ስበር

  Рет қаралды 35,883

ሁለ ገብ ዩቱብ Hulu geb chanel جميله ጀሚላ ቻናል

ሁለ ገብ ዩቱብ Hulu geb chanel جميله ጀሚላ ቻናል

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@dagnegorifu3766
@dagnegorifu3766 15 сағат бұрын
የጥላሁን ዕጌ ሀሳብ የመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ ሀሳብ ነዉ አዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ጥላሁን
@Bniyam_marketing.consultant
@Bniyam_marketing.consultant 16 сағат бұрын
እኔ ለለንደን ፋኖ አንድ ምክር አለኝ ቴዲ አፍሮ ያዘጋጀውን ኮንሰርት ባለመግባት ከምንዘምትበት እንደውም ገብታችሁ አንድነታችሁን አሳዩበት፣ድምፃችሁን ለማሰማት አጋጣሚው ጥሩ ነው
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 13 сағат бұрын
ቴዲ ስራው ነው ነጋዴ ሲነግድ ገበሬ ሲያርስ ለምን አርቲስት ስራውን አይሰራም ይባላል::
@BilalSeesay
@BilalSeesay 5 сағат бұрын
ትክክል
@innermanpsychology
@innermanpsychology 17 сағат бұрын
የተዲ አፍሮ ኮንሰርት ከአማራ ፋኖ ትግል ጋር የሚያቆራኘው ወይንም የሚያጣላው ነገር ምንድን ነው? ሁሉም ሥራ መፍታት አለበት ማለት ነው?
@GeneneAsfaw-t8i
@GeneneAsfaw-t8i 17 сағат бұрын
ቴዲ ሙዚቃውን ማቅረብ አለበት ምን ም ከአማራ ህዝብ ጋር ግንኙነት የለውም:
@mulumebetretta1062
@mulumebetretta1062 16 сағат бұрын
የለንደን ፋኖ ቴዲን ይቅርታ ጠይቁ የሱ ሙዚቃ ለአማራ ጠቃሚ ነው
@AYenewAyu-g6r
@AYenewAyu-g6r 7 сағат бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያ በቴዲ ነው የምትፀባረቀው።
@MekidesMom
@MekidesMom 6 сағат бұрын
ትክክል ብለሀል ጠንካራ ምክር
@EfremMengst
@EfremMengst 13 сағат бұрын
ቴዲችን የሚነካ አማራ አይመሰለኝም ሰራት
@WaseAli-r8y
@WaseAli-r8y 16 сағат бұрын
አርቲስቱ መልካም ስነምግባር አለውና ባልተፈለገ መንገድ መብቱን በሌላ መንገድ መጨፍለቅ ተገቢነት የለውም ።
@hussenmeribo
@hussenmeribo 16 сағат бұрын
ጠቅላዩ ከሞተ ዓመታት ተቀጥረዋል ሸዋ ክፍለ ሃገር ነዉ እንጅ የጠቅላይ ግዛት አይደለም።
@dagnegorifu3766
@dagnegorifu3766 15 сағат бұрын
የለንደን ፋኖ ዉስጥ ብልፅግና ገብታለች ማለት ነዉ አሁን ነዉ መጠንቀቅ ገና ብዙ እሠማለን
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 6 сағат бұрын
ንዴቴ በፍፁም አልወጣልህ ስላለኝ በናታችሁ በቅርብ ያላችሁ ሰዎች(ለንደን ዲያስፖራ) የለንደን ፋኖ የተባሉትን አንዳንድ ቡጢ/ካልቾ ስጡልኝ። ማይማን ሁላ ኡፍፍፍ። እኔ ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ
@MeseleWasie
@MeseleWasie 17 сағат бұрын
hey selam dere endet neh. ደሬ ያቀረብከው ሀሳብ ጥሩ ነው ቴዲ ኮንሰርት ማቅረቡ ምንም አይነት ችግር የለውም። ቴዲ ለአማራም ለኢቶጲያም ባለውለታ ነው ማንም እየተነሳ በሱ ላይ መዝመቱ ተገቢ አይደለም ቴዲን ከተቃወምነው ማንን ልንደግፍ ነው የእንጀራ ጉዳይ ነው ክልከላው ተቀባይነት የለውም።
@HeroyEtsub
@HeroyEtsub 15 сағат бұрын
ደሬ ምን ማድረግ አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ኧረ ንፁሐን አለቁ ፣ ኧረ አርሶ አደሮች አለቁ ኧረ ምሑራኖች ፣ ዶክተሮች ፣ ተመራማሪዎች አለቁ
@KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
@KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 8 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zemeneadane7856
@zemeneadane7856 9 сағат бұрын
ጥላሁን ፅጌ ልክ ነው ።ሰርቶ መብላት አለበት
@TigsetAbebe
@TigsetAbebe 15 сағат бұрын
ቴዲ አፍሮ ኮንሰርቱ ላም ምንለየት ያለ አማራን የሚዘክርድንቅ ነገር ሊያቀርብ ይችል ይሆናል የብልግና ዲጂታል ሰራዊት ቶች የሚያወሩት ማንም አይሰማቸውም ቴዲ ድንቅና ብርቅዬ የኢትዮጲያ ልጅ ነው የቴዲ ውለታ ለኢትዮጲያዊያን አይረሳምቴዲ እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤❤
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 13 сағат бұрын
ደረጀ ምን አለ አይባልም ግን ደግሞ እንጀራው ነው ይፈራልም ይዋሻልም ለማይገባው ለአብይ ሳይቀር አንቱታ ያበዛል::ደረጀ አጀንዳ አገኘሁ ብሎ ነው ምክንያቱም ፋኖዎች ስልክ አይመልሱለትም ስልካቸውንም ለመንግስት ቅርበት ላላቸው ግለሰቦች ይሰጣል::
@aabdulsalemmahamed
@aabdulsalemmahamed 9 сағат бұрын
እኔ በለድን ፋኖ እሰማማለሁ ቴዲ አሁን ሰአቱ አይድለም ቢረጋጋ ይሻላል ቴዲ ውንድማችን እንጅ ጠላታችን አይድለም በዚህ ሰአት ለአማራ ኮነሰርት አያሰፍለግንም
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 13 сағат бұрын
ደረጀ ምን አለ አይባልም ግን ደግሞ እንጀራው ነው ይፈራልም ይዋሻልም ለማይገባው ለአብይ ሳይቀር አንቱታ ያበዛል::
@danielklein5547
@danielklein5547 14 сағат бұрын
በሀገሩ ህዝብ ላይ የውሽት መልእክት እያስተላለፈ የሚኖር ስራ ስራና ኑር 😢😢 ስራ ሰርተህ ብላ ፣👺
@kidanehans5725
@kidanehans5725 17 сағат бұрын
👌👌👌
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 16 сағат бұрын
ተዲ አፍሮ ገንዝቡ ሰብስቦ ለፋኖ የሚሰጠዉ ከሆነ ማድረግ ይቻላል ።ለደስታ ብሎ ከሆነ ግን አማራ በሀዘን በሞት በጭፍጨፍ ነዉ ይለዉ ለምሆኑ ደስታና ጭፈራ ነዉ ይለዉ የአማራ ህዝብ እንየም እንሰዉ እቃወማለሁ ይለንበት ግዜ የአማራ ግዜ አይደለም።
@asfawbirhanu6219
@asfawbirhanu6219 15 сағат бұрын
ትክክል ቴዲ አሸርጋጅ አይደለም:: አንተስ?
@agermekuriaw3298
@agermekuriaw3298 16 сағат бұрын
ህዝቡን የማያከር መጨረሻው ይታወቃል። አሁን ግዜው ለሆድ ወይም ለህሌና። ምክንያት ለማቅረብ የምትሞክሩ ሰዎች በከንቱ አትጃጃሉ።
@KirubelZewdu-b4c
@KirubelZewdu-b4c 8 сағат бұрын
ይቅርታ ተቃዉሞ ላነሳችሁ ወንድሞች ያነሳችሁት ሀሳብ በጥቅሉ ስናየዉ ትክክል ቢሆንም 😢። ነገር ግን አሁን በአገር ዉስጥ የሚታገሉ ወይንም እየተሰዉ ያሉ ፋኖዎች በትግል ቦታ ላይ እኮ እየጨፈሩ ነዉ ያሉት ታዲያ ቴዲ ካለዉ የሀገር ፍቅር ምልከታ ኮንሰርት ቢያዘጋጅ ምኑ ላይ ነዉ ጥፉቱ ።ቆም ብላችሁ ብታስቡበት ምናልባት መሐላችሁ ሊለያይ የሚፈልግ ሰዉ ሊኖር ስለሚችል እራሳችሁን ፈትሹ ። ይህን ስትቃወሙ ቴዲን ጀርባዉን መመልከት አይሻልም ወይ ?
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 16 сағат бұрын
ደሬ ይህንን ያዘጋጀው ሌላ አካል ነው አማራ ብሔር አይደለም
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 15 сағат бұрын
ቴዲ ኮንሰርት አያቅርብ ማለት ተገቢ አይደለም ምክንያቱም መተዳደሪያው ነውና ተቺዎች እስቲ ለ 1 ቀን ሥራ ያቁሙና ከራሳቸው ይጀምሩ ምንም እንኳ ኮንሰርቱ እንዲደናቀፍ ሙከራ ቢደረግም ቴዲ የሕዝብ ነውና ከሚጠበቀው በላይ ያሳካል ።
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 18 сағат бұрын
👍👍👍😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ድል ለፋኖኖኖኖ
@solomonmamo9198
@solomonmamo9198 15 минут бұрын
አለቅን በሠባራ ወሬ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 сағат бұрын
ከኢሳት የብርሀኑ ነጋ አንድነቴዋች ምን ሌላ ሊጠበቅ ይችላል ከክህደትና ደም ነጋዴነት ሌላ። ቴዲ አፍሮ ማንን ይሰማል የምናየዉ ይሆናል።
@AhmedAli-wd3uu
@AhmedAli-wd3uu 17 сағат бұрын
ደረጀ ዛሬስ ምን እያልክ ነው ቴዲ ባለፈው መልካም ስራው አሁን በአማራ እልቂት ላይ በውጭ ሀገር ምንም ለውጭ ሐይሎች ምንም እንዳልተፈጠረ ኮንሰርት ዘፈን ማቅረቡ በአምማራ ህዝብ እልቂት መሳለቅ አይደለም.እያልክ ነው በጣም ያሳዝናል ----
@MekuriaBelay-j4f
@MekuriaBelay-j4f 12 сағат бұрын
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 15 сағат бұрын
ሀገሩን ህዥቡን እስካሁን ያኮራ ቴዲ አፍሮ በትንሸ ነገር መታማት የለበትም ቴዲ አፍሮ በቅርብ ከሙ ከሙዚቃዉ ለተለዩት መሀሙድ አሀሙድ በወገናዊነት አቅፎ ኢትዮጵያዊነቱን አሳይቶአል ቴዲ አፍሮ አማራም ኦሮሞም ብሄሮች ሁሉ ወጎቹ ናቸዉ ቴዲ ሰለሀገሩ ኢትዮጵያ እያለ እያለቀሰ የዘፈነዉን እንሰማ ብሄ ርነኛ አይደለም
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 6 сағат бұрын
You are very bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia
@fikruman1069
@fikruman1069 17 сағат бұрын
አላቀረቡም ሀሰተኛ ነው በመሣይ ቀርበው አልጻፍነም ብለዋል የለንደን ፋኖ መሪዎች
@YohannesGetaneh-km1ws
@YohannesGetaneh-km1ws 16 сағат бұрын
ትክክል ዘፈን መዝፈን ግዜው ነው እንተ እራስህ ወንበዴ ነህ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 15 сағат бұрын
ደሬ እንዴው አንተን ያቆይልን!!
@tewabeabate4585
@tewabeabate4585 16 сағат бұрын
ደሬ ቴዲ አፍሮ ማለት ለኢትዮጵያ አንድ የቀራት አንጥሮ ሀብት እሱ ብቻ ነዉ ለአማራም እንደዚሁ ነዉ ቴዲ ግለሰብ ነዉ ብሎ ሚያስብ ካለ ስህተት ነዉ ቴዲ በዘመናችን አንድ ሰዉ ይመጣል ያሠዉም እሱ ቴዲ ነዉ በቃ አደለም ለአብይ ለማንም የማያሽቃብጥ ትክክለኛ የሠዉ ዉሀ ልክ ነዉ
@dagimzenaw3031
@dagimzenaw3031 6 сағат бұрын
ደረጀ ስለ አሁን ተናገር የአንተን የእውቀት ደረጃ የተፈተነበትና የወረድክበት መልዕክት ነው አሁን ይህን ኮንሰርት ካልሰራ መኖር አይችልም ማለት ቴዲን መናቅ ነዉ ።አሁን ዳንኪራ አያስፈልግም ከአማራ መራር ትግል ላይ ውሀ መቸለስ ነው
@samigetachew-n5l
@samigetachew-n5l 17 сағат бұрын
ቴዲ ለኢትዮጵያምንያረገው ነገርአለ ከመዝፈን ውጪ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 6 сағат бұрын
ሲጀመር ደሬ ይህንን አይነት ተልካሻ በሚዲያህ ማቅረብ አልነበረብህም፣ ሲቀጥል የለንደን ፋኖ ይሄን ያክል የዱርዬና የመሃይም ስብስብ ነው እንዴ??? ይችን ታክል ማሰብ ያቃታቸው ድኩማን ኡፍፍፍ። ቴዲ ለኢትዮጵያ ምን ያህል ፍቅር እንዳለው መለስ ብለው ያስቡና ይቅርታ ይጠይቁት።
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 18 сағат бұрын
Eooooow🎉 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@KalidMohammed-i2i
@KalidMohammed-i2i 17 сағат бұрын
ጠላት ነው ያለ ዲያሰፓራ አለ የለም አሁን ያለንበት ሁኔታ የጭፈራ ጊዜ አይደለም ነው ያሉት እንደ ለንደን ፋኖ ጀግኖች የለም ለቴዲም ሀሳብ ነው በአክብሮተ ነወ ሀሳብ ያቀረቡት
@sisayebdi4357
@sisayebdi4357 17 сағат бұрын
ሰው ስራውን ይሥራ። ሥራህን አትሥራ እንዴት ይባላል? መተዳደሪያው እኮ ነው።
@AbrhamDessie-l5l
@AbrhamDessie-l5l 16 сағат бұрын
ሕዝብ እያለቀ ዳንኪራ ተቀባይነት የለውም መሠረዝ አለበት?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 сағат бұрын
በጎን ልታለቅስ በሌላ ጎን ልትጨፍር ነዉ ያማረህ ጠሎች ከዚህ ሌላ ምን አደረጉ ንፁሀን አማሮች ላይ። መምሰል ማስመሰል መቆም አለበት።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 14 сағат бұрын
ማነው አማራውን እርስበርስህ ተናከስ አጠገብህ ያለውንም ወዳጅ ንከስ ብሎ የረገመው?
@Fikrtesemework
@Fikrtesemework 17 сағат бұрын
አንተ እራስህ ባልገሀል
@gslawtgistu1298
@gslawtgistu1298 17 сағат бұрын
manm saysera aynom bay nen teddy yisra mnm malet aydelem yene hasab new
@EPHREMChekol
@EPHREMChekol 6 сағат бұрын
በርግጥ አዝማሪ ነው ስራው ነው ማንም ሣይሰራ ሣይበላ የሚኖር የለም እርሱ መብቱ ነው ደሬ ያንተ ማጨብጨብ ግን ።ውሻ ከበላበት ይጮሀል የሚባለውን አይነት ነው።
@habtamubinayew9437
@habtamubinayew9437 15 сағат бұрын
አንተ ግን የሆንክ ዘልዛላ ነገር ነህ። አሁን ቁርጠኝነት የሚፈልግ ሂደት ላይ ነን። ስለዚህ አሁን አማራ ካለበት ሁኔታ አንፃር ኮንሰርት ማድረግ ተገቢ ካልሆነ አይደለም። በቃ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 14 сағат бұрын
ቴዲ ውድና ብርቅየ ልጀጃችን ነው ኮንሰርት ያዘጋጃል ምን ታመጣለህ!
@BirtukanDemissie-v2r
@BirtukanDemissie-v2r Сағат бұрын
በኮንሰር ዝግጅት ገቢ ያስፈለገጋል መስራት አለበት ፋኖም ብዙ ይጠበቅበታልገንዘብም መረዳት አለበት
@mulatmuhammed3127
@mulatmuhammed3127 17 сағат бұрын
ጦርነት ርሃብ ኮንሰርት ልማት እና ስራ ሁሉንም ባንድ ላይ አይነጣጠሉም ምክንያቱም ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገች ነው ።
@hiruttadesse5315
@hiruttadesse5315 17 сағат бұрын
አሁን ትክክል ነዉ ልትል ነዉ?ማንም ቴዲን የሚጠላ የለም ግን ግን አቶ ደረጄ አሁን ለኢትዮፕያ የዘፈን ጊዜ ነዉ ጥያቄዉ ለአንተ ነዉ የሚሞቱት ለቴዲ ወገኖቹ አይደሉም?ምንድነዉ አራባ አና ቆቦ የምታወራዉ አሁን በጣም በጣም አበዛኸዉ አቶ ደረጀ
@አለሁበሰውሀገረአለሁበሰው
@አለሁበሰውሀገረአለሁበሰው 18 сағат бұрын
አሠላምአለይኩምአህለንሠላምለሀገራቺን
@minewjal
@minewjal 12 сағат бұрын
ስትወቁ ስቭል ተመታ ልማዳችሁ ነው ቻለው! ያኔ በወያኔ ስትደሰት ነበር! ቻለው! ጀግና እልህ ነበር መጥተህ ጫካ ብትገባ! የፈስ ቁና!
@seidmohammed7779
@seidmohammed7779 5 сағат бұрын
ተያይዘን ካልደኸየን የሆነ ነገር።
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 177 М.
Zelensky reveals Putin’s plan / Russia loses territory
12:10
NEXTA Live
Рет қаралды 347 М.
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 161
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН