ስጋ ለምኔ !በልታቹ የማትጠግብት ጎመን በምስር !

  Рет қаралды 49,116

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ቪድዬ አይታቹ ከወደዳቹሁት ላይክ ማድረግ አትርሱ ⭐የተነጠረ ዙይት ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ kzbin.info/www/bejne/qardnZWafrlpe7c
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Enameseginalen betam tiru fetera new ejish yibarek. Betesebish hognalehu
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
የተባረከ ይሁንንንንን ማልዬዬዬ በጣም እኮ ጉበዝ ነሽ።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
እብራ ፍርፍርሽ በጎመን አንደኛ ሞክሬዋለሁ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ዛሬ ደግሞ ይሄ ይሞከራል በርች
@librameja5283
@librameja5283 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እጂሽ ይባርክ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ጎመን በምስር አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በመሀል ሳቅ የምትይው ነገር ደስ ሲል ተባረኪ ቅን ልጅ ነሽ
@Tig12342
@Tig12342 3 жыл бұрын
ምርጣ ደስ የምትይኝ በመጥበሻ የሚሰሩት ነገሮችን መስራትሽ ጥሩ ነው አንደኛ
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
በጣም ደንቅ አሰራር በርቺ መላትዬ አናመሰግናለን q👍👌
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
Looks delicious 😋 meluye 👍👍 thankyou 🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምር አሰራር ነው ሜሉየ ሲያዩት እራሱ ያጠገባል እጅሽ ይባረክ 🥰🙏👌
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
beTam lyu new aserarx thanks for sharing😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ እውነት ልዩ ነው ሲያምር በጣም ወድጄዋለሁ አንደኛ ነው የእኔ ባለሞያ 👌👌👌👏👏👏❤❤🙏ላይክ ሼር💖💞
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Endet yamerale leyu new berchi ehitey thank you for sharing
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ጎመን በምስር በፍጹም ሰርቼ አላውቅም በርግጠኝነት እሞክረዋለው እናመሰግናለን 👍👍👍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Melliye konjo zede new yasayeshen Thank you for sharing!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
It looks so yummy 😋 👌🏽ሜሉዬ . Thank you for sharing 😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Wow 🤩 ሜሊ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምትደግፊኝ
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 3 жыл бұрын
ኢጅሽ ይባረክ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
I will definitely try it😊thank you for sharing 🙏🏻
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ 😋👍
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
It's looks so good thank you for sharing 😊
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋውው ሜሉየ እንዴት ነሽ ጠፋሽብን በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያቀረብሽልን ጽድት ያልሽ ባለሙያ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏 መልካም ቀን
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤
@romann493
@romann493 3 жыл бұрын
ሳልሞክረውወደድኩት እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም ትወጂዋለሽ መሞከር አለብሽ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Yebae balemoya...yummy all of these 👍💖
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ስጋ ለምኔ ሜሉ እንዲህ ማዘጋጀት ከተቻለ ቆንጆ በጣም እኔ በማኪያ😍👌🤗
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
በድፍን ምስር ስርቼው በጣም ይጣፍጣል ተባረኪ::
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ይፆም ጤነኛ ምግብ ነው እሞክረዋለሁ እኔ የቆየሁ ቤተሠብ ነኝ አንቺም ከተመቸሽ ብቅ በይ እህቴ ተባረኪ 👌👌👍👍👏🏽👏🏽
@tokkumafamily2253
@tokkumafamily2253 3 жыл бұрын
Wow baye bareda 👍👍👌❤❤🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር የኔ ማር እንደሚጣፍጥ ሲያዩት ያስታውቃል እጅ ይባርክ ያሚ ያሚ 🥰🥰🥰👌👌👌
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ። የመጥበሻውን Link ታስቀምጪልኛለሽ? Thank You
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜላዬ የኔ ባለሞያ የመጨረሻ ጎበዝ እኮ ነሽ የኔ እህት ፈጠራሽ አፌን ነው የሚያስከፍተኝ እንደሚጣፍጥ ከመልኩ ያስታዉቃል በርቺ ኑሪልን 🥰🥰
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Gerami new hooo asebkuta endet endmitem👌 ejish yebark meluye
@ninoisollabella6825
@ninoisollabella6825 3 жыл бұрын
Arifi new👌👌👌
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ልዩ ነው እውነትም ስጋን ያስንቃል በጣም ጤናማ ነው ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ 😋👌❤️❤️❤️
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 3 жыл бұрын
Wow 🤩! 🤙
@ቃልየበፂእናት
@ቃልየበፂእናት 3 жыл бұрын
እኔ ሜሉዬ በጣም ገራሚ ሴት ነሽ ስራሽ ተዓምረኛ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤናው ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይስጣችሁ እውቀትን ለሌሎች ሰዎች ማካፈል በራሱ መታደል ነው ሜሉዬ ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበል የኔ መልካም ኑሪልኝ ሳይሆን ኑሪልን ስንቱን እኮ ባለሙያ ያረግሽው ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ በውነት
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
1 watching 👍❤️
@lidubeauty6248
@lidubeauty6248 3 жыл бұрын
Le hulum maberetacha comment sitesechi ayalew zm biye sasebesh tiru melkam sew temesyignalesh betesebesh hognalew
@aynalemworku8906
@aynalemworku8906 3 жыл бұрын
Betam betam gobez nesh berchi
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ በጣም ያምራል
@betelhemketema1893
@betelhemketema1893 3 жыл бұрын
Gobez meluye ejoches yebareku tebareki konjo megeb nege lemeserat chekutalehu
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዴት እንደሆነልሽ ብታካፍይን ደስ ይለኛል
@natranabebe6415
@natranabebe6415 3 жыл бұрын
Betam gobez. Berchi.
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Looks soooo yummy , Thank you for sharing Konjo😘❤️🙏🏽
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ከለሩ ራሱ ሲያምር በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ አቀራረቡ ራሱ ሲያስጎመጅ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ስወድሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ነባዬ ይኔ መልካም እናት
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Thank you maluyaa really looks yummy i will try ot soon tebarekilege
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ሲመችሽ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Welcome meluye
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
yummy
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Yehe addis eweket new . Semchem alakem . Wey guddd . Esti emokrwoalhu . Thank you yene konjo 🙏❤❤
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ
@semiraabu3999
@semiraabu3999 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜላት አመሰግናለሁ 👍
@olanieana
@olanieana 3 жыл бұрын
Yummmm!
@eluka6294
@eluka6294 3 жыл бұрын
Very nice thank you Please send me the link for your spice containers
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you dear እራሱ ከለር የለም ግን ይሄን እይው እስኪ www.google.com/search?q=where+can+i+get+my+samsung+screen+fixed&client=ms-android-tmus-us-revc&source=android-browser&sxsrf=ALeKk00KrM_oKhXDbf6PJpu4JrnbfTm4Lw%3A1617757251932&ei=QwRtYMWZON6f5NoP85ua4AY&oq=&gs_lcp=ChNtb2JpbGUtZ3dzLXdpei1zZXJwEAEYADIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJzIHCCMQ6gIQJ1AAWABg3xhoAnAAeACAAQCIAQCSAQCYAQCgAQGwAQ_AAQE&sclient=mobile-gws-wiz-serp#lkt=LocalPoiReviews&trex=m_t:lcl_akp,rc_f:rln,rc_ludocids:6031917366758648632,ru_lqi:Cid3aGVyZSBjYW4gaSBnZXQgbXkgc2Ftc3VuZyBzY3JlZW4gZml4ZWQiA4gBAUi60Za1y6uAgAhaZAond2hlcmUgY2FuIGkgZ2V0IG15IHNhbXN1bmcgc2NyZWVuIGZpeGVkEAAQARACEAMQBBAFEAYQBxgHIid3aGVyZSBjYW4gaSBnZXQgbXkgc2Ftc3VuZyBzY3JlZW4gZml4ZWRiCwkjLdC_tfxUVRACYgsJF18wOC6HEEIQApIBGG1vYmlsZV9waG9uZV9yZXBhaXJfc2hvcJoBJENoZERTVWhOTUc5blMwVkpRMEZuU1VScmJVdGxZekJuUlJBQqoBLxABKisiJ3doZXJlIGNhbiBpIGdldCBteSBzYW1zdW5nIHNjcmVlbiBmaXhlZCgA,trex_id:fZ9Taf
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 жыл бұрын
መጣም ልዩ ነው
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 жыл бұрын
Beleweeee 👌👌🥰❤️
@senaythabtegegziavher400
@senaythabtegegziavher400 3 жыл бұрын
Watching
@rahelkidane5997
@rahelkidane5997 3 жыл бұрын
Meliye balemuya
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 😍
@salamsallam7312
@salamsallam7312 3 жыл бұрын
Wawwwwww
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 2 жыл бұрын
ስወድሽሽሽሽሽ የኔ ባለሙያያያያያ
@sani.habeshawi9241
@sani.habeshawi9241 3 жыл бұрын
Gobez yenne konjo
@nebatabduyusuf9496
@nebatabduyusuf9496 3 жыл бұрын
Can you pls explain what kind of spinach you have used? Thank you
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Its collar Greens dear
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
እንዲያው ከየት ነው የምታመጭው እኔማ በጣም ነው የምትስማሚኝ ብታምኝም ባታምኝም የአንተን ምግብ ነው በ ብዛት የምሰራው ተባርኪ ውዴ ኑሪልኝ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
Watching 🥰🥰🥰
@የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ
@የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያስወድሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍💕
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ሐና ሐንዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ ጠፋሽብኝ እኮ😘😘😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
@@le1785 ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ አለሁ እኔም እየፈለግሁሽ ነበር እንኩዋን ሰላም ሆንሽ 🌷
@helenasore75
@helenasore75 3 жыл бұрын
I tired lentils bread by itself I didn't like it (it missing ቅመም) this looks good I will try it.
@chefdavekitfo5757
@chefdavekitfo5757 3 жыл бұрын
konjo new Dear.
@zelsitube8400
@zelsitube8400 3 жыл бұрын
Watching thank you 🙏
@molitesfyemolitesfye5545
@molitesfyemolitesfye5545 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ቂጣው አሎጣ አለኝ እየተቆራረሰ ምን ላርገው
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ካንቺ ስንቱን ተማርኩኝ የኔ ባለውያ ልዩ ምግቦች ናቸው በደንብ እሞክረዋለሁ በርችልኝ ሜልዬ💕
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቤቲሻ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ሜልዬ አንቺ ነሽ መመስገን ያለብሽ ስለእውነት እኔ እማ ሙያ እየተማርኩ ነው ማበረታታት ደግሞ ግዴታዬ ነው በርችልን
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
Thank you dear
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
እናመስግናለን! በጣም ጥሩ ጤነኛ ምግብነው ከዚበፊትም ጠይቄሽነበር አልመለሽልኝም ቄጣውን የጋገርሽበትን መጥበሻ የት ነው የገዛሽው???
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ መአዚ እኔ የገዛሁት ከ ወግማን ነው ብዙ ሰው ጠይቆኛል ግን ኦን ላየን ላገኝው በፍፁም አልቸልኩም በጣም ይቅርታ እሺ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
ስሙ ምንድን ነው ኦን ላይን ላይ ለመፈለግ ፕሊስ ሚሉ
@saronfekadu5556
@saronfekadu5556 3 жыл бұрын
በጠም ነው ምወድሽ ተመችቶኛል
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን በሰላም መጣሽ 😘
@betelhemketema1893
@betelhemketema1893 3 жыл бұрын
Wow meluye eskahin erasu yehenen aserare balemaweke tebesachechalehu endet edemitafet yemen sega betam arife mrgeb new betam wedenew tafton new yebelanew yehon beal beale new yemselgne betaye be ewnet gobez neshi feterashi asedemomognale ene instagram selemaletekem alakuleshim gen betam wedjewalehu betam betam new yemamesegneshi
@alemneshnegash755
@alemneshnegash755 3 жыл бұрын
Thanks so much
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
Melat thank u as always. But ሁሌ ኮንፊውዝድ እሆናለሁ የሀበሻ ጎመን ኬል ነው ኮለርድ ግሪን
@meronokubat3269
@meronokubat3269 3 жыл бұрын
👌👌👌👌🙏🏻
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
አያልቅብሽ ሜሉ👌❤️ጎመን በጣም ምወደው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም ትወጂዋለሽ ሞክሪው ከልብ አመሰግናለሁ
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
👍🏽💪🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🏽
@yamrotabate9852
@yamrotabate9852 3 жыл бұрын
ጉደኛ ነሽ ውዴ
@gmesayhareru5818
@gmesayhareru5818 3 жыл бұрын
yene balemuya
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
betam leyu yehone aserare new andegna share like yegebawal 🙏🙏
@weldubitewligne8981
@weldubitewligne8981 3 жыл бұрын
ሰላም ሜላትዮ ደህና ነሽ ጠፋሽ የኔ ባለሞያ አያልቅብሽ።
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አለው የኔ ቆንጆ አልመቻች እያለኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 3 жыл бұрын
የኔጎበዝ አንደኛነሽ ሌላውነገርየምታስረጂውነገርደስይለኛል አበባበጣምስለምወድ ደስይሉኛል የአበበምርጫሽ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
2 watching
@ejesera
@ejesera 3 жыл бұрын
ልየውና እመለሳለሁ ሜልዋ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
#1
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
🤔🙄🙄
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
ያስገርማል የምስር ቂጣ አይቼም ሰምቼም አላውቅም
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777 3 жыл бұрын
ሳብስክራይብ አድርጌአለሁ ማሒ ። አድርጊኝ
@azebghbrehawarate4303
@azebghbrehawarate4303 3 жыл бұрын
Wedete eyewesedachewewte new let me fast please
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Watching
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Watching
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
Watching
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
13:08
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
በ3 የምግብ አይነቶች ቢቻ
6:52
ye Ethiopia Ruth
Рет қаралды 732