ሰበር ዜና የእስራኤል ቅሌት በአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ተጋለጠ

  Рет қаралды 14,908

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 Жыл бұрын
ድል ለፍልስጤን ድል ለሀማስ ድል ለአለም ሙስሊሞች ❤❤❤ ያረብ በቃ በላቸው😢😢😢😢😢
@mohammedyimer7301
@mohammedyimer7301 Жыл бұрын
ዶ/ር ቴድሮስ ስለአንተ የተሳሳተ መረጃን ሰምቼ ስምህን ያለ አግባብ ስላነሳሁ ይቅርታህን መጠየቅ እፈልጋለዉ ሁሌም ከተገፉ ጎን ፈጣሪ እንዲያቆምህ ፀሎቴ ነዉ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ዘግይቷልኮ
@zulihamohamed2487
@zulihamohamed2487 Жыл бұрын
እስሪኦል ያአላህቁጣ ይውሩድባት ኢንሻእርላህ
@haytmudesir8796
@haytmudesir8796 Жыл бұрын
ድል ለፍልስጤማውያን አላህ ኢጠብቃቸሁ ያረብ
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq Жыл бұрын
ኢስራኢል አሼባሪ ሀገር ነች 🇮🇱👎🚫 💯 በመቶ
@Love-yw4cx
@Love-yw4cx Жыл бұрын
ድል ለፋልስጤም ሀማስ ሙጀሂዶች ያረብ
@kikahumed2392
@kikahumed2392 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ትክክል እንዳዉም በጢም ዘግይተዋል
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ኢርትራዊያን ወንድም እህቶቻችን በጣም ነው ምወዳችሁ ለምን እንደሆነ አላቅም 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇷
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 ай бұрын
ድል ለጀግኖቹ ፋልስጤሞች
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወሎ ቲዩብ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ያሳዝነ፬ል የሁዲዎች በጣመ ያሳዝናል ጨካኙየሁዲ ለነገር ሌዝቤያአደሉ እዴ እሰራኤሉች መቼለሰውያዝናሉ
@neimamohammed8158
@neimamohammed8158 Жыл бұрын
Thank you W H O talking the truth 🇪🇹
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ቴድሮስ አድሀኖም እድሜና ጤና ይስጦት ጀግናው ኢሳያስ አፈወርቄ ያስተላለፈው መልክት ስድብ ሳይሆን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው በጣም እሚበረተታና እሚደገፍ ሀሳብ ነው
@ahmadbeshirali8103
@ahmadbeshirali8103 Жыл бұрын
ዶክተር ቴደሮሰ አድኖ ለህዝብ የቆመውን የህዝብ መሪ ❤❤❤❤❤
@Generation21.
@Generation21. Жыл бұрын
ቴዲ አንደኛ ❤
@AhmedAhme-rp2ud
@AhmedAhme-rp2ud Жыл бұрын
በጣም።አሪፍነው።ዜናችሁ
@zeynebaali8133
@zeynebaali8133 Жыл бұрын
D/R ADEHAN GIVE LONG LIVE YOU ARE SAY TRUE
@samirakader1084
@samirakader1084 Жыл бұрын
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸☝️💪
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
የተናገረው ትክክልነው የተናገረውንየሚቃወም የአይሁድ ዳይፐርናቸው
@ancharotube7658
@ancharotube7658 Жыл бұрын
ፕሬዝዳንቱ ለአፍሪካ ጥቅም እንጂ የስድብ ሱስ ኑሮበት አይደለም
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy Жыл бұрын
ያርብ ድል አስማን
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 Жыл бұрын
Thanks
@AbduAbdu-d5y
@AbduAbdu-d5y Жыл бұрын
አሰለምአለይኩምድልለፍልስጤማዊየን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
يارب انصر اخواننا فلسطن 🇵🇸 🇸🇦 🇵🇸 🇪🇹 🇵🇸 ያረብ አንተ የውስጥን የምታውቀው ጌታየ ሆይ የአቅሶ የፍልስጤም የጋዛ እናት አባቶቻችንን ወንድም እህቶቻችንን ህፆን ልጆችን በአጠቃላይ የሀማስ ጀግኖቻችንን አንተ ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው አድርግልን በአለም ላይ ያሉ የሚስቃዩ ንፁሀኖችን ነጃ በላችው የተረገሙ የእስራኤል አይሁዶችን እና የአሜሪካ አንባ ገነኖችን በአለም ላይ ሰላም እንዳይኖር ተንኮል የሚያሳሩትን ካሀድወች በሙሉ ለይተህ አጥፋል ወይም አንተ አደብ ሂድያ ስጣቸው ለአንተ ሁሉም ቀላል ነው ያረብ ያአላህ የተጨነቁ ነፍሶችን አንተ ፈርጃቸው يارب الهم انصر اخواننا غزة فلسطين 💗 ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል حسبنا الله ونعم الوكيل☝️
@JemalAhmedin-q4r
@JemalAhmedin-q4r Жыл бұрын
ለሀቅ ሞቆም በጣም ጥሩ ነውድል ለፍልሰጥም
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Жыл бұрын
በርቱልን ጠክሩ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
🇵🇸🥰🥰🥰🥰🇵🇸✌️🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@abedrashdmedy4410
@abedrashdmedy4410 Жыл бұрын
ጎበዝ፡ቀጥይ
@جمالجمالي-ث7ج
@جمالجمالي-ث7ج Жыл бұрын
👍👍👍
@amayoyos9643
@amayoyos9643 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminabdela1116
@aminabdela1116 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AaddeeTiyyaafNaafAraarami
@AaddeeTiyyaafNaafAraarami Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zufanzufan411
@zufanzufan411 Жыл бұрын
የምር ጋዜጠኛ ነሽ አቦ ይመችሽ አህድንም አስተምሪልን ለነገሩ ያልተማረውን ከየት ያምጣው አንች መቸም የተዋጣልሽ ነሽ በጋዜጠኝነቱ በርች ያበላሻል እኔም ቴሌቪዥን ስከፈት እድትመጭ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@omarsuleman9636
@omarsuleman9636 Жыл бұрын
Wolo desiti Judith takwu
@sofiasusu
@sofiasusu Жыл бұрын
አህለን
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Жыл бұрын
አህለን ውዶች🎉
@AbduAbdu-d5y
@AbduAbdu-d5y Жыл бұрын
አይሰመም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ውርደት ላሸባሪዋ እስራኤል
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 Жыл бұрын
እሰራኤር አላህ ያጥፋት
@MartaGola-g7b
@MartaGola-g7b Жыл бұрын
ይልቅ አሁን።በርከት ያሉ እስላሞች ወደዛንብያ ልናባርራቸው መው ስም እየሰጠን መው ሲያቃጥሩ የነበሩ እስላም አበሾች በሙሉ ተለቅመዋል በዚሳምንት ወደዛንቢያ ሊወረወሩ ነው
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ተቃጠል ወንድ ከሆንክ እንዳታ ፈላሽ የሆነ ዳይፐር. 😂 በሀማስ እጅ በሰበሰ አስለቅቀዋ. እናቱ እያለቀሰች ነው
@ZeynebChane
@ZeynebChane Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይሁድ እምነቱን የማያውቅ ኢትዮጵያን ውዊ አይሁድ😂
@omarsuleman9636
@omarsuleman9636 Жыл бұрын
Doctori Adino 1Dokin Anid dog 🐕
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Жыл бұрын
😂😂ምነው እውነት ስላወራ
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 Жыл бұрын
ሰሁድ 😜😜
@alibedrushafi3213
@alibedrushafi3213 Жыл бұрын
Telegram
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
የለንም ምንድነው
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 Жыл бұрын
Esays germognal yerasun zegaa besrat mastedader yakatew sew sele Africa merowch seyawera yasaferal esu lageru mn seraa Dictator
@ארטואבבה
@ארטואבבה Жыл бұрын
እሄ ገገማ ያለም ጤና ድርጅት ሊሆን አይችልም ወደል ማሀይም😂😂😂
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
ድል ለተገፍው ለፊሊስጤማውያን የአለም ደረጃ አድ አሸባሪ ማለት እስራኤል አላህ ይፍረድባቺሁ አለምማ ከግፈኞቺ ጎን መሆናቸውን አሳይተዋል
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
ጥሩ ሰው ትመስለኘ ነበር ግን እስራኤል ላይ ያለህ ጥላቼ ትገርማለህ
@bintmohammed7238
@bintmohammed7238 Жыл бұрын
ታዳ ህፃን ገዳይ ለደግፍ ነውዴ ጥግ ድረስ ነው ጥላችን
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
እውነታውን ስላወራ ነው ነው እደሌሎቺ ሚዲያ ይዋሺ ውሸት ከፈለግሺ እነ bbcዜና አድምጭ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
እውነት ሲወራ ያገሸግሻችሀል አይደል እናተ አረመኔ አላህ ይፋረዳችሁ
@Tነኝያሲልጤዋ
@Tነኝያሲልጤዋ Жыл бұрын
እኔ ደሞ የኘ አገር ፈለሸዎች ለሙስሊም የለቹ ጥለቸ ይገርመኘል አለህ የእጀቹን ይስጠቹ ያረብ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
እስራኤል ማን አለ ማይጠላት ከአሜሪካ ፖለቲከኞች በስተቀር በምትሰሩት ውሸት ተዋረዳችሁ ገና ትዋረዳለች ኢንሻአላህ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ቴድሮስ አድሀኖም እድሜና ጤና ይስጦት ጀግናው ኢሳያስ አፈወርቄ ያስተላለፈው መልክት ስድብ ሳይሆን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው በጣም እሚበረተታና እሚደገፍ ሀሳብ ነው
@MuzammilNoor-j7g
@MuzammilNoor-j7g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,6 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
بث مباشر | أرشيفهم وتاريخنا... الأرض كيف ضاعت؟
3:56:12
AJ360 - الجزيرة 360
Рет қаралды 152 М.
የእስራኤልን አውሮፕላን የጠለፈችው ሴት
9:06
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 14 М.
🛑 ቬሮኒካ አዳነ በአደባባይ ይቅርታ ጠየቀች
46:11
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 47 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН