KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
13:41
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ
Рет қаралды 3,249,001
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 222 М.
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@SelamHadgu-k6c
3 ай бұрын
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞ ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁ ሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁ ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ በሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ እንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስ በመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስ ፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴ ሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ
@doniaakiki8065
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@tiebumengesha981
3 ай бұрын
ተባረኩ
@Aynadis-d2e
3 ай бұрын
❤❤❤
@Tesfegnaw
3 ай бұрын
ቀጥሉበት ተመችቶኛል
@Kelembekele-l3o
3 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@SaintGirma
3 ай бұрын
ድምፅሽ በጣም ውብ ነው ለእመቤታችን ለክብራ አቁሞ ስላዘመረሽ መድሐኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው
@meseret-f7j
3 ай бұрын
ellllllllellllllllellllllllelllllllll👏👏👏👏
@AyuGezahagn
3 ай бұрын
መዝሙርን ሲሰማ እምባው የሚመጣ እንደኔ
@adnaelbinyam6473
3 ай бұрын
me too
@haimont9075
2 ай бұрын
እኔም
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
2 ай бұрын
መልካም አስመስሎ ጠላት እንድናለቅ ያደርጋል ንቂበት ከልብ ከሆነ ደስ ይላል
@MituAmsalu
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ህይወትየተዋህዶልጅ
Ай бұрын
እኔም
@Wedihmz
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ እርሷ ትጠብቀን ከሊብያ በመከራ ውስጥ ነኝ 😢 በጾሎታችሁ አስቡኝ ገብረማርያም 😢 ክምር ጨንቆኛል የተዋህዶ ልጆች ❤
@fikirteamante
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ 😢🙏
@Hawiortdox21
3 ай бұрын
እመብርሃን ከልጇ ጋር ትቅደምልህ ወንድምዬ🙏
@sarageleta2094
3 ай бұрын
Ayezoshe
@leulbarkeneh
3 ай бұрын
ስደትን ስለምታቀው ለሷ ንገራት በእንባ የሷ ልመና አንገት አያስቀልስ ልብ አያስመልስ ❤❤❤
@betybety1236
3 ай бұрын
Ayezoike emaberehane kafeteike tekedemalice emabereihane kacinike kamakera tawetaike
@SelamSara-c8p
3 ай бұрын
ቃላት አጠረኝ ድምፅሽ ልብ ዉስጥ ይገባል ዘማሪ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@zionf9421
3 ай бұрын
በጣም🥹❤️
@DelinaYemane-n1l
2 ай бұрын
እውነት ብላሽ
@AZebTAMR-o2n
Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@EfrataTesfaye-y6h
3 ай бұрын
አንድ ቀን እኔም እንዲህ ቆሜ የማመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ቅዱስ ሚካኤል ይረዳኛል እናንተም ፀልዪልኝ ደሞ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜሽ ይርዘምልን❤❤❤❤
@SenizeMariam
2 ай бұрын
አሜን የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን🙏 😢 የአዛኝቷ አማላጃችን የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክብር ሹሞን በአውደምህረቱ እንድንዘምርለትና እንድናመሰግነው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን፡፡🙏 እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮልን ለንስሀ ያብቃንና ወደ ቤቱ ይመልሰን ጌታ፡፡💝 አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን🙏
@AZebTAMR-o2n
Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤💒💒💒
@AZebTAMR-o2n
Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤💒💒💒
@የማርያም-ነኝ
4 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@NAHUSENAYLEMMA
19 сағат бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
@Boss-o9u
3 ай бұрын
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞ ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁ ሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁ ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ በሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ እንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስ በመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስ ፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴ ሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ አዝ= = = = = መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል ድምፅሽን ልስማ ያረጋጋኛል የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው ደስታና ሐዘን የማይለየው በእጃችን ወድቋል ሲሉኝ ጠላቶቼ አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቼ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽ ከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ አዝ = = = = = በምርኮ ሳለሁ በሰው ሀገር ግፍ ጥለውብኝ ስኖር በእስር ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለሁ በተአምራትሽ እኔ ድኛለሁ ቃልሽን ሰምቶ ጽንሱ ሰገደ ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ የጌታዬ እናት እኔን አሰበችኝ ታሪኬን ቀይራ ይኸው ባረከችኝ የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል ወጀቡም ማእበሉም ይታዘዝልኛል አዝ= = = = = ወይንኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት ድንግል አማልጅ ነይ የእኛ እመቤት ስምሽ ሲጠራ በየቦታው ይሞላልና የጎደለው ግራ የገባው የቸገረው ድንግልን ይጥራት እንድትረዳው ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና እናት አለችኝ ርኅርኂተ ልቦና እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽ ከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ
@tufg556
3 ай бұрын
😢❤
@fasikamerete
3 ай бұрын
GOD bless you
@ZinaKiros-gl1nb
3 ай бұрын
@@tufg556ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን
@firezerfirezer3300
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahelEngida-ml8yg
3 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Eliana_2112
3 ай бұрын
አንድ ቀን እኔም እዚው ቦታ ቆሜ ዘምራለው አምናለው ድንግል ትርዳኝ
@Hawiortdox21
3 ай бұрын
Dm ለምን አታደርጊም ማለቴ ጻፊላቸው የመዘመር ጸጋው ካለሽ🙏
@Wintana-ik7dd
3 ай бұрын
አሜን ከዚ ዳንኪራ አና ሁካታ ከበዛበት አለም እመቤታችን ሰብስባ በቤቱዋ ታውለን አንድናገለግላት ፍቃዷ ይሁንልን እህቴ
@FireYemareyam
3 ай бұрын
የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
@SamrawitAsgele-t6h
3 ай бұрын
Me too
@Eliana_2112
3 ай бұрын
@@Hawiortdox21 አለኝ ግን ትንሽ መማር ያሉብኝ ነገሮች አሉ
@sinatesfay1468
3 ай бұрын
የልቤን መሻት ሁኖ ደርሶ አየሁት ፡ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@hanabelayneh4345
3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስስስስ አለሽ
@Geydgr
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤❤
@hiwot2442
3 ай бұрын
🙏
@mehrettsegaye5136
2 ай бұрын
ታድለሽ😊
@EyzakAbrham-vb7hh
2 ай бұрын
Egziabhare yemsegen ❤❤❤
@mikking9432
3 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው በእመቤቴ ህይወት የሆነ መዝሙር አይጠገብም
@bemnetmedia-154
3 ай бұрын
በእውነት ባላት ፀጋ በእጅጉ የምገረምባት እህቴ ናት።ብሩክቲዬ እመብርሃን በሞገስ በፀጋ ታቆይልን። ይሄን ዝማሬ ለምታደምጡ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ።
@hanabelayneh4345
3 ай бұрын
አሜን
@VccellVccell-g7k
3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@Yodit-n2g
3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@alemshetferede4791
3 ай бұрын
Amen @@hanabelayneh4345
@solomonkebede2125
2 ай бұрын
የሷ መዝሙር አይደለማ?
@henok_haile
2 ай бұрын
ይህን የምታዩ ሁላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስር ትደብቃችሁ❤❤
@nikointernet9877
2 ай бұрын
🥰🥰2000 ዓ. ም አረብ አገር ቤሩት ከሄድኩ 7 ወሬ ነበር ዘማሪ እንግዳወርቅ ቤሩት መቶ ነበር እና እናም ስደት ላይ ሆኖ ደግሞ ከባድ ነበር አሁንም ስሰማው ያንን ጊዜ እያሰብኩ የማለቅሰው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
2 ай бұрын
ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷❤️
@elsa4
2 ай бұрын
ይህ መዝሙር የእንግዳ ወርቅ ነው። እሱም ሲዘምረው ውብ ነው፣ያንቺም ድምፀ ቆንጆ ውብ ነው። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሸ፣ ልጠግበው አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው፣ በቤቱ ያፀናሸ ከዚህ በላይ እንድታመሰግኝ እግዚአብሔር ይርዳሸ።
@YisoYiso-i9w
2 ай бұрын
ይህ ዝማሬ እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የመሰማው ቀኑ ሙሉ ነው የመሰማው እንዲህ ሰምቼው አልጠግበውም
@nane457
Ай бұрын
አባቴን እያስታመምኩት እያለቀስኩኝ ምሰማው መዝሙር ነው።አሁን አባቴ በህይወት ባይኖርም ለኔ ማስታወሻዬ ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል ድምጽሽን ልስማ ያረጋጋኛል የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው ደስታና ሀዘን የማይለየው።
@solomongirma8858
3 ай бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው! እመቤታችን ትጠብቅሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@befekadumekonnen
3 ай бұрын
እጅግ ልዩ የሆነ የዝማሬ ፀጋ ነው እህቴ የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቦናሽ ጣዕሟን በአንደበትሽ ታኑርልሽ።❤❤❤
@SisayMolla-pe5bc
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.......... እመ አምላክ አደራሽን ይሄን ክፉ ጊዜ እንድናልፈው ከልጅሽ አማልጅን ..........
