ሰበር ዜና - የእስራኤሉ መሪ ያልታሰበ ገጠማቸው አደገኛ መዘዝ ያለው የእስራኤል በቀል

  Рет қаралды 172,146

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 413
@AhmedAbdela27
@AhmedAbdela27 Ай бұрын
ድል ለእገሌ የምትሉ በጦርነት ድል የለም ሰላም ውስጥ ነው ድል ያለው
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Ай бұрын
መች ይሰማሉ
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k Ай бұрын
ወላሂ ሰሂህ የሆነ ከላም የጦርነት ቲቮዞ ትርፉ ኪሳራ ነው አላህ ሰላሙን ያውርድልን
@MOhammedAbdulrazaq-ui4ig
@MOhammedAbdulrazaq-ui4ig Ай бұрын
😢lmNw​l@@milabelabayu583
@MOhammedAbdulrazaq-ui4ig
@MOhammedAbdulrazaq-ui4ig Ай бұрын
Weo😢​@@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k Ай бұрын
@@MOhammedAbdulrazaq-ui4ig wou
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz Ай бұрын
ሳላም ለ እናቴ ህገር ኢትዮጵያ 🥹እና ሊባኖስ 🇱🇧🇪🇹🫶🏻
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe kefu aynkate hagera Ethiopia 🇪🇹 ena Bharut Lebanon 🇱🇧
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Ай бұрын
ማነው እንደኔ አቤል ምን አዲስ ነገር አለ እያለ የሚገባ እናመሰግናለን አቤላ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Ай бұрын
እኔማ በስፒከር ነው ምሰማው
@mesitube8714
@mesitube8714 Ай бұрын
ድል ለእገሌ የምትሉ በጦርነት ድል የለም ሰላም ውስጥ ነው ድል😔😔🙇🙇🙇😭🇱🇧💔💔
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
ትክክል በዚህ መካከል ንፁሃኑ ነዉ የሚሠቃየዉ ሞት አይቀርም ግን ተሠቃይቶ መሞት ከባድ ነዉ አዳድ ጅል ኢሥራኢልን ይደግፋሉ በሀይማኖት እየገቡ የሚቦጫጭቁ አሉ መሪወችሥ ሥራቼዉ ነዉ እኛ ግን ሥት ሠዉ ሥት ህፃን ነዉ እየሞተ ያለዉ ሠላሙን ያምጣልን አገራችንንም ሠላሟን ይመልሥልን
@MAMALOVE-s9n
@MAMALOVE-s9n Ай бұрын
ሠላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ❤❤😢😢
@Seberat80
@Seberat80 Ай бұрын
ሰላም አደርሽልኝ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሏህ አለምን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
@haithaiat3876
@haithaiat3876 Ай бұрын
Amin❤
@tsion797
@tsion797 Ай бұрын
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው በጨለማ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ኢየሱስ ብቻ ያድናል እውነት መንገድ ህይወት እሱ ብቻ ነው ኑ ወደዚ ጌታ ኢየሱስ የሞተው ለአለም ሁሉ ሀጥያት ነው
@اكراماكرام-ه8ن
@اكراماكرام-ه8ن Ай бұрын
አቺ ስትደኝ ካየን እንመጣለን 😅
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i Ай бұрын
ወንጌል ለ ፍጥረት ሁሉ የሰበካል
