"ሰው በተፈጥሮ መልኬ እንዲያውቀኝ ስለምፈልግ ነው "..ቆይታ ከተወዳጇ ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 91,304

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 83
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
መቅዲ እኮ ሙዚቃ ብቻ ይክፈቱ መዝፈን መወዛወዝ ያንች ነው😍😍😍😍😍😍😍
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ኢቺ ልጅ ኢሄንን ዘፈንዋን ከሰማሁና ሙሉ አልበምዋንም በትንሹ ከስማሁ በሁዋላ በጣም መገረም ጀምሬያለሁ ምክንያቱ ደግሞ ከአብዱ ኪያር ጋር ከዘፈነችው በስተቀር ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ ሲንግሎች እንዳሏት እንኳን ብዙ ሰው የሚያውቅ አይመስለኝም፤ በዛላይ ብዙም አልተሰሙም ለምን እንደሆነ አይገባኝም?? 😔 ያው የኛ ሀገር ነገር ሙዚቃ እንኳን ለማድመጥም ሳይቀር ያው በጩኽትና በቲፎዞ ነው .... ያሳዝናል ልጅቷ ግን አሪፍ ዘፋኝ ናት .
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
ኦው በጣም ጎበዝ እና ስነስርአት ያላት ነች ከተሾመ ጋር የሰራችው በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@arity72
@arity72 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሰግንሻለሁ። በጣም ጨዋ ታማኝ ቁጥብ ንግግሯ ሚጣፍጥ የኢትዮጵያዊት ሴት ተምሳሌት ነሽ። በዚሁ ቀጥይ ገና የትናየት ትደርሻለሸ‍።ሴቶች ትምህርት ውሰዱ ። ስራችሁን በአግባቡ ስሩ ግን ስርአት ሳትለቁ እንደሱዋ። የምትወደዱት በሱ ነው። በዚህ ላይ ትጋትዋን ተመልከቱ። ሁሉ ተደማምሮ እዚህ አድርሷታል። ሜላትዬ በርቺ ።
@Life-uc1vo
@Life-uc1vo Жыл бұрын
በራንድ የሆነች ልጂ ናት wow 🥰
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ጎበዝ አለባበስ አስተካክለሻል በርች😍
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ ባለፈው ሰይፉላይ ስትቀርብ ሰድብነበር ኮሚቶችሁላ አስተካክላለች ዛሬ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp አዎ እኔም ተናጄባት ነብር ግን ምክር ትሰማለች እንበል
@derawg8588
@derawg8588 Жыл бұрын
Melat is very humble and she made best album. Her music are very nice and if the audience listened on merit, she’s the best female music queen right now in Ethiopian music. It’s a nice start and she’s only going to the top of Ethiopian music. Very well done. Keep on shining!!
@nahomgetachew1308
@nahomgetachew1308 Жыл бұрын
ሜላት ከዚህ ዘመን ጀምሮ የኢትጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደምትቆጣጠር ተስፋ አለኝ !!!!
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
❤ እውነትም " ማለዳ" ሜሊ እንደ ማለዳ ፀሐይ ብሩህ ተስፋ ያለሽ ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊት ድምፃዊት ነሽ😊
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምረው::
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አለባበስ ጎበዝ ❤👌እንደዚ ምክር መስማት ደስ ይላል እራቁት ለማንም አልጠቀመም 💝
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉዉ መቅዲ በስራሽም በዳንስም ማንም አይበልጥሽም ምትደነቂ ነሽ መቅዲዬ❤❤❤
@lilymaget
@lilymaget Жыл бұрын
pure VOICE
@lidyagetachew7386
@lidyagetachew7386 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ስራ በርችልኝ
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 Жыл бұрын
እዴት እመወድሽ መቅዲ 😍😍😍😍
@user-sk1mi6rg1j
@user-sk1mi6rg1j 3 ай бұрын
Asfiti miss you ! stay in eternal peace!
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ድምቀት💕💕💕💕💕💝💝💝💝
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
እርጋታዋ ያምራል
@jemilhulichafo3983
@jemilhulichafo3983 Жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ebs ላይ ባይሆን ደሞ የተሻለ ነበር የebs ፕሮግራሞች አይመቹኝም
@nattymulugeta5564
@nattymulugeta5564 Жыл бұрын
Eskezare kesemawutem kegetemugnm mulu album tewedaj lene #1 endemaleda nw 👏👏👏👏👏 enamesegnalen
@alexfilipose6332
@alexfilipose6332 Жыл бұрын
መቸም፣ በምንም፣ የትም ፣ቡሆን እችን ቃለን አልረሳውም ስራዎችሽን እወዳለሁ አከቢራለዉ በተለይም ሀዋሳዎች።
@sadamjibril340
@sadamjibril340 Жыл бұрын
ሜሊ ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ በተለይ ከቶሸመ አሰግድ ጋር የሰራሽው አንደኛ ነው
@alexabe3451
@alexabe3451 Жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእባካችሁ ዳግም ታምራትን አቅርብት በእሁድን በኢቢኤስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍯🍯
@haregeseyoum7570
@haregeseyoum7570 Жыл бұрын
ሜላትዮ በርችልኝ
@aklilunegash7986
@aklilunegash7986 Жыл бұрын
ሜሉየ my love😘😘😘😘
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 Жыл бұрын
I Feel good 🏅🏅🏅😀😀😀
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እንደቀሚስ ሙሉ ሴት የሚያደርግ ምን አለ 👌100%
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh Жыл бұрын
ወይኔ ኢቢኤስ ማየት ሰለቸኝ ምንድነው በየ ሰከንዱ ማስታወቅያ 🤔🤔🤔🤔
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ወይኔ ስትጣፍጥ ❤❤❤
@zamzamyusuf28
@zamzamyusuf28 Жыл бұрын
lulaya yana wed Ethiopiawi konjoooo
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ! ይላል ቃሉ ምን ትያለሽ ??
@alemayehu2006
@alemayehu2006 Жыл бұрын
ከእሷ ይልቅ ስለራስህ ጸልይ ምን ትሰራለህ እዚህ ዘፈን ለማየት ተዘፍዝፈህ She is doing her job you keep barking damn!
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
አስፊ ለዕድሜ መጨመር ጥሩ ነው ።
@hawakindu
@hawakindu Жыл бұрын
Maroch❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Жыл бұрын
Ye Mekdes move in dancing speaks her potential. Wow.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
የድሬ ልጅ አያሳፍርም💚💛❤
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Жыл бұрын
ሜላት እኔ እንደ አንድ አድናቂሽ አንድ ነገር ልገርሽ ብዙ አርቲስቶች ተሉ እሜያድጉበትንና ተሉ እውቅና ሜያገኙት በምን መሰለኝ ሞቅ ያለ ሰውነትን ሜነዝር ባህሉንና ወጉን የጠበቀ የጉንደር ሙዚቃ እንደማንም ብለሽ ሞክሪ የዛኔ አንች ሜሊየነር ነሽ ከምር ነው ምልሽ የትም ውጭ ሀገር ሄደሽ ኮንሰርት ብታደርጊም ሆነ ሰውጭ እስፓንሰር ቢያደርጉሽ የጉንደርን ሙዚቃ አንድ ከዘፈንሽ አንች ትልቁን ክብር ትወስጃለሽ እላለሁ በተረፈ በርች!!!""
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Gurage kehonechis or oromo
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
ኖርማል ፊት 😍😍መሸአላ ይመችሽ ከሙሀቻ የወጣች አይጥ መስለው እየመጡ ተቸግረን ነበር☺😜
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
ሜላት ቆንጆ💥💝 💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Konjo newe berchie wedenewal
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Жыл бұрын
ምን ያስጮህሀል?
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Жыл бұрын
all records these days have problems
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
አስፊቲ መሽሻ ይሙት ጨምረሀል።
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 Жыл бұрын
ኧረ መሸሻዬ ልንለያይነው ስትል ሆዴ ይባባል አትበል አስፋው የ ክብር ሰው
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 Жыл бұрын
አስፉው ያልተነገረለት ቅንሰው ሆደ ቡቡ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
እንደኔ በመጨረሻ የስንብት ደንስ ላይ ነፍቆትን የሚያስታውስ ማን ነው የምር እሷ በለመኖሯ አዝናለሁ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
ወይ ለዛ ማጣት አስፋው።
@ettad1423
@ettad1423 Жыл бұрын
ከፊት መሆን የምትችል ናሽፍ የሆነች ፍልቅልቅ👌
@zerihunkebede4368
@zerihunkebede4368 Жыл бұрын
Abo yechen leje sewdate
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Жыл бұрын
ፀጉርም በተፈጥሮ ብናቅሽ ጥሩ ነው
@ethiohd478
@ethiohd478 Жыл бұрын
siwodat besimam
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
Please አንተ ስውየ ምን አለበት እንደ እድሜህ አክት ብታደርግ ጦዝጥዘህ እንደ ልጅ ልሁን ስትል በጣም ነው የምትደብረው you made me throw up
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Betam yamrbetal kinatam
@abrahamelias7065
@abrahamelias7065 10 ай бұрын
I wish u were my wife and loving u everyday
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
ከሜካፕ የጸዳች እንደ ሳያት
@bipbip8988
@bipbip8988 Жыл бұрын
ጭራሽ ሉባባ ? ስማችንንእማ ለቀቅያርጉልን
@nateynatey6741
@nateynatey6741 Жыл бұрын
ምነው አሁን ያለነው ትልቁ የአብይ ጾም ነው ብትጠቀሙበት አምላክ ይቅር ይበለችሁ ።አገራችንን ፈጣሪ ይላል ደሞ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Жыл бұрын
ሜላት መልክሽ ግን ጦጣ ነው ምትመስይው!!!
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ምን አለበት ከአፍህ/አፍሽ ጥሩ ነገር ቢወጣ? አይከፈልበት!
@mebratuchani4094
@mebratuchani4094 Жыл бұрын
Albabsish eraso yamral
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ይህን ፀጉር ግን እንዴት ችለሽ ተሸከምሽው? ስንት ሕንዳውያን ናቸው?
@gezahagnyedete4620
@gezahagnyedete4620 Жыл бұрын
Wereja segura meneasayeh muyaweyawen adnek
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
ሰው በተፈጥሮ መልኬን እንዲያውቅልኝ ስለፈለኩ ነው?😂😂😂😂በዚህ ዘመን? 😂😂😂😂 አፈር ፊት ሆነሽ? ጊዜው እኮ ተቀይሯል? ዘመናዊ ሁኚ እንጂ ኦዲየንሱንም አክብሪ ሜሉዬ እግረ መንገዴን ልጠቁምሽ መላጣም ግንባራም ከሆንሽም በራስሽ ሄር ተጠቀሚ አዎ እንደዛ ነው😂😂😂😜😜😜
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እረ ጉዲ የእውነት ነው ግን
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ገኒዬ እኔም ገርሞኝል።ጥንስስ መስሎ ኦዲየንስ ፊት ያውም በዚህ ዘመን😏😂
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Confidence ylalw Hulu lelite tegnto rasu cosmotice klyu lye ale endz ayntochu nachu ennte
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
@@ethio_family6342 የጠቀስካቸው መዋቢያዎች ሁሉ ምናልባት ተከራይ ከሆንክ የአንድ ወሩ የመዋቢያ ኮስሞቲክ የአንድ ወሩ ደህና ቤት ከሆነ የቤት ኪራይህ የአንድ አመት ይሆናል። ኮንፊደንስ ምናምን የሚሉት ቋንቋ በዚህ ዘመን አይሰራም ። በዛው ስላጠለቀችው ሂዩማን ሄርም ንገርልን😂😂😂😂😂
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ! ይላል ቃሉ ምን ትያለሽ ??
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
አድማጭም አይገባም😂😂
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ሰው ላይ የሚፈርድም,እኔ ምን ሰርቻለው የማይልም
@tsehaymasresha6871
@tsehaymasresha6871 Жыл бұрын
ስምህ በላይነህ ስለሆነ በላይ ሆኘ ልፍረድ አልክ እኮ 🤔ሆ
@lidyagetachew7386
@lidyagetachew7386 Жыл бұрын
እውነት ነው እንመለሳለን ወንድም
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 41 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,8 МЛН