔😥❤🙏
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 10 ай бұрын
ውርደት ለወራሪዋ እስራኤል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 10 ай бұрын
እስራኤል የክርስትስ ሀገር ናት
@idran_douz450
@idran_douz450 10 ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮፒያን ይጠብቅ
@amiraawal942
@amiraawal942 10 ай бұрын
ድልልል ለፍልስጤማውያን አላህ ይጠብቃቸው
@abdelamohammed9823
@abdelamohammed9823 10 ай бұрын
አላሀ የሁሉም ጠባቅ ነው
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 10 ай бұрын
ኣላህ ማን ነው😅
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ያዳላል ማለትነው😂😂😂
@amiraawal942
@amiraawal942 10 ай бұрын
@@MehariTeka-nh5sk አንቺ ከብት አርፈሽ ተቀመጪ ታግ አታርጊኝ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 10 ай бұрын
I love Israel go forward Israel, you are the land of promises . God is with you ❤
@emuyali9863
@emuyali9863 10 ай бұрын
ድል ለ እስራኤልልልልልል❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 10 ай бұрын
ድል ለጅግናዋ እስራኤል ሰላም ለኢትዮጵያውያን❤❤❤
@monaleshm1218
@monaleshm1218 10 ай бұрын
ፈጣሪአገራችንንሰላምያድርገው😢 በቅንነትደምሩኝ
@RomAbera280
@RomAbera280 10 ай бұрын
God will bring freedom over Israel soon!
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 10 ай бұрын
እሰራኤል ጁግናናቻዉ
@askaledechasa501
@askaledechasa501 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል ህዝብ ታዋጊው እግዚአብሔር ነው
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
እግዚአብኤርን አያቁም እኮ 😂😂😂😂 የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች
@SherfaSheet-ed8cc
@SherfaSheet-ed8cc 10 ай бұрын
ፍለሻ ጎንደሬ
@user-ed6qs5xn9n
@user-ed6qs5xn9n 10 ай бұрын
ደነዞ ፈጣሪ የምትይውን ኢየሱስንኮድቃላ ብላ የምታምን ሀገር የ አይሁድ እምነት ተከታይ ናት
@mylordjesus1975
@mylordjesus1975 10 ай бұрын
አዲስ አበባን ብልጽግና ነጠቀን ። አሁን እንደ አዲስ ጊዜውን ጠብቆ አስጮሀው እንጅ ግድቡ ሲጀመር እኮ ለትራንስፖርትም ለዓሳ ልማትም እንደሚሆን ደሴቶችም እንደሚፈጠሩ እናውቅ ነበር። ህዝቤ ለአብይ እንዲያጨበጭብ እየተደረገ ነው በለኝ? ያውም እኮ መተከልን የወሰደ ጉሙዝ ያን ሊሰጠን?
@adisuteshome4532
@adisuteshome4532 10 ай бұрын
ተባረከ
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
አምላክ ሆይ ለአለም ሰላምን አውርድልን የሚፈሰውን የንፁሀንን ደም እና እምባ አስብ ድል ለፍልስጤም ድል ለእስራኤል የምትሉ ግን ጭንቅላታችሁ ጤነኛ አይመስለኝም ፍልስጤም ሙስሊሙ ማህበረሰብ ይቀላቀለኝ ስላለች ጠርታናለች አላችሁ?ለመሆኑ ጦርነቱ የሀይማኖት ነው ሰው ለመግደልመተባበርስ የትኛው ሀይማኖት ነው የሚደግፈው?እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
@user-kk2mm3ti7y
@user-kk2mm3ti7y 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 10 ай бұрын
ድል ለተበደሉ ፍልስጤ ሞት ለጨቋኝ እስራኢል
@we2631
@we2631 10 ай бұрын
ደንቆሮ
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 10 ай бұрын
ሞት ላሸባሪው ፋልስጤን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@user-sb5ui9pz6c
@user-sb5ui9pz6c 10 ай бұрын
@@we2631 እር አንች ነሽ ደንቆሮ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 ай бұрын
እቺ አቃጣሪና ተላላኪ ሆዳም አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ የበዛባት አለም ምናለበት በአንድ ጀንበር ብትጠፋ ?
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 10 ай бұрын
ገና ሳይጀምሩ የሚያለቅስ ነው እስራኤልን የሚደፍራት በድል ይጠናቀቃል የእስራኤል አምላክ ክንደ ብርቱ ነው
@romantesfaye740
@romantesfaye740 10 ай бұрын
በሀገርህ ለሚሞቱ ንፁሀን ድምፅ መሆን ትተህ ስለ እስራኤል ይጨንቅሀል አይደል
@makiasefazenebe4311
@makiasefazenebe4311 10 ай бұрын
ድል ለ እስራኤል ❤❤❤❤❤
@user-yq5gi9gj3q
@user-yq5gi9gj3q 10 ай бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር በቃ ይበለን የሀገራችን ጭቅ ይበቃናል ፀልዩ ድል ለፍኖ
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 10 ай бұрын
እስራኤልን የነካ ወገቡ ይወጋ 😢😢
@mehbubadelebo8748
@mehbubadelebo8748 10 ай бұрын
😂😂😂 kotatam laba
@Umnassim4533
@Umnassim4533 10 ай бұрын
Beni shangul deserved a new city.
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 10 ай бұрын
ድል ለስራኢል ድል ለአማራ
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 10 ай бұрын
Selam lealem hizbochi gngay new erasachihu 😢hizb nstun eko new emyalkew
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 10 ай бұрын
ምነው አድሱ ከተማ ቀርቶብን ነባሩ ከተመ ሰላም በሆነልን አገራችነን አላህየ ሰላሙዋን አውርድልን ፊልስጢን አላህ ሰላሙን የያውርድላቸው
@user-ed6qs5xn9n
@user-ed6qs5xn9n 10 ай бұрын
ካፊሮች ተንጫጫችሁሳ እስራኤልኮ ፈጣሪየ የምትሉትን ኢየሱስን ድቃላ ብላ የፈረጀች የአይሁድ እምነት ተከታይ ናት
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 10 ай бұрын
እኛነን የምናቀው ሀቢቢቲ ከነሱጋ ያለው መፀሀፈ በየ አመቱ ስለሚታደስ😅 እኛጋ ያለውን እወነት አያቁም አልህምዱሊላህ የአልህቃል የሆነው ቁርአን ከተበሩዝ የፀዳ ትላትም ዛሬም ነገም ያለ ቁርአን ከሪም አልህምዱሊላህ አለ ነኤመተልኤሰላም
@SolloLove
@SolloLove 10 ай бұрын
​@@sadaaaliali4479ሲጀመር ቁርአን እኮ የመሐመድ ትረካ ነው ብዙውንም ከ ኢንጅልና ዘቡር የተቀዳ መሆኑን አለማወቃችሁ ይገርማል
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 10 ай бұрын
ኣላህ ማን ነው ያየመሓመድ ውሽማ😅
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 ай бұрын
እኛ ምን አገባን እስራኤላውያን ይሁዲዎች ቢክዱ እስራኤል ግን የተባረከች ሐገር ነች
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 10 ай бұрын
❤❤❤viva Hamas viva Iran viva All Areb people.🎉🎉🎉
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 10 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ የመሓመድ ገረዶች ኣሽቃባቾች
@irebektutube2561
@irebektutube2561 10 ай бұрын
ቀፎ
@user-zs9yr5iv4h
@user-zs9yr5iv4h 10 ай бұрын
Abel❤❤❤
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 10 ай бұрын
Salemine amtalen charu Amelakachen❤❤❤
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo 10 ай бұрын
ደል ለተገፉት ለፋላሤጢን
@amirsad4113
@amirsad4113 10 ай бұрын
አለም ሁሌም ጦርነት 😢
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 10 ай бұрын
ድል ለድልድይ ሰባሪዎቹ
@betitube12
@betitube12 10 ай бұрын
😂😂ያንች ይሻላል
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
😂😂😂ወየ
@WoyesaAsefa-md8ci
@WoyesaAsefa-md8ci 10 ай бұрын
HowtopreText Ethiopia
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 10 ай бұрын
1st
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 10 ай бұрын
ነገ,,ከክልሌ,ውጣ,ልባል,,የእሥካሁኑ,አይበቃም,,ደሞም,በመጀመሪያ,,እንደ,ሀገር,እንቁም,,ነገ,,,ኦሮሞ,ቤንሻንጉል,,የኔ,ነው,ይላል,,መጣቀሻ,,በሡማሌ,ክልል,አዲስ,አባ,,,እራሡ,ቤንሻጉል,,ጉራጌ,ወሊሶ,,,አዋሣ,ሲዳማ,ክልል,የሚጠቀሡ,ናቸው,,ይህ,ቃል,ፖለቲካውን,ለማርገብ,ከሆነ,,,ነው,ሀገሪቱ,ብዙ,ጠያቂዎች,ያላትና,ብቃት,ያለው,መሪ,አጥታለች,,የአሁኑ,,ይባስ,,,,,
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 10 ай бұрын
Selam le hagera selam leAlem hizbochi
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18