ሰባቱ ፊደላት || ቁርአንን በቀላሉ ለማንበብ || ቁርአን በኦንላይ ይማሩ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ

  Рет қаралды 9,285

SEMHA MEDIA |  ሰምሐ ሚዲያ

SEMHA MEDIA | ሰምሐ ሚዲያ

Жыл бұрын

ያሉበት ሆነዉ ኢስላማዊ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ?
Al Qalam Quran and Arabic Institute
ተቋማችን ዘመኑ ያፈራቸዉን የቴክኖሎጂ አማራጮች በመጠቀም በኦንላይን ቁርአንን ጨምሮ የተለያዩ ትምህርቶችን እየሰጠ ይገኛል።
ከቃኢዳ ጀምሮ ቁርአንን በ3ወራት ማንበብ ይችላሉ።
በተጨማሪ ከእኛ ጋር በሚኖርዎት ቆይታ መሰረታዊ የጅዊድ እዉቀቶችን ይቀስማሉ ።
. ቁርአንን በእይታ ማንበብ ሲችሉ የፊቅህ የሐዲስ የዓቂዳ ኪታቦችን ይቀራሉ ።
ለበለጠ መረጃ ፡
www.alqalamarabic.com
+251 920 38 33 62
+251 935 11 65 62
በቴሌግራም
በዋስአፕ
አድራሻዎቻችችን ሊያገኙን ይችላሉ።
የምዝገባ ሊንክ👇
alqalamonlineschool.github.io/
#ይመዝገቡ #ይማሩ
🏷 KZbin [ዩቲዩብ]
/ @alqalamarabic
🏷TELEGRAM [ቴሌግራም]
t.me/alqalamonlinequran
🏷 FACEBOOK [ፌስቡክ]
m. profile.php?id...
🏷WHATSAPP :
+251920383362ያሉበት ሆነዉ ኢስላማዊ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ?
Al Qalam Quran and Arabic Institute
ተቋማችን ዘመኑ ያፈራቸዉን የቴክኖሎጂ አማራጮች በመጠቀም በኦንላይን ቁርአንን ጨምሮ የተለያዩ ትምህርቶችን እየሰጠ ይገኛል።
ከቃኢዳ ጀምሮ ቁርአንን በ3ወራት ማንበብ ይችላሉ።
በተጨማሪ ከእኛ ጋር በሚኖርዎት ቆይታ መሰረታዊ የጅዊድ እዉቀቶችን ይቀስማሉ ።
. ቁርአንን በእይታ ማንበብ ሲችሉ የፊቅህ የሐዲስ የዓቂዳ ኪታቦችን ይቀራሉ ።
ለበለጠ መረጃ ፡
www.alqalamarabic.com
+251 920 38 33 62
+251 935 11 65 62
በቴሌግራም
በዋስአፕ
አድራሻዎቻችችን ሊያገኙን ይችላሉ።
የምዝገባ ሊንክ👇
alqalamonlineschool.github.io/
#ይመዝገቡ #ይማሩ
🏷 KZbin [ዩቲዩብ]
/ @alqalamarabic
🏷TELEGRAM [ቴሌግራም]
t.me/alqalamonlinequran
🏷 FACEBOOK [ፌስቡክ]
m. profile.php?id...
🏷WHATSAPP :
+251920383362

Пікірлер: 80
@semhamedia
@semhamedia 6 ай бұрын
በሰምሐ ሚዲያ የሚቀርቡ ቪዲዎችን ስለምትከታተሉ ያለንን ልዩ አክብሮት እየገለፅን ፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ያሎትን አስተያየት ኮሜንት በማድረግ እና ለሌሎች ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያሰፉ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን አናቀርባለን፡፡ ቴሌግራም ፡ t.me/alqalamonlinequran ፌስቡክ ፡ facebook.com/semhatube ዩቲዩብ ፡ www.youtube.com/@semhamedia ዋትሳፕ ፡ +251 920 38 33 62
@gtime4104
@gtime4104 Ай бұрын
ያረብ አተአግራልን
@semhamedia
@semhamedia Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@lailaethio6578
@lailaethio6578 10 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍
@aoidasfg2893
@aoidasfg2893 10 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@AmanatAhmet-th5do
@AmanatAhmet-th5do 10 ай бұрын
ጀዛከላሕሼኸ
@user-ny5ls6rc3l
@user-ny5ls6rc3l 10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته جزاك الله خيرا
@seidkase8283
@seidkase8283 10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير وبارك الله فيك يا أستاذ
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍 واياك أخي
@lubabahabibi4743
@lubabahabibi4743 10 ай бұрын
جزاك الله خير جزا
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 10 ай бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ሽኩረን
@user-cg8mn9xc4y
@user-cg8mn9xc4y 11 ай бұрын
جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
@semhamedia
@semhamedia 11 ай бұрын
☝️👍👍👍👍
@asqw6481
@asqw6481 10 ай бұрын
جزاك الله خير
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-mc7tv2ds8c
@user-mc7tv2ds8c 10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيك وجزاك الله خيرا
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
وإياكم 👍👍👍👍👍
@khadujgatebo3100
@khadujgatebo3100 10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
ወኢያኪ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 4 ай бұрын
ያርቢዋየ ምራኚ
@semhamedia
@semhamedia 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-vg5yc5gi2h
@user-vg5yc5gi2h 10 ай бұрын
Masha allah
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@sadasada7560
@sadasada7560 10 ай бұрын
جزاكم الله خيار
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
واياك
@user-cg8mn9xc4y
@user-cg8mn9xc4y 11 ай бұрын
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
@semhamedia
@semhamedia 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@rukiyakasaw4817
@rukiyakasaw4817 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርች
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@UiYj-hw4yx
@UiYj-hw4yx 10 ай бұрын
ماشاءالله
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@SeadaSeada-pj1jv
@SeadaSeada-pj1jv 10 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
We iyakum
@lubabaSeid-fx8cr
@lubabaSeid-fx8cr 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-nv2wq5uz9g
@user-nv2wq5uz9g 10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-mn4fj2lw7b
@user-mn4fj2lw7b Жыл бұрын
🎉
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ShamsSayed-ee1hb
@ShamsSayed-ee1hb 10 ай бұрын
❤❤
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን ለቤትህ አድሥ ነኝ ጀዛኩሙላሁ ህይረን ሰብስክራይብ ላይክ አረጌለሁ
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@ayshaayshamohaji3491
@ayshaayshamohaji3491 10 ай бұрын
Enshallaha
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@yimamseid1769
@yimamseid1769 10 ай бұрын
በዚህ አለም እደ እስላም የለም
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 10 ай бұрын
👍👍👍
@semhamedia
@semhamedia 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-fv1pv8qr8h
@user-fv1pv8qr8h Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ቤተሰብ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ ቁርአን አይገባኝ አለ ምን ላድርግ 😭😭😭😭😭
@semhamedia
@semhamedia Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله
@user-cv3mc4tl6i
@user-cv3mc4tl6i 4 ай бұрын
ዷድ ከበደኝ ወንድሜ
@semhamedia
@semhamedia 4 ай бұрын
ልምምድ ይፈልጋል።
@richo3295
@richo3295 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድሜ ቁርአን ውስጥ አቋርጠን ምናልፋቸው ሀርፍ(ፊደላት) አሉ ለምሳሌ ከዃላ ف ق ء غ ع خ ምልክቶች በምን መልኩ ነው ምንቀራው ማለቴ ደብል ፈትሀ ኪስራ ደማ ሆኖ ይመጣና ቀጣይ ደሞ የጠቀስኳቸው ሀርፎች ይኖራል ጀዛኩሙላህ ኸይ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል
@semhamedia
@semhamedia 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ እሰራላችኃለው።
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
በዚህ አለም እደ እስላም ያለ መናኛ ድርጅት የለም ህዝብን አታታሉ መሀመድ የሚሉትን ያረብ ቃልቻ ተከትላችሁ ገደል አትግቡ
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
ስድብ እና ጥላቻ ባንተ አልተጀመረም ቁርአን ቀድሞ ነግሮናል። ውይይት ከፈለክ ስርአት ባለው መልኩ ስምህን ማንነትህን አስተዋውቀከን መወያየት እንችላል። ውጣ አትፍራ።
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
@@semhamedia መልካም እስላም መሆን ፈለኩ ስለ እስላም የማቀው ነገር ስለለ እድትነግረኝ ፈለኩ ስድብ ሳይሆን እውነቱን ነው የተናገርኩት ስሜ ሳዶር እባላለው
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 10 ай бұрын
​@@sadoralador1783 እኔ ሰለምቴ ነኝ አላህምዱሊላህ አል ኒአመተል ኢስላም ሙስሊም መሆን መታደል ነው ከአላህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ወገናችን ተረት እየሰማክ ያለ እውቀት የመጣልክን አትናገር ስትናገር እውቀት በተሞላበት ንግግር ይሁን እስልምና እምነት ለጥያቄው ሁሉ ግልፅ የሆነ መልስ አለ አንደ ኦርቶዶክ ትቀሰፋላቹ አይጠየቅም ሚባል ነገር የለም ጥያቄ ካለክ ጠይቅ ከስሜትክ ወተክ አንብብ ትክክለኛውን እምነት ያዝ ያለ እውቀት ከመናገር ተቆጠብ ምትጎዳው ራስክ ነክ እኛ እውነተኛ እምነት ስለያዝን በእውቀት ማንም ምንም ቢል በስሜት ቢሳደብ ምንም አይመስለንም ግን ስሜቱን አሸንፎ ለመጣ በማስረጃ በእውቀት እምነትን ለመረዳትና ትክክለኛውን እሥነት እስልምናን ለማሳወቅ በራችን ክፍት ነው እስልምና እምነት ብቻ ሳንሆን ከሊላውም ጋር ካልተነበበው መፃፍ ቅዱስም ይነፃፀርልካል ካልተነበበው ያልኩክ ብዙዎቹ ከመፃፍ ቅዱስ ሲነበብላቸው የሰደብናቸው ያንቋሸሽናቸው ይመስላቸዋል እነሱ ስላላነበቡት ማለት ነው ግን እውነታው መፃፍ ቅዱስ ገፍተው ሲያዩ ያለ ነገር ነው። እኛ ሙስሊሞች የማንንም እምነት አናቋሽም አንሰድብም ምሳሌ ማርያምን ብንሰድብ እኛ አምላካችን አላሁሱብሀኖታላ ለብቻዋ ቁርአን በስሟ አውርዶላታል የተከበረች ሴት ነች እኛጋም አለች ግን አትመለክም እሷን የምኝሰድብበት ምክንያት የለም የትኛውም መላኢካዎችም በላቹው እስልሥና እምነት ላይ አሉ አናመልካቸውም ግድ የለክም የሰደብካቸውን የነብያችንን ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሉ ታሪክ አንብብ ቁርአንን ትርጉም አንብብ መፃፍ ቅዱስክኝም በደንብ ከስሜትክ ወተክ አንብብም ያኔ ትረዳለክ ሳንረፍድብክ ሞት ሳይቀድምክ አንብበክ ለነገ ቤትክ ትክክለኛ ሀይማኖትን ያዝ ና ወደ እስልምና ታድያ አንብበክ ተረድተክ መሆን አለበት ተረት እያዳመጥክ በየኮሜቱ ብትሳደብ ማንም አይሰማክም እምነታችን እናተ ከምትሉት ሁሉ ቅጥፈቶች የጠራ ነው አልሃምዱሊላህ!!
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 10 ай бұрын
@@Nejat197 እንዴት አይመለከተኝም አንቺ ራሱ ይመለከትሻል ምናይነት አስተሳሰብ ነው ያለን ግን ለዚ ሰውዬ መነገር አለበት ምላሽ መሰጠት አለበት ዝሚ ሚባልበት ቦታ መለየት አለብን ።
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
አሁን ሀይኖት አለን ብላችሁ ነው የምደሰኩርት
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
ጭራሽ! የምኒዚም ሐይማኖት ተከታይ ነህ ደግሞ አንተ?
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
@@semhamedia እስኪ እስላም እድሆን የሚቀይረኝ ነገር ስለ እስልምና ጥሩ ነገር ንገሩኝ
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
@@sadoralador1783 አንድ ሳይሆን አንድ ሺህ አንድነገር መናገር ይቻላል ስለ ኢስላም።
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
@@semhamedia እስልምና እውነተኛ ለመሆኑ ማረጋገጫው ምድነው
@semhamedia
@semhamedia Жыл бұрын
@@sadoralador1783 ውጣ እና እንወያይ እንዲህ በኮሜንት ሳይሆን። በግልፅ ውጣ።
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ህይር
@semhamedia
@semhamedia 4 ай бұрын
weiyak
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
ደርስ 9 ||ጉሮሮ ||  በጉሮሮ የሚወጡ ፊደላት : ء هـ ع  ح  غ  خ  || ቁርኣንን እንዴት እናንብብ
16:46