KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//በስንቱ//ሂሩቴ ባልሽ አስተዳዳሪ ሆነ 😂|በስንቱ| |Besintu|
33:20
Ethiopia - የግብፅ ጦር ሊመጣ ነው | ኢትዮጵያ ከአጎዋ ታገደች | ''የኢትዮጵያ ጦር ወጋኝ'' ሶማሊያ | ከአሜሪካ ለጠቅላዩ የተደወለው ስልክ
18:26
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
አስደሳች ሰበር ዜና - ሩሲያ አስደሳች ሰበር ዜና ለአለም አበሰረች የምስራች አግኝተነዋል ብላለች
Рет қаралды 152,609
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 243
@khairedin7940
4 күн бұрын
አለም ሊያጠፈቸዉ ይታገለል እነሱ ግን መስሚያቸዉ ደፍነዉ ወደ ፊት እየገሰገሱ ይገኛሉ በሁሉም ዘርፍ ድል ለሩሲያ
@ElaYemikael
4 күн бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ተመስገን እምነቷ እራሱ እግዚአብሔር ይረዳታል
@medanittemesgn3867
4 күн бұрын
ተመስጌን ይህን ያሰማን አምላክ ይህን አስቀያሚ በሽታ መፍትሄ ተገኘለት ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hussenali8985
4 күн бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር ላኢላሀ ኢለላህ ላኢላሀ ኢለላህ
@mahermahrmahermahr1810
4 күн бұрын
አላሀ በዚ በሽታ ለተያዘ ነፃ ሚወጣበት ቀን አላሀ ያቅርበው ያረብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@ወድራያ-ተ1ዘ
4 күн бұрын
ማሻኣላህ ሩስያ ኣላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@פקדו
4 күн бұрын
😂
@ወድራያ-ተ1ዘ
4 күн бұрын
@פקדו ሻሕጋር ፂሕፃሕ
@farukpestry36
4 күн бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ajmanbaldiya3338
4 күн бұрын
አሜንንንንንን❤
@senaitsenait4711
4 күн бұрын
Amen Amen Amen
@AsniEthiopia
4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@የእናትጓዳ-አ1ረ
3 күн бұрын
አሜን
@globalhealthtube
4 күн бұрын
ቅድሚያ ለጤና! ዋናው ጤና ነው! Health First! Health for all! እንደ ኤች አይ ቪ ኤድስ ሁሉ የካንሰር ገዳይነት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ተሸኘ። 💪💪 ዕውቀት ያሸንፋል በመጨረሻም ካንሰር እጅ ሰጠ።
@fikrteenat7742
4 күн бұрын
ይህን እውቀት ለሰው ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን
@WondimagegnDemise-wh2ln
3 күн бұрын
Le aids mech medehanit tegegnelet?
@nigistiberhane9150
4 күн бұрын
ተመሰገን ተመስገን አምላኬ ለዝች ቀዛፊት በሽታ እንን መድሐኒት ተገኘላት የጦርነቱም ማቆም ያሰማን እግዛብሔር ምን ይሳነዋል❤🎉🎉❤🎉
@tegeist1858
4 күн бұрын
ተመሰገንን እሩስያ ወዳጃችን✝️✝️✝️❤❤❤❤
@bezayemariam
4 күн бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሄን በሰማንበት ጆሮአችን ሰላም ሰፈነ ጦርነት ቆመ የሚለውን ደግሞ ያሰማን🙏🙏🙏
@haseerahmad2421
Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sinkenechbirhane4525
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ለተጨነቁ ለተጠበቡት ይድረስላቸው አለም ሁሉ ሰላም ይሁን
@senaitsenait4711
4 күн бұрын
Amen Amen Amen
@weseneafi5520
4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@اياداسبر-ت5ذ
4 күн бұрын
Amen amen to
@BirtukanTesfaye-c5g
4 күн бұрын
እውነት ያርገው መዳነአለም
@vgevg7084
4 күн бұрын
አልህምዱሊላሂ,እውነትአርገውያረብ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
4 күн бұрын
ወላሂ በአላህ ስም እምላለሁኝ ፅሁፉን አይቸ ለካንሰር መሆን አለበት ብየ ስገባ አላህ ምስክሬ ነው በትክክል ግምቴን አቤል ሲናገረው ደነገጥኩኝ ውስጤ እደት እደሚፈራው ያረብ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢
@የአላህ-መ1ሸ
3 күн бұрын
ይገረማል ወላ እኔ እራሱ አላህ ይጠብቅን ያጀሚዐይን ያረብ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
3 күн бұрын
እኔም ያሰብኩት እዳቺ ነው
@MuluAbera-jc4ny
3 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@fetiyamohamed6893
3 күн бұрын
አላህን ብቻ እንፈራለን! እርሱም ይጠብቀናል።
@mekatube1706
3 күн бұрын
አሚንንንን ወላሂ እኔ እራሱ የገመትኩት እሱ ነበር በጣም የምፈራው በሽታ ነው አላህ ይጠብቀን መጨረሻችን አሏህ ያሳምርልን ሰበብ ለማድረስ እንጂ አሏህ ከቀደረው ነገር አናመልጥም እኮ
@helenzeray1117
3 күн бұрын
አሰይ አሰይ እልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ
@GshsGshs-m9w
4 күн бұрын
ያረቢ አላህ እውነት ያድርገው🤲🤲
@berkeayalewbalcha1435
4 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
@prabdantube3827
4 күн бұрын
ሩሲያ ለምን ምዕራባውያንን በሙሉ እንደምትዋጋ የተኛውና የዋው ዓለም አሁን ይገባዋል ዓለምን በተለያያ ዓይነት በሽታ እየፈጠሩ ሲያምሱ ለነበሩት አንገት የሚያስደፋ ምስኪኑን ህዝብ ደግሞ ነፍስ የሚታደግ መድሃኒት በማግኘቷ እጅግ ደስ ብሎኛል ቪቫ ሩሲያ💪
@zenebechhunde4447
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
@TigistAssefa-op2zk
4 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@Henokdadu
4 күн бұрын
አሜን መልካም ቀን ለሁላችን ወንድሜ 🙏
@AnwarMohammed-f2k
4 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን እውነት ነው።
@MsratHafiz
4 күн бұрын
አቤላ እናመሰግናለን አቤቱ ማረን
@BeliMar-gy4lp
4 күн бұрын
ደስታውን ያብዛልን ሩስያ ስወዳቸው
@workalemmera7080
18 сағат бұрын
እሩሲያ እግዛብሃር ይጠብቅሽ ውጊያሽም ከዳቢሎስ ጋር ስለሆነ እግዛብሄር ይረዳሻን Thank you to God four everything. ❤❤❤❤❤❤
@arditube7340
4 күн бұрын
አቤሉ ❤❤❤❤ ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ💪💪💪💪💪
@פקדו
4 күн бұрын
😂
@MMm-i9r
4 күн бұрын
ሩሲያ ❤❤❤❤❤❤
@NaNa-lw3xq
4 күн бұрын
ሩስያ ሠላማ ይብዛ
@mimialiye8551
Күн бұрын
Thanks!
@hussenali8985
4 күн бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል
@Hecki_A
4 күн бұрын
ራሻዬ ❤
@DeborahKIFLE-wt4dm
2 күн бұрын
የጠበብ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስጌን ተመስጌን የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምስጋና ለአንተ ይሁን✝️🙏🙏
@hhff9887
4 күн бұрын
ተመሥገን እሩሥያ ኑሪልን
@LawayishiAkililu
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሩሲያ ❤❤❤❤
@LinaSameson
4 күн бұрын
የእሩሲያ ክትባት አምኜ እከተባለሁ❤ሌሎች ሀገራትን ግን አላምንም😮
@hiwotwossen3097
4 күн бұрын
me too
@gebregziabheraberash4121
4 күн бұрын
EGA YE KEDESTE TEWAHEDO LEGOCHE BE MESEKELOO TEKETEBENALE ...
@frehiwetyonas22
4 күн бұрын
እሰይይይይይ እልልልልልልልል ሩስያ ኑሪልን❤❤❤❤
@tsehaydebele2730
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሩሲያ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን ሰላምን ፈጣሪ ይስጣት ጠላቶችዋን ያስታግሳቸው
@Ethiofxstrategy
4 күн бұрын
ድል ለአባት ሀገር ሩስያ
@Engudaytube21
4 күн бұрын
ሀገሩን የሚወድና ሀገሩ የምትወደው ዜጋ ያለባት ሀገር እንዲህ በብዙ ፈተና ውስጥ ሆና እንድታሸንፍ ያደርጋታል
@tadeluasegedew2208
4 күн бұрын
አሁንም ጥበቡን ይግለፅላቸው በቀጥተኛይቱ ሐይማኖት ፀንተው የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው ንፉስ የማይወዘውዛቸው አሁንም ፈጣሪ ይርዳቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@joyfulangel2065
4 күн бұрын
የ ሀይማኖት ስር ተኩላ አጭበርባሪ
@birtukanmengistu3814
4 күн бұрын
እግዚያብሄር ምንይሳነዋል እሱ ካለ ሁሉም ይሆናል ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤
@MehariAbera-k3x
4 күн бұрын
Thank you AB for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@hiwotwossen3097
4 күн бұрын
የእሩሲያ ክትባት አምኜ እከተባለሁ❤
@Tigist-l2p
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅነው እምነት ያድናል ሜን ይሳነዋል❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
@AbemOumer
4 күн бұрын
I wish peace ,and development for this great country ,and its brave leader
@meleka1842
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@abenezerdawit3323
4 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው ክፉ ገዳዮች የሰውን ልጅ ለመጨረስ ይዘጋጃሉ እግዚአብሔር ደግሞ ሌላ መንገድ ያዘጋጃል ይገርማል መፀለይ ብቻ ነው ያለብን ለውጤቱ ሩሲያ እግዚአብሔር ይባርክሽ 😢
@Hornland
4 күн бұрын
አዪ ፤ የሌላ-ኢየሱስ ተከታዮች ከሰራችሁ። እነሱ የመድሀኒት ኢንዱስትሪን በስግብግብነት በመቆጣጠር በውድ ዋጋ ይሸጣሉ፣ የሰራጫሉ። በትርፉ ደግሞ ዝሙት ጦርነት እና ግብረሰዶምን ያስፋፋሉ።
@سبحانالله-ب7ف3و
3 күн бұрын
እየሱስ ሠው ነው የሚበላ የሚተኛ እንድሁም በሤት ልጅ ማህፀን የወጣ ነው100%
@Hornland
3 күн бұрын
@ ሰንተ ሰነፍ እና ሞኝ ፍጥረት። በገዛ አፍህ በራስህ ላይ ቁጣን አትጥራ። ተንበርክከህ ለመድሀኒ ዓለም ክርስቶስ ስገድ፣ አሁኑኑ ወደ መሬት በግንባርህ ውደቅ። ከነታጣቂዎችህ። አለዚያ ነገ እሳት ይበላሀል
@Hornland
3 күн бұрын
@ @ ሰንተ ሰነፍ እና ሞኝ ፍጥረት። በገዛ አፍህ በራስህ ላይ ቁጣን አትጥራ። ተንበርክከህ ለመድሀኒ ዓለም ክርስቶስ ስገድ፣ አሁኑኑ ወደ መሬት በግንባርህ ውደቅ። ከነታጣቂዎችህ። አለዚያ ነገ እሳት ይበላሀል
@abenezerdawit3323
3 күн бұрын
አንተ ጨለማ መድሀኒቱን ያገኘው የክርስቲያን ሀገር ነው ሂድ ሳውዲ ዘንዶ የተጠቀለለበትን ድንጋይ አምልክ ስገድለት የአንተ አላህ የ6 አመት ልጅ የሚደፍር በሰማን ዝሙት አለ ብሎ ያስተማረህ ጨለማ ነው ሰው ዝም ሲላችሁ አትዘባርቁ ለዘለዓለም ወደተዘጋጀላችሁ ገሀነም ጠራርጎ ሊወስዳችሁ በቅርብ በመላእክት ታጅቦ ይመጣል ይልቁንም ቶሎ የዘለአለም ህይወት ወዳለበት ክርስትና ና ነብስህን ከዘለዓለም ሞት አድናት ክርስቶስ ይወድሃል ሳይመሽ እንዳይቆጭህ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የመጡትን ወንድሞችህን ቻናል ተመልከት አምልጥ
@Kunfeyekun4807
3 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቸዉ ጎበዝ ሩሲያ
@kemeledawud2137
4 күн бұрын
አሏሁ አክበር❤ የኛ ነብይ መድሃኒት የሌለው በሽታ የለም ብለዋል ከ 1400አመት በፊት ❤
@nigistiberhane9150
4 күн бұрын
ደንቆሮ መድሐኒት የሌለዉ በሽታ የለም እግዛብሔር ምን ይሳነዋል
@sebsibeshoa8011
4 күн бұрын
ከሞት ውስጥ የተገኘ ህይወት (ቸር ያሰማህ ወንድሜ)
@NegiAyele
4 күн бұрын
አዉነት ነው ወንድሜ
@MasrtDasa
3 күн бұрын
ተመስጌን,አሚለክ,አቴሚን,የሰናሐል,ተመስጌን,ጌተዬ,ሀሁሉን,የሚችል,አምለክክብር,ዪሰፈ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@onelove4324
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን መስማት እራሱ ህሙማኑ ተስፋ እንዳይቆርጡ ያግዛቸዋል
@Ethiopia2132
3 күн бұрын
አቤላ ❤❤❤🎉🎉🎉 በርታልን
@MHMETHIOPIA
4 күн бұрын
❤❤🎉ፕሬዜዳንት ፑቲን ሁሌም በሁሉም አቅጣጫ አለምን እንዳስደሰቱ ነውና አለም ልታመሰግናቸው ይገባል እናመሰግናለን ።🎉🎉❤
@kidistmehari5673
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር አለን ማለት ነው
@Rahmaram-r6z
3 күн бұрын
አሏሁ አክበር🌹አሏሁ አክበር🌹አሏሁ አክበር🌹አሏሁ አክበር🌹👍🏼መሸ አሏህ ተባረከረህማን ክብር ለሩሲያ አዳሚ ሰምተሃል ወድም ለወድም ጦርነት ከመክፈት እደ እሩሲያ ለህመምቶች መድሃኒት ተመራመሩ ሰምተካል!!!!!
@AmelworkyemerBesher
2 күн бұрын
ፕላድሜርን እግዚአብሔር ይባርክህ
@Mohammed-ez5fw
2 күн бұрын
አባታቸን ፕቲን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askalehabtemariam442
Күн бұрын
ይኸውልሽ ለቆየ መላ አለው እግዚአብሔር ይመስገን መቼም የአሜሪካ መድኃኒት አምራቾች እንደሚቃወሙት ነው ገቢያቸው ስለሚቀንስ እዚህም አንድ ዩንቨርስቲ አግኝቱዋል።
@mixmix6708
3 күн бұрын
ያረቢ እኔም የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ያረቢ የዚህ የበሽታ መድሀኒት አላህ ያውርድልን 😢😢ስንቱን አሳቃዬ
@yegnabereka
Күн бұрын
አላህ ቶሎ ያድርስልን። በዚህ በሽታ እየተሰቃዬ ያለው ሰው በጣም ብዙ ነው።
@jemaljemalmohamed3207
4 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል❤
@blenmamoye1723
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@FatimaAssefa
4 күн бұрын
ያረብ ለፋጡማ ድር ስልት ያረብብብብብብብብ😢
@ሲዳማ
3 күн бұрын
እፍፍፍ አላህምዲሊላ የሩስያ መግስት እድሜክን ያርዝመው
@DevDev-l7s
4 күн бұрын
ድል ለሩሲያ ❤❤❤❤❤❤ይሁን
@meazapaulos5585
2 күн бұрын
የተባረከች አገር!!!
@ShapiyonGashaw
4 күн бұрын
Alhamdulillah ❤
@usmanhasen-hi4hs
4 күн бұрын
ማሻአላህ እሩሲያ ወዳጃችን🎉❤
@marakikaleab9020
4 күн бұрын
ጎበዝ ሩሲያ ❤❤❤
@tigstseboka6987
4 күн бұрын
ይቺ አለም ወዴት እየሄደች ነው ግን😢
@semaetalem5541
3 күн бұрын
የኛዋ አገር መቼ ይሆን ከእንቅልፍ የምትነቃው። በባህል ህክምና በቀላሉ የሚድን በሽታ መሆኑ ሀቅ ነው። ግን ፈረንጅ ወይም ነጭ ካላረጋገጠልን ሁሌም እንዳጨበጨብን እንኖራለን። ለማንኛውም ሩሲያ እንኳን ደሥ አለሽ
@xhtu8784
4 күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ አቤል ብርሀኑ እድሜና ጤ ና ይስጥህ❤❤❤❤
@beletegebremichael5265
Күн бұрын
እጅግ ታላቅ የምሥራች !
@askask9433
4 күн бұрын
ላሀዉለዉላ ቅወተ ኢላ ቢላህ በፈረሳይ የተፈፀመዉ ወጀል ያሳዝናል ሰዉ ከሰዉነት ወደእስሳነት እየተቀየረ ይመስላል አላህ ይጠብቀን
@fuadseid-h3p
3 күн бұрын
በጣም ታንዛዛለህ
@AsniEthiopia
4 күн бұрын
ተመስገን እሩሰያ ወዳጃችን 🙏🙏🙏🇷🇺🇷🇺🇷🇺
@mekdeslemma2599
4 күн бұрын
እግዚያብሄር ቸር ነው ስሙም እግዚያብሄር ነው ሩሲያ ቶሎ ቶሎ በይ
@GalileeSirachGalilee
4 күн бұрын
አቤሎ ክብረት ይስጥልኝ ሁሌም ደስታን ስማ በርታልን
@Huluselam-hx5hp
3 күн бұрын
ክብረት ይስጥልኝ ማለት ምን ማለት ነው
@Mark-b6j2b
2 күн бұрын
ክትባት ወይስ መድሓኒት( vaccine or cure) ምሕደራዉን እወቀዉ ወይ ባለሞያ ማማከር ይበጃል. አንተ ያለህ ምላስ ብቻ ነዉ
@Ethiopia2132
3 күн бұрын
ሩስያ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አባት ሀገር
@genettesgaye8782
3 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪ
@bekiiache5805
4 күн бұрын
ተመስጌን
@Daily_2727
4 күн бұрын
ጀማሪ እህት ወንድሞች ሰላም ተባብረን ብንቆም እንችላለን
@muluworkteklu7518
4 күн бұрын
ለሩሲያ፣ እግዚአብሔር ጠላቶችዋን በእግሯ ስር ያድርግላት! !!
@Idriss-q1q
3 күн бұрын
Ewnet new fetari ybarikachew betam des yemil new .
@appapp5138
4 күн бұрын
TEMESGEN AMLAKE 🙏🙏🙏LANTE MN YISANKAL
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
3 күн бұрын
ሩስያ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Eathen1112
Күн бұрын
Hallelujah ❤🙏
@tigistgeberay8912
3 күн бұрын
ህምነታቸው ነው ለዚ ያበቃቸው ተመስገን
@SelameEyesusenew
3 күн бұрын
እዉነት ያድርገዉ ብዙ ሰዉ አለቀ
@truthprevail8939
4 күн бұрын
ብራቦ ሩሲያ !
@capitainsarahabtaff6711
4 күн бұрын
Hallelujah Russia 🇷🇺❤️❤️❤️❤️
@romangeneme7831
4 күн бұрын
Hi Abele! Why not you show us our BEAUTIFUL ETHIOPIA please why Thailand. Thanks
@fatumayusof1652
4 күн бұрын
ሩሲያ መልካም የለም ህዝቡለመጨረስ ነው እሶሪያ ህዝቡ ያስጨረሱ
@TGTG-xg2ev
4 күн бұрын
ተመስገን ይኤን መስማቱ በራሱ በሽታ ያስለቅቃል ከጭንቀት ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን 🤗🤗🤗😇 ፑቲን 😘
@SoSo-kd5ji
3 күн бұрын
ይህ ማስታወቂያ እደሰለቸኝ
@ajmanbaldiya3338
4 күн бұрын
ሰላም የሰዉዘር ሰላም ለእትዮጵያ ሰላም ለእሲራኤል ምረት ለሩሲያ አለም አሸባረአገር
@shiferawwurbe189
3 күн бұрын
Congratulations
@Temesgen-yt6xz
3 күн бұрын
Long life puten 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
33:20
//በስንቱ//ሂሩቴ ባልሽ አስተዳዳሪ ሆነ 😂|በስንቱ| |Besintu|
ebstv worldwide
Рет қаралды 254 М.
18:26
Ethiopia - የግብፅ ጦር ሊመጣ ነው | ኢትዮጵያ ከአጎዋ ታገደች | ''የኢትዮጵያ ጦር ወጋኝ'' ሶማሊያ | ከአሜሪካ ለጠቅላዩ የተደወለው ስልክ
Feta Daily News
Рет қаралды 28 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
9:10
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 15 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,9 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,5 МЛН
12:29
አብይ ብልጽግናን አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ | ጎጃም ባለስልጣኑ ተገደሉ | ጎንደር ሌላ ጥቃት | ስለ ኤርፖርቱ ውጊያ መግለጫ ወጣ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 2,9 М.
13:44
Anchor News የኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች አዲስ አበባ አቅራቢ ውጊያ ላይ ናቸው፥ በጎንደር የአብይ ሰራዊት ኪሳራ፥ ከ1ሺህ በላይ የጠፉ ፌደራል ፖሊሶች፥
Anchor Media
Рет қаралды 22 М.
31:53
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 857 М.
1:17:10
አልተኛ አለችኝ በሚል ሞግዚቷ የ 5 ወር አራስ ልጄን አረቄ አጠጣቻት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 99 М.
1:03:20
ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !! #amlesetmuchie #amleset #dinktv #bobby
Amleset Muchie
Рет қаралды 158 М.
18:11
የቤተሰቤን ሁኔታ ሲያይ ባለራይዱ ኩላሊቱን ሰጠኝ 😍 😭ሩሀማ እና ሀብታሙ | Seifu Show #relationship #love #couple
Seifu Show
Рет қаралды 256 М.
1:04:12
ፒያሳ ወርቅ ቤት ነበረኝ! ባለቤቴ እና ልጆቼ አሜሪካ ናቸው ያለሁበትን አያውቁም!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 128 М.
18:01
Ethiopia - ስለ ወለጋ ፋኖ፣ ታስሮ የበረው 11ሺ ሰው፣ የማክሮን የአማርኛ መልዕክት፣ የኮበለሉት ፖሊሶች ጉዳይ፣ ድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ
Feta Daily News
Рет қаралды 192 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН