አስደሳች መረጃ በሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ ያላችሁ በስተመጨረሻ ተጀመረ

  Рет қаралды 229,354

wollo tube

wollo tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@EthioNasTv
@EthioNasTv 4 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቻችን ይሄን ቪድዮ እስከመጨረሻው አይታችሁ ያልገባችሁ ወይንም ግልፅ ያልሆነላችሁ መረጃ ከለ የሁላችሁንም ጥያቄ በቀጥታ ስርጭት የምመልስ ይሆናል ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ለምትመለከቱን በሙሉ ምስጋችን ላቅ ያለ ነው እሩብ ሚሎየን ሰብክራይብ ለሞምላት ሰኣታት ብቻ ይቀሩናል አሁንም ሰብክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወዲማችን
@hdhsisgsgw4523
@hdhsisgsgw4523 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@bizubizu9357
@bizubizu9357 4 жыл бұрын
ባህሬንሥ
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ስወዳችሁ በዙህ ደስታ የተደሰታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ደስታየ ድርብ በድርብ ይሁንልኝ
@user-gg2gq5sk8b
@user-gg2gq5sk8b 4 жыл бұрын
ኖር
@user-st4xq9gx7p
@user-st4xq9gx7p 4 жыл бұрын
ተመስገን በእስር ቤት ያሉ ይቅደሙ የምትሉ እጃቹ ወደላይ
@user-tb3uz2ez3h
@user-tb3uz2ez3h 4 жыл бұрын
ሣሣ
@user-bs3mb5ef3j
@user-bs3mb5ef3j 3 жыл бұрын
ወላሂ ይቅደሙ ኡፍፍፍፍ እኛእደርሳል
@user-bn1uq1ss7c
@user-bn1uq1ss7c 3 жыл бұрын
ያእስር ቤት ልጆች ይቅዳሙሙሙሙ
@tlahunadistlahunadis6641
@tlahunadistlahunadis6641 3 жыл бұрын
ይቅደሙ
@user-wy1gz4nv8e
@user-wy1gz4nv8e 3 жыл бұрын
አወ መጀመርያ እነሱ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 жыл бұрын
በራራ በመክፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል ግን በፈጣሪ ስም በእስርቤት ያሉት ወገኖቻችን መጀመርያ ድረስላቸው እውነት አልቻልኩም. ፍትህ ፍትህ
@zaynabmebratu1569
@zaynabmebratu1569 4 жыл бұрын
ትክክል ቅደሚያ ልተስቃዩት እህቴ ወደሜቻችን
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
በታጠቅ ሚድያ ስሙት ከስብሰባ በኅላ ተብሏል ማለቴ ገና ውሳኔ አልተሰጣቸውምእናም ዱአ እናድርግላቸው
@haga3687
@haga3687 4 жыл бұрын
@@cfhggg5042 አው ታጠቅ ሚድያ ስለ እስረኞች እየተወያዩበት ነው ብሏልል መልሱን ነገራቿለሁ ብሏል
@haga3687
@haga3687 4 жыл бұрын
ጠብቁ እግዚሀብሔር ይድረስላቸው
@solaimansolaiman3824
@solaimansolaiman3824 2 жыл бұрын
@@cfhggg5042 ኦረ ድረሡልን ኦ ረየኢቶጲያ ያለህ አለቅን
@Tube-od6iw
@Tube-od6iw 4 жыл бұрын
የአላህ የስር ቤት ያሉት ይቀደሙ እያለቁብን ነው የሚል እጂ ያውጣ ወንድሞቻችን በራብ በህመም እያለቁነው ወላሂ
@mohammadalhaddad8353
@mohammadalhaddad8353 4 жыл бұрын
Awa meneu yemetut yalut
@user-pb6pe3zd9p
@user-pb6pe3zd9p 4 жыл бұрын
ወላሂ.እስርቤትያሉት.ይቅደሙ
@rouqiakadeer471
@rouqiakadeer471 4 жыл бұрын
Opinions
@zdzuzuyesuf8266
@zdzuzuyesuf8266 4 жыл бұрын
አዎ ያስቀድሙልን እስርቤት ያሉትን እኛእቤት ያለነው ምን እንሆናለን ያረቢ ከእስርቤት ያሉት ይቀደሙ ድምፃችን ይሰማ🔊🔊🔊🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣📣
@susumohammed5937
@susumohammed5937 4 жыл бұрын
እንዘመድ
@user-bg1hv1xu2n
@user-bg1hv1xu2n 4 жыл бұрын
እስርቤት ያሉ እህት ወንድሞቻችን ይቅደመ ክዛ የኛይደርሳል የሚል ላይ ይግጨኝ
@user-hi6ib2wz6s
@user-hi6ib2wz6s 3 жыл бұрын
😢😢እረ በአላህ ቅድሚያ እስር ቤት ላሉት😭😭
@user-ui6fm3ui8d
@user-ui6fm3ui8d 4 жыл бұрын
እኛ ብንቆይ ችግር የለውም እስር ቤት ያሉ ቀድመው ሃገራቸው ይግቡ በጣም ያሳዝናሉ
@hfjfhhgggh4254
@hfjfhhgggh4254 4 жыл бұрын
ሠላም ነው።
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 4 жыл бұрын
አወ
@yameralalooy9917
@yameralalooy9917 4 жыл бұрын
ስንት የተቸገረ የተሰቃየ በየቤቱ አለ አንቺ ከፈለግሽ አትግቢ ስሌላው አያገባሽም
@user-ui6fm3ui8d
@user-ui6fm3ui8d 4 жыл бұрын
@@yameralalooy9917 እኔስ ምን አለኩ እናቱ የተቸገሩ ቅድመያ እኮ ነው ያልኩ
@e.4519
@e.4519 3 жыл бұрын
Esr bate taskyu ya allah efffffffff
@hayatwollotube3425
@hayatwollotube3425 3 жыл бұрын
ያረብ ለሀገሬ ለኢትዮጰያ አንተበራህመትህ እገዛት በሳውዲላሉትም ስደተኞች አንተበሰላም ለሀገራቼው አብቃቼው
@KK-be8ty
@KK-be8ty 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እርእሱ አስደሳች ይላል እስቲ ደስታ የናፈቀው
@user-nq1rd4gj9c
@user-nq1rd4gj9c 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@susumohammed5937
@susumohammed5937 4 жыл бұрын
እንዘመድ
@user-ck8nk1lv7s
@user-ck8nk1lv7s 4 жыл бұрын
በስር ቤት ያሉትን ያስቀድሙ እኔም ግን በጣም ስራ ይበዛብኛል ግን ቅድሚያ ፍትፍ እስር ቤት ላሉት ወግኖቻችን ትስቃዩ ለስው ደስታ የሚመኝ አላህ ደስታ ይስጠዋል
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
የመቼ ነው ዜናው እህት
@kadeskades3064
@kadeskades3064 2 жыл бұрын
መቸነው የተዘገበውቀኑንመቸነውቀኑ አድሠነው??
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ ጭቀቴ ተፈታ አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ዘዲሮ 2013 ሀገሬ መግባት ያሰብኩት አላህ ያሳካልሽ በሉኝ አልሀምዱሊላህ እናቴነይ እያለችኝ ጦት ማታ አባቴ ነይ ልጀ እያልን ዛሬ ነገ ስል ስምንት አመቴ አልሀምዱሊላህ አሁን ወደ ሀገሬ ኢንሽ አላህ
@Rነኝየመዳምታክሲ
@Rነኝየመዳምታክሲ 4 жыл бұрын
ያሳካልሺ. ማሬ. በሠላምግቢ. ማሬ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካክሽ እህቴ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብብ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 4 жыл бұрын
የትነሽ አብረን እንግባወላሂ እኔም እሄዳለሁ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
ሳውዲ ጅዳ ነኝ እህቴ እሽ አብረን እንገባለን ኢንሽ አላህ
@eummohamedd5890
@eummohamedd5890 4 жыл бұрын
አላህምዱሊላህ አስደሳች ዜና እደናፈቀን
@user-cc6qg7rs7f
@user-cc6qg7rs7f 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል እንደው ሌላው ቀላል ነው እስርቤት የሚሰቃዩ ወንድምና እህቶቻችን ይግቡ መጀመሪያ
@mekdinasr2535
@mekdinasr2535 4 жыл бұрын
Aweeeeeeeee
@rrw2234
@rrw2234 4 жыл бұрын
አልሀሙድ.ሊለሂ
@werwwrr3975
@werwwrr3975 4 жыл бұрын
ውነትይሆን ያረብ
@ሚዲያዩቱፕ
@ሚዲያዩቱፕ 4 жыл бұрын
አልሀምዳላሂጀዛክአላህኸይረን
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
በእስርቤት ለሚሰቃዩት ቅድሚያ እድል ይሰጥ የምትሉ እጅ ወደላይ
@nasritube8060
@nasritube8060 4 жыл бұрын
Saudi የኔ መልካም ሀገር አላህ ሰላምሽን ያብዛው ከኩፍ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ባለ ለታ ለነበረን ቆይታ እጅግ በጣም አመሰግናለው በትምህርት ያላየሁትን በስድት አይቻለው ቡዙ ነገር ካንች ተምራለው 🇸🇦🇸🇦🇸🇦ቸው ቸው ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እደ እኔ ሀገር ለምግባት የጋጋ በ Like
@susumohammed5937
@susumohammed5937 4 жыл бұрын
እንዘመድ
@dujdfjd5796
@dujdfjd5796 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወንድማችን ሰለመራጃዉ እናመሰግናለን የትኬት ዋጋዉ ሰንት ነዉ እሱን ንገራኝ
@xzvzzvxxvx6561
@xzvzzvxxvx6561 4 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ
@fatumaindris635
@fatumaindris635 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስኪ ውነት አርጎ ያሳየን ፈጣሪ ከስቃይ ያውጣን
@yeshegirma2414
@yeshegirma2414 4 жыл бұрын
ትክክል፣እህት
@solaimansolaiman3824
@solaimansolaiman3824 2 жыл бұрын
አሕመድ ውውውውውውድድድድድድድድድድድ አረግሐለሑ ኸይር ያሠማህ ወድሜ መላውጠፍቶን ነበረ አላሐምድልላ
@ioxpoim9806
@ioxpoim9806 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል አህመድ ዋጋ ላይ ጥሩ ሀሳብ አንስተሀል አሁን ሁላችንም ምንም ብር የለንም አብዛሀኞቻችን ስራ ላይ አልነበርንም ትኬት አስተያየት ያድርጉ ዘረፋ እንዳይካሀድ ያገር ልጂ ። የተስማማ ብቻ ላይ👍👍
@user-df1wg2ur1h
@user-df1wg2ur1h 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላምወበራካቱላሂወበራካቱሁ👍👍👍👍👍👍
@mhtaht9994
@mhtaht9994 3 жыл бұрын
ፍትህ አሁንም በየእስር ቤት ላሉት ወንድሞቻችን 😭😭😭⁉
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
ሰውስ በረራ ሊጀመር ነው እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ ደስ ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Tube-gn5xz
@Tube-gn5xz 4 жыл бұрын
ወድ ቤትሽ ልምጣ? ትመጪያለሽ?
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
@@Tube-gn5xz አዋ
@wellwell6797
@wellwell6797 3 жыл бұрын
ወድሜ አህመድ የነዚህን እስር ቤት ያሉ ወገኖች ጉዳይ እባካችሁን በተቻላችሁ አቅም ጩሁላቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እዚህ ሹመይሲ 9 ወር 8 ወር የታሰሩ ዜጎች አሉ ወድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው ዱአም አድርጉ እስኪ እደዚህ እይሆን እስከመቸ በጣም ይከብዳ ወድሜ አህመድ አደራህን
@user-se3jr2hh8i
@user-se3jr2hh8i 4 жыл бұрын
ቸር ውሬ ያሰማህ ካተ ነው ስጠብቅ የነበር እግዚአብሔር ይስጥክ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስ ያለኝ ተመስጌን 🙏
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
በኮንትረት የሉትስ መሄድ አይችሉም እንዴ
@user-wk8ti1qs7k
@user-wk8ti1qs7k 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@tigstyngus6171
@tigstyngus6171 2 жыл бұрын
ቅድሚያ ለስረኞች ይግቡልን
@samermola7369
@samermola7369 4 жыл бұрын
በረራ ከተጀመረ ቅድሚያ በሥር ላይ ያሉት ይሠጣቸው እየተሠቃዩነው
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
እነሱ ሀገር መግባት አይፈልጉም ዳወን ዳወን አብይ ዳወን ዳወን ነፍጠኛ ብለዋል እኔም በነሱ የተነሳ አልቅሸ ነበር አሁን ግን ፍትህ ለእምባየ
@mekdinasr2535
@mekdinasr2535 4 жыл бұрын
Esrbetyalutalalum
@toybshtube2170
@toybshtube2170 4 жыл бұрын
@@fatemafatema8811 kkkk
@hiwothiwot9218
@hiwothiwot9218 4 жыл бұрын
@@fatemafatema8811 ምን ኣይነት ኣውሬ ነሽ ባክሽ እና ሲጨንቃቸው ምንይበሉ የመሰሊም ጨካኝ ኣቺ ኣየሁ
@user-uo2hi1uz2p
@user-uo2hi1uz2p 4 жыл бұрын
@@fatemafatema8811 አረ ከነዛ ምሀል ስንት ሚስኪን አለ እነሱም ጨንቆቸው ነው
@سراجسراج-ذ5ظ
@سراجسراج-ذ5ظ 3 жыл бұрын
እባካችሁ ወገኖቸ እኛችግርየለውም ሥት ሚሥኪን በሥርቤት የሚሠቃዩ አሉ ሥለዚህ እነሥንአሥቀድሙ እባካችሁእነሡአገርይግቡ ወጣት ተሠቃየወገኖቸ በምነገርነውእያሉ እያለቀሡነው እብካችሁ እነሡንአሥቀድሙ
@user-zg3tj5rp1x
@user-zg3tj5rp1x 4 жыл бұрын
ዛሬ በደስታ መቃቃም አልቻልኩም ሺቴ ነው የማለጠኝ🙄🙄🙄🙄ላይክ ንጩኝ
@howfala6753
@howfala6753 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@jemalmehamed7715
@jemalmehamed7715 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-zg3tj5rp1x
@user-zg3tj5rp1x 4 жыл бұрын
@@jemalmehamed7715 ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ያስቃል
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂😂
@user-gj2qt4in5h
@user-gj2qt4in5h 3 жыл бұрын
አሁየ ወደሀገር መሳፈር የለም ተጀምሮነበር ግአ አቆመ ከተከፈተ መጀመሪያ መሳፈርያለባቸው ሰዎቺ እስርቤት ውስጥ ያሉትወገኖቻችን ይገቡልን እነሱ በጣም ህዝባቺን አለቁብን
@user-xz8nm3ob8n
@user-xz8nm3ob8n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመሰግናለን
@hallma.endrls5785
@hallma.endrls5785 3 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ደስይላል እስርቤትያሉትንም በሰላም ወደሀገራቸው እንዲገቡው ዱቃእናዲርግላቸው በራብ እየተሰቃዩነው
@hayraawel1889
@hayraawel1889 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን የካርጎ የአየር የኳረና ዋጋ ተጠይቆ ይነገርን ምትሉ በያዘ እጅ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
ትክክል ስለቀረጽም ይነገረን
@tyfy5310
@tyfy5310 4 жыл бұрын
የትኬት ዋጋ ከሠማችሁ ሹክ በሉኝ
@lemi5694
@lemi5694 4 жыл бұрын
1900 የትኬት። 900 የምርመራ
@tyfy5310
@tyfy5310 4 жыл бұрын
@@lemi5694 የት ሀገር ነው ይሄ ዋጋው
@lemi5694
@lemi5694 4 жыл бұрын
@@tyfy5310 ስዑዲ /ርያድ
@ytrhg6377
@ytrhg6377 4 жыл бұрын
ትክክል ስራ ታንሰራ የከረምንለን እሳቤ ይደረግል በረታልን
@zynabzynab5060
@zynabzynab5060 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስአለኝ አልሀምዱላለህ እረ ቦዙነው ችግር ግን አልሀምዱላለህ አልሀምዱላለህ። ሽክርን ወንድሚ
@kareyatamam5170
@kareyatamam5170 4 жыл бұрын
ኢሲከ።መቺነው።ዲረሲ።መውጠቲ።ቢቸለው።ገደበ።አለውያ
@summayahmed6167
@summayahmed6167 3 жыл бұрын
Kaa Dubai gabiche wad sawede mahaad echilallahu endee
@user-wu6ge1je6k
@user-wu6ge1je6k 3 жыл бұрын
መልካም ጀዛከሏኸይር ወድም 💔😭 ቅድሚያ በስርቤት ለሚሰቃዩት ያረብ ፈረጃውን ቀርብ አርገው
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎናል ጂዛንም ያሉትን አላህ ያስገባቸው
@madenamad4590
@madenamad4590 2 жыл бұрын
ሽኩረን እናመ።ወድሜ አላህ ለስሮኞቺም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
@ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ
@ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ 4 жыл бұрын
እስርቤት ያሎወድሞቻችን እህቶችችን ለነሱ ይቅደም 😢😢
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 жыл бұрын
ቅድሚያ የሥር ቤቶች ይግቡልን እንደነሡ የሚሠቃይ የለም ከዛ እኛ እንቀጥላለን
@ferdostube7774
@ferdostube7774 4 жыл бұрын
አላህ ያስደስትህ!! በህመም እየተሰቃየሁ ይቺን ቀን ስጠብቅ ነበር አልሃምዱሊላህ!!
@መርየምያረህማንባሪያነኝ
@መርየምያረህማንባሪያነኝ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቤ
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላምወረህመቱላሂ ወበረኪትሁ ወድሜ ከለብእናመሠግናለን አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ማነውእኔኔ ዴስያለውአስዴሳች ዜና ሲሰማ
@AbayAlaymuaala
@AbayAlaymuaala 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ኡፍፍፍፍፍ በጣም ጨንቆኝ ነበር እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን የወድሞቻችን ስቃይ ሳይ በጣም አመመኝ ስለተከፈተ በጣም ደስ ብሎኛል
@swiftkey311
@swiftkey311 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አረመጀመሪያ እስረቤትያሉት ይሳፈሩ ህጣነቾችእየተጎዱነው በአላህ ድምጣችሁንአሠሙ
@hayatayalew3147
@hayatayalew3147 3 жыл бұрын
አላሀምዱላህ ያረብ እሥከመጨረሻው አላህ ያሣምርልን
@user-xe9by2us7z
@user-xe9by2us7z 4 жыл бұрын
መከፍቱ ጥሩ ሆኖው እሰርቤት ያሉት እዴት ነው ምሆኑት አር ፍትህ አረ ወንድሞችና እህቶቻችን አለቁ
@susumohammed5937
@susumohammed5937 4 жыл бұрын
እንዘመድ
@mekdinasr2535
@mekdinasr2535 4 жыл бұрын
Ketekefeteyhedalu
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 3 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ ያረብ ደስታየወደርየለዉም ባሌተይዞብኛልጨቆኛል ያረብ አተዉነትአርግልን
@gfffvgffr4889
@gfffvgffr4889 4 жыл бұрын
ይቃማ ለማውጣት የምነፍልገውስ እዴትነው የምናወጣው በጣም ደስ ብሎኛል እስርቤት ያሉ እህትና ወድሟቻቸን አልሀምድሊላሂ
@ggfff8362
@ggfff8362 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላአለኩለሀል። ብጣምድስስስስስየሚል ነውያ
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
በመከፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እኛ መሄድም ብንፈልግ ግን እሥርቤት ያሉት እህት ወድሞቻችን እየተሠቃዩ ነው ፍትህ ቅዲሚያ ለነሡ ረተዉ አሥቡ 😢😢😢😢😢😢😢
@fafitubefafitube2968
@fafitubefafitube2968 3 жыл бұрын
አወ ድምፃችን ይሠማ 😭😭
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 жыл бұрын
አላህ፣ሰለም፣ያርግልን፣አገራችንን፣እሻ፣አላህ፣
@lamlamlouli9148
@lamlamlouli9148 3 жыл бұрын
ማዳም ቤት ያለንው ብንቆይ ምንም ችግር የለውም ከተሟላቤት የፈለግንውን ተጠቅምን ከሞቀ ቤት ነው ያለንው በስር ቤት የሚሰቃዮ ውንድሞቻችን ወዳገራቸው ይግቡልን ለፈጣርያችሁ ስትሉ በታም ነው የሚሳዝኑት በእውነት ድምፅ ሁኑቸው ቅድሚያ ለታሰሩ ወገኑቻችን ይሁንልን እናተ ድምፅ ሁኑላቸው የድሀ ልጅ በስር ቤት መሙት የለባቸውም እራስ ወዳድ አነሁን ለወገኑ ደራሽ ወገን ነው በስር ቤት ያሉት ናቸው መቅደም ያለባቸው
@wubitethiopia249
@wubitethiopia249 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ወንድመ❤❤❤❤❤❤❤
@AmanAman-jr9qr
@AmanAman-jr9qr 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እስርቤት ላሉት ወንድሞቻችን እረ እባካችሁ ደረሱላቸው እያለቁ ነው እርያድ በርድ እየገባ ነው እባካችሁ ደረሱላችው እባካችሁ
@mustafatube695
@mustafatube695 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ አሁንም ለቴቼገሩ እህት ወንድሞቻችን አላህ ይድረስላቼዉ መግባት የምትፈልጉ አሁኑኑ ቻሱን ተጠቀሙት
@sdetegochtube7823
@sdetegochtube7823 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ እፍፍፍፍ አላህ ከይር ያሰማህ አኪ
@ነጁየአላህባርያ
@ነጁየአላህባርያ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምድ❤❤❤❤ያረብ ምስጋና ጥራት ላንተ ያራሂም
@jannathraheema7826
@jannathraheema7826 3 жыл бұрын
እሥኪእምታውቁ ንገሩኝ አሁን ከነሐሤ ጀምሮነው በረራ እሚጀመረው ወይሥ ያለፈነው
@fhffvvgh6008
@fhffvvgh6008 3 жыл бұрын
እባክህ ቅድሚያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህህህ
@susubintalimnhgselfya9827
@susubintalimnhgselfya9827 4 жыл бұрын
እህ እስረኞቺስ 😭😭😭😭ያረብ አንተ በራህመት አይንህ እያቸው
@mohmedabdo2786
@mohmedabdo2786 3 жыл бұрын
ያረብ ለሡ ምን ይሣናዋል ያአላህ ያረሡልሏ
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 4 жыл бұрын
ሌላ ምንም አልፈልግም መጀመሪያ በእስር ቤት ሚሰቃዩትን ወገኖቼን ያውጧቸው ስቃያቸውን አይተው ያውጡልን ይህንን ካደረጉ ለእምባሲው ያለኝ ጥላቻ ወደ መውደድ ይቀየራል ግን አይተገብርቱም አላምንም
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እስር ቤት ያሉትን ይላኩልን
@mekdinasr2535
@mekdinasr2535 4 жыл бұрын
Tkkkl
@user-xy7mp7tt2h
@user-xy7mp7tt2h 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።።።።ጩከታችን ይሰማልን ኡፍፍፍ ማርያምን ደም ነው ሚያስለቅሱት እዛው ሙተው ሚቀሩ አሉ ቀባሪ ያጡ ወገኖቼ በብዛት አሉ ስለዚክ ለምን እኛ በሰላም ነው ያለነው መጀመሪያ በእስር ቤቱ ሚሰቃዩት ተደስተው ማየት ነው የናፈቀን ወላድ እያለቀሰ ነው ጩከታቸው ይሰማላቸው ።።።።ግን እነዚክ እምባሲዎች ሚባሉት አቤት ስጠላቸው የስራቸውን ይስጣቸው እውነት ለታሰሩት ወገኖቼ ብዙ ግፍ ሰርተውባቸዋል ስልካቸውን እያስቀሟቸው ድምፃቸው እዳይሰማ እምባሲ ብለው ሲጮኩ ስልካቸውን እያስቀሙ እየተሰቃዩ ነው ፍትህ ፍትህ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል. በጣም ነው ደስ ያለኝ ውድ የአገሬ ልጅች እስከሚከፈት. በጉጉት ስጠብቅ የነበረው. መረጃ ነው. እናመሰግናለን. ወድማችን. ግን. በስር ቤት ያሉት ቢሂዱ. ደስ ይለኝ ነበር እነሱ. ቢቀድሙ ።
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
አሁን ላይ መሄድ እንችላለን. እኔ አሁን መሄድ እፈልጋለው ንገሩኝ. በናታችሁ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
አሁን ላይ መሄድ እንችላለን. እኔ አሁን መሄድ እፈልጋለው ንገሩኝ. በናታችሁ
@fbf9489
@fbf9489 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሁንም ቢሆን ግን ቅድሚያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ቢደረግ አሪፍ ነው
@abdalftahaoil4182
@abdalftahaoil4182 4 жыл бұрын
አለሃምዱሊላሂ አለህ ያእውነት ያዲሪጋው
@abuusuy7424
@abuusuy7424 4 жыл бұрын
እህ 🙄ማነው እደኔ ይህን ዜና ለመስማት በተስፋ ሲጠብቅ የነበረ ሲሰማስ ደስስስስስስ ያለው በላይክ 👍እፍፍፍ ተመስገን ✝️እባካችሁን ከስርቤት ለሚጨነቁትም መላበሏቸው😔😔😔 ሲያሳዝኑኮ
@user-pg1xs3vi7q
@user-pg1xs3vi7q 3 жыл бұрын
Awe👈
@adminadmbf3621
@adminadmbf3621 3 жыл бұрын
ይገርማል እስርቤት ያለት እያሉ ስለ ደህናው ማውራት አያስደስተንም ከቻላችሁ ለታሠሩትትትትትት ብቻነው ሀዘናችን
@Ak-hs5qt
@Ak-hs5qt 4 жыл бұрын
ፍትህ እስርቤት የምሳቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢
@user-cv9zf4yd9y
@user-cv9zf4yd9y 4 жыл бұрын
አላህምዱሊሏህህህህህህህህህህ እልልልልልልልልልል ከታጠቅሠምቸበጣምደሥብሎኛል እኳንደሥአላችሁ እህትወድሞቸ ወድሜአህመድ ጠፍተንየምንሠራዉንም ያካትታልአደል ሢቀጥል የትኬት ዋጋና ይህ ቀራር ለስትጌዜደሁ ብታብራራልን ጀዛክአሏህኸይር የማየና የኔ ምኞት ይህነበር ነይማለትከጀመረች ቆየች አላህምዱሊሏህ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢንሻአላህ ከይር ያሰማን ቢስሚላህ
@hellokwt6075
@hellokwt6075 4 жыл бұрын
ወአለይኩሰላምወራመቱላሂወበሪካቱሁ
@user-ux7ot6jh2u
@user-ux7ot6jh2u 3 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁን ወድማችን የአተን መረጃ በጉጉትነውየምጠብቀው ማሽአላህደሥይላል
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 жыл бұрын
ውይይይይ ቢቻል አሥር ላይክ ነበር የማረግ ተመሥገን አምላኬ እስር ቤት ያሉት ይቅደሙ ከዛ እኛ እልልልልልልልልልልል
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ በሰላም ለአገራቹው ያብቃቹው ወንድም እህቶቹ
@zamzamahmed5534
@zamzamahmed5534 4 жыл бұрын
ላይክ ግን አረጋለሁ ለምን የሙስሊም ወዲሞቸን ሚዲያ ከፍ ለማረግ
@cggh8488
@cggh8488 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህረቢ ለአለሚሚሚሚሚሚሚ
@AilAil-sf8kk
@AilAil-sf8kk 4 жыл бұрын
አልሃምድልላህ ወድም አና እሆቶቼ እንካን ደስ አለን አላቹሁ በተለይ እስር ላላቹሁ 🙏🙏🙏🙏
@Tube-sh1tl
@Tube-sh1tl 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ እፈፈፈፈፈፈ አግሪ አግሪ እናመሰግናልን
@user-id5qw1cl3r
@user-id5qw1cl3r 4 жыл бұрын
በተጠቅ ፔጅ ሰምቼው አንተንም እየተጠበበኩኝ ነበር እንደኔ ለዚ ዜና ቀን የነፈቀቹ☝
@ytt4776
@ytt4776 4 жыл бұрын
Edeti des edaleg
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 4 жыл бұрын
ብራቦ አህመድ እዲሜና ጤና ይሥጥህ አየሩ ታይዘረፈን ቀደም ማሥጠቀቅህ የኔ አሥተዋይ እሚሠሙ ያረጋቸወ ምኪረህን ያረብ
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 4 жыл бұрын
መንግስት ስራ ቢሰጠን የአባይን ውሀ በየ መንደሩ ልማትን እናፋጥን ነበር እዚህ የሰው ሀገር ከምንገነባ በተመጣጣኝ ክፍያ በሀገራችን ላይ ልማትን እናፋጥን ነበር
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 4 жыл бұрын
እኔ ወንድሞቸ እዚህ በግ እረኛ ሆነዉ እንደማየት የሚያበሳጨኝ ነገር የለም በአባይ ዉሃ ብዙ ነገር መሥራት እየተቻለ
@aaadaaffg8038
@aaadaaffg8038 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃህ
@KsaKsa-ev2bd
@KsaKsa-ev2bd 4 жыл бұрын
እስረኞቸን ብታስቀድማቸው የተሻለ ነበር እህት ወንድሞቻችን እያለቁ ነው
@AsAs-wi5wc
@AsAs-wi5wc 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 4 жыл бұрын
_ፖስፖርት ያለን እሳ መሳፊር አንችልም እንዴ🤔❓_ _መዳም ቻው ለናብርን ቆይታ ከልብ አመስግናለሁኝ✈🇪🇹🏃🚶_
@user-kb1ku6qz9w
@user-kb1ku6qz9w 4 жыл бұрын
😂😂🙈
@user-qb2te9nm7p
@user-qb2te9nm7p 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
😂😂😂😂bye😃😂
@user-ex1xr3iu5j
@user-ex1xr3iu5j 4 жыл бұрын
እንዴ ኢቃማ ያለው መሄድ አይችልም እንዴት
@user-dz8zz1ni3p
@user-dz8zz1ni3p 4 жыл бұрын
@@user-ex1xr3iu5j ኢቃማ ያለዉማ ለማቃጠል ከሆነ የዛሬ ሁለት ወር የሄዱም አሉ
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ
@tube-qm1nd
@tube-qm1nd 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስስስስስስስ ብሎኛል ውዶቸ ደስ ብሎናል ብላችሁ የለ ደስ ያላችሁ እስኪ ለደስታችሁ ሰብ እስክራይብ አድርጉኝ
@ghdgjc1800
@ghdgjc1800 4 жыл бұрын
አሏሀምዱሊላ ሱመ አሏሀምዱሊላ ያረብ ምን ይሳነሀል የኛ ጊታ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ክሎሪክስ ፌሪ መዓስላማ በጣጥስ መግሌ ባይ✈🏃🚶🇪🇹✈*
@netsenetgetchasaw8907
@netsenetgetchasaw8907 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@AeshaMsiraj
@AeshaMsiraj 4 жыл бұрын
😆
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@user-yu3wr1re3i
@user-yu3wr1re3i 3 жыл бұрын
እስር ቤትመጀመሪያ ይብረሩ እኛ ውጭ ያለነው እደርሳል እረተ ሆላናፊት እወቁ እያለቁ ነው በርሀብ በሙቀት እህህህህህ
@erhemahassen5450
@erhemahassen5450 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወሎ ዩቱብ ግን መቼ እንዴሚጀመር እና እስከመቼ እንዴሁ የጊዜ ገዴቡን ስትሰማ እንድትንግረን ወንድም ጀዛ ከላህ ኽይር
@shamokhalenzii8845
@shamokhalenzii8845 4 жыл бұрын
ወአሊኩምስርላም ማሻአላህ ቅድሚያእስርቤትያሉትይቅደም
@haga3687
@haga3687 4 жыл бұрын
ደስ ብሎናል ተመስገን ተመስገን የተቸገሩት
@amiye6436
@amiye6436 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁ አክበር ألْحَمْدُاَللهِ ግን ቅድሚያ ለእስር ቤት ላሉት ቢሰጥ ባይ ነኝ
@user-oz3mq5lo5h
@user-oz3mq5lo5h 3 жыл бұрын
ኧረኮሜቶች እሥኪ አሁን ከተናገረው ምንአድሥነገርአለ እልቅ በሥርቤትያሉትን መጀመሪያ ምንአለ ቢወሥዶቸው ወደሀገራቸው መያዝን አቆሞ በፊት የሥርቤት ወደሀገር የሚሄዱበትን መገድ ፈትህ እንበላቸው ተሰቃዩ የሥርቤቶች ወድምእህቶቸ እነሱሰላም ሀገራቸው ከገቡ ውጡካለን እኛ እጅእየሰጠን እንወጣለት አለን ግንወገኔ መጀመሪያ ወገኖቻችን ሀገርይቅቡ አሏህይድረሥላቸው ነጃይበላቸው እሱእደሰው የማይሆነው ጌታ ያረብ
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 4 жыл бұрын
የግል ኢቃማና ኩትራቶችንም አሥቡበት ሂደን መመለስ እድችል አርጋችሁ አመቻቹልን። በሥር ያሉትንም ቅድሚያ ሥጡ ሠምታችሇል መቸም ለሥም ብቻ ነው ሥልጣናችሁ
@ميرياا
@ميرياا 4 жыл бұрын
ትክክል
@samerass3320
@samerass3320 4 жыл бұрын
እጋዊሆንየምስራውስ።አሁንምድምፃችንሙሉአደለም።ምክንያቱምኮተራትቤትምንሰራውስ፡
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 4 жыл бұрын
@@samerass3320 አብሺሪ አላህ አለን ሥራ ፈተው ያሉና በሥር ያሉ ከገቡ በሃላ እንገባለን እኛም
@samerass3320
@samerass3320 4 жыл бұрын
@@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ ተባሸሪማርእኔማበችግርስላለውናውየጨናቀኝ፡የስውዲመግስትእኛንእድንመለስባይፍልግም፡ናገርግን፡ከከፊልስርያለናው፡እድንመለስይፍልጋሉ፡የስውዲመግስትእዴትያየዋል፡አልፍልግምካለ፡ኮተራትቤትያለናውም፡መግለጫስተው።ያስወጣን።ተጨቀናውያለናው
@samerass3320
@samerass3320 4 жыл бұрын
@@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ መሸኙንስንላቸው።ምስጡትመልስ።ዋናበርራአልተከፍተም።የሚሉት።የኛስ፡ስቃይመችናውከልፍለጉን።ዋናውበርራተከፍቶወዳገራችን።እድንገባያርጉን።እጋዊሆናን።መስቃየት።ያሳፍራል።እጉንየጠበቀአልተከበርምማለትናው።ድምፃአስሙልንችሎታውያላቹእባካቹኮተራትቤትእየተስቃየናው።እደዱባይ።ክፍያርግልንኡኡኡኡያርብ
@zuzumohammad7403
@zuzumohammad7403 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሑ አልሐምዱሊላህ ደስ ብሎናል ወንድሜ አህመድ ጀዛዕኪ አሏህ ኢንሻአላህ መጀመሪያ እስረኞች ይቅደሙ ባሌ እስር ቤት ነው በቂ ምግብ የለም ያም አይበላቸው እየገዙ ነው ሒወትን ማዳኛ እኛም ደስ የሚለን መጀመሪያ እነሱ ሲቀድሙ ነው አሏህ ይጠብቃቸው ለሑላችንም አሏህ ኸይሩን ይምረጥልን
@seheywetalnkejber2217
@seheywetalnkejber2217 4 жыл бұрын
ኡፍ፡ዋኛዉ፡በእስር፡ቤት፡ያሉ፡ወገኖቻችን፡ነገር፡ቢሣካ፡ጥሩ፡ነበረ፡፡
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 3 жыл бұрын
ያረብብብብብብብብብብብ ዱአችንን ስማን እስር ቤት ላሎ ወንድሞችችችችች
@ፍቅርለሀገሬልጀች
@ፍቅርለሀገሬልጀች 4 жыл бұрын
እልልልልል ብለናል በትክክል አህመድዬ የትኬት ዋና አስተያየት ይሁንልልንን ባይ ነን ብር የለብንም እንዳውም በነፃ ብንሄድ ባይ ነኝ የምትስማሙ ላይክ አርጉ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 жыл бұрын
ቀላል እሥማማለሁ
@user-hl2cb2pk3u
@user-hl2cb2pk3u 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህረበናአለሚን። የሀዩምያቀዩምእውንያድርገው ወንድማችንደስብሎናን ጀዛክላህከየር
@family-cq1vo
@family-cq1vo 4 жыл бұрын
እልልልል በይ የመዳም ቅመም የሆንሺው እህቴ እኔም ከረመዳን ጀምሬ ተዘጋጅቼ ነበር አሁን ደሞ ደስታዬ እጥፍ ሆኖልኛል ከምወደው ባሌ ከሰባት አመት በኃላ ልንገናኝ ስለሆነ
@ethioethio893
@ethioethio893 4 жыл бұрын
ያሳካልሽ እኔም2አመቴ ናፍቄአለሁ እስኪዱአአርጉልኝ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ እንኳን ደስ አለሽ
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
Basalama gebe anama3. Honaga laramadana egabalawa hesha alha
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
በኮንትረት የለንስ መግበት እንችልም መለት ነው
@SSs-rz5sw
@SSs-rz5sw 4 жыл бұрын
እስኪ ስራሽን ተኪኝ እህት
@ramatsiraj3065
@ramatsiraj3065 3 жыл бұрын
ጀዘክ ከለሀ ከይርን
@user-kn5dx1oj9v
@user-kn5dx1oj9v 4 жыл бұрын
አረ የትኬት ዋጋ ስንት ነው. በረራውስ እሰከስንት ቀን ይቆያል
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
ልክነው ልገሩን
@emumuktartube3631
@emumuktartube3631 4 жыл бұрын
ልክነው የኔም ጥያቄ ነው
@mastewalmeserte9932
@mastewalmeserte9932 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@geniyemareyamlijasombalo2226
@geniyemareyamlijasombalo2226 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ የምታቁ ካላችሁ ንገሩን ዉዶቸ
@user-pe2jw5ln9x
@user-pe2jw5ln9x 3 жыл бұрын
1400 ትኬት 450_ኮሮናምርመራነው
@user-hv7oq6bv3l
@user-hv7oq6bv3l 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እናመሠግናለን ወድሜ
@user-yn3ik5qd6h
@user-yn3ik5qd6h 4 жыл бұрын
የትኬት ዋጋስ ስት ነው?
@mekaali1084
@mekaali1084 2 жыл бұрын
ያረቢበሠላምወድሞቻችንን ይግቡሉን በርታልን ወድሚ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
እሰይ ስጠብቅ ነበር በረራ ተከፈተ በለኝ እሱ ከሆነ ጥሩ አልሀምዱሊላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንም ሰላም ይሁንልን ኸይር አሰማን ያረብ ኮረናም አላህያጥፋው
@hananhane5720
@hananhane5720 4 жыл бұрын
👍👍❤❤❤
@ytty6862
@ytty6862 Жыл бұрын
ቅዲሜለእስረኝቺ ለወዲምቻቸንለእህትቺቸን ፈትህለእስረኞቺ
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 539
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 6 МЛН
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 9 М.
Raayyaa Abbaa Maccaa 15ffaa A
5:14
Raayyaa Abbaa maccaa official
Рет қаралды 1 МЛН
ስታሊን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ
ADWA TIMES አድዋ ታይምስ
Рет қаралды 290