KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ሰበር - የኢራኑ መሪ ትዕዛዝ ሰጡ አስፈሪው ኒውክለር ሊመዘዝ ነው የኔታንያሁ ዛቻ
15:34
የመንግስት ባለስልጣኑ ተገደሉ “ስልጣን ለቅቀናል”
22:44
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
00:47
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
Это было очень близко...
00:10
ሰበር ዜና - የሱማሊያው መሪ ያልጠበቁት ጉድ የጀነራል ባጫ ደበሌ መግለጫ ጦሩ በተጠንቀቅ ቆሟል
Рет қаралды 130,525
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 204
@TigistAsefa-op2zk
2 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@sancho959
2 ай бұрын
አንድነታችን ጠብቀን ይህን ጊዜ እንለፍ
@اياداسبر-ت5ذ
2 ай бұрын
Tikekel
@jigsachable
2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
2 ай бұрын
😂😂😂 የትኛው ክብሩ ❌🇪🇹❌🇪🇹🇪🇹👎👎😷😷😤
@ethiopiabokona2808
2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
2 ай бұрын
😂😂🇪🇹👎❌👎❌👎🇪🇹👎👎😤😤😷😷
@tamirnigusie8271
2 ай бұрын
ሀገራችን አሁን ላይ ሰላምን እና ለውጥን የምትሻ ሀገር ሰለሆነች ድል ይቀናታል።
@Rasamabaafar
2 ай бұрын
are you for real?do you live in ethiopia?
@kobrraw
Ай бұрын
ንፍጦ
@tamirnigusie8271
Ай бұрын
Really i am in My country Ethiopia.
@wardewarde9415
2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@zd820
2 ай бұрын
Thank you
@ኢትዮጲያዬ
2 ай бұрын
❤❤
@SeadaAbesha
2 ай бұрын
አዎ በሚገባ ክብር ይገባቸዋል ጀግኖቻችን
@AserTeklu
2 ай бұрын
ፈሳም መከላከያ እናቀው የለ'ንዴ ህጻናትና ሴቶች ከመድፈር ኣልፎ የምፈይደው ነገር የለም
@اياداسبر-ت5ذ
2 ай бұрын
Ante nek denber yemtebkew dedeb arfeh kuch bell @@AserTeklu
@SeadaAbesha
2 ай бұрын
እኔ ኢትዮ ገብቼ እከላከላለሁ በሀገሬማ ቀልድ የለም 🎉🎉🎉🎉
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
2 ай бұрын
😂😂😂❌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👎😷😷😷👎🇪🇹🇪🇹
@TemesgenShanko
2 ай бұрын
ስለሁሉ ሁሉ አምላኬ ሆይ ተመስገን፡፡ምድራችንን ሰላም አድርግ፡፡
@BirhanAlem-z5b
2 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !
@Mahh-wo8sn
2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌
@etsegenetegebru2323
2 ай бұрын
Bitikill amennnnnnnnn (3) dele lehagera Ethiopia 🇪🇹
@Getachew-ly7eu
2 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@kokikokiy5008
2 ай бұрын
ዛሬ እኮ አባቴ ቅዱስ አማኑኤል የአመት ነዉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ትላንት በልጅነቴ የጠበከኝ ዛሬም ምሕረትህ በዝቶልኝ እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ከቤትህ ያላራከኝ አባቴ አምላኬ መመኪያዬ መሸሸጊያዬ ታዛዬ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክበር ተመስገንልኝ ስምህ በፍጡራን አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ሀገራችን ጠብቅልን አማኑኤል አባቴ❤❤❤
@ashuRagasa
2 ай бұрын
000000
@hana-s2x
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በቤትህ በመቅደስህ በጥበብህ ያሳደግከኝ የልጅነቴ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክበር ተመስገን
@صالحالمطرفي-ق2و
2 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤❤
@AbduYimam-bf4vc
2 ай бұрын
ክክክ😂😂😂 ስታሳዝኑ
@hana-s2x
2 ай бұрын
@@AbduYimam-bf4vc ለምን ?
@ኤፍታህጵጌማርያም
2 ай бұрын
ድል ለአገሬ💪💪💪💪💪🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐅
@queenlove6497
Ай бұрын
ምንም የፖለቲካ ልዮነት ቢኖርብንም በአገራችን ጉዳይ አንድ እንሆናል
@zd820
2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አቤል እና መሰግናለን በርታ
@meskeremyilma2614
2 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ የምንኮራበትም ነው
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
🇪🇹☝️አድ አይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም እኳ ለኛ ለሡማሊያ ክብር ጋሻ ናት ኢቶጲያ ሀገራችን የፈለገ በፓለቲካ አለመግባባት ተጣልተን ተገዳድለናል ግን ለዉጭ ጥላት አድነን አትሸወዱ ሡማሊያዊያን እኛ መግስታችን ጥሪ ካረገልን ሐገር እገባል ለሀገራችን እሞታል ክብሯን ናስቀጥላለን የጦርነት ትርፍ የለዉም እረፉ ደሞኛ አልበደልናችሁም ምቀኝነት ካልሆ በስተቀር
@bawiichannel6609
2 ай бұрын
አንተ ሶማሌ ነህ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
@@bawiichannel6609 አርበኛነኝ ፅድትያልኩ ኢቶጲዊ
@kokikokiy5008
2 ай бұрын
ፍትህ ለሚደፈሩ ህፃናት ፍትህ ምን ለማያውቁ ህፃናት ግድያ ፍትህ ፍትህህህ ልጅ መውለድ ፈራሁ አሁንስ
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
አዎ ፊት ለህፃናት ሲቀጥል እግዝአቢሔር ብቻ ብታመልክ ልጂህን የምጋርድ የምጠብቅ መሲቅዱሲአለ ጦዖት ለፈጥር ካመለክ አዎ ፊራ የምጋርድነገርየለም ልጄን ተጣቅ እግዝአቢሔርአለ የኢርሲቶሲ ዴም የተሸፈኑነዉ
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
አዎ ፊትለህፃናት ልጂለመዉለድ ምንምአያሰጋም::ለምን ቢትል ለጄን የምጠብቅ የምጋርድ መፈሲ ቅዱሲ አለ አዎ እግዝአቢሔር የምፀየፈዉ ጣዖት ቃሉሲናገር ራእይ13/22ያለዉን በሰማያት ሰም በቅዱሳን ሲም በመላሂት ሲም ማዴራዉን ሲማያት እንድሳደብ አዉረዉድል ሰጠ የአዉረዉም ሲም666ነዉ አይክ ለዝነዉ እግዝአቢሔርን ቢቻ አምለክ ያነ ለልጆች አትሰጋም የኢየሱሲ ዴም ይጋርዳል ለዝነዉ እግዝአቢሔር ሙሰን ያላየሄዉን አምላክ አትሳለዉ አለ ከሳለ በሚሲሉጀርደባ ጨለማዉአለ ዮሐንሲን እንዳትሴግድ መላክት ተጠቀቅ አለሁ
@ethiopiaafikari2113
2 ай бұрын
ሰላም ለ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ❤️🇪🇹🇪🇹🙏ክብር ለ serawitachin
@TadallaEregecho
2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹💪
@Madam-zp7jf
2 ай бұрын
ሀገሬ. ሠላምሺ. ይብዛልኝ. ያረብ. ❤❤
@የወሎቅመም-ጀ7ደ
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የ ባጫ ደበሌ ስም ሲጠራ ድስ የሚለው
@user-jd2zj2qm1gGA
2 ай бұрын
ሠላም አቤል እንዴት ዎልህ የምታቀርብብልን,የዜና ወቅታዊ በመሆኑ,አመሰግናለሁ በረታልን,,
@የደሙፍሬነኝ29
2 ай бұрын
ሰላም ለሃገራችን
@ydhtube4429
2 ай бұрын
Abela thanks for ur information
@tadalunagash9885
2 ай бұрын
Salam la Ethopia salam la sawe lije bamulu❤❤❤❤❤
@Lobabaloba
Ай бұрын
ድል ለአገራችን ኢዮጰያ
@AlbeshirMohammad
Ай бұрын
አገራችን ከማንም ጋር ጦርነት አትፈልግም ከፍቶ የሚመጣ ከአለ ራሳችን ለማስከበር እንገደዳለን
@segededemissie3505
Ай бұрын
ሱማሊያ ... እንኮን ይህን ያህል የዲሞክራሲ ....? መብት ያላት ህገር ሆና ስትገኝ ....? ለእውነታው ,.....? የእኛ ሀገር ፓርላማ ግን ....? ምንም የመቃውም , የመናገር ጥቂት እንኮ አለመቻላቸው ....? ምን ያህል በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ነጻነት ምን ያህል መዝቀጡን ...,? የሚሳይ ነው ;;
@fhhhdhr1527
2 ай бұрын
Del la hagare itophiya salam la anchi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🦁🦁🦁💪💪💪
@nabiatabeba8640
2 ай бұрын
Ameen Ameen yensubachew Ethiopia ye Egzabher kale abate
@ShewayeDemeke
Ай бұрын
ሠላም ለሀጌሬ
@Fdf-sk9nj
2 ай бұрын
ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ❤
@danielketsela9640
Ай бұрын
በእኔ አስተያየት ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ማለት እንጂ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ማለት አይደለም ። አዎ በወኔ ሁሌም ኢትዮጵያ አሸናፊ መሆኗን እርግጠኛ ነኝ ። ነገር ግን ያለንበት ዘመን ወኔ ሳይሆን በቴክኖሎጂ የመሳሪያ እድገት እንዳለ መርሳት የለብንም ፡ ዛሬ ማንም የአለም ሠራዊት እንደ ድሮ በፍለፊት የሚዋጋ እንደሌለ ማመን አለብን ። መጨረሻው ላይ በጦርነቱ ተጎጂው ደሃ ሕዝብ እንጂ መንግሥት አይደለም ይህንን ማስታወል ይገባናል 💚💛❤️✌️
@MokoninTola
2 ай бұрын
አቤሎ ወቅታዊ ልጅ እኮ ነህ በርታ ጠንክር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@meramSyrei
2 ай бұрын
ምነዉ ሰሞኑን ሰለምእረቡ አለመሸዝምአልክ አቤል ኢረን እስረኢል
@TajuMahammed
2 ай бұрын
ባጫ ደበሌ በትክክልኛው ግዜ ነው የመጣው የባጫ ንግግረ የጠላትን ወሸመጥ ነው የሚቆረጠው
@Rasamabaafar
2 ай бұрын
ምርኮኛ አይደል እንዴ ምንድነው ምታወራው
@FikrYayeh
2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ😢
@AbdulhakimYusuf-t4x
Ай бұрын
Ok
@neima-h8h
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እምየ ሀገሬ
@nabiatabeba8640
2 ай бұрын
Keld yelem be Hager bedenber Emya Ethiopia.❤❤❤
@zenagirma8230
2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@saraamagreedavid6763
2 ай бұрын
ፍትህ ምንም በማያውቁ ህፃናት መደፈር እና ግድያ ለተፈፀመባቸው ፍትህ እንላለን 💔😥😥😥😥😥😥😥
@IbsaaJiruu-c6e
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrfker
2 ай бұрын
በርታልን
@benyamkebede1168
Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያን supported the Great Britain & of course America 🇺🇸 the most powerful nation on the planet earth ኢትዮጵያ አትሞትም you like it or not
@tegeist1858
2 ай бұрын
እግዚኦ እማማ ኢዮቶጲያ መከራሸ በዛ 😭😭😭😭😭😭
@ማር-ዐ5ሰ
2 ай бұрын
የማቴ.ወን . ምዕ . 24 ትንቢቱ ደረሠ ። ህዝብ በህዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ይልሀል ይሄ ነው ። ተቃዋሚ ፓርቲም ህዝብ እየጨረሠ ነው ? በድንበርም መንግስታቾች እየተባሉ ነው ? እስራኤል & ፍልስጤም ? ሩስያ & ዩክሬን ? ኢትዮጵያ & ግብፅ ? ሌሎችም ሀገሮች እንደዚሁ ?
@eliasteshome2311
2 ай бұрын
Victory is always in our hearts
@siforamamo7724
2 ай бұрын
ብሶማሌ ላንድ ወደብ እንጠቀማለን::
@mehaderatnafu8030
Ай бұрын
ኢትዮጵያማ ትልቅ ሀገር ነበረች ግንምን ያደርጋል በዚመንግስት ትልቅአነቷ ጠፍቷል የማትረቡ
@nabiatabeba8640
2 ай бұрын
Ay Ethiopiaya telte mekejadh beza
@SofiyaEthopia
2 ай бұрын
ሀገሬ አይዞሽ ሁሉም ተጫጭቶ ይመለሳሉ በማስፈራራት መሯሯጥነው ኢቶዮ አላማዋንጂ ለማሳካት የምትፈልገው ዝምብላ እቡር እቡር አደለም ለማንም ፈሳም ሁላ እጅ አስጥም
@AbdirisaaqMaxamad-e1r
2 ай бұрын
Diridhawa hawasa 🇸🇴
@queenlove6497
Ай бұрын
Keep dreaming 😂😂
@mekamuhassn3055
2 ай бұрын
እቺ ግብጽ የሚሏት ተላላኪ ቦቅቧቃ ሱማሊያ ምን ሆና ነው ወታደሯ የምትልከው ወንድ ልብ ካላት ወደ ፊሊስጤም ትላክ እስቲ በሗላ የሚመለስላት ወታደር ሳይሆን ንፉሮ ነው የሚመለስለት አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አሉ አፍሪካ ወደ ሰለጠነው አለም መቀላቀል ሲያቅታቸው በሀይማኖት በብሔር በጎሳ በድንበር በፍየል በግመለሰ ሰበብ እየፈጠሩ እርስ በእርስ መጣላት ልማዳቸው ነው🤮
@DawitDafa
2 ай бұрын
ሰላም
@edushae6382
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasbachore1072
2 ай бұрын
ማን እንደሆንን አላወቁሞ
@Jamal-u4b
Ай бұрын
ኢትዮጲያ ትቀደም
@entsarentuomaer1777
2 ай бұрын
ፍትህ ብሄር ተኮር ጥቃት የደረሰባቸው በፅፈኛው ማረቆ ለሚታረዱ ለሚገደሉ ምስራቅ ጉራጌ መስቃን በሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እየተፈፀመባቸው ነው መንግስ በአፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ እንፈልጋለን ፍትህ ለህፃናት
@MesfDeneke-o2s
2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቹ ታኮራለች
@صالحالمطرفي-ق2و
2 ай бұрын
Zerlezer snfag ehaw metu fetary ytebekeshe agera del🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@Sirajmuktarkelil
2 ай бұрын
First like and first comment 🎉🎉🎉
@Mahh-wo8sn
2 ай бұрын
Selm le hagerachin yihun tilat yiwudem
@Lenafekr
2 ай бұрын
ማን ነው እንደ እኔ ዱባይ ሼክ ከሊፋ የታው ??? አቤልዬ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏
@GetachewMekonen-bi7be
2 ай бұрын
victory to 🇪🇹, israel & ukiren✌️💪
@AfeworkiGebremariam-vv9bv
2 ай бұрын
"Slava Ukraine"
@DawitDafa
2 ай бұрын
ወገሬት ይሁን
@seyoumbergidie6760
2 ай бұрын
እንክ
@Geremw
Ай бұрын
Selam new abeli are koyaki eko zare
@aberufisha
2 ай бұрын
ምን ነዉ ስለጎደር ግፍ መዘገብ ከበደህ ህፃን ልጂ ሲገደሉ ኧ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@JemalBabo
2 ай бұрын
ሰለኢራንና ሰለህዝቦላ ሰለእስራኢል ሰለአማስ ለምን አዘግብልንም
@beemntethiobia6654
2 ай бұрын
የራሳችን እያረረብን ነው የሰው ስናማስል😂
@JemalBabo
2 ай бұрын
@@beemntethiobia6654 የኛማ ቆየታረረ
@yeshambeltadele6612
2 ай бұрын
Abel Birhanu is Banda.
@dakudida5961
2 ай бұрын
❤
@zewdugizaw4065
2 ай бұрын
👍
@shawayashawaya8463
2 ай бұрын
Momayye Ehiopia selmesh yebez
@nabiatabeba8640
2 ай бұрын
Aymeslem Djibouti le tenkol yehonal tenkaka yasfelgal
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
አይ መጋፈጡ ይሻላል
@beletegebremichael5265
2 ай бұрын
ለሥልጣን ያበቃውን በአልሸባብ አማካኝነት ሥልጣኑ እንዳይነጠቅና ሕይወቱን ጭምር እንዳያጣ አሁንም ድረስ እየጠበቀው ያለውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሥም እያጠፋ ያለው የቪላ ሶማሊያ መንግስት አእምሮውን የታመመ እብድ ሳይሆን አይቀርም ።
@ሳምሶንዘውዴ
2 ай бұрын
ሰው ጠራ ቢሉት እራሱ መጣ አስጠላህኝ አለጥላጭ
@ZaroMasama
2 ай бұрын
ማለት?
@rtfdift143
2 ай бұрын
ጅቡቲም አንዱ የነገር ጎንጓኝ ናት የሱማሌ ላንዱ እዳለ ሆኖ በጅቡቲይ ይሞከር።
@BORENA50
2 ай бұрын
ግብፅ አጥብቆ የሚጮህ የማይናከስ ወሻ ነች😅
@zd820
2 ай бұрын
yes
@meskeremyilma2614
2 ай бұрын
ኤርትራ ለኢትዮጵያ ጠላት ስለሆነች ቀይ ባህርን አቅፋ ትኖራለች እንጂ መቼም አያልፍላትም
@m.aabebe8065
2 ай бұрын
የትኛው ጦር አቤል ? ለአብይ ስልጣን ማረዘሚያ ማንም ተጃጅሎ
@jigsachable
2 ай бұрын
ባንዳ ዝም በል አባይን ውሃ ካላስረከብን መርከባችንን ቀይባህር ላይ ለማገት የሚንቀሳቀሱትን ትደግፋለህ ጅል ሀገርህ ኢትዮጵያ እንጂ አብይ አይደለም
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
ዝበል ማይም አብይ መርነዉ እጂ ማይም ለአገርችን እንዋጋለን
@GirmaWak
2 ай бұрын
የአሁኑ የሶማሊያ መሪ ሶማሊያን ለመምራት ያበቃው ጀግነው የኢትዮጵያ ሠራዊት መሆኑን መርሳት የለበትም። ደግሞም የከዚህ በፊቱን የዚያድ ባሬን ታሪክ ማስታወስ ኣለበት።
@queenlove6497
Ай бұрын
እነዚ ሰዎች እኮ መሃይም ናቸው
@meskineway4162
2 ай бұрын
ባጫ በጭባጫ ምን ያውቃል ሲጋራና ጫት በአፉ ጎሰጉሶ ማፈርያ
@ZaroMasama
2 ай бұрын
ሚገርመኝ አላዋቂነት በግልፅ ባንዳ
@meskineway4162
2 ай бұрын
@@ZaroMasama አይ የጋላ ነገር
@derejealemayhu-k5d
2 ай бұрын
አቦ እኛ ጦርነት ሰለቸን አሁንስስስስስስ
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
ከሰለቼክወደአመላክተመለሲ
@derejealemayhu-k5d
2 ай бұрын
@@ajmanbaldiya3338 ምን አይነት የደደብ አፃፃፍ ነው መሐይም
@AfeworkiGebremariam-vv9bv
2 ай бұрын
"Slava Ukraine!!"
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
@@derejealemayhu-k5d አዎ ወደእግዝአቢሔር መመለሲነዉ ንሳብንገባ መከራቼን ያበቃል ጦርነት ህቆማል ከኛ እግዝአቢሔር ሚፈለገዉ ከኮፉመገዳች መመለሲ ብቻነዉ
@ajmanbaldiya3338
2 ай бұрын
@@derejealemayhu-k5d አዎ ወደእግዝአቢሔር መመለሲነዉ ንሳብንገባ መከራቼን ያበቃል ጦርነት ህቆማል ከኛ እግዝአቢሔር ሚፈለገዉ ከኮፉመገዳች መመለሲ ብቻነዉ
@demeke8445
2 ай бұрын
አንተ ግን። መንግሥት። ምንህን አሥነካህ። ታችህን። ነኩልህ መሰለኝ። አሁን። ባጫ። ወንድ ነው
@YtB-nl8oq
2 ай бұрын
ድል ለግብፅ 🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬💪💪💪💪
@babibabi4471
2 ай бұрын
ጅል ከሀዲ ነህ
@MihretYacob-wk6tl
2 ай бұрын
የእናት ጠላት ነህ/ሺ😡
@babibabi4471
2 ай бұрын
ጅል ከሀዲ ነህ
@ZaroMasama
2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት
@B-dy7bb
2 ай бұрын
ደነዝ
@gugsaalula56
2 ай бұрын
ግራ የሚገባው ነገር ለምን አንድ ሀገር ከባህር የተወሰነ ርቀት ካለው ያንን ባህር በወደብነት በኮሪዶር ያለምንም ክፍያ መጠቀም እንደሚቻል የሚደነግገውን አለም አቀፍ ህግ አታወሩም በዚያ ላይ የአሰብ ወደብን በህጋዊ አለም አቀፍ ህግ የራሷ የማድረግ ያላትን መብት ለምን አታወሩም
@سبحانالله-ب7ف3و
2 ай бұрын
አለም ጉልበት ስታሣይ ነው ፍትህ የሚያሠፍኑት ዝም ብሎ መጮኽከሆነ ዋጋ ቢስ ነው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የግብፅ ብልጣብልጥነት ነው የሶማሊያ መንግስት በጣም ደደብ ነው ግብፅ ህዝቡዋንና መሬትዋን አስጠብቃ በሶማልያ መሬትና በሶማሊያ ህዝብና ደም ላይ ከኢትዮጵያ ጋር መዋጋት ነው የምትፈልገው አረብ እኮ ያቅዳል ግን ችግሩ ሌሎች አፍሪካውያን ማሰብ ስለማይችሉ ነው ያላደጉት ብለው ስለሚያስቡ በራሳቸው እቅድ ይበላሉ ግን የሶማሊያው መሪ እነሱ እንደሚያስቡት አይነት ሰው ነው አብቹም ብዙም አይሻልም
@dawittekeste6798
2 ай бұрын
ባጫ በግብፅ ተማርከህ ሪከርድ ሰበርህ አሳየን 😂😂😂😂
@Classicmovies0808
2 ай бұрын
Ambassador Bacha Is Not General Any More, please Stop this
@nasirabdi1858
2 ай бұрын
Crazy
@EqubayGebremskel-q5g
Ай бұрын
1111
@axamsam490
2 ай бұрын
YE ABIY ALKLAKI NEH
@Teishewedi
2 ай бұрын
Bacha debela he know shaebiya very well it was crying twice 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abdisilte4537
2 ай бұрын
1
@DereKabemo-cu3up
2 ай бұрын
Ethiopa kig of kig
@YouTubeAbuKawser
2 ай бұрын
😢
@salamsalam4154
2 ай бұрын
እስኪ ለጎደር ድምፅ ሁን
@Temesgen_getachew010
2 ай бұрын
Who will fight for Ethiopia TDF fano ?
@Solomon-w7k
2 ай бұрын
Ara live gibalin avelaye
@nabiatabeba8640
2 ай бұрын
Ye Djebouti hasab melkame kehona melkame new
15:34
ሰበር ሰበር - የኢራኑ መሪ ትዕዛዝ ሰጡ አስፈሪው ኒውክለር ሊመዘዝ ነው የኔታንያሁ ዛቻ
Abel Birhanu
Рет қаралды 52 М.
22:44
የመንግስት ባለስልጣኑ ተገደሉ “ስልጣን ለቅቀናል”
Nahoo TV
Рет қаралды 754
00:47
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
adam zubayraev
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 34 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 90 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
14:34
ሰበር ዜና - በመጨረሻ እስራኤል ያልተጠበቀ ውሳኔ ሰሜን ኮሪያና ሩሲያ ወደ ጦር ግምባር
Abel Birhanu
Рет қаралды 54 М.
18:01
ወታደራዊ ኮማንዱና የጄኔሎች ውሎ፣ ጠ/ሚኒስትሩ "መርዝ" ያሉት ጉዳይ፣ ጌታቸው ረዳ የት ናቸው?፣ "በጦርነት አትገነቡም"ሲኖዶሱ፣ የኤርትራ የአየር ክልል|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 170 М.
16:34
Ethiopia - ፋኖ ከኤርትራ ነው ከሱዳን?፣ መከላከያ ያዝኩት ያለው ማስረጃ፣ የCIA ሰው በአዲስ አበባ፣ ጌታቸውና ደብረጺዮን ዳግም ተገናኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 114 М.
23:16
Ethiopia: ስለ ፋኖ መምህር ታዬ ቀጥታ ወሳኝ መልዕክት ፤ መስከረም አበራ ላይ የተበየነው - 2 November 2024
ጥበብ ሾዉ
Рет қаралды 3 М.
23:29
Anchor News ''የተገደሉት ህጻናትና አዛውንቶች ናቸው'' የጉራጌው ዕልቂት፥ ሰሜን ሸዋ የተፈጸመው ጥቃት፥ የፋኖ ድል በጎጃም፥ የትግራይ አባቶችና ህወሀት
Anchor Media
Рет қаралды 82 М.
42:24
እስራኤል vs ኢራን ግጭት ሀይማኖት ወይስ ... | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
19:42
ሰበር ሰበር - ከኤርትራ ጉድ ተሰማ የ 27 አመት ፋይል በኢትዮጵያ ላይ ተከፈተ
Abel Birhanu
Рет қаралды 85 М.
1:25:10
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት አይቀሬ ነው! | ተላላኪ ይሆናል ያላቹት መንግስት ሉዐላዊ ሆነ! | ጦርነቱን ለማስቀረት የመጨረሻውን እድል እንጠቀም
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 65 М.
18:30
ደብረጽዮን የካዷቸው ነፍሶች፣ እነ ጌታቸው እንደነ ሙሉ ነጋ ?|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 290 М.
39:09
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 422 М.
00:47
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
adam zubayraev
Рет қаралды 1,7 МЛН