አስቸኳይ!🛑 ይህን ትምህርት ሰምቶ በሃይማኖቱ የሚጠራጠር ሰው አይኖርም!

  Рет қаралды 3,704

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@MasyasTube
@MasyasTube 15 сағат бұрын
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
@Kaletsidktube
@Kaletsidktube 2 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ሊቃውንቶቻችን ይሄ በእውነት መቀጠል ያለበት ፕሮግራም ነው።
@Berhane-v3g
@Berhane-v3g 2 сағат бұрын
መምህሮቻችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MasyasTube
@MasyasTube Сағат бұрын
@@Berhane-v3g ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
@AlazarAlazar-v7m
@AlazarAlazar-v7m 8 сағат бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን እውነት በጣም እጅግ ትምህርት ነው የሰጣቹን እግዚአብሔር ለእናንተ በረከቱን ረድኤቱን ያብዛላችሁ
@biniyamgirma6479
@biniyamgirma6479 12 сағат бұрын
መምሕር ❤ ያረጋል ለመንጋው እንዴት እንደሚያምጡና እንደሚሳሱ በዕውነት ዘመንዎ እረዥዥዥምና በበረከት የተሞላ ይሁንልዎ .. ለሁላችሁም መድኅን ዓለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያን የምንናፍቀውን ማቴ 25:34 ላይ ያለውን ቃል ያሰማችሁ ❤
@ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ
@ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Ewunetin
@Ewunetin 5 сағат бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ አይደለችም አልተነሣችም አላረገችም በአብ ቀኝ አልተቀመጠቻም ሥለ እውነት አትመሰክሩም አማላጃችን አሥታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው
@OneDay1say1
@OneDay1say1 4 сағат бұрын
የአዳም እዳ በደል አለባት ብለው እያስተማሩ ላሉ የቲክቶኩ ተወዳጅ አክሊለና ወንድሞች ማብራሪያ መሰጠቱ መልካም ነው
@Salam-k8i
@Salam-k8i 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 9 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 10 сағат бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን እኛ ኦርቶዶጅሶች ማዕተም አስረን ዘፈን እናቭእንቶ ፈንቶ ላይ አፍጠን እንዲ ያለ አምህርት ሲያመልሺን እንደ እኛ ያለ ከንቱ ይኖር ይሆን አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ማስተዋል እና ጥበቡን ስጠን መምህራኖቼ ክበሩልኝ በቤቱ ሁሌም እንድናያችሁ ይርዳን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 сағат бұрын
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
@OneDay1say1
@OneDay1say1 3 сағат бұрын
ዲያቆን ያረጋል ስለ ጥንተ አብሶ ያሉት ነገር አለመኖሩ ገርሞኛል በእርግጥ በሊቃውንቱ በቂ መልስ የተሰጠበት ነው:: ነገር ግን የቲክቶክ ወንድሞች እርስዎን ሜንሽን እያደረጉ በስምዎ እየተጠቀሙ ስለሆነ ያንንም ያገናዘበ መልስ ወይም በንባብ የተገኘን እውቀት በሊቃውንቱ አፍ ማረቅ ያስፈልጋልና ዝምብሎ ማለፍ ያስተዛዝባል ወይም በአቋም የመለየት ያህል ይታያል ለማለት ነው:: አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልን
@MoltotTakele-j8g
@MoltotTakele-j8g Сағат бұрын
"እመቤታችን ጥንተ አብሶ የለባትም" የሚለው የአንዳንድ የኢትዮጵያ ሊቃውንት አቋም እንጂ፤ የቤ/ክ ሙሉ አቋም አይደለም። ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስና ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከዚህ የተለየ አቋም እንዳላቸው በአማን ነጸረ በወልታ ጽድቅ መጻፋቸው ላይ አስቀምጠዋል.. ጉዳዩ የሊቃውንት እይታ እንጂ መሠረታዊ ት/ት(ዶግማ) አይደለም። በነገራችን ላይ "የውርስ ኃጢያት" የሚለው ት/ት በራሱ የስህተት ት/ት እንደሆነ ብዙ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ተናግረዋል.. በአማን ነጸረ በወልታ ጽድቅ መጻፋቸው.. ዲያቆን ያረጋልም.. ሌሎች ሊቃውንትም.. ጥንተ አብሶን የሚቀበሉ ሊቃውንት እንኳን፤ ጥንተ አብሶን የውርስ ኃጢያት ብለው ሳይሆን፤ የባሕር ጉስቁልና(ሞት/ፍርድ) ብለው ነው ሚቀበሉት። በጥንተ አብሶ ጉዳይ ላይ ሊቃውንት በውስጥ ውይይት ቢያደርጉ የተሻለ ነው ሚሆነው።
@Ewunetin
@Ewunetin 5 сағат бұрын
ሥለእውነት ብትመሠክሩ ምናለ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው አማላጃችን አሥታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
መከራን አትሽሹ! ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ Deacon Yaregal Abegaz
51:23
ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube
Рет қаралды 12 М.
ቢሾፕ ዳዊት ፓስተር ቸሬ እና ቤቲ ተፋጠጡ
20:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 102 М.