አስደሳች ሰበር ዜና - አብይ ጥቁር እንግዳ ተቀበሉ | የታገቱት ቻይናውያን ጉዳይ | ጉራግኛ ከኢ/ያ ሊጠፋ ነው! | Ethiopia

  Рет қаралды 52,247

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@tigistkassa610
@tigistkassa610 3 жыл бұрын
Thank you senator and God bless you.
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
አሜሪካንን ያመነ ጉም ዘገነ እና እንጠንቀቅ💚💛❤
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
እባካቹ በቋንቋችን እናውራ በማንነታችን አንፈር ጉራጊኛ እኮ ምርጥ ቋንቋ ነው😢
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
እስኪ የጉራጌ ተወላጆች ዘመቻ አያርሴ ገነና ጀምሩ ስማቹ አያርሴ ገነና እያሽ አንሸግርወ በጉራጌነተና ሶሬሳ በመሳሰሉት ቀይሩ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 жыл бұрын
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 👍👍👍
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
እኛ ጉራጌወች ብዙ ለመስማት ግዜ የለንም ለመስራትጂ ይለፈን የቸገረን የአገር ሰላም ብቻ ነው
@rasdejen4948
@rasdejen4948 3 жыл бұрын
Sen. Jim Inhofe, Sir, Welcome to Ethiopia (symbol of liberation & human dignity)!
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 3 жыл бұрын
Well come Senater
@mukamilali923
@mukamilali923 3 жыл бұрын
ፈታ ዴይሊ በጣም እነመሰግናለን ዝርዝር ዜናክ በጣም ነዉ የሚመቸኝ
@deenoyesefa7715
@deenoyesefa7715 3 жыл бұрын
Good job Welkitte University. Your plan to save Guragigna is great. Please fulfill it soon. Good luck.
@jmanshtafra6295
@jmanshtafra6295 3 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ትሁን
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
ታታሪው ሰራታኛ እንዴት አድርገን ካገር ልናጠፋው ያስብነው ??? ጉድ እኮ ነው ይህንን ቀልዳችሁን ተዉ ገራጌ ለዘልአለም ትኑር 😱😱😱😇😇😇😇💚💛💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አሜን
@حبيبةالمدينية
@حبيبةالمدينية 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@بنتمحمدامين
@بنتمحمدامين 3 жыл бұрын
እረ ይህን ወሬ ብላችሁ አታውሩ እኔ ጉራጌ ባልሆንም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@tigistkassa610
@tigistkassa610 3 жыл бұрын
Yes you are right we are the best and peaceful people.
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 3 жыл бұрын
@@tigistkassa610 yes we are 💕
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ለምንድነው ጉራጊኛ ሚጠፋው ቋንቋኮ ታሪክ ነው አንዱ የኢትዮጵያ አካል ነው ለዛውም ንፁህ ኢትዮጵያውያን ናቸው በሀገራቸው የማይደራደሩ እወዳችኃለሁ. ቤተ ገራጌዎች ለባህልና ቋንቋችሁ በደንብ መስራት ይኖርባችኃል
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ቋንቋችን ብቻ አይደለም የሚጠፋው ባህላችንም ጭምር ነው 😭
@zewduayele624
@zewduayele624 3 жыл бұрын
Dear Senator, we Ethiopians honor you.
@sinantesema4070
@sinantesema4070 3 жыл бұрын
ስል መረጃው እናመሰግናለን በርታ እውነት ደስ የሚል አቀራርብ ❤❤
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 жыл бұрын
አስደሳች ሲባል እንዴት ደስ ይላል ባልሰማውም እርእሱን ሳየው እደሰታለሁ
@rashidove
@rashidove 3 жыл бұрын
ጉራጌኛ ከኢትዮጲያ ከጠፋ የት እናገኘው ይሆን?
@abrabelbel.4505
@abrabelbel.4505 3 жыл бұрын
We love you a big wisely senator , American brothers vs all Ethiopian's are twice your countries .
@hayaloyoutube2498
@hayaloyoutube2498 3 жыл бұрын
ለሰላም ያርገዋ
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
Senator Jim Welcome to my hometown Ethiopia Addis Ababa I hope your visit successful thank you thank you thank you🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 3 жыл бұрын
Welcome to Addis Ababa Ethiopia st.jim
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 жыл бұрын
I love Gurage people. You have money, integrity, and business mentality. You can do anything. I am sure, you will give attention to develop Ethiopian language and culture. Since you are scattered all over Ethiopia and in the world, it's possible to be assimilated with local, national, and international languages. I am sure, you will maintain the Gurage Ethiopian language. Please do something to keep Ethiopian beauty. You are integral part of Ethiopia. Please use your talent and creativity to teach and maintain who you are. You are one of the most important people in Ethiopian societies. I love your food, music, dance, and many more. I love hard working people. You are assertive and smart people who have the ability and experience to live with anyone and anywhere in the world. I love you more I can say in words.
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 3 жыл бұрын
Thanks 🙏we love you too bro 💕💕
@geremechgetach
@geremechgetach 3 жыл бұрын
ትምህርት መሰጠቱ ጥሩ ኪጅ ግን እየተማሩ ነው በተቀረጸው ፍደል
@umerito8450
@umerito8450 3 жыл бұрын
Ethiopia hagere selamwn emtalshi
@messiaddisneger9103
@messiaddisneger9103 3 жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጡ ወደ ሁለተኛ ቤትዎ በሠላም መጡ ጂም ኢን ሆፍ
@عائشهاحمد-م8ل
@عائشهاحمد-م8ل 3 жыл бұрын
ዋናዉ መግባባታቸዉ
@salmsalm937
@salmsalm937 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው እኛ ጉራጌወች እናወራበት አለን እኛው በእኛው መቼም አይጠፋም ቱፋ
@bizunehleriso6800
@bizunehleriso6800 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰሩ ቀጥተኛ የአሜሪካ ተላላኪ መሆናቸውን ንግግራቸው ያሳብቃል። የአሜሪካንን ማን አለብኝነት እና ጣልቃ ገብነትን አንታገስም።
@bogalechbona1201
@bogalechbona1201 3 жыл бұрын
ቆይ ከሀገራቸው ጉራገ ዎደት ይተፍል???
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 3 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው ለምድነዉጉራጊ የሚጠፋዉ😞😡
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
የጉራጌ ማህበረሰብ አሁን መንቃት አለብህ እስከመቼ ነው የምንተኛው እስከመቼ ነው ሀገራችንን እንወዳለን እያልን በየቦታው እየተበተንን ጉራጌ ዞንን እንኳን ክልል ማድረግ አቃተን እስከመቼ የሰውን እያማሰልን እንኖራለን ብለው ብለው ሊያጠፉን ተነስተዋል 😢ጉራጌ በጭራሽ አትጠፋም እናንተ ትጠፋላቹ እንጂ
@mohamedabas6263
@mohamedabas6263 3 жыл бұрын
እህቴ አትሳሳቺ በእነሡ አታሳቢቢ ሊያጠፉት አልተነሱም የኛዉ ችግርነዉ እኔሁሌም የማስብዉንነዉ እኛም እርስ በራሳችን ስንገናኝ ምች እናዉራለን ገጠር ብትገቢ ልጆቹ ወጣት ጉራጊኛ ትተዋል እናሳዝናለን
@ፈነሁምበሰብይሰሬ-ደ9የ
@ፈነሁምበሰብይሰሬ-ደ9የ 3 жыл бұрын
ዊ ድረድግ ሰብ የንቃሩ በጨነወ ቋንቋ ኤዝረክ እያሽ በውሳመና በጉራጊኛመና አንቅመጭ ጔታ የቀየን ባንኸሬ
@sayedamohamed4187
@sayedamohamed4187 3 жыл бұрын
ለምን
@zidzid962
@zidzid962 3 жыл бұрын
ወይይይ
@ብሩክማርቆስ
@ብሩክማርቆስ 3 жыл бұрын
ኦፌኮ ነው እሽኮኮ ምን አለበት ዝም ብትል ኦፌ ላላ!!
@getahunsulamo6016
@getahunsulamo6016 3 жыл бұрын
የእረሱን ቤት ና ጎጆ ያልሰራ ኘሮፌስር መረ ጉድነ አገር መሚረት አይቺልም ለስሙ ኘሮፌስር
@borntolivelivetoborn3463
@borntolivelivetoborn3463 3 жыл бұрын
ጉራጌን አትንኩ እባካችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ፈታችን 😘😘😘😘
@عبداللهيحي-ذ4ج
@عبداللهيحي-ذ4ج 3 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ አይደለሁም ፍትህ ለጉራገዎች መሆን የለበትም ታታር ሰራተኛ ናቸዉ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
ጉራጌኛ የሚጠፋበት ምክንያት ምንድነው ረብሻ የሌለው ጉራጌ ላይ ብቻ ነበር እዛ ሚስኪኑ ገበሬ ደግሞ ምን ሊያደርጓቸው ነው 😔😔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ምናውቄ 🙄ግራ ገባኝ እኮ ሆሆሆ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 жыл бұрын
ጉራጌ ብኄር እያለ ጉራግኛ እንዴት ይጠፋል? ነገር ለመቆስቆስ ነው።
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
እና ካላውራንበት ካልትማርነበት ካልሰራንበት እንዴት አይጠፈም በጣም ሚያሳስብ ነገር መሆኑን ማንም አላውቀውም
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
@@debrituhalelo8383 ሰው ጠፍ የለም አልተባልሽም ቋንቋውን የሚናገሩት ከመቶ 25%ናቸው ሌሎቾ አማርኛ ተናጋሪናቸው ጉራጌ ቢሆኖም ጉራጌኘ አይናገሩም 75 %አማራኘነው የሚናገሩት !!
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
@@lolleady2775 እኛ ጉራጌዎች እኮ እያወራንበት ነው እንዴት ነው የሚጠፋው እኛ የምንጠቀምበት ቋንቋ ነው ሲቀጥል አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋችን ነው እሱም ማውራት የሚችለው ከተማ ያለ ወይ የተማረ ወይም ከቤተሰብ የሚያወራ ካለ እንጂ ጭራሽ አማርኛ የማያቁ አሉ እኮ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ጉራጌኛከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ማለት ምን ማለት ኖ? 😕🙄🙄🙄የኛ ነገር እኮ የራሳችንን ጥለን የሰውን አንጠልጥለን ምንሄደው ነገር ግራ ይገባኛል 😢
@ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ
@ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ 3 жыл бұрын
ቋንቋውአልገባ ሲላቸው ነው 🤣😂ሊያጠፉት ይሞክራሉ እሄ የገጠር ህዝብ አልሰማም ይሆናል ሆ ብሎ ይወጣባቸዋል
@abuferehantube7930
@abuferehantube7930 3 жыл бұрын
ፈታ ፈታ በል
@woemeboyekidanubeyene7009
@woemeboyekidanubeyene7009 3 жыл бұрын
Guragigna indet yixafal tanagar iyale. Yihe gurage sirana salam wodadi hizbi la xilacha sa'aat yelela hizbi silahona liyabalu ba iqid yemihoni nagar nawo silazih guragewochi indatishawodu la nagaru milaci milacin ayqorxim Woemebo ibalalahu ka hadiya....guragena dabubena wodaji dagimo ba abayina ba Ethiopiawinat yemalidaradari mirx 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 жыл бұрын
መራራ ባንዳነታቸውን በገሃድ እያሳዩ ነው:: ትዝብት ነው እንጅ ምንም የሚያመጡት ነገር የለም::
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 3 жыл бұрын
ከአቢቹ ጎን ነኝ አሉ እም አብረን ነን
@Aberarhuseen2244
@Aberarhuseen2244 3 жыл бұрын
ማን የማንን ቋንቋ ሲዘርፍ ታየ ጉራጊኛ መቼም ሊጠፋ አይችልም
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 3 жыл бұрын
አቶ ጀላ ተክክለኛ የአትዮጵየዊነት አባባል ነው ። ልዩነት ይኖራል ግን ከሀገር አይበልጥም ሃሣብዎ ወድጀዋለሁ ። የአዋቂዎች አስተሣሰብ ነው ።
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 3 жыл бұрын
ብዙ ቋንቋዎች በኦሮሞና አማራ ተዉጦ ጠፍተዋል። ለምሳሌ ቅማንት አንዱ ነዉ።
@zegeyealene2994
@zegeyealene2994 3 жыл бұрын
Senator become the black sheep of the family
@brutawithabtesilassie5428
@brutawithabtesilassie5428 3 жыл бұрын
Aye prof. Merara yeguremalu. Leka leseletan new engi lehaggre Denta yelotem.
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 жыл бұрын
3.000.000 ማለት? በ27 አመት ውስጥ ጉራጌ የሞተ እንጂ የተወለደ የለም ማለት ነው? ከኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ከአማራና ኦሮሞ ቀጥሎ ጉራጌ ነው!!! የህዝብ ቁጥርና መሬት ሚሰርቀው ወያኔ ተቀብሮዋል 👈
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 3 жыл бұрын
ነገር. ብቻ. መከራ ራ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
ፈታዬ ምንድነው የምታወራው ጉራጊኛ ከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ምን ማለት ነው ? ወላሂ ክው ነው ያልኩት 😭😭😭😭
@ayaleezenebe2666
@ayaleezenebe2666 3 жыл бұрын
የክብር ዜግነት ለ Jim inhoff ይሰጣቸውውውውው!!!
@natnaelgirma4132
@natnaelgirma4132 3 жыл бұрын
ኮራብዛ ምን እንደሚሉኝ በላውቅም ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ፈጠሪ ሁሉንም ቋንቋዎች ባጠፋልንና አንድ ቋንቋ እንድንነጋገር በደረገን ፣ ወይ ባቢሎን ፣፣፣ ምን ይሻለናል ፣፣፣፣፣ አንገብጋቢ ችግር ገጥሞናል ፣፣ ምሁሩ መፍትሔ ነው ያሉትን ካልተገበርን ወየው !!!!!ጉራጊኛ ቢጠፋ ጉራጌው ይሞታል፣አማርኛ ቢጠፋ አማራው ይሞታል ፣ ስለዚህ ለየዩኒቨርሲቲው ፈንድ በአስቸኳይ ይፈለግ ሞትን እናስቁም። በቋንቋ መሞት ይብቃን!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👅👅👅👅👅👅👅☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
@hushetalewedem4193
@hushetalewedem4193 3 жыл бұрын
Ehen koshasha sewoye tuker enegeda ?
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 жыл бұрын
ወይኔ እነዛ ምስኪን ሕፃናት ተማሪዎች ፣ አስታዋሽ አጡ ወይኔ ወገኖቼ ፣፣፣፣፣ ቻይና ቻይና ታድለሽ ።
@عثمانحسنحسن-غ5ث
@عثمانحسنحسن-غ5ث 3 жыл бұрын
አጠቃላይ ከህውሐት ቀጥሎ የኦሮሞ ፅንፈኛ ሀይሎች ብሎም አሁን ሀገሯን ከሚመራሯት የብልፅግና አመራሮች ጭምር ለሀገሪቱ ስጋት ናቸው ትልቁ ችግርም እሄ ነው
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ በራሱ ቋንቋ የማይማሩ የኢትዮጵያ ቢቸኛ ዞን መሆኑን ማለት ነው ለዚ ነው የጉራጊኛ ቋንቋ ከኢትዮጵያ የሚጠፋው ሌሎች ክልልሎች እስከ 4 ባፍ መፍቻ ቋንቋዎች ይማራሉ
@super__star6823
@super__star6823 3 жыл бұрын
Mererra Gudi, with whom is he saying America trying to apologize to each other to whom and for what ?
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ንፁሃን ኢትዮጵያዊ ገበረወችን እያረደ እንዴት ቻይናውያን ሊለቅ ቻለ? 😢😢😢😢ቻይናውያን ይገደሉ እያልኩ አደለም ግን ከዚህ አውሬ ቡድን እንዴት ነፃ ወቱ ነው ጥያቄው? ለማንኛውም እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ☝️☝️
@goodman2995
@goodman2995 3 жыл бұрын
ግልፅ ነዉ። እነሱን ገለዉ በላያቸዉ ላይ ችግር ነዉ የሚያመጡት። ቻይና በድብቅ የmilitary technology ብታረግ ጉዳቱ የነሱ ነዉ። የምራባዉያኑ ተላላኪ ናቸዉ እንጂ እብድ አይደሉም።
@GiasBd-hq5ln
@GiasBd-hq5ln 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አንተን ያጥፋህ ውራጌ ለምን ይጠፋል ፍጣሪ ከምድር ላይ አንተን እልም ያርግህ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 жыл бұрын
ስድብ ምን አመጣው! ቋንቋቹ እንዳይጠፋ እንሰራለን ነው ያሉት 👂👂👂
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
ቋንቋው በፍጹም አይጠፋም አማርኛ የማይችሉ ጉራጊኛ ነው የሚናገሩት ሲቀጥል ተናጋሪ እንኳን ባይኖር ቋንቋው አይጠፋም ያሰቡት ራሳቸው ይጠፋሉ እንጂ
@dawudbe4867
@dawudbe4867 3 жыл бұрын
እናግዴታ ጉራጌኛ ተናገሩ አይባል
@amelyeyenewa1459
@amelyeyenewa1459 3 жыл бұрын
ጠርጥር ከገንኞ ውስጥ አይጠፋም ስንጥር የሴናተሩ ሰውዬ ድንገት እንዴት ሊመጡ ቻሉ ?
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 3 жыл бұрын
hmmm😐😐😐
@tarikuashanafe7650
@tarikuashanafe7650 3 жыл бұрын
having a lot of language is curese
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
😧😧😧😧ጉራጌ ለሀገሩ ለራሱ ያልሆን ህዝብ ነው ለምን አይጠፈም የራሱን ቀዬ ለቆ የሌላውን ክልል እያለማ ሀገሩን ሰው አልባ አርጎታል የሀገራችን ሞትር ህዝብ መሆኑን ሁሉም ዝንግቶታል በጣም ያሳዝናል ሌላው ቢቀን እንዴ በአፍ መፍቻው ቋንቋ አይማርም ጉራጌ ጥሩ አምራር አይውጣልክ ተብሎ ተረግሞዋል አምራሮቹም ሆዳሞች ናቸው ህዝቡም ችልተኛ ነው ምን ይደረግ ያሳዝናል
@mulatusthole5794
@mulatusthole5794 3 жыл бұрын
E/gr ka midirgats ante yatifa
@jonitech1460
@jonitech1460 3 жыл бұрын
3000,000 ?????
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ምን ጉራጊኛ ሊጠፋ ነው ማለት ምን ማለት ነው
@addisaa5146
@addisaa5146 3 жыл бұрын
ኦሮሙማ እየሰለቀጠህ ነው፥ ህዝቤ ንቃ
@ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ
@ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ 3 жыл бұрын
🤣😂ጉራጊኛ ከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ተባለ የወሬ ቋት
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 3 жыл бұрын
የእናት ሆድ ጅንጉርጉር የሚባለዉ ነገር እዉነት ነዉ አሜሪካም የተለያዩ ሰዎችን ወልዳለች በማያገባቸዉ የእብድ ንግግርን የሚናገሩ እብደት የወጣላቸዉ እንደ ትራንፕና ጆቫይደን አይነት አሉ ሌሎች ደግሞ እንደ ሴናተሩ አይነት ሀቀኛና የወንድ ንግግር የሚናገሩ ጀግኖች አሏት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!
@-emeguatube
@-emeguatube 3 жыл бұрын
Lash bel abiy ye Ethiopia telat new
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
OF COURSE, NOW EVEN ALL LANGUAGES ONE BY ONE WILL DESAPER EVERYONE IS SPEAKING ENGLISH WHAT A SHAME IT IS VERY SAD,
@giffet1741
@giffet1741 3 жыл бұрын
ኢትዮ ይጠፋል ማለት አይቀልም ጉራጌ ይጠፍል ከማለት ወይ ዘንድሮ ምን ለማለት ነው
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
ጉራጌ ለወሬ ለዘር ትርክት ግዜ የለውም ለቀቅ በቋንቋው ሲያወራ ዘረኛ ይባላል አንድ የሚያደርገን አማርኛ ስለሆን በሱ ቢያወሩ ምን ችግር አለው ።
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 жыл бұрын
ያልተበጠበጠ ጉራጌን አገኛችሁ እና ደግሞ ልትበጠብጧቸው አቀዳችሁ??? ሠላማዊ እርግብ የሆነን ማኅበረ ሰብ መበጥበጥ ሲያምራችሁ...
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
የተባለው ቋንቋውን ነው ካልተማርነበት ካልሰራነበት መጥፈቱ አይቀርም
@ማሜሀበሻ-ፈ3ጨ
@ማሜሀበሻ-ፈ3ጨ 3 жыл бұрын
ተጠቀሙበት ቋንቋችሁን እንዳታጡት ተናጋሪ ካጣ ይጠፋል ቋንቋ ማለት ፀጋ ነው የራስን ትቶ የሠው ማማሠል ሞኝነት ነው ጎበዝ
@zainabath3691
@zainabath3691 3 жыл бұрын
ማነው ደሞ ቋቋ የሚያጠፍው
@ኢማንየደቡቧ
@ኢማንየደቡቧ 3 жыл бұрын
ምቃሩ ትቦሮ ኢና ትናነነ ጉራጊኛ አትሜ ኤፈካ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
ፈካም ቀነም ባሪ ናመጥጥነ
@ኢማንየደቡቧ
@ኢማንየደቡቧ 3 жыл бұрын
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ አረ ዮርሙ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 3 жыл бұрын
ከታዘብኩት፤ ክርስቶስ እዪሱስ እንዳለዉ በጎቸ ድምፄን ይሰማሉ ሰምተዉም ይመልሱልኛል ሲል በህይወቱ እረኛቸዉ ጠባቂያቸዉና መጋቢያቸዉ እንደነበረና ግን አንድ ቀን እረኘዉም ይመታል መንጋዉም ይበተናል ብሎ ደግሞ ተነበዪ። የሱ መመታት ሳይሆን ያሳሰበዉ እረኛዉ ከተመታና ከሞተ በሁዋላ እንኳ አሳሰበዉ። ከበጎች ቀድሞ ህይወቱን የሚሰጥ ለመንጋዉ የነፍስ አድን ጥንቃቄ እያደረገ ህልዉናቸዉን ለመታደግ የራሱን ህልዉና አስቀድሞ የሚሰዋ ታማኝና ፍቅር መሆኑን እንደተናገረ ቃሉንም እንዲሁ ራሱን በማዋረድ በትህትና ተገበረ። ከፍ ማለት የሚፈልግ ራሱን ዝቅ ያድርግ እንዳለዉ በደግነቱ ቢዋረድም ከበረ። እዉነተኛ መሪ ህይወት ይሆናል። የጦር አዋጊ መሪም ግንባር ቀደም በመሆን አቅጣጫ እያስጨበጠ ለተከታዩ ከለላና ጠበቃ ይሆናል። በጎቸ ድምፄን ያቃሉ ሲልም ጥያቄዉ ምን አይነት ድምፅ ብለን መጠዪቅም ይገባል። ሄዋን የሳተችዉ በገነት ቤተመንግስቷ ተስቦ መልካም መረዋ ድምፅ ይዞ ብቅ ያለዉን ዳቢሎስን ነበር። ዲቢሎስ ምንም ያልጎደለዉ መልከ ቀና ባለ መረዋ ድምፅ ክብርና ሞገሰ የተላበሰ የብርሃን መላዕክ በዉበቱና በግርማ ሞገሱ ፈጣሪዉ የመሠከረለት ምንም እንከን ያልነበረዉ አለቃም የነበር ነዉ። ታዲያ እንደዚህ ከመሠለ እንከን የለሽ ሥነ-ፍጥረት እንዴት በገነቷ ስፍራ መርገምና ሞት ይሆናል ተብሎ ይታሰባል? ሄዋንና አዳም ያልጠበቁት መቅሰፍት ዘራቸዉንም ሳይቀር የሚበክል ኃጢያት የሆነ በስም መላዕክ በሹመት ምርጥ በግብርና በባህሪ ቅዱስ ጋሀነምና ሲዖል ታቅፎ ይመጣል ብለዉ ለማሰብ ራሳቸዉ ፈጣሪ ካልሆኑ በስተቀር እንዴት ይገምታሉ። በአፈጣጠር ሰዉ በብቃት የዋህ በመሆናቸዉ ግን ሰርጅቶ ጣላቸዉ። የሚነገረዉንና የተመከረዉን የማያሰላስልና የማያስተዉል ይስታልና ባለማዳመጥ ሳቱ። መስማትና ማዳመጥ ማዪትና ማስተዋል የዪቅል ናቸዉ። የዘመናችን ሰዉ ችግሩ ይህ ነዉ። ይህ ክፋት የሆነዉ የስህተት መንፈስ ብዙ ስምም ተሰጠዉ። ዳቢሎስ የቀደመዉ እባብ ሳጥናኤል ዕኩይ የዚህ ዓለም ንገሥ መሠሪዉ ወዘተ ተባለ። በክብር እንዳልተሽቆጠቆጠ በዉርደቱም በዛዉ መጠን ያን ያክል ክብሩ ተሽመደመደ። እልፍ አዕላፋትን በዙሪያዉ ያሰለፈ ስማቸዉም አጋንንት የሚላከፉ በሕዝብ መሀል እንዲኖሩ የተፈቀደላቸዉ ጊንጥ የተባሉና የሚናደፉ ደግሞ በጋሀነም እንዲቆለፉ የተደረገባቸዉት ናቸዉ ። ዛሬ በአገራችን መሪ ገዥና ተመሪ ሕዝብ ቁርኝታቸዉ በዚህ መሥፈርት ቢመዘኑ ብዙ ነገሮችን ማስተዋል ይቻላል። እንደዚህ ተብሏል። "ለሞኝ ንገረዉ ምን ይሰማ ብዪ ለብልህ ንገረዉ ምን ይስት ብዪ።" ድሮ እልል ሲባል የማቀዉ በጀግንነት ጀብድ ተፈፅሞ የጀግና አቀባበል ሲደረግ ወይንም በጫጉላ የተዋቡ ሙሽሮች ሲወጡና ሲገቡ ነበር።የዘመኑ እልልታ ግን ግራ ያጋባል። መሪህና ጠባቂህ ገዳይህ ከሆነ መርምሮ የማይጠይቅ የተዋከበና በስሜት የቀወጠ በጫት የመረቀነ በወሲቪ የተቃጠለ በፖለቲካ ማሀይምነት የደነዘዘ የተማረዉ ካልተማረዉ እብዱ ከጤነኛዉ የማይለይበት ሞቶ ሞትን የሚፈራ በወሬ ጡዞ ክፋት የሚዘራ የተሳከረና የዞረበት ትዉልድ ተፈጥሯል። ከማያቁት መላዓክ የሚያቁት ሰይጣን እዪተባለ ወያኔ ድረስልን የሚሉትንም ሰምተናል አወ "ጁንታዉ ይሻለናል" ግን ሁለቱም ሰይጣንና አጋንንት ናቸዉ። ትኩሱ ሬሳ አሮጌዉን ያስረሳ እንደተባለዉ ሆኖ እንጅ ሁለቱም ገዳይ ጠባብ ፋሽስቶች ናቸዉ። ወያኔ የምናቀዉ ሰይጣን ባላወቅነዉ መላዓክ ከአብዮት ካሳዪ ወደ አብይ መሀመድ ስሙ የተቀዪረዉ በቀደመዉ እባብ ተተክቶ ብዙዎችን ነድፎ እያደነዘዘ ገደለ? እንደ መላዕኩ ተሸልሞና ተጊጦ ተሽቆጥቁጦ በብዙ ስሞች የኢሱ ጓደኛ ቀለበት አጥላቂ ሙሴ አሻጋሪ መልከመልካሙ ባለ ራዕዩ ተብሎ እዪተለቀሰለት ጡት ማስያዣ ሳይቀር ተዉለብልቦ ደረት ተገልብጥለትም ነበር። አዚም ከተባለ ይህ ነዉ።ግን በገነት እንደ ተቀመጠች ሰይፍ እዪተገለባበጠ ቆራርጦ እንደ መርዘኛ እንቁሪት ቆዳዉን እያብረቀረቀ ለክፎ የሚጨርስ የማደናገሪያ አጀንዳም እያበዛ በማሳሳት አነሁልሎ ሕዝባችን ፈጅቶ አገራችንን የእምብርክክ ያስኬደ ዛሬም ማደናገሩን ገፍቶበታል። አገራችንን በባዶ እግራቸዉ በሁዋላ መሳሪያቸዉ ከፋርስ እስከ ግሪስ ከጣሊያን እስከ ሱዳን ከግብፅ ሱማሊና ኦቶማን ቱርክ ኢምፓዪር ከዉስጥና ከዉጭ መክተዉ ያስረከቡን ኢትዮጵያችንን በጠባብ ብሔርተኞች በእበላ ባይ ካድሬና የምሁራን ማሀይሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ተንበረከከች። አሁን የሚታዪዉ በተቃራኒዉ ነዉ። ድመት ምን ጊዜም በገሌ ነዉ አለች። ይህ ትዉልድ ግን ሌላ በበላ ብስናት ያገሳል ባልበላዉ ይፈሳል። ማዕቀብ ተጣለብን በአሜሪካ ኡኡ ይላል በቻይና እና ራሻ ደገፉን እልል ይላል ግን እኮ አሜሪካ አትጎዳዉም ሌሎችም አይጠቅሙትም። ሁላቸዉም ለጥቅማቸዉ ነዉ።ችግርና መፍትሄዉ የዉስጥ ነዉ። ጥቅርሻ መስሎ የደረቀ ቋንጣም ሆኖ ጉድ ጓድ በጅምላ እዪገባ ለገዳዮቹ ጥብቅና ሽር ጉድ ይላል። "ሕዝቤ እዉቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይኽኔ ነዉ ትንቢቱ የሚያሽረኝ። በኢትዮጵያ ለመወደስ ለመሸለምና ለመሾም ለመደነቅ ብዙ ወንጀል መስራት የግድ ሆኗል። ሱዳን ወራን ሕዝብም በአማራ በትግራይና በአገዉ-ቅማንት እያለቀ ፅንስ ወጦ እዪተበላ በስደትና መፈናቀል በአረብ አገር እህቶቻችን ጉስቁልና ሰልፍ ያልወጣ መንጋ አሜሪካ በደለችን ኡኡ ቻይና ደገፈችን እልል ይላል። ኳስ ሲንከባለል ካድሬና ገዳዮች ካባ ሲሸላለሙ አበባ ሲተከል ተገንብቶ ሳያልቅ ላረጀ ግድብ ሽብሸባዉ እልልታዉ ጭብጨባዉ ዳንኪራዉ በመንጋ እዪተግተለተሉ አስፋልት ማሸት የደራ ገቢያ ሆኗል። ባዕዳን ደገፉንም እልልታ ተቃወሙን ኡኡታ በራስ መተማመን ተሰዉሮብናል። ራሻም አትጠጠቅምም አሜሪካም አትጎዳም። አሜሪካ ከፈለገች አመድ ታደርግሀለች። ሊቪያን ኢራቅን ሲሪያን ቨነዝዌላን ራሷን ራሻን ጠይቅ። ለሱዳንና ለኦነግ የሚሆን አቅም ያጣኸዉ በሴራ አፋጅተህ አገሪቱን ስላዳከምክ ነዉ። መንግስቱ ኃይለማሪያም አንድ ጥይትና አንድ ሰዉ ብሎ ነዉ የፈረጠጠዉ። የሚጠቅምና የሚጎዳ መነሻዉ ከዉስጥ ነዉ። አባቶቻችን ያቸነፉት አንድነትን በፍቅር ጠብቀዉ እንጅ የዘረኝነት ሴራ እዪገመዱ እርስ በእርስ አፋጅተዉ በማዳከም አልነበረም። ሌላዉ ወልቃዪት የታዘብኩት ነዉ። እኔን የገረመኝ በርብርቦሽ ወያኔ ብትመታም እርግጠኛ አይደለሁም ለመመታቷ የድል ፍፃሜዉ ያነ አይመስለኝም። በኦሮሚያ ትታረዳለህ ወልቃዪት ትጨፍራለህ። ሱዳን ለም መሬት ተረክባ በዪቀኑ ትገላለች ግን አስረሽ ምችዉ ትላለች። የሳትኩት ነገር ይኖር ይሆን?
@areboabdulihamid9900
@areboabdulihamid9900 3 жыл бұрын
ለማንኛውም ጉራጊኛ ይጠፋል ብለህ አትጨነቅ እዛው እያወቅንህ፡? ለጁንታህ ተጨነቅ
@pkmjpkhk7204
@pkmjpkhk7204 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@abidiwaqa8357
@abidiwaqa8357 3 жыл бұрын
Yene wede jala marooooo
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 3 жыл бұрын
😀😀😀
@super__star6823
@super__star6823 3 жыл бұрын
leave gurage alone. they are not going to run around slaughter people over this.
@geremechgetach
@geremechgetach 3 жыл бұрын
በህልማቸው ነው ጉራጌኛ ይጠፍል የሚሎት ክክክክክክ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን እኮ ፍደል ተቀረጾለት እየተማሩ ነው ጉራጌኛ ማጥፋት የሚችለው እኛ ጉራጌዎቹ ስንጠፍ እንጅ በህላችን እና ቋንቋችን አክብርን እንዛለን እናሰጠብቃለን በፓለቲካ ተረት አናምንም ጉራጌ ምርጥ ሀገሩ የሚወድ ኢትዮጵያ ነን
@አበበበላይዳምጤ
@አበበበላይዳምጤ 3 жыл бұрын
ቀለም መሰለክ እንዴ ዝም ብሎ የሚጠፍ ዛሬ ወደሀል ቅዠታም
@mulatusthole5794
@mulatusthole5794 3 жыл бұрын
Endante ayent gazetagn hayiche alwikm bewunat tasfirhale MI ale and and ikha iwnat betawora hule wushat
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ሰላማቺ ብዝት ይበልኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 2 жыл бұрын
መራራን ቶሎ ግደሉ ጊዜአትስጡ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 жыл бұрын
መራራ፡ ብሄራዊ እርቅን ማን ተቃወመ። የ150 አመት ታሪክ አንስተው የእርቂን ጉዳይ የበጠበጠው መራራ ራሱ አልነበረም ወይ? የትላንትን ሳንተው ነገን እንዴት?
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
አረ ጉራግኛ ሊጠፍ ነው አባረ ሀሀሀሀሀሀ አረ ገብ በር ገጋህ ጥፍ። ምነው ለምን ፈለጋቹን ተፍቱን ወይስ ምን አሥባችሁልን ነው
@abwaan100
@abwaan100 3 жыл бұрын
መላዉ አለም አይቶት ያስለቀሰዉ የዘር ጭፍጨፋ እንዴት ነዉ እኛን ያልታየን? ነጭም ሆነ ጥቁር የፍለገዉ እንግዳ ቢመጣ እነዚ ሰዎችና ቂመኛዉ የጦር ወንጀል አጋራቸዉ ስትፈልግ ኢትዮጵያ ትጥፋ እንጂ እኛ የተያያዝነዉን አረመኔያዊ ስራ አናቆምም ብለዋል! ዛሬ ትግራይ ነገ ማን ይሆን?
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 3 жыл бұрын
Merara tebtaba akatari
@ኢትዮጽያዊትየጉራጌልጅ
@ኢትዮጽያዊትየጉራጌልጅ 3 жыл бұрын
እንዴ ጉራግኛ ዝም ብሎ ሚጠፋ አረብ ሀገር ኮንተራት ቤት ያለ መሰለህ እንዴ የ ሀገራችን አንዱ ቋንቋ ነው እናንተ ስላላቹህ አይጠፋም ኢንሻ አሏህ እንደወረስን እናወርሳለን ሌላ ቋንቋ መናገራችን ቋንቋችንን ረሳን ማለት አይደለም ሆ ጉድ እኮ ነው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 3 жыл бұрын
ምን ዐይነት ዜና ነው ጉራጌኛ ከኢትዮጵያ ይወጣል ማለት ምድ ነው የጉራጌ ብሔር ማለት አይደለም እንዴ ይኼ የማይረባወሬ ነው የሚደገፍ አይደለም ።
@fouziehsafre7940
@fouziehsafre7940 3 жыл бұрын
ደሞ በጉራጌ መጣቹ የቀረጉራጌ ነበር
@mohamedabas6263
@mohamedabas6263 3 жыл бұрын
የራሳችነዉ የተባልነዉ ለምን ገናለገና ብሶት ይሰማሻል የጉራጊኛ ቋንቋ ካልተማሩበት ካላዉሩበት ይጠፋል ይረሳል ተናጋራ ያጣል ገጠር ብትገቢ ጉራጊኛ የሚያወራየለዉ እኛም ስንገናኝ በጉራጊኛ አናወራምነዉ ይረሳል ከዛይጠፋልነዉ
@piccipicci4847
@piccipicci4847 3 жыл бұрын
ወቸ ጉድ ደሞ ጉራጌ ቛንቛ ምን አደረገ ምንያለ ፍዳ ነው እናንተው
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 жыл бұрын
ሰላም ፈላጊው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲኛ በነበሮት የፓርላማ ዘመን በወያኔ ታግዘው የእልቂት ሃውልት አኖሌን በክልሎ ስላቆሙ ታሪክ ይዘክሮታል!!!
@simbascar1011
@simbascar1011 3 жыл бұрын
Leave guragie alone. Guragoe betcha new ewnetegna Ethiopia . Yekerachiwut leboche nachihu.
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 3 жыл бұрын
Enkuan dahna matak gin gurage ka ethiopia letafa bamen hisab
@NafkotAZewolde
@NafkotAZewolde 3 жыл бұрын
መራራ ጉዲና professor መሆኑ ይገርመኛል! የስልጣን ጥም ነው ያለው! የጃጀ ሽማግሌ! በጣም ምቀኛና ቅናተኛ መሆኑ ታውቋል! በምን አቅሙ ነው ዶ/ር አብይን የሚተቸው!
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
USA strikes Russia / Zelensky's statement on negotiations
15:12
NEXTA Live
Рет қаралды 505 М.
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 152 М.