@AyeleDemisse
3 ай бұрын
እርዱኝ በፀሎት አግዙኝ ግራ የገባኝ ሰው ነኝ መከራው የበዛብኝ ነኝ እግዚኦ እርገተ ወልድ ነኝ
@BitterLijmareg
3 ай бұрын
Fetari tasibishii
@lidiyabayelign7726
3 ай бұрын
Ayzosh Emebrhan Enate Tirdash Silasewoch Yasebun 🙏🙏🙏
@etagegn-c5m
3 ай бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ በጣም ከፍቶኛል
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
2 ай бұрын
ማጨክነዋ እናታችን ትርዳሽ፣ከልብሽ ብቻ ለምኛት
@Hiwet-q9i
2 ай бұрын
Fatre yerdashe
@bayetakele4808
11 күн бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ግን ምንም የማይሰለች ድምፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@rahelkiroskebede2655
3 ай бұрын
እህታችን በሚያምር ድምፅሽ ከዘፈን መዝሙር መዘመርሽ ደስ ይላል ልባም ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💕🙏
@YemkaneSelamua
2 ай бұрын
ይሔን መዝሙር ስሰማው ጭቅ ውስጥ ሁኘ ነው 😢ማሪያምን አሁን አለሁበት ፓሊስ ይዘን መተን ልናሲዝሽ ነው ብለው እያስጨነቁኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
@Hiwet-q9i
2 ай бұрын
Ayzoshe wed maram terdshe
@haimont9075
2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴን ጥሪያት ስሟን የጠራ አይፈራም
@ComCell-xt7hq
2 ай бұрын
kedane mehrte terdash wuda iyzosh wuda
@tgtg3001
2 ай бұрын
አይዞሽሽሽ አይዞሽሽሽ እሕቴቴቴ የጠላቶችሽን ድምጽ ከምሰሚሚ ደጋግመሽሽሽ መዝሙር ና ስብከት አድምጪበት የዛሬዋ ኪዳነምህረት ጭቀትሽን ወደሀሴት ትቀይርልሽሽ 2017 16 ጥቅምት እለተ ሰበት ቅዳሜሜሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@zemaryambirke2961
2 ай бұрын
Dingil tedreslish
@zelalemsisay4908
3 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን.....እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
@azebmulugetaazebmulugeta6284
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን " ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፍንሽው እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም"
@genetbogale5101
12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🥰
@Zemeny-uv7em
12 күн бұрын
ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማል ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጠጋ ይጠብቅልን ከቤቱ አያብዛልን
@Nachew46
2 ай бұрын
ግሩም ድምዕ ነው: ልብን ሰርጾ ነው የሚገባው: ዝማሬ መልአክ ያሰማሽ !!!
@elesabetgelaw1059
3 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ እረጅም መንገድ እየነዳሁ ሁሌም እየጠራሀት እሔዳለሁ እሳም ሁሌም አለች እሕቴ በርቺ እመብርሀንን የያዘ ማንም የወደቀ የለም እመብርሀን እንወድሻለን እናታችን !!!
@EndaleAyele-v8m
2 ай бұрын
ድምፅሽ ያምራል እማምላክ ትጠብቅሽ የኛ ዘማሪያችን ተባረኪልን
@tesfsh-hop
3 ай бұрын
መዝሙሩን ስሰማ ዘማሬዋን ረሳዋት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
@WubeWube-v1s
3 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እህታችን ዘማሪት እድሜ ጤና አግልግሎትሽን ይባርከው
@dawittefera6432
3 ай бұрын
Finally 😍😍 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲 እማ አምላክ ትባርክሽ ብሩክቲዬ 🤲🙏 ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ከፍ ያርግሽ 🤲🙏 ያረግሻልም 😊 ❤
@onedaytube2129
2 ай бұрын
21 ሚዲያዎች በጣም በርቱ የሚገርም ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ኦርቶዶክሳዊነትን የተላበሳችሁ
@SolomonTefera-t1f
2 ай бұрын
እመ አምላክ ለተጨነቁ ነብሶቾ ሁሉ ከልጅሽ ጋር ድረሽልን
@Sarh1-xg3zh
2 ай бұрын
ምነኛ መታደል ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀስሁ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላዕእክትን ያሰማልን እህታችን ጥዑም ዜማ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏💖
@Hardboy-m8y
Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረ አየመሰለኝ ሁሌ እየሰማሁት አለቅሳለዉ ኦርቶዶክስያዌያን በፆለት አስቡኝ 😢😢😢😢
@Genetyosef-c7d
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
2 ай бұрын
እማ ትቼሽ አልተውሽኝም አይገርምም፣ስወድቅ ስታነሽኝ፣ስሰበር ስትጠግኚኝ፣ይባስ ብለሽ በሚያምሩ ፍሬዎች ባረክሽና ስእለ አድኖሽን ሲያዩ እማ እያሉ ሲስሙሽ ሲጠሩሽ ይውላሉ፣ ባረክሽኝ አየሽኝ የልቤን መሻት ሰጠሽኝ ቅድስት ሆይ እሰግድልሻለሁ ለክብርሽ አመሰግንሻለሁ የጌታዬ እናት፣እህቴ ድምፅሽ ልብ ወክ ያረጋል፣ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@birtukanAmanual
2 ай бұрын
አሜን እኔንም ለምስክርነት ታብቃኝ በልጅ ትባርከኝ የኔ እናት አትጨክኝብኝም ❤❤❤
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
2 ай бұрын
@@birtukanAmanual አሜን አትጨክንም ትስማቻለች ታደርግልሻለችም
@birtukanAmanual
2 ай бұрын
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር አሜን አሜን አሜን
@Tnsaebelayneh
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Tnsaebelayneh
Ай бұрын
ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤
@kininetdessie7554
17 күн бұрын
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ድምፅሽ ከቃላት በላይ ከልብ ሰርስሮ እሚገባ ህሊናን የሚያድስ መዝሙር ነዉ በእውነት እመብርሃም ያገልግሎት ዘመንሽን ታርዝመው ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታብዛልን እማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Girma-u4q
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይውርስልን እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምርልን
@temesgengoshu5930
3 ай бұрын
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ እህቴ ስለዝማረሽ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ ድንግል ትባርክሽ ፀጋሽን ከትህትና ጋር እስከ ምድር ዳር ድረስ ከፍ ታድርግልሽ❤❤❤❤
@SmilingBuoy-pm6wo
19 күн бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙር ቃለ ሕይውት ያሰማልን
@WubalemBalderas
3 ай бұрын
ቆንጆ ይምፅ ነው ያለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@musseteklit2860
3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ሓብትና።
@elsaayoutube
3 ай бұрын
ዘማሬ መላይክት ያስማልን አግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ
@menberamersha3299
2 ай бұрын
ያኔ እናት ማርያም ❤❤❤ እሄን መዝሙር ስስማ እባዬ መቆጣጠር አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@beliyuberhanu8796
2 ай бұрын
በልጅኔቴ ስሰማ ያደኩት መዝሙር ነው ዘማር እንግዳ ወርቅ ይሄን የመሰለ ዝማሬ ሰቶናል እመቤቴ ታክብራቹ
@degunegash7139
3 ай бұрын
ፍቅሯ ሁሌም እንዳትለየን በፀሎት እንለምናት።
@degunegash7139
3 ай бұрын
ፍቅሯ እንዳይለየን ሁሌ በፀሎት እንለምናት።
@ታሪኬየሚካኤልልጅነኝ
2 ай бұрын
አንድ ቀን በጉራጊኛ መዝሙር በዚህ ምድያ መቅረብ እፈልጋለሁ ቁጥራቸው ስጡኝ❤❤❤እና በርቱልን❤❤
@Yordan80
2 ай бұрын
እጅግግግ ! ግሩም ድምፅ ነው ፀጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍልሽ እህታችን❤ ውስጣችን አረሰረሽን❤❤ ቃለ-ህይወትን ዝማሬ-መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪልን. እልልልልልል
@tesfayegebrehiwot7526
3 ай бұрын
በጣም የወደድኩት የአዚአዛም፣ የድምጽ አወቃር። በርቺ እህቴ ብሩክቲ❤❤❤
@bazawitalmeamen4643
2 ай бұрын
በቀን 3 እሰማዋለው ቢያንስ በሷ ደሞ በጣም ወደድኩት መዝሙሩን❤❤❤
@manam5963
2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ 10 ግዜ ይሆናል ደግሜ ያደማጥኩ 😥😥🌼🌼🤲🌼🤲🌼ዝማሬ መላእክት ይሰማል እህታችን የኛ እናት እመቤታችን ስምዋ ከፍ ይበል ።
@Mulu-h7n
2 ай бұрын
እፆናናለሁ የኔ እናት እመአምላክ ወለአዲቶ አዛኛቱ አማላጂ የኔ ፈጥኖ ደራሺ እልልልልልልልልልልልል
@TsigardaYednglmaryam
2 ай бұрын
ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 21 ሚዲያዎች በርቱ
@arsemaseifu8745
2 ай бұрын
አናታችን ቅድስት ድንግል ማርአም ስምሺን ስጠራ አፅናናለሁኘ
@SaraENat
3 ай бұрын
በስመአብ ድምፅ✅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች❤ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን🌹🌹
@machomehari-GG1978
3 ай бұрын
ጣፋጭ ጣዕም ያለው ድምፅ በርቺ ❤❤❤❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
3 ай бұрын
የሀመረኖህ ውጤት ብርክቲየ ፡ ኡፍፍፍ እዴት ልብ ያረሠርሣል
@zemarithermelasissaye5056
3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሩክቲዬ የሐመረ ኖኀ ፍሬ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@hiwotmesele8654
3 ай бұрын
ይበል ነው የሀመረ ኖህ ልጅ እልልልልልልልልልልልልል ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን
@mekdykim2803
Ай бұрын
ኮምቦልቻ ቅዱስ ገብርኤል ነው ??
@mesertgashaw6403
3 ай бұрын
መፅናኛዬ እመቤቴ ስንቱ አለፈ ባንቺ አሁንም የልቤን ትካዜ ታቂዋለሽ እናቴ በሂወቴ ግቢልኝ እመ ምህረት ማንም የለኝም ድንግል ታሪኬን ለዉጭዉ😢😢😢
@hb6990
3 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ አሜን ትለዉጠን
@DawitAbebe-y9x
3 ай бұрын
ወይኔ ብሩክቲ ምስጥ የሚያደርግ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@AZebTAMR-o2n
Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@EskindrFinoteselam
2 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ደስ እሚል መዝሙር
@yaredeshetu9388
2 ай бұрын
ልደትዬን አኩርፌ ከቤቷ እርቄ ነበር። ዛሬ ከስራ ስወጣ ወደቤት ከመግባቴ በፊት ሸክሜ ስድቤ ቢበዛብኝ ይቅር በይኝ ብዬ ወደቤቷ ገባሁ። ልደትዬ እየሄድኩ ነበር የሰማሁት ። ተመስገን ።
@sisayabera512
11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AlemuShumeye-l2b
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ልጄ ወዳጀ ትበልልን
@gelatch24
3 ай бұрын
በጣም ምወደው መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልኝ... ከገላጭ_ቲዩብ
@BdTsgie
2 ай бұрын
Ye zmare melaekt yasemaln🙏🙏🙏
@sirakgezahegn9319
3 ай бұрын
በጣም ትችያለሽ አርጋታሽ ደስ ይላል
@almazgidey1863
3 ай бұрын
እንዴት ልቤ እንደሚነካ ይሄ መዝሙር ስሰማ እህቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅሽ ዝማሪ መላክ ያሰማልን
@SmilingBuoy-pm6wo
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሩ ያበረታል።
@fitsummoges8533
20 күн бұрын
በጣም የወደድኩት መዝሙር ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ
@ermiyas-vt5qj
3 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ደስየሚል መዝሙር
@zenabuwawallel-xt9jz
18 күн бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@SjsJej-pi2qv
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው🙏💚💛❤
@haynyagelana
12 күн бұрын
amen.ሀ ጥ ያ ታ ች ንን ታ ስ ታ ስ ር
@tadessetaffa8159
2 ай бұрын
የ እመቤቴ ፀሎት እና ምልጃ አይለየን 💞
@tewodroszerefa7258
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍ በይልን ደስ በሚል ነው የዘመርሽው የ ቀስስ እንግዳወርቅን መዝሙር እልልልልልልቃለ ህይወት ያሰማልን በሴት ሲዘመር ደግሞ እንዴት ያምራል
@abuswerku
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማማማማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MulueFtwi-r4j
Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም እናት ኣድርጎ የሰጠን። እመብርሃን እመኣምላክ ወይን ኮ ኣልቅዋል ምልጃሽን ኣይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🥰🥰🥰🥰
@mihretfikadu8068
2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን
@JosephBirhanu-x1h
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጣም ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው።😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@EfrataFentaw
Ай бұрын
ብሩክታዉት የኮንቦልቻ ቅዱሰ ገብርኤል ቤተ ክርሰትያን ያፈራት ምርጥ እህታችን ናት እዉነት ሰላየዉሸ ደሰ ብሎኛል ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሰሸ❤❤🎉
@hanamekone4795
3 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@lijfasikatube1322
8 күн бұрын
እጂግ በጣም ልብን ሰጥቆ የሚገባ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሁላችነንም በስደት ያለነውን ከስደት መልሰሽ ለደጂሽ አብቂን ድንግል ወላተ አምላክ🙏❤😢❤❤
@AdaneTemesgen-w2d
2 ай бұрын
አሜን በእዉነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እልል እልል እልል እልል እልል❤❤❤❤❤❤
@Berhanekiflu3065
3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዲሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
@meazagebremeskel5759
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ታሰማልን በ ቤቱ ያፅናሸ
@Alexbiru-xj9zn
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እናት የማርያም ስም ጠርቶ የማያምርበት ማን አለ
@ZolaZola-u1m
2 ай бұрын
2:38 ማርያም ❤❤❤❤
@ElsaeTafete-m7m
2 ай бұрын
ዋውውው ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማለን❤❤❤❤
@AbiyotBekele-p4q
2 ай бұрын
አሜን ፍቅሯ እና የምስጋናው ፀጋ ይብዛላችሁ
@Yetewahdozmare-nb9is
3 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሰን ግን ምንድነው 21media እንደዚ የጠፋችሁት
@Hawiortdox21
3 ай бұрын
እንደእኔ የሚከታተል ሰው አገኘሁ የምር😂 ገብቼ ዐዲስ ነገር እንደፈለግኩኝ ነው🙏
@DanawetDan-z5k
2 ай бұрын
አሜን አማምላክ በምህረቷ ትጠብቅሽ ዝማሬ መላእክትን ያዉርስሽ እናቴ
@tizitaabebe-e6i
3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ግሩም ድምፅ❤
@helenberhe1359
Ай бұрын
ውይ ድምጽ በመድሃኒአለም ውርር ነው ያረገኝ ❤❤ ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ በአገልግሎት ይለቅ
@KokobeAbate-rz9nz
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 760 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН