ስብራት ክፍል 30 | Sibrat episode 30

  Рет қаралды 79,837

Kana Television

Kana Television

4 күн бұрын

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 177
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n 3 күн бұрын
ወይኔ በዚ ፊልም በጉጉት እንደኔ ሊያብድ የደረሰ ማነው
@user-kc3fj7wg4m
@user-kc3fj7wg4m 3 күн бұрын
እኔም
@zainbzainb6657
@zainbzainb6657 3 күн бұрын
እኔም በዚና በ አዳ ድፍት ልል ነው
@Sarah-yr6tl
@Sarah-yr6tl 2 күн бұрын
እኔ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 2 күн бұрын
በጣፈታ😅😅
@user-bx1sg9ms7o
@user-bx1sg9ms7o 2 күн бұрын
በጣም😂😂😂❤
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 2 күн бұрын
አባት የለቹ አምለክ ይጠብቅለቹ😢😢😢💝💝💔
@user-yx3qo6cc2n
@user-yx3qo6cc2n 3 күн бұрын
የኔ ውድ አባቴ ስወድህኮ ልክ እንደዚ ሰውዬ ደግና አዛኝ ነው አባቴ😢
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
ስወደዉ❤❤❤
@SmilingGo-Kart-ok4ib
@SmilingGo-Kart-ok4ib 2 күн бұрын
አባት ማለት ይህ ነዉ ለልጅች ስዉድ❤
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 3 күн бұрын
ማነውኩምሩንየሚወዳት እንደኔ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍🌹🌹👍👍👍
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እኔ❤❤
@SurprisedHummingbird-je7vr
@SurprisedHummingbird-je7vr 2 күн бұрын
እኔ 😍😍
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 3 күн бұрын
ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጡብቀችሁ♥️🙏
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 2 күн бұрын
በዚህ ፊልም ያሻር በጣም ያሳዝነኛል 😢
@SurprisedHummingbird-je7vr
@SurprisedHummingbird-je7vr 2 күн бұрын
ያሻርን እደኔ እሚወደው አለ ያባትነት ጥግ ❤❤❤❤
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 2 күн бұрын
አየ አባትነት አባት ብሎ ዝም
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 күн бұрын
ኩምሩ እኮ ጀግና አይገልጻትም የኔ አንደኛ♥️♥️♥️አባት ያሻር የኔ ሚስጊን እንዲያዉ ሲያሳዝነኝ😥😥❤
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
ስወዳቸዉ❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 2 күн бұрын
ቶሎቶሎ ይለቃቅልን ያሚትሉ 👍👍👍✅👈😢❤❤
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እኔ
@uadh7751
@uadh7751 2 күн бұрын
@@kahisuhagos4071 🥰
@user-mj5eo8hr6p
@user-mj5eo8hr6p 2 күн бұрын
አባት መሆን ካልቀረ ልክ እንደ ነኩሙሩ አባት ❤️
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 күн бұрын
የቺቲን እናት ስታናዲ 😂😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
ሰይጣን ነች❤የፅሃይ ሉጆቹ ኣቃታለዉ ራና ሞሩቶሎ እዛም የተረገመች ነረች
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 күн бұрын
ያሻር ሲሳዝን 😭👍👍😍😍😍😍
@HawaaSeid
@HawaaSeid 3 күн бұрын
የዚህ ድራማ መጨረሻ ምን ይሁን🤔🤔
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 күн бұрын
ሱምሩ ልጅ ወልዳ ትሞታለች ኩምሩና ጠበቃዋ ይጋባሉ ብቻ ግማሹ ደስ ቢልም ግማሹ ያሳዝናል
@logout200
@logout200 2 күн бұрын
በአርበኛ ምንድነዉ ስሙ​@@user-co7yy8zq4c
@hiyu9441
@hiyu9441 2 күн бұрын
አባታቸውስ እንዴት ይሆናል​@@user-co7yy8zq4c
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 2 күн бұрын
እስርቤት ይገባል 😢😢😢😢yu9441
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
​@@user-co7yy8zq4cከማን ነዉ የምትወልደዉ
@ቅድስት
@ቅድስት 2 күн бұрын
ማነው እደኔ ቺቲን የሚጠላ 😏😏 😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እኔ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 3 күн бұрын
ይህ ድመት አይ አቶ ያዝን ተጠርጣሪ አደረገዉ ይህ የሱ ስራ ነዉ😂😢❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 2 күн бұрын
ተሣሥተህኳን እንዳትሞት አላለችም ሡሙሩ😂😂😂😂
@HadasTedros
@HadasTedros 2 күн бұрын
ስደት መሪሪኒ እፉ 😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
ተለቀቀ እኮ
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 2 күн бұрын
ምኑ ስደት መረረኝ ነው ፅሁፉን 😢😢😢@@fhggfhjj7721
@user-sm8gg8zz8v
@user-sm8gg8zz8v 2 күн бұрын
ኣጆኺ ዝያዳይ ❤😢
@wulltamene235
@wulltamene235 2 күн бұрын
አባቴ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
@user-dz6ge1lx4j
@user-dz6ge1lx4j 2 күн бұрын
ጀግና አባት
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 2 күн бұрын
ሴልባ የሆነይ አጋፋ ነገር ስታናደኝ
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 2 күн бұрын
😢😂አይ ሱምሩ ተሳስተህኳ እንዳትሞት አለች ተጎናችን ሲለዩን ነው ጉዳቱን የምናቀው😢
@user-rm8mq5oc5n
@user-rm8mq5oc5n 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂የተረገመይ
@gfffggf4194
@gfffggf4194 2 күн бұрын
ብርቅያርጋችሁና መብረቅሥ
@user-nu1eu9tk8y
@user-nu1eu9tk8y 2 күн бұрын
ያሻር ያባትነት ጥግ❤❤🎉🎉
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 күн бұрын
ሰላባ በጣም ነዉ የምታናደኝ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 2 күн бұрын
ቀርፋፋ ናት
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 2 күн бұрын
የቲችን እናት አቃጥላ ልዴፋኝነዉ😂ልጅቱ ንፍሮ 😂እኔ ብሆን አጋጭቸ እገላግላት ነበር ወላሂ ዉስጤን አሣረረችዉ😂😏😠
@user-np5vt1ib4w
@user-np5vt1ib4w 2 күн бұрын
እኔ እምታናደኝ ልጅቱ ናት
@gffgggcghgf4285
@gffgggcghgf4285 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Күн бұрын
በጣም😂😂
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 күн бұрын
የየሻር ንግግር ሁልጊዜ ያስለቅሠኛል አባትነት ልክ የለለው መጨረሻውን ማየት ጓጓሁኝ
@aishaaisha2671
@aishaaisha2671 2 күн бұрын
ጀግና አባት 😢😢😢
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Күн бұрын
አሽርን ሳየው አባቴለኔ የከፈለው መሠዋትነት አስታውሳለሁ😢😢😢
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Күн бұрын
ከዚህ ፊልም ያሻር እና ኤጌማን ናቸዉ የሚያሳዝኑኝ😢
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 3 күн бұрын
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ❤❤😮😮
@Melat____
@Melat____ 2 күн бұрын
ያሻር ማፍያ ተቀየረ እኮ 😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
😂😂😂
@user-ge1tr2xv6u
@user-ge1tr2xv6u 3 күн бұрын
አባትነት😢😊
@hdhd7958
@hdhd7958 3 күн бұрын
ልቀቁት አረ ውይ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 2 күн бұрын
ኡፉፉፉፉ አባትነትኮ ይመችህ አቦ አባት ያሻር😢ቲችን አቃጥሎኝ ነበር😂
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e 3 күн бұрын
ፊልሙሳይለቀቅ ኮሜንት😂😂ምንሽ
@SamrwitAkter
@SamrwitAkter 2 күн бұрын
ውይ ሴልባ ለአማችሽ እንኳን ልኳን አትነግሪም ፈዛዛ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 күн бұрын
የሚያናደው ህፃኗልጅ የዙቢየርነች ኡፍ
@berhnekahsay6101
@berhnekahsay6101 2 күн бұрын
Its amazing
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm 3 күн бұрын
ኤጌማን ይሞታል እደ ውዶቸ እዳታልፉኝ የምር አሳዘነኝ😥😥😥😥😥😥
@HayatYimam-qd8xi
@HayatYimam-qd8xi 2 күн бұрын
አፍሞትም ሰር ሩ ናት የምትሞተው
@zharashukur5295
@zharashukur5295 2 күн бұрын
አይሞትም ግን ሱምሩ ትሞተለች
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 күн бұрын
እሱ ቀዶ ህክምና ያደርጋል ሡምሩ ያንን የተረገመ ታገባለች
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Күн бұрын
ሱምሩ ትሞታለች መጨረሻላይ
@user-ib2bz6xi4s
@user-ib2bz6xi4s Күн бұрын
No aymotm Sumru new emtmotew
@Lyat-zj6im
@Lyat-zj6im 3 күн бұрын
ታይፉን የኔ ፍቅር ስወደው እኮ❤
@user-tx5tj3iu2b
@user-tx5tj3iu2b 3 күн бұрын
እኔም❤😂
@Lyat-zj6im
@Lyat-zj6im 3 күн бұрын
@@user-tx5tj3iu2b እኔን ቢወደኝ ምን አለበት😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 2 күн бұрын
🙄
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 2 күн бұрын
እኔም እርሱ ነው ወንድ የሚመስለኝ የኔ ባለ ሰማያዊ ዓይን ባለ ወርቃማ ፀጉር የኔ ወንዳወንድ
@Ikru788
@Ikru788 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkk አር ሴቶችችችችች😅😅😅😅
@raniaelayoubi1884
@raniaelayoubi1884 2 күн бұрын
እዚ ድራማ ለይ እንደ ሴልቫ የሚያስጠላኝ የሚያናድደኝ የለም የሆነች ጀዝባ ነገር
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 күн бұрын
እኮንም አልሞተ ያሻርየ😢🎉❤🎉
@MelkamGebru
@MelkamGebru 2 күн бұрын
አይዞሽውዴ❤❤❤❤❤
@mryamm6582
@mryamm6582 2 күн бұрын
❤ wow yes
@TigstZeleke-ux8iw
@TigstZeleke-ux8iw 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ቶሎቶሎ ይለቀቅ
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 2 күн бұрын
አባቴያሻርያባትነትጥግ😢😢😢
@Zahra-hd9zs
@Zahra-hd9zs 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigisttee7673
@tigisttee7673 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@Mariyam-bi1km
@Mariyam-bi1km Күн бұрын
Kumuru miritii ehiiti nati😊😊
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 күн бұрын
ዛሬም መብረቅ የለምዴ
@MehretAlemayehu
@MehretAlemayehu 3 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ❤❤❤
@wediamali4373
@wediamali4373 2 күн бұрын
አበትነት😢
@mayahmc8032
@mayahmc8032 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 күн бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@liya9367
@liya9367 3 күн бұрын
Egemen is so Handsome who hates tayfone like me 😂😂😂
@AwetAwet-nv6qj
@AwetAwet-nv6qj 2 күн бұрын
Ant rash mogn labd new ylal ende😂😂😂
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskedarbely
@eskedarbely 3 күн бұрын
እባካችሁእጣፈንታን
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
ተለቁዋል እኮ
@eskedarbely
@eskedarbely 2 күн бұрын
@@fhggfhjj7721 ክፍል13
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
@@eskedarbely አው ውድ ተለቁዋል
@eskedarbely
@eskedarbely 2 күн бұрын
@@fhggfhjj7721 አመሰግናሉሁማሪ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
@@eskedarbely አገኘሹ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 күн бұрын
ተሳስተህ እኳ እዳሙት አይስሙሮ 😂😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 2 күн бұрын
ይሞታል እዴ
@user-zu5gb5dm2n
@user-zu5gb5dm2n 2 күн бұрын
ኣይ ሞትም
@TibebKifle
@TibebKifle 2 күн бұрын
Menale qenu bichemer
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Күн бұрын
አባትብሎዚም
@user-ou1we8rg3n
@user-ou1we8rg3n 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolove4968
@ethiolove4968 3 күн бұрын
ልቀቁኝ እስኪህ😊😊
@user-nv3uu4hk2i
@user-nv3uu4hk2i 2 күн бұрын
😮😮
@Ladyluck700
@Ladyluck700 2 күн бұрын
Eta fenta zare ylekek pls pls pls
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 3 күн бұрын
እኔ ምላዉ መቢራቅ ተቆራጣ በፈጠር😊😢
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እኔ ኣልወደዉሙ
@afar3931
@afar3931 3 күн бұрын
ዙብር የስራህ ይስጣህ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
የተረገመ
@user-im1ux1wd1v
@user-im1ux1wd1v 2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉
@user-uu8so1jc1w
@user-uu8so1jc1w 2 күн бұрын
ኤጌማን የኔ ፍቅር እንደት ሞትብኝ
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 2 күн бұрын
😅😅😅
@Samsung-ye2ly
@Samsung-ye2ly 3 күн бұрын
ትላንት በቴዲ concert የነበራችሁ እስክ እጅ አዉጡ ውዶቼ
@saraafewerki647
@saraafewerki647 2 күн бұрын
Chitin😂😂😂😂
@MasaratiMasarati-ck9yx
@MasaratiMasarati-ck9yx 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ey4ez2jp9e
@user-ey4ez2jp9e 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 3 күн бұрын
የጂትና እናቴ በጣም ነው ሰትሳጠልኝ😅😅
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 2 күн бұрын
ተቃጠልኩኝ እኔማ 😂 እኔ ብሆን 👊እገባላት ነበር እጭጭጭ😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እኔም
@RaSid-hm7qj
@RaSid-hm7qj 3 күн бұрын
ኤጌማን ይሞታል እንደ😢😢
@amenaaa5676
@amenaaa5676 2 күн бұрын
መብረቅ ይውረድባችሁ እና ለምን መብረቅ አቋረጣቹት😂😂
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g 2 күн бұрын
Amen yiwuredbachew😂
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mayahmc8032
@mayahmc8032 2 күн бұрын
Chetni😂
@mryamm6582
@mryamm6582 2 күн бұрын
😢😢😢😢😮
@apllestor5684
@apllestor5684 2 күн бұрын
Era mebreq lekekulen era behig amlak
@metooo4038
@metooo4038 3 күн бұрын
ድምፁ የለም እኔጋ ብቻነው ወይስ እናንተጋርምነው😮😮😮😢😢😢
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 күн бұрын
እዝም የለም
@SenaytDerara
@SenaytDerara 3 күн бұрын
አባት ሁሉ እንዳንተ በሆነ
@DhgVvxf
@DhgVvxf 2 күн бұрын
ቃናወች ባመታችሁ ለቀቃችሁት😢😮
@rgthfgyhm3858
@rgthfgyhm3858 2 күн бұрын
ቺቲን ይሄ ውሻ 😂😂😂👌👈
@HayatHayat-jo7ch
@HayatHayat-jo7ch 3 күн бұрын
የመርጌታ ሚስትነኝ እድሜየ 31ነዉ
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 3 күн бұрын
እናምንይጠበስ😂😂😂
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 күн бұрын
ወይጉእናእዚህምንትሰሪያለሽ😮😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 күн бұрын
ምድነው የሀ ኩሜት በሂድኩበት ይከተለኛል
@luelhagos6690
@luelhagos6690 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-ml3qk6cb5x
@user-ml3qk6cb5x 2 күн бұрын
እና😂😂😂
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Күн бұрын
ይህ ቡችላ ዙቤር
@slamgebre3582
@slamgebre3582 3 күн бұрын
የአብይ አህመድ ልጅ ነኝ😅😅😅
@fyhtyty-rp3sf
@fyhtyty-rp3sf 3 күн бұрын
😁😁😁😁ጉደኛ ይኸቆየ የቀረው😂😂😂😂
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z 3 күн бұрын
ነይማ ልገትሽ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 күн бұрын
ባትሆንነበርየሚገርመን😂😂
@slamgebre3582
@slamgebre3582 2 күн бұрын
@@user-km4bv1re5z ከዛስ
@slamgebre3582
@slamgebre3582 2 күн бұрын
@@fyhtyty-rp3sf ክክክክ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-px1ux4ow5e
@user-px1ux4ow5e 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@dameshibiru9742
@dameshibiru9742 Күн бұрын
❤❤❤❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@FthawiHaileZewde-qe3zp
@FthawiHaileZewde-qe3zp 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t 2 күн бұрын
አደውልልኝ
@Trhashagos-cs9ow
@Trhashagos-cs9ow 2 күн бұрын
❤❤❤❤
ስብራት ክፍል  31 | Sibrat episode 31
40:04
Kana Television
Рет қаралды 70 М.
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
ስብራት ክፍል  32 | Sibrat episode 32
40:19
Kana Television
Рет қаралды 59 М.
ፈሪሀ ክፍል 156
38:58
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 671 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15
43:27
Kana Television
Рет қаралды 100 М.
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,6 МЛН
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 11 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 20 МЛН