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Ай бұрын
ጨለማ ስትዪ
@SusuSusu-qr5ux
@SusuSusu-qr5ux Ай бұрын
😂😂😂😂 እየሱስ መቼ ሞተ እና ሲጀመር አይ የእናንተ ነገር😂
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Ай бұрын
አረ በሰቀቀን ነጋልን አሁንማ ቀስ እያለች ወደ ከተማ እየተጠጋች ነው ድምፅ ሁኑን ኢትዮጵያ አየርመንገድ እዲመጣልን 😭😭😭😭🇱🇧🇱🇧ሁለተኛዋ ሀገሬ ክፉ አይካሽ
@umusiham7009
@umusiham7009 Ай бұрын
😢😢😢 አላህ ይጠብቃችሁ ወይኔ ወገኖቼ
@umusiham7009
@umusiham7009 Ай бұрын
😢😢😢😢 አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ 😢😢
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
አግዝአቢሔር ከናተጋር ይሁን አትፍሩ እነሱወታደርንና አሺባርሁነዉ የምፈሊጎት ህፂሁዉጥ ወታደርካሉይመታሉ ኤነተከታትየከእሲራኤል እየሰማሁነዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ቆፅላ ፅፈት ቤት ምዝገባ ጀምሯል ተብሏል አጣሪ እና ተመዝገቢ ዉዴ
@hubiFeker
@hubiFeker Ай бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe 😢😢😢😢
@ZakiaahmedAhmed
@ZakiaahmedAhmed Ай бұрын
ሰማይና ምድር የፈጠርክ ጌታ አላህ ሆይ ይህንን ጦርነት በመልካም ለዉጥልን ያረቢ ያላህ የሰዉ ሀያል የለም ሀያል አተ ብቻነህ 😭😭😭😭😭
@hubiFeker
@hubiFeker Ай бұрын
አሜን 😢😢😢
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛ በስደት ያለነውን ልጆችሽን ወቶ ከመቅረት ጠብቂን 🙏🙏🙏
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Ай бұрын
እየሱስ..ሊመጣ..ነዉ...
@ለእኛtube
@ለእኛtube Ай бұрын
@@milabelabayu583 አሜን እህቴ
@gddhhug2488
@gddhhug2488 Ай бұрын
ሲመጣ እቅፍ አበባ ሽጪው😂😂😂😂​@@JvisgOgigr
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv Ай бұрын
ለሰው ልጆች ሲባል ሁላችሁም ፀሎት አርጉ
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ትክክለኛ መረጃን ስለምትሠጠን እናመሠግናለን ❤❤🙏🙏
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Ай бұрын
ሰላም ለዓለም ይሁን እግዚአብሔር ሆይ የሰላም እጅህን ከአርያም ላክልን😢ኦ ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ🙏
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Ай бұрын
ግርም የምትሉኝ ሙስሊሞች ለኢራን ክርስቲያኖች ለእስራኤል የምንወግንበት መነጽር ልክ ነው ወይ ? ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን ❤❤❤
@halimahalima3974
@halimahalima3974 Ай бұрын
ግጭቱ እኮ የሀይማኖት አደለም ግን በብዛት የሀይማኖት ይመሥላቸዋል ግጭቱ በይሩት ያለዉ ለመሬት ነዉ
@birhangeta5883
@birhangeta5883 Ай бұрын
እስራኤል/ፍልጤም/ሊባኖስ ውስጥ መከራውን እየበላ ያለው ሙስሊሙና ክርስትያኑ ነው ግን ያገሬ ክርስትያን ነኝ ባይ ድል ለእስራኤል ይላል። ሙስሊሙስ እስራኤልን ለመቃወም ነው...
@halimahalima3974
@halimahalima3974 Ай бұрын
@@birhangeta5883 ትክክል እስራኤል ሰዉ አመርጥም አላህ የጇን ይስጣት
@abutofik7654
@abutofik7654 Ай бұрын
​@@birhangeta5883በጣም የራሳችንን እያርር የስው የሚማስል እንደሀበሻ የለም ሀግራችንን ስላም ያጣ በዚህ አይደል ስላም ለስው ልጅ
@godknow931
@godknow931 Ай бұрын
​@@birhangeta5883 Still ድል ለእስራኤል ለያእቆብ አብራሀም ሰሎሞን ዘሮች፡፡
@selamdinku9618
@selamdinku9618 Ай бұрын
ተባረክ አቤልዬ ሰላም ለአለም ሕዝብ ኢትዮጲያ እጆቾዋን ወደ እግዚያብሔር ትዘረጋለች
@hubiFeker
@hubiFeker Ай бұрын
ጌታሆይ ለአለም ሰላም ስጠን 😢😢😢
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw Ай бұрын
ቤሩት ሁለተኛ ሀገሬ ነት በእውነት ከፋ አይካሸ🇱🇧😢🇱🇧🇱🇧🇱🇧☝️🙏
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Ай бұрын
ቤሩት..ያሉ..ወገኖቻችን...አያሳዝኗችሁም..ግን..??..ምናለበት...ድል..ለእከሌ..ምትሉ..የሠዉ..ፍጥረቶች...እረፉ.በእግዝአብሄር....ባይሆን...እንፀልይላቸዉ❤❤❤
@mubarekmubarek4354
@mubarekmubarek4354 Ай бұрын
አዉሮፓና አሜሪካ ለኢስራኤል ድጋፍ ባያደርጉ ሰላም ይገኝ ነበር እንደመጀመሪያ ልጅ እንጣጥ እንጣጥ አባዛች
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
መሳራያቸዉን ለማን ይሺጡ መቸ ስላምን ይፈልጉታል አላህ ለንፁሀን ለህፃናት ሲል በራህመቱ በቅዋዉ ይርዳቸዉ ሙስሊም ሀገር ላይ አይናቸዉ ይቀላል
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo Ай бұрын
ድል እውነት ላለው ይሁን እውነት ያሸንፋል😢😢❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
እንግሊ ላይ እግዚአብሔር መአት ያውርድብሺ 🙏 ይህ ሁሉ የአንች ስራ ነው ! ትላት እንደዛ አለፈ ዛሬ እንዲህ ነው!!!!!
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@alemuamina5848
@alemuamina5848 Ай бұрын
ድል ለሰላም ይሁን🇪🇹
@Neju2023
@Neju2023 Ай бұрын
የፈረንሳይ መሪ እድሜህ ይርዘም እውነቱን ተረድተሀል
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ Ай бұрын
አላህ ሰላም ያርግልን አለምን ሁሉ ሀግራችንንም ሰላሙን መልስላት ያርሽ😢
@roomiki95
@roomiki95 Ай бұрын
Zare gena yehen lemna semaw allah Israel yatfalen nbr yemibalew😂😂😂😂
@GiftJohn-f5w
@GiftJohn-f5w Ай бұрын
Thank you Ethiopia 🇪🇹 love ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@gebreselassiesimon37
@gebreselassiesimon37 Ай бұрын
ሰላ
@gebreselassiesimon37
@gebreselassiesimon37 Ай бұрын
ሰላም ለህብ አለም በምልኡ ለአድና ም ወለህብ እሰራኤል ኢትዮጰያ
@Essaymahammed
@Essaymahammed Ай бұрын
ይህ ነው እውነታውን ነው ፈርንሳይ❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
ለቤሩት ብላነው
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Ай бұрын
Are fetre Bharut Lebanon 🇱🇧 yetbkeln
@Zemenaymanayzewudu
@Zemenaymanayzewudu Ай бұрын
ዛሬገባሁ ከቻናል ጠቅላላ በሽተኞች ናቸዉ የሚከተሉህ የሠዉ ሞት የሚያሥደስታችሁ ሠይጣን ናችሁ ድልልልልል ምድረደናቁርት ሠላም ብለሽ ተመኙ ለሀገርሽ አስቢ
@EliasNega-e7w
@EliasNega-e7w Ай бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው መውደቅ እንዳለም ማሰብ አለበት !!
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ Ай бұрын
ክክክክክ ታሳዝነኛለች እኮ እስራኤል ድሮኑንኳን በልመና ነው እምታገኝ እስራኤልን እንድትጠላ ነው ያልከው እራሱ አውሮፓ ወደፊትእኮ ስምዋን እሚጠራ አይኖርም ካለጦርነት አትኖርም እስዋ ስጠፋ አለም ሰላም ያገኛል እንዳው አሜሪካ ጣሊያን ካናዳ ናቼው ለስዋ እሚከራከሩት ይሄው ፈረሳይም ማእቀብ እንጣል አልጥም መሳሪያ አለች ሰለቼች😂ኢራንዬ በርችልንንንንንን
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 Ай бұрын
ሰላም ኢትዮጵያኖች ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላም ለአለም በሙሉ እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ድል ለእስራኤል ድል ለኢራን የምትሉ ድል በመሀይ አፋችሁን ዝቡና ለአገራችሁ ለኢትዮጵያ ብቻ ጸልዩ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያንና ዓለም በሙሉ ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን 😢
@Feydu-b7g
@Feydu-b7g Ай бұрын
የነብያት ሁሉ መደምደምያ የሆኑት ነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም )) በዳዩ አባትህ እንኳን ቢሆን ከተበዳይ ጎን ቁም ብለዋል።።
@godknow931
@godknow931 Ай бұрын
ነብያት መደምደሚያ😂😂😂
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Ай бұрын
ይመቻት ፍርንሳይ አሜሪካ እንድህ ብታርግ የስው ዘር ሰላም ይሆን ነበር
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Ай бұрын
Thank you Abel Berihanu for the news !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@HenrietteIstambouli
@HenrietteIstambouli Ай бұрын
እስራኤል ♥️🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼☝🏼💔
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Ай бұрын
Thanks
@FgktVgig
@FgktVgig Ай бұрын
ጌታ ሀይ የምንሰማዉም የምናየዉም በጣም ያስፈርል አብቱ በምረትክ ና በቸርነት አስበን ማረን እያለን ዎደ አምላካችን እንጩ ሁሉም በየሀይማኖቱ🙏🙏🙏😭😭
@Abdu-t7k
@Abdu-t7k Ай бұрын
ጀግና የኔወንድም ሀቅ ሲወራ ደስይላል
@MeseretShewaye-fb1pq
@MeseretShewaye-fb1pq Ай бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንልን ሰላም ነው የናፈቀን
@SaraDesta-m6g
@SaraDesta-m6g Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሰላምህ ይውረድልን
@Neju2023
@Neju2023 Ай бұрын
እስራኤል ቅስምሽን የሚሰብር ነገር አላህ ይላክብሽ የአለምን ሰላም እንደነሳሽ ወንድ ይንሳሽ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ተራጋሚዎች የእናንተ አላህ በእስራኤል ላይ ምንም አያመጣም
@GetahunLakia
@GetahunLakia Ай бұрын
እናመሰግናለን
@SarahSalama-tn5it
@SarahSalama-tn5it Ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
ሰላም ለአለማችን🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lindagazi
@lindagazi Ай бұрын
ዛሬአሁድ ማታ ከምሽቱ 2.25 ስአት ላይ በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር ለ 1ደቂቃ ያክል ቆይታ ነበረው
@tsenat21
@tsenat21 Ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ እና ለመላው አለም 😢
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo Ай бұрын
አለም ለእሥራኢል ፊቱን የሚያዞርበት ቀን እሩቅ አይሆንም ያኔ እሥራኢል ትታያለች😂😂😢😢
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 Ай бұрын
ወላሂ በል እስኪ😂😂😂😂
@Ali-yy2yv
@Ali-yy2yv Ай бұрын
❤❤❤❤
@samiba8699
@samiba8699 Ай бұрын
በረት ወንድም በጣም አንመሰግለን ተመኝ መደይ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gebreselassiesimon37
@gebreselassiesimon37 Ай бұрын
go haid esrale ዶሮም አምላክ ይደግፋል god please Baidn keep the world ligth Baidn
@hizbeabata3766
@hizbeabata3766 Ай бұрын
ፍጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Ай бұрын
Amen !!!
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@logout1224
@logout1224 Ай бұрын
እስራኤል ሴቶችና ህፃናትን መግደል ነዉ የምትችለዉ ወንዶቹ በሚገባት ቋንቋ እያናገሯት ነዉ 😊😊
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Ай бұрын
በትክክል 😂😂😂😂
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o Ай бұрын
Kkk y areben baleselexanoch hulu tadiya manew yegedelachew y iranen kefetegha baleselexan hulu ahunem b neserela bota yetetekaw zayehed ayeqerem tayeto ayaqen qexay yaya sinewarena, ayatolaw new y qebn vuday enji metesh ezi commont ser comechi ewenet sihon arebena y areb degafi emenu israeil kendua fexari new ahun erasu b 5 bota eyetewagach gen ezebua beselam yeyelete tegebarun yakenawenal areb sisheber fexari yemesegen b israeil selam sefenole
@שישי-ו4ע
@שישי-ו4ע Ай бұрын
🤑🤑🤑
@የተክልየ
@የተክልየ Ай бұрын
እሽ የአርብ ውላጅ በቅርብ ታያታለህ💪💪💪 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@logout1224
@logout1224 Ай бұрын
@@የተክልየ አንተ ደንቆሮ በሚሊየን የሚቆጠር ስደተኛ አረብ ነዉ ያለዉ ከዕዉቀት ነፃ የሆንክ ለማንኛዉም አንብብ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Ай бұрын
እስራኤል ሲጀመር ሰው አይደለም ፈጣሪ እንኩዋን አልሰማቺም... የ እስራኤል መጨረሻ አላህ በምድር እያለን ያሳየን እንሻላህ.... እኔ እነርሱ የሰው ፉጡራን መሆን ራሱ ያስጠሬኛል... ጭካኔዋ 🙆‍♀️እኛ እኮ ምንም ብን ሆን ሁላቺንም የ አዳም ልጆች ነን.... ለሰው ልጅ ማዘን አለብን...
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 Ай бұрын
ታዲያ የምትናገሪውን ኑሪ እንጂ የእስራኤልስ ህዝብ የአዳም ዘር አይደለም እንዴ? የእውነት እንደዛ የምታስቢ ከሆነ ስለ አለም ሰላም መፀለይ ነው
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 Ай бұрын
Selame lEthioia selame leallwme 🙏🙏
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
አጠፋቸዋለሁ በምትላቸው ሄዝቦላ እና ሀማስ ሰበብ ህዝብ እና ሀገራት እያወደመች ነው በሚገርም ሁኔታ ደሞ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንደእስራኤል ምድር ላይ ይኖር ይሆን ??እንጭጭ ህፃናትን እና ምስኪኖችን በጠራራ ፀሀይ እየጨፈጨፈች ልክ እየተጐዳች እንደሆነ የሚሰጡት ምላሽ እጅግ ያስደንቃል!!!
@EimanbirhenuAate
@EimanbirhenuAate Ай бұрын
ያረብ በቃ በለን ያአላህ እዝነትህን😢😢😢
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
አቤሎ እየጠበኩ ነበር መታ ቤሩት እንዴ ዝናብ ስዎርድ ነው የደረሰው ብቻ አግዚአብሔር ይመስገን አድራናል 🙏
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Ай бұрын
አልሰማሁም የት አካባቢ ??
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Ай бұрын
@@ferhwotzelek4519 ተሪእ ልመታር
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ Ай бұрын
አረ ወይኔ ተው ግን እየተመታ ያለው ዳህዬ ነው
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 Ай бұрын
አይዞን
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de Ай бұрын
​@ferhwotzelek4519 የዛሬውማ ሌሊቱ ያኢላሂ😢😢😢
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም 😢
@AkramAkram-xf5cz
@AkramAkram-xf5cz Ай бұрын
ኢትዮጵያውያኖች የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አለ ሀገራችን ውስጥ ስንት ችግር እያለ ዝብላችሁ ተቀቀደዱ ቀዳዳሁላ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ለአለም ሰላምን ያውርድልን 😢😢😢😢😢😢
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 Ай бұрын
ማክሮን ምርጥ ሰው👍🏻
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Ай бұрын
😢😢😢ሊባኖስ እኮ በመጀመሪያ ብዙ ፍርሳዊያን አሉ ብዙ ንብርትም አላቸው ስለዚህ ህዝቦቿ እንዲጎዱ አትፍልግም ፍርሳይ
@MartaMelke
@MartaMelke Ай бұрын
I am first like my commet
@AyanawAyanaw-ep7mp
@AyanawAyanaw-ep7mp Ай бұрын
ሰለምሰላም
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን አውርድልን😢😢😢😢😢😢
@ጽጌሬዳአንተነህ
@ጽጌሬዳአንተነህ Ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም በቤሩት ያለንውን ልጆችን ጠቢቂን🙏🙏🙏
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 Ай бұрын
ሰላም ለዓለም ይሁን 😢
@anteeshet
@anteeshet Ай бұрын
አቤሎ እንቅልፍ አብዝተሻል
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
አረ አቤሎ ድምፅ ሁንልን በመርካብም ብኦሆን መግስት እኛን የስዎጣን 😢😢
@حياهبوبا
@حياهبوبا Ай бұрын
አዎ እውነት ነው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ቆፅላ ፅፈት ቤት ምዝገባ ተጀምሯል ሲባል ሰምቻለሁ እስኪ ጠይቂ አይዞሽ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Ай бұрын
ሰላም አደራችሁል ውዶቼ አሁን ቤሩት ያነው በፀሎት እንበርታ አሁን የፅጌም ፆም ስለገባ እየፆምን እንፀልይ ለመላው ሀገራት 🙏😭
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏😭😭😭
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 Ай бұрын
አቤል 👍
@memeetyo
@memeetyo Ай бұрын
Selam lealembemu🙏
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 Ай бұрын
ፈረንሳይ የሊባኖስ ቅኝ ገዢ ወይም ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኘነት ስላላት ግንኙነቷ እንዲሻክር ስለማትፈልግ እንጂ መጀመሪያውኑ ፈረንሳይ ትክክለኛ አመለካከት ቢኖራት ፍልስጤማውያን ሲጎዱ መናገር መግለጫ መስጠት ትችል ነበር
@sentasenta-mu9ln
@sentasenta-mu9ln Ай бұрын
ሰላምለናተይሁን መንግስተሰምይትቀርብል ንስግቡ ጌታልምጥነው አውጅአውጀ መንግስትስምት ቀርብል አውጅአውጅ
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጰቢያና. መላዉ ህዝቦቿ ይሁን🇪🇹❤🫡
@vision1541
@vision1541 Ай бұрын
I hate news Please pray and bring something to refresh our mind, don't worry us we are promised people God doesn't left us he is with through out the end of the world
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Ай бұрын
ስላምናፈቀኝ😢
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Ай бұрын
አቤቱ የአለምን ሰላም መልስልን
@Terefechdemissedawana
@Terefechdemissedawana Ай бұрын
Geta hoy ebakin selam.amtalin🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yade3317
@yade3317 Ай бұрын
Thanks Macron to stand with humanity🙏
@bachejon4982
@bachejon4982 Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x Ай бұрын
ሰላም ለአለማችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Ай бұрын
ማን ኣለ እንደኔ ቁጭ ብሎ ያደረ ቤሩቶች እንዴት አደራችሁ እህቶቸ 😢
@AkramAkram-xf5cz
@AkramAkram-xf5cz Ай бұрын
የኔናት አይዟችህ አላህ አላችሁ ወደሀገራችሁ ያስገባችሁ
@Ayehut
@Ayehut Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን እኔኮ ቤሩት ነኝ ግን እንደማንኛውም ሰው በዜና ነው የምሰማው አይዞን እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de Ай бұрын
😢😢😢
@hananhassan-p8t
@hananhassan-p8t Ай бұрын
በሰላም ለ ሀገራችሁ ያብቃችሁ
@DeborahKIFLE-wt4dm
@DeborahKIFLE-wt4dm Ай бұрын
ለዚህ ሁላ እልቂት ምክንያት የሆነው ፈጣሪ ይፋረደዉ😢😢😢😢
@DaveMengistu-z7j
@DaveMengistu-z7j Ай бұрын
Victory for Israel ❤
@FethudinSiru
@FethudinSiru Ай бұрын
ድል ለኢራን 💪💪💪 ሽንፈት ለአረመኔዋ እስራኤል 👎👎👎
@alwanmuhammed
@alwanmuhammed Ай бұрын
የወይኗ ልጅ በርታ
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 Ай бұрын
Wunat machem tashanifalech Allaah salamun yawridilin torinat lamanim aybajim🌏🌍
@MBaba-u5s
@MBaba-u5s Ай бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን በተረፈ ድሉ ለሩሲያ እና ለኢራን ለፋኖ ይሁንላቸው ምክኒያቱም አትኩኝ ነው ያሉት እጅ እነሱ አባገነን አይደሉም ድል ለኢራን ድል ለሩሲያ ድል ለፋኖ💪💪💪
@AbduramanHussen-mt5dp
@AbduramanHussen-mt5dp Ай бұрын
Aymelketachum
@AbelkalidSemuti
@AbelkalidSemuti Ай бұрын
Are selam le agerachen Selam le ethiopia 🇪🇹 🎉
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 Ай бұрын
አቤል ላንተ ያለኝ አድናቆት ትልቅ ነው ግን እስራኤል ምትባል ሀገር ከዚህ በሃላ ሚያጠፍት አለ እሱ አምላክ የሆነው ክርስቶስ በቃሉ መሰረት ጠፍታ ነበር ላብርሀም የገባውን ቃል እንዴት ዘነጋህው ማንም ከዚህ በሃላ ሚዋጋው ከማን ጋር እንደሆነ አልገባውም የሚዋጋው እሱ በፈጠራቸው ህዝብ ጋር ነው ማን የሚያሸንፍ ይመስልካል
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ Ай бұрын
እስራኤል ከድሮን ውጭ እግረኛ አችል😂ሀሀሀሀ ምንም አታመጣም ወሬና መንገድ አይከለከልም ድል ለኢራን ለሙስሊሞች ያረብ
@makilove6390
@makilove6390 Ай бұрын
ሰለ ሃገር ሽ ኣስቢ
@ebawelteji9639
@ebawelteji9639 Ай бұрын
ጧት ብጉጉት ስንጠብቅህ ስለ ሀገራችን ለመስማት ሳላም ለስው ልጅ ሁሉ ይሁን🎉
@makekonjo1253
@makekonjo1253 Ай бұрын
ይሄ ነገር በቃ እየተሰፊፊ ነው ማለት ነው በጣም ያሰፈራል😢እግዝያብሄር ጣልቃ ይግባ
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha Ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 😢😢😢😢😢
@HappyMusicalDrum-be9im
@HappyMusicalDrum-be9im Ай бұрын
ድል ለፍልስጤም
@tegeist1858
@tegeist1858 Ай бұрын
አምላኪ ሆይ ሰላሙን አውርድልን😭😭😭😭😭😭
@comcell9602
@comcell9602 Ай бұрын
ሀገር የለንም እኛ ቤሩት ያለን ልጆችን 😭😭😭😭😭እሳት እየነዳዳ ነዉ እላያችል ላይ 😭😭😭😭😭
@חיהסמאי
@חיהסמאי Ай бұрын
ትክክል የእስራኤሉ ጠቅላይ ለፈረሳይ የሰጡት መልስ ለዚህ። ቀው ሰው
@EmuHanan261
@EmuHanan261 Ай бұрын
ይሁዳ ሰው በላ
@Medinataju-zl2mp
@Medinataju-zl2mp Ай бұрын
dikala
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 150 МЛН
አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu
11:05
እምዬ ጭሱ - Ethiopian Movie Emiye Chisu 2019 Full Length Ethiopian Film Emeye Chisu 2019
1:29:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ድንገት መንገድ ላይ ጠንቋይ ቤት አገኘሁ ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu
10:02