ስባማ ጉበት/የጉበት ስብ እንዳላችሁ የሚጠቁሙ 10 ምልክቶች| የሰባ ጉበት በሽታ| 10 Sign Fatty liver disease| Fatty liver

  Рет қаралды 24,514

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@selamzemen1730
@selamzemen1730 10 ай бұрын
Ok ❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 ай бұрын
ናምስግናኣልን
@HTYouTube-s8q
@HTYouTube-s8q Ай бұрын
ዶክተር ከእንብርቴ በላይ በጣም ያመኛ ምግብ በምበላ ሰአት ለቤት ያፍነኛል ደግሞ በጣም ሆዴ ይነፋል መፍትሄ ካለው እርዳኝ😢😢😢
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@AmusedBassGuitar-fq5gt
@AmusedBassGuitar-fq5gt 6 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ግን ደም ያስታወካል እና ግን በጣም ቡዙ ነው ለዛውም በአፍ
@ZinashEshetu-b9x
@ZinashEshetu-b9x 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ😮
@MahletAlameriw
@MahletAlameriw 4 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ጠቅሞኛል እኔ የጉበት ታማሚ ነበርኩ ያልካቸው ሁሉ ነገሮች ተፈራርቀውብኛል ያሌድኩበት ህክምና የለም ሰርጀሪ ልደረግ ሁላ ነበር ግን ፈጣሪ ይመስገን ይኸው 2 አመት አለፈኝ ስራ ጀመሬ ግን ድጋሜ ሊጀምረኝ እያሰበ ነው መሰል እናም አሁን ጥነቃቄ የምግብ አመጋገቤን መቀየር እዳለብኝ ተረዳው ጥሩ ነው መልክትህ ጠቅሞኛል❤❤❤❤😊
@ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ
@ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ Ай бұрын
ምን ምን ቸጠቀምሸ ዎዴ
@yuseramohamed2090
@yuseramohamed2090 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ ሱኳርና የጉበት ቅባት እና የሃሞት ጠጠር አለብኝ እና ምንተመክረኛለህ አመሰግናለው
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 10 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 10 ай бұрын
ጤና ይሰጥልን ዶክተር በጣም አናመሰግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
አብሮ ይስጥልን አመሠግናለሁ🙏
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 8 ай бұрын
ትንሽ ያሳያል ብለውኝ ነገር ግን አላከሙኝም ሰውነቴ ባልበላሁ ቁጥር ይወፍራል
@ZenatZenat-h7f
@ZenatZenat-h7f 2 ай бұрын
እረ እባካቺሁ መልሱልኝ እኔ እይመመኝነው ሆደን ይነፋኝል ደሞም በግራ ጎኔን ልክ እደልጂ ነው እሚላወስብኝ ምንዲነው መልሱልኝ
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 Ай бұрын
ዶክተር ሰሌምነዉ እኔ የገጠመኝ መጀመሪያየሐሞትጠጠርአስወጥቼነበር ነገርግንበአሁኑሰአት ሲስት አለተባሐ ምንማለት ነዉ ብዬብጠይቅ ዉሀቃጥራልተባልኩ ዶክተር ምርመራአድርጌሐሁ እባክስልክህን ላክልኝ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 6 ай бұрын
አኔ. ትንሽ. ቅባት. ያሳያል. ብለዉ. መዳኒት. አላዙልኝም. ምንላድርግ
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا 10 ай бұрын
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልንወድማችን ከኛጋርሁሉሰላም አልሀምዱሊላ ያተም ሰላምህ ይብዛልን✔✔✔ሀሪፍቆይታ ነበር በጣም የተርሱ ነገሮችን እያስታወስከን ነዉ በጣም አስፈላኪና✔✔ወሳኝነገሮችን ✔✔ምስጋናችን ላቅያለነዉ ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ🙏🙏 እርጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ ወድማችን መልካምልግስናህ አይለየን ሁለየም✔✔✔🙏🙏
@selamzemen1730
@selamzemen1730 10 ай бұрын
Well come Dr thank you so much 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
thank u too
@ታደ
@ታደ 10 ай бұрын
ከዚህ ቤት ትምህርቱ ደስ ይላል ግን ጥያቄዬ አልመለስልኝ አለ😢ሁሌም አዳምጣለው ላይክ አደርጋለው❤
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ምን ጠይቀሽኝ ነው እህቴ የሁሉንም መመለስ ከባድ ነው!
@KaidKaid-p2r
@KaidKaid-p2r 10 ай бұрын
ዶክተረ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልሥልኝ ? መራቅ ወይም አክታ የሚወጣው ከውስጥ ጨው ጨው ነው የሚለኝ እባክህ ዶክተረ የምን ችግረ እንደሁ ንገረኝ!!!
@tube965
@tube965 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ወንድሜ ተመርምሮ ጎበት የለብህም አሉት ግን አይኑ ተቀይሯል ወገቡን ያመዋል ሽንቱ ተቀይሯል ያቅለሼልሼዋል ያስመልሰዋል ከዛ የምግብ ፍላጎቱ ቀንሷል ምን ይሻላል? ??
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 10 ай бұрын
እንደምን ዋልክ ዶክተር ክብዛኛውን ጊዜ ስራዩ በመቆም ሲሆን ይህን ስራም ለረጅም አመታት ነው እምሰራው እናም ይህ የምትለው የግር ላይ ምልክት አለኝ እኔ ስለዚህ ዶክተር ጋ መሄድ አለብኝ አመሰግናለሁ🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
እግዚሀብሔር ይመስገን🙏 ህክምና አድርጊ እሺ እህት! ለረጅም ግዜ መቆም የጤና ችግርን ያመጣል especially በኩላሊት ላይ። የእግር እብጠት የጉበት ብቻ ሳይሆን በሌሎች በርካታ ስር በሰደዱ በሽታዎችም ይከሰታል ኩላሊት,ጉበት,ልብ እና ሌሎችም check አድርጊ እሺ
@KedjaKedir
@KedjaKedir 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሰለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔ ትንሽ የጉበት ስብ ያሳያል ተብዬ ነበር እና እሱን ለማጥፋት በቤት ውስጥ ምን ላድርግ መልስህን እጠብቃለው አመሰግናለው
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ቪድዮ ሰራለሁ ብያለሁ እሺ በትግስት ጠብቁኝ!
@setra-th8yt
@setra-th8yt 10 ай бұрын
​@@healtheducation2ሠላም ሠላም ዶክተረዬ እነም መልስክን እጠብቃለሁ በቅርቡ ሥራልን ቪድወ
@Alemtshaymitiku
@Alemtshaymitiku 7 ай бұрын
Amesgnalhu ketayun asaweken
@sumayya-2176
@sumayya-2176 9 ай бұрын
ዶክተር በግራ በኩል ጡቴ በታች ትንሽ ስሜት ይሰማኛል አልትራሳውንድ አድርጌ ቀላል ነው ቅባት እትብይ መዳኒት አያስፈልግሽም አሉኝ ምን ትመክረኛለክ፣?
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
3ኘውብቻነዌ ያለብኝ ግን
@sofiasofia3018
@sofiasofia3018 10 ай бұрын
Bexebel yqeltal
@sofiasofia3018
@sofiasofia3018 10 ай бұрын
Selam ene croisse yegubet beshta yemechersha lmot neber je eurob wede Addis-Abeba xebel tetche dankugn egzabiher ymesgen 45 kilo be 9wer wede 58 kilo gebahu tenegna eyalehu gin 75 kilo neberkugn
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ፈጣሪ የሚሳነው የለም!
@bert932
@bert932 10 ай бұрын
ወይኔ በትንሽ 5ቱ ምልክት አለብኝ በተለይ የሠውነቴ ደም ያዘለ ደምስር ነው ያለኝ
@fathingeber2669
@fathingeber2669 10 ай бұрын
❤❤❤
@booketBoojeh
@booketBoojeh 10 ай бұрын
ሀይሰላም
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ሰላም
@nuryafreda671
@nuryafreda671 10 ай бұрын
🌹👌
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 6 ай бұрын
ዴኩተር እባክህ ውጭ ነኝ መዳኒት ፃፍልኝ ቆየ ካመመኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ሳትታከሚ እኮ መድሀኒት አይፃፍም
@temimaabdella-ti9qk
@temimaabdella-ti9qk 10 ай бұрын
selam d/r indet qoyeken xiyaqe kechalk melslgn begra bekul kulaliten indihum kexute sir wegto yiyizegnal kulaliten bamegageb sistekakel kexute sir yalew wigat gin litewegn alchalem wer honew hakim bet medanit bcha new miyashekmugn gin mnm mefthe yelewm zare x-ray tayiche mnm yelebshm blew Rofenac 30g cream ina Rofenac 50g tablet sexugn bemedhanit bzat yebase lela chigr indayasketlbgn feraw
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ጤናማ ከሆንሽ ምንም መድሀኒት መውሰድ አሰፈላጊ አዬደለም። መድሀኒት በራሱ መርዝ ነው! ስለዚህ ጤንነትሽን በአመጋገብ እና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስተካከል ይመረጣል። ታክማችሁ ጤናማ ናችሁ ከተባለ መድሀኒት አትጠቀሙ Please!
@temimaabdella-ti9qk
@temimaabdella-ti9qk 10 ай бұрын
እውነት ከልብ አመሰግናለው ዶ/ር እኔም ግራ ገብቶኝ አስቀምጬው ማማክረው ባለሙያ እየፈለኩ ነበር በጣም በጣም አመሰግናለው
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 10 ай бұрын
Thank you Dr it’s helpful Dr I want to talk to you in private can you send me your email address pls thank you
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
Check description
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 8 ай бұрын
ትንሽ ያሳያል ብለውኝ ነገር ግን አላከሙኝም ሰውነቴ ባልበላሁ ቁጥር ይወፍራል
@Ksaksa-rg6po
@Ksaksa-rg6po 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Noour-b6e
@Noour-b6e 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
How To Tell what  Mania and Hypomania Really Look like
14:06
Dr. Tracey Marks
Рет қаралды 831 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН