ስደት ላይ ከሆንሺ ስሚው ብስል ከሌላው ይማራል

  Рет қаралды 4,110

firdows ሐበሻዊት

firdows ሐበሻዊት

Күн бұрын

Пікірлер
@aziza3691
@aziza3691 Жыл бұрын
ሳህ ወላህ አረብ ሀገር እምናኖር መቸ እንደምንሰለጥን አናውቅም ወላሂ ቁስ አምላኪ ሆነን ቀረን ያሳዝናል አላማችን ቤት መፈረሽ ብቻ እስኪመስል ባይናችን እያየን ነው
@samiradawud2376
@samiradawud2376 Жыл бұрын
ትክክል የኔውድ አላህ ልብ ይሠጥን እኞም. አንችም በምታደርጌቻው ሁሉ ምክርሽ ጅዝሽን አላህ ይክፍልኛ ሀቢቤት 🎉🎉
@አደይአበባ-ኀ5ዠ
@አደይአበባ-ኀ5ዠ Жыл бұрын
ጄዛኪላሁ ሀይር እህታችን ልቤ አሁን ያለሻቸውን ሁሉ እያለኝ ነበር ሱበሀንክ የረብ
@mlekaali
@mlekaali Жыл бұрын
ሳህ ትክክል ነሽ አላህ የምናስተንትንበት አእምሮ ይስጠን ጀዛ ከላሁ ኽይር ቅመም ነገር ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ማሻ አላህ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ፊርድ በርች ቆንጆ ምክር አድራሻሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ሁቢ
@እሙኡመር-ፈ4ቐ
@እሙኡመር-ፈ4ቐ 11 ай бұрын
ሳህ ወላሂ 😊 ትክክል ነሽ
@ZeentseedZeent
@ZeentseedZeent Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን. ጅዛኩሙላሁ. ኽይረን
@asiya-ur9uj
@asiya-ur9uj Жыл бұрын
ኽይር ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ ውድ እህቴ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ትክክል ብለሻል ምክርሽ ሀሳቦችሽ በጣም ተመችቶኛል
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ Жыл бұрын
ወሊኩም ሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ 🎉🎉🎉🎉🎉አሚን አችም ባለሽበት አላሕ ይጠብቅሽ
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ ልክነሽ ፈርዶስየ ቦታ እንደመግዛት እሚያዋጣ ነገር የለም እኔ በትንሽ ብር ቦታ ገዝቸ ከጊዜ ብሀላ አንድ ሚሊወን አትርፌ ሌላ ቦታ ገዝቸ አሁን ቤቴን እየሰራሁ ነው አልሀምዱሊላህ ግን ታማኝ ሰው ያስፈልጋል ያበናት ብልጥ እንሁን ፍርዶስየ የኔ ቅመም جزاك الله خيرا
@asiya-ur9uj
@asiya-ur9uj Жыл бұрын
እሺ ውዴ ዋትሳፕ ግሩብ ለምን ከፍተሽ አታስተምሪንም ምክር በጣም ጠጋኝ ነው❤❤❤❤❤❤
@zinab-dw2bw
@zinab-dw2bw Жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ኻይራን ፊርዶስ
@መርየምቢንትኢብራሂም
@መርየምቢንትኢብራሂም Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ አህለን ኦኽታ ጥሩ እና ጠቃሚ ምክር እስካሁን ምንም አላኩ ወደፊት ግን ሀሳቡ ነበረኝ በቃ ይህ መረጃ ጠቃሚ መረጃ ነው ሀሳቤን ሰረስኩ ሁሉም እዛው እዳልሽው ከሄድኩ ቡሀላ የማደርገውን አደርጋለው አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ
@ሰዲሰዲ
@ሰዲሰዲ Жыл бұрын
ትክክል ፋፊየ ወላሂ ብዙዎቻችን ደንቁረናል
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Жыл бұрын
ጀዛቸላህ ኸይር እህታችን
@naimanaima5296
@naimanaima5296 Жыл бұрын
ዋአሊኩም አሰላም ማሻ አላህ ኢት . ጲያ ገባሽደ ማሻ አላህ ብዘገይም እካን በሰላም ገባሽ ካች ብዙ ነገረ ተምሬያለሁ ከመት በፊት የሆነ መልክት አስተላልፈሽ አልቅሻለሁ ተምሬበታለሁ በጣም እከታተልሽ ነበረ አሁን
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
ትክክል የቤት ቁሳቁስ ቀስ እየተባለነው ቤት እሚሞላው ወላሂ አዳዲስ ሲመጣ አዳድ አንድእየተባለ ሲገዛ ያምራል
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱው ፍርዲ አህለን ጀዛኪ አሏህ እህት እስኪ ካየሽው መልሽልኝ ወርቅ ከዝህ ቡገዛ ይሻላል ወይስ አገር ከዝህ እምገዛው አገር ለመሽጥ ቢታሰብ እዝህ በተገዛበት ዋጋ አይሸጥም እና አገር ቢገዛ ይሻላል ይላሉው እና የትኛው ይሻላል እምታቁውም ካላችሁ መልሱልኝ አኽዋቲ ፊላ በቅርብ ወዳገር ገቢነኝ ያሳካልሽ በሉኝ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Жыл бұрын
አር ይለያያል ሽያጩ ያገርቤትና የውጪው ውርቅ ግራም ስንት እዴሆ ስርች አርገሺ መርዳት ትችያለሺ እህቴ በጥራት እሚመርጠው የውጪ ውርቅነው
@firdows3971
@firdows3971 Жыл бұрын
ወርቅና የውጭ ብር ከዚያው ይሻላል እኔ ይዣለሁ እዚህም ገዝቻለሁ ግን ውጭ የገዛሁትን አያክልም እሄ ትራቱም ውበቱም በተለይ የውጭ ብር እዚህ የሚሸጠው ፌድ ያደርጋል
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
@@firdows3971 እሺ ፍርዲ እኔም የውጩው እደሚሻል ነው እማስበው እና ያው ጥሬ ብር ይዥከምገባ ብሩን ቶለ ላለማጥፋት አዲ አዲ ወርቆችን ብገዛ ብየ ሳስብ አይ አገር ለመሸጥ ብታስቢ እዝህ የገዛሽበትን አያወጣልሽም ሲሉውኝ አላህ ሲለው ደሞ ይህን ቪዶወሽን ጦትላይ እየሰማሁት ስለነበር ደስ አለኝ ያው እሱው ብሩውን ይዘነው ብንመጣም የወጣበት ሳይታወቅ ይጠፋል እና እዲህ አዲአዲ ነገሮች ላይ ብናስቀምጠው ይሻላል በማለት ነው ጀዛኪ አሏሁ ኽይር ፍርዲየ ለምታካፍይን ምክሮችሽ እና ትምርቶችሽ ሀያቲ ውዲ እህቶቸ እምለቃቸውን ቪዶወች በደብ ስሙት ሽርምአርጉት ትጠቀሙበታላችሁ ትለወጡበታላችሁ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
ፍርድዬ የኔ ቅመም ጀዛኪ አላህ ኸይር ምንጠቀምበት አላህ ያድርገን
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
ፍርዱዬ ጀዛ ከአላህ እናመሰግናለን በርቺ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 11 ай бұрын
ሶፎ ደምሪኝ❤
@hnanmar
@hnanmar 10 ай бұрын
ትክክክል የኔ ዉድድድ
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy Жыл бұрын
ትክክልነሽበጣም
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Жыл бұрын
ውይ አስል የሆንሽ ልጅ. ጀዛኪላ ኸይር
@ዲኔቲዩብ
@ዲኔቲዩብ Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር ኦኽቴ
@zድ-e3q
@zድ-e3q Жыл бұрын
ለምክርሽ ጀዛኪላሁ ኸይር በርች
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 3 ай бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 Жыл бұрын
ሹክራንንንን❤❤❤❤ነ🎉🎉🎉🎉
@mousa9949
@mousa9949 Жыл бұрын
ትክክል ዉዴ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
በቃ ጦይብ ንቅ ደውልነው በቃ ኮተት መኮተቴን ልተው ነው ፍርዶስየ ትኪኪል ነሺ እኔ ወድሜ ባጃጅ ግዥ ብሎኝ ብር ላኩኝ ካዛማ አላህ ይጠብቀውና ጀግና የሆና አጎት ለምን መሬት አልገዛልሺም ብሎ ባጃጁ ምንም አይስራለትም ብሎ መሬት ገዛልኝ በስአቱ ተናደድኩ ክዛማ ጎደኛየ ለወድማ ባጃጃ ገዛች ክዛማ በገዛችለት ወሩ ተገልብጣ ስብርብር አለች ክዛማ አጎቴን ደውየ ይቅርበለኝ ልኪነበርኪ አልኩት እና አትለቃቅሙ በኢላይን እቃ አትኮትተ ብር ያዙ ብስል ሁኑ ለማነም ማማሞቃ አትሁኑ
@tube-pf2hx
@tube-pf2hx Жыл бұрын
ፍርድወስየ የኔ ውድ እኔም በዝህ ወር አገር ገቢ ነኝ ግን ኑሮው ከብዱል ሲሉ ጨነቀኝ ደግሞ የአገርሽ ልጅ ነኝ አንድ በይኝ እስኪ በስማ በዝህ ሰሞን አረጋለው ግን ሁለት ልብ ነኝ😢
@سعادة-ب7ب
@سعادة-ب7ب 10 ай бұрын
ወለይኩምሰላም,
@rabitube5961
@rabitube5961 Жыл бұрын
ይች ሀሳብ የኔም ናት ❤❤
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr Жыл бұрын
ትክክል
@ffafsa378
@ffafsa378 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umarshami8049
@umarshami8049 Жыл бұрын
MashaAllah ❤
@sofyaabdu9036
@sofyaabdu9036 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 Жыл бұрын
ሳህህህህህ✅✅✅✅✅
@Brendalynbeninsig0403
@Brendalynbeninsig0403 Жыл бұрын
ሳህ ❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ፍርዶስየ ትኪኪል ስት እህቶች ተጃጃሉ መስሎሺ በዩቱበሮች እየተበሉ
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Жыл бұрын
ለምክርሽ ጀዛክላኸርይ የኔእህት
@LaylaSahi
@LaylaSahi Жыл бұрын
በትክክክክል❤❤
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Жыл бұрын
ሰወድሽ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ Жыл бұрын
ሽኩረን በቃተዉኩት ጀምሬነበር ለማስገዛት
@SemiraYesuf-ej8qr
@SemiraYesuf-ej8qr Жыл бұрын
አሰላማሊኩም፣ረህመትላ፣ውበካከትሁ፣ጀዛከላ፣ኸይረን፣እህቴውላሂበጣም፣እውነትሸነው፣ተረደቸለሁ፣ያለሸውተመቸተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm6355
@amaamm6355 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mariamsletan2300
@mariamsletan2300 Жыл бұрын
መሸአለ። ሀብበት እሸአለ
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
ደህና ነን አልሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል ፉፊየ ደምሪኝ እሥኪ ቤተሠብሺ ነኝ
@firdows3971
@firdows3971 Жыл бұрын
እሺ
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
@@firdows3971 ክበሪልኝ
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
ክበሪልን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ሳህእህትልክነሽቦታወላሂበጣምትራፍአለውአባቴገዝቶልኝአላህይጠብቅልኝ❤የኔውድልክነሽአላህይብቅሽ
@zabibazabiba5562
@zabibazabiba5562 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ግን እስከ #መቼ# ስደት ?
17:11
firdows ሐበሻዊት
Рет қаралды 3,2 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН