ሰበር ዜና-|ቱጃሩ ቢልጌትስ አብይ ላይ ተነሱ-ጉድ ተሰማ-|ህወሃት ከመቀሌ ለአማራ የላከው ጉድ-|ፕሬዘዳንቱ ይቅርታ አሉ-|ሽመልስ ጉድ አፈሉ-ሽሜ እንደ ጠ|ሚ

  Рет қаралды 18,982

Addis News

Addis News

Ай бұрын

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/

Пікірлер: 27
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤
@user-kd5jg7pc5u
@user-kd5jg7pc5u Ай бұрын
ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪
@AhmedIymen
@AhmedIymen Ай бұрын
ድል ለአማራፋኖ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 Ай бұрын
የኢትዮጵያን አማራ ተፈጥሮአዊ ነዋሪ ሕዝቦችን በግፍ ገዳይ እና ዘራፊ ሰዋዊ ስብዕናን የጣሰ የሐገርን ክብር ደህንነትአዊ 🔐 ሚስጥር ለባእዳን ሐገሮች አሳልፎ የሰጠ ሕዝቦች በሕግ ጥላ ስር ተጠብቀው ተከባብረው በምድራቸው እንዳይኖሩ የሐገሪቷን ሕግ ያበላሸ እና የሻረ የብሔር ብሔረሰቦችን በመግደል እና በማጋደል ያሸበረ ሐገርን እና ሕዝብን ከውጪ ወራሪ ይጠብቃል የተባለውን የሐገር መከላከያ በተቃራኒው በዘር ጥላቻ አደራጅቶ ወታደራዊ የሕዝብ እና ሐገር ጥበቃ ቃል ኪዳን የሌለውን ጦር መስርቶ እንደ አንድ ሉዓላዊ ሐገር ሊጠብቀው የሚገባውን የገዛ ሕዝቡን ገዳይ ያደረገበት እና ትልቅ ሐገር አፍርሶ በትንሽ ጭንቅላተ እሳቤ ትናንሽ ክልላዊ ሐገር የመከፋፈል የሐገር ሌብነት አሻጥር የመሪው ስውር የሐገር ፈረሳ አዘገጃጀት እና ቀጥተኛ ሴራዊ ትዕዛዝ እርስበርስ አጨፋጫፊ እና ጨፍጫፊ ተልዕኮ ያነገበ ኦሮምያን ገንጣይ እና ትግራይን አስገንጣዩ የኦሮሙማው የመሬት ጦርነት ስራ ፈጣሪው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የግራኝ አህመድ ምትክ እስከነ የሕወሓት እና ብአዴን የትግሬ እና የአማራ ዘር አስጠፊ እና አጠፋፊ አመራር ግብረአበሮቹ የአንዲት ታሪካዊ ታላቅ ሐይማኖትአዊ ሐገር ኢትዮጵያ ውድመት እና የሕዝብ ግድያ ወንጀል ከፍተኛ ተጠያቂነት አለው? አላቸው? !!! ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ !!!
@robertaalt
@robertaalt Ай бұрын
አቢይ እናት በሕይወት ብትኖር ትረግመው አንቅ ራ ትተፋው ነበር,የተወለደ ለት ,ያለ ጊዜው,ና ርጉም መሆኑ ትምል ነበር👍💚💛❤🙏👍
@tewodrosberhanu1333
@tewodrosberhanu1333 Ай бұрын
ገና ላፈሰሰው የንፁሃን ደም አንገቱን ተይዞ ለፍርድ ይቀርባል ኢሱም ቢሆን የለመድዋትን ግርፍ እንደሚያቀምሰው አንጠራጠርም የአማራም አንገቱም አንድ ስለሆነ ቀመላው ኢትዮጵያ ያለ አማራ አደብ ያስገዛሃል መቼም ወያኔ በባዶ አንጀቱ እና የተቆራረጡ ጀሌዋችን ይዞ ከበሮ እየደለቀ መዝለል ልማዱ ነው የአሁኑ ግን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ኢሱ እንዳለው ከነመርዘኛ ሃሳቡ ተቆፎሮ ይቀበራል አበቃ!!!!!!!
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
በርቱልን።መረጃ፡ኃይል፡ነው።
@user-xq2fh4cj1s
@user-xq2fh4cj1s Ай бұрын
ለማዘናጋት ነው አማራ ወያኔን ማመን እባብ መጨበጥ ነው
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded Ай бұрын
Dil lejegnaw Amahara fano 💛💚♥️
@mimigirma7238
@mimigirma7238 Ай бұрын
ሌቦች ወልቃይት የአማራ ነው።
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Ай бұрын
አንዴ እስከ ሰኔ ሰላሳ እንቆጣጠራለን ሌላ ጊዜ መፍታት ያስፈልጋል ማደናገሩ ለምን አስፈለ ፣አማራው/ፋኖ ቁጭ ብሎ እንደማይጠብቀው በመረዳቱ ነው። ኤርትራም ጭምር ..
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
ለመሆኑ አብይ ከማን ጋር ነዉ በሰላም የሚኖረዉ ?
@nojoke7683
@nojoke7683 Ай бұрын
ወያኔን ማመን ቀብሮ ነዉ !!!
@121416BAA
@121416BAA Ай бұрын
እንደተባለው ከሆነ ሕግ የጣሱት አቶ ሽመልስ ብቻ ሰይሆኑ የቻይናውም አምባሳደር ጭምር ናቸው። ጠቅለዩም በዋዛ ሊያዩት አይገባም ህገ መንግሥት ተጥሷልና።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. Unfortunately the Amhara people, have nothing to be ashamed of to talk, if they want to. Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
ህወሓት አብይ አህመድን ንቆታል። ረግጦ ይዞታል
@coachkefe
@coachkefe Ай бұрын
ሁሉ ኬኛ
@asratzenebe982
@asratzenebe982 Ай бұрын
gude gudeeeeeeeeeeeeeeeeeeee gudeh yeweta,,,wushaaaaaaaaaaaaa yekereme news
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 Ай бұрын
የፒቶርያው አጀንዳ በጣም ይገርማል መጀመርያ ጦርነት የተከፈተው አራት ኪሎ ስልጣ ከብልጽግና መጋራት/መጣል /ማባረር ነበረ ታዲያ የፕቶርያው በወልቃይትና በራያ አጀንዳ አማራሳያውቅ ሳይሰማ እንዴት ተቀየረ የአበ,ይህ የአብ ሥራ ነው የትግራ ችግር እኔ አውቃለሁ መሬት ውሰዱ ስልጣን አትቀናቀኑኝጀባ ብሏቸው ነው ሥልጣን በመሬት!!!
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
Abiy Ahimed is going to displaced Belgates Foundtion from Ethiopia in case of Abiy has become poor in dollar .
#etv
EBC
Рет қаралды 56
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 23 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
Ethiopia - ወልቃይትና ራያ ተለያዩ
8:45
Feta Daily
Рет қаралды 46 М.
ካሳ ገበየሁ አዱስ ቀረርቶ new kererto fkera and shilela
11:08