🛑ሰገራ እና ሎተሪ ቶሎ አይወጣልኝም 🤣🤣🤣😘😘 እንደ ፍልፍሉ ጨዋታ የሚችል ሰው ገጥሞኝ አያውቅም comedian aman aman sew tube

  Рет қаралды 252,924

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@ComedianEshetuOFFICIAL
@ComedianEshetuOFFICIAL Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል የድሮ ትዝታን እሚቀሰቅስ ድንቅ ስፍራ ያየንበት ኢትዬጵያ ውስጥ መንቀሳቀስ እና መስራት እንደሚቻል የተረዳንበት ድንቅ ቪድዮ ነው በርቱልን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
እዉነት ነዉ !!!
@rabitube5961
@rabitube5961 Жыл бұрын
እሸየ እኛ በውጭ የምንኖር ሰወች የምንሰማውኮ እህልና ውሀ አጋጥመው የሚበሉ አይመሥለንም አገሬ ልገባ ነበር ግን አልቻልኩም ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢
@abebe7532
@abebe7532 Жыл бұрын
Ye banda were ‼️
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ኀየዠነዠዠዠዠዠዠዘዠቸቸዠዠ
@yonas2998
@yonas2998 Жыл бұрын
Eree Amani saki ayamireme chirashe sakise tabezalehi
@Rabiaa-k4i
@Rabiaa-k4i 11 ай бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዙሮ መግቤ ችንን እናቴም በርቱ አብሽር ❤
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Жыл бұрын
አማን ሰው እውነትም አማሰው ይመቻችሁ ሁላችሁም አገራችንኮ ሰው አክባሪነው አላህ ሰላሙን ይመልሰልን ያረብ አማን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሰው
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
አማን ሰው አድናቂህ ነኝ መልካም ሰው ነህ ስለ ኢ ያዊነት እባክህን በእስር ቤት ወላሂ እየራባቸው ነው😢 ያሉት ፍትህ በልልን ወንድሞቻችን በረሀብና በበሽታ ተሰቃዩ አረ አትርሷቸው ወገን ሀገራችንንም ሰላሟን አላህ ይመልስልን
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
አማን ይመችህ ጸሎት ከሀገራችን ለኢትዪጲያ ያስፈልጋታል ።
@sulaimanfaraja4174
@sulaimanfaraja4174 Жыл бұрын
አማንዬ ተመቺቶኛል ግን አጠረች 800 ኪሎ ሚትር 13 ደቂቃ ባትሆን አሪፍ ነው ደቡብ ገና አልተነካም ብዙ ያልታዩ ቦታዎች አሉት
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
ወይኔ ፍልፍሉዬ ውስጤ እኮ ነው ቀልድ የማያልቅበት❤
@amansew
@amansew Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 Жыл бұрын
አማንዬ ወይኔ በሳቅ ገደላቹህኝ አገሩ ሲያምር ኢትዮጵያዬ እኮ ምድር ገነት ነች ግን ፍቅሩ ከየት ይምጣ እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ይስጠን
@amansew
@amansew Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AhmedHabesha
@AhmedHabesha Жыл бұрын
ጥሩ ቦታና ምርጥ ቪደወ ነው የአማን ደረቅ ሳቅ ግን ትንሽ ይረብሻል የቪደወዉን ለዛ አሳጥቶታል
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ስታምሩ ደምስ በጣም አከብረሀለዉ ና አሌክስ በጣም እወደሀለዉ ከዚህ የለህም እንዲሁም ፍልፋሉ አማንየ ፍጹም ሁላችንም እወዳቹሀለዉ በተለይ አሌክስ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ሰው ስወድህ ከአንተ ጋር ፈታ ነው አባቴ 🥰ፍፄ ደምስ በረከት ይመቻችሁ መልካም መዝናናት 🥰አገራችን እኮ ዉብ ናት እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን እምዬ አገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ 🇪🇹❤️
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
አማን ሙሉ በሙሉ ሁሉ ነገሩ እሸቱን ለመመሰል እየተሰቃየ ነው እራሱን ሆኖ ቢሰራ ከሸቱ የተሻለ አቅም አለው በተረፈ ሁሉም ይመቹኛል አንቺን ጨምሮ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam 🥰🙏
@winniedawit4823
@winniedawit4823 Жыл бұрын
ዋዉ ቦታው በጣም ያምራል
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
ሰላም ለአገራትን ሰላም ለአማራ ለሚገደለው ለሚታሰርው😢😢😢❤❤❤❤
@Ethio705
@Ethio705 Жыл бұрын
ብደው አማራን😅
@gebruatsbaha1026
@gebruatsbaha1026 Жыл бұрын
እሱማ ታረኛ ናቹ እዩት
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
​@@gebruatsbaha1026ቀዳዳ ጥንብ አረፈህ ተቀመጥ አማራ ማለት ንፁህ ህዝብና ሀገር ወዳድ ነው እንደ እናንተ ሰው አራጅ አደለም
@yonatano1
@yonatano1 Жыл бұрын
WOW Ethiopian have a very rich in nature ….Ethiopians you are lucky peace and love ……👍🏾💯👌🏾✌🏾from Eritrea 🇪🇷
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
በሰመአም የፈጣሪ ፀጋ የሚገርምየተፈጥሮ ወበት ሰላም ላሀገራችን
@husutube260
@husutube260 Жыл бұрын
አማን ምርጥ ሰው ሀገራችን እኮ ውብ ነች
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Жыл бұрын
ሀገራችን እንቁ ናት ግን አላወቅንባትም ለሁላችንም ልቦና ሰጥቶን ሀገራችንን ተቀይረን ሀገራችንን ከድህነት አውጥተን ከስደትና ከዘረኝነት ወጥተን በስራና በፍቅር የምንኖርበትን ቅርብ ያድርግልን እንወድሀለን አማንዬ
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
wow wow Amezing Directing Aman !!!!! Gin Gin Yewshet Atesak ende fernjoche please yideberale ende Betaaaam tiskena dinget takomale eye demo keleb endalone ena fake yehone semet yifeterale.
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 Жыл бұрын
❤❤❤ወይኔ አገሬ ፈጣሪ የባረክሽ ነሽ ግን ሰላም ናፈቀን ትንሳዬሽ መች ይሁን
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ Жыл бұрын
ወይኔ አማንየ ክፉ ነህ ኑ እንሂድ አይባልም እንዴ በጣም ደስ የሚል ቦታ
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
ውይይይይሀገራችን እኮውብናት አላህ ስላሙን ያምጣልን የአላህ የሀገሬ ሰላም ናፉቆኛል
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 Жыл бұрын
አማን ለምድነዉ ጭሣማዉ ተራራ ላስታን የማታስተዋዉቀዉ 😢መቄት ዳዉት ሒድ ታሪካዊ ስፍራዎችን አሣይ ብዙ ተከታይ አለሕ❤❤❤🎉
@Rabiaa-k4i
@Rabiaa-k4i 11 ай бұрын
dssstlu 🙏🙏🙏👌👌👌
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
የሀገራችን ምርጥ ኮመዲያኖች እናመሰግናለን የናፈቀንን አረንጓዴ ቦታ አሳያችሁን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ፍልፍሉ ደምሥ አማን እናፍፄ ጨዋታችሁ በጣም ደሥ ይላል ኑሩልኝ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
አማን ወንድሜ እባክህ ፀያፍ ቃል አትጠቀም ጨዋ ያሳደገህ ስለሆንክ ቃላቶችህን ምረጥ 👍✌️😊
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo Жыл бұрын
mn yemil kal tetekeme wude??
@fanaethiopia6465
@fanaethiopia6465 Жыл бұрын
ከአማን በላይ ጨዋ ሰዉ አለ እንዴ ደሞ😏
@abirehamayalew1091
@abirehamayalew1091 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ቃላት እንዴት ይምረጥ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እኔ እስከማቀው መፀዳጃ ቤት ገብተህ ስለምታረገው አደባባይ ላይ አይወራም እርስ በእርሳቸው እሺ ግን አደባባይ ወተህ comment on " 🛑... ብሎ መጥራት በገጠርም በሰለጠነውም አለም ቢሆን አስነዋሪ ነው እኔ በገጠር ካልመሽ ወጥተው አይፀዳዱም አይ የከተማ ሰው ነው የሚሉት በፈረንጁ አለም Number two ለህፃናት ከሆነ ካካ ብለው ነው የሚጠቀሙት ለኔ ፀይፍ ስለመሰለኝ የተሰማኝን ብይለሁ ይሄ የመናገር ነፃነቴን መገደብ አትችሉም ለናንተ ከተስማማችሁ የኔ ችግር አይደለም ።
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo Жыл бұрын
ሰው ምንም ብትል እንከን ነው ሚፈልገው አማን ይቸማሽ ብሮ
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 Жыл бұрын
እንደዚህ ማንም አይቶት የማያዉቅ መሰረተ ልማት ብዙ ያልተሰራለት ቦታ ነገር ግን እጂግ ዉብ ማራኪ የተፈጥሮ በረከት ስላሳየህልን እጂግ እናመሰግንሀለን በሌላ ቪዲዮ ደግሞ እንደምትመለስ ተስፋ እናደርጋለን።
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Жыл бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ሁለት ነገሮችን ግን እባክህ አስተካክል። ፩/ ከልክ በላይ የውሸት ሳቅህን ብትተወው። ለማየትም በጣም የሚያሳቅቅ ነው። ፪/ ከእሸቱ ተጽእኖ እራስህን አላቀቅ። በአንተ ውስጥ አንተን እንጂ እራሱ እሸቱን ማየት ደስ አያሰኝም። ፫/ ኮሚድያን ብትሆንም ከልክ ያለፈ ተራነት ጥሩ አይመስለኝም። አንዳንዴ በሚያስፈልግበት ግዜ ቁም ነገረኛ መሆንም ጥሩ ነው። ምታድግ ሰው ነህ በርታ።
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
ፍልፍሉ አንተ ያለህበት ቦታ ደስታ ሳቅ አለ😂 አማንዬ በጣም ነው የምወድህ❤የሁላችሁም አድናቂ አክባሪ ነኝ ኑሩልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
አይገርምም ያንቺ ተቃራኒ ነኝ ፍልፍሉ ያለበት እንደሚያሰጠላኝ ።/አማንን ደሞ በጣም የማልወደው /ኡፍ አይገርምም /
@user-habtam
@user-habtam Жыл бұрын
አገሩ ደስ ሲል ተፈጥሮው ❤❤❤❤
@add.bihone3838
@add.bihone3838 Жыл бұрын
አማን ሰው እንኳን ደህናመጣችሁ ሸኮ ሳይሆን ሼካ ነው
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ሰታምሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቃችሁን
@kadirmesgan2997
@kadirmesgan2997 Жыл бұрын
እውነት በጣም ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ከልቤ የሳኩበት ምርጥ ቀን ይሄንን ቪደው ያየሁ ቀን ነው
@nattynhatty8163
@nattynhatty8163 Жыл бұрын
Filfilu next time be silk enchet mewcha chama teshager! I missed my country may God protect my my people !! Luv you all !!
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም ኮሜዲያን አማን ሰው እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ዋው በጣም የሚያሰቀናው የብረት ምጣዱ ጥብሰ ነው የትውልድ ሀገሬን እናት አለምን ጎንደር ትዝ አሰኘህ በጣም የሀገር ትዝታ ነው የቀሰቀሰክብኝ ወንድም
@mahletgatenet7415
@mahletgatenet7415 Жыл бұрын
እናት ሀገሬ ውብ እኮ ነሽ ለብዙ ትበቂ ነበርሽ እናቴ ስላምሽን ይመልስልን 💚💛❤
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
እምዮ እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ያሳያቹን አገር በጣም ደስ ይላል በተረፈ ሳቅ እንትን ያሳቀው ወገኖች በርቱ
@ادريسابنوسعيد
@ادريسابنوسعيد Жыл бұрын
ማሻአላህ ሃገራችንን ሠላም ያርግልን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
ዋውውውውው ቦታውው ሲያምርር
@Truthful79
@Truthful79 Жыл бұрын
Dear aman I would like to give you a feedback. Please try to improve the quality of your contents. 1- you talk a lot and a lot of noise. Specially today you could have give more Chance to filfilu and others. 2- always you hold the camera, as you are presenter some one has to record or should videoing then you can talk with full concentration. Otherwise we seen half of your face while you are taking a video. Thank you Many love From 🇪🇷
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
Wow, ❤❤❤thank you so beautiful show ❤❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Fano aratkillo sigeba yetabatachihu endemitigebu enayalen koshashawoch
@Abdilbaqkeyru
@Abdilbaqkeyru Жыл бұрын
አማንዬ ይመችህ
@dantek1753
@dantek1753 Жыл бұрын
አማን በጣም አሪፍ ነው በርታ:: ከቻልክ ፍልፌ እማዬ እያለ ሚቀልድባቸው አያቱ እንደሆኑእና በህይወት እንደነበሩ ሲናገር ስሚቻለሁ:: እስካሁን በህይወት አሉ ወይስ ሞተዋል ? እሱራሱ እያረጀ ስለሆነ ተጠራጥሬነው :: ዞር አድርገህ ጠይቀው የሱነገር አልሰማሁም ብሎ update እንዳያደርገው
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
ሸዋ መቼነው የምትመጡ ብዙዎቹ ወደሸዋ አትመጡም😌
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn Жыл бұрын
አቤት እደትያምራል ከዚህስመዋኘት አቦ መገንዋኢትዮጵዬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልሰኝ💞💞💞💞💞💞💞💞💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💐💎
@armatube9305
@armatube9305 Жыл бұрын
Aman bro tmeshegnaleh
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ፍልፍሉን ገና ሳየው የምስቀው ነገርስ ስወደው😀😀😀
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 5 ай бұрын
ዋው ቦታው በጣም ያምራል❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቦታ ምርጥ ጥምረት ፍፄ በጣም አከብርሀለው ትችላለህ ፍልፍሉ ፈጠራ አያልቅበትም 😂😂አማንዬ በርታልን
@mariamali9718
@mariamali9718 Жыл бұрын
ቦታው ሲያምር
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Жыл бұрын
Berta wendme betam gobez nek des yilal programochik
@MalcolmRed-f5j
@MalcolmRed-f5j Жыл бұрын
ዋው ሐገሬን አያቹክልኝ ይመቻቹ ጎደሬና ቆጮ ሣትበሉ እዳትመሐሡ😂😂
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
አማናችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ቦታነው ደሞ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
ኮመዲያንን ኮመዲያን ማሳቅ ሲችል ፍልፍሉን አየሁ
@amansew
@amansew Жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te Жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ አማንዬ 💚💛❤
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 Жыл бұрын
አማን የገጠር ቢዶ ስራልን ክረምቱን ሁኔታ አዝመራዉን ወዙን ገደሉን ተራራዉን አስጎብኝን😢🙏❤💛💚
@mamamma12
@mamamma12 Жыл бұрын
ታደለህ ደስ ስትል
@tedamy1698
@tedamy1698 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay Жыл бұрын
We need part 2 okay 10q aman sewwww
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
አማንዬ በርታ❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት ያምራል ምድሩ
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 Жыл бұрын
አማንዬዬ የኔ ገራገር ከፍ ያርግህ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ አንተ ጉድ ሰው😅 ይመቻችሁ እምየ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው
@ተሥሊምቲዩብ
@ተሥሊምቲዩብ Жыл бұрын
ለሚትዋሃገሬ ሠላምሽ ይብዛ ፣ሠላምነውያጣነው እጂ 😢ሁሉነገር ነበረን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሆነ ሆሉ የኛነው እዴት ደስ ይላል💔
@daT9876
@daT9876 Жыл бұрын
የመረጥከው ቦታ እና እነፍልፍሉ ጥሩ ምርጫ ነው አማን ግን አንተ ብቻ ጎልተህ ታየህ ያቀረብከው ሀሳብ ቁምነገር ቁንፅል ነው ደግሞ ሣቅህ የውነት ይሁን እንጂ አታስመስል ይደብራል
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውውው ሀገሬሬሬ❤❤❤❤❤
@መቅዲየደቡቧ
@መቅዲየደቡቧ Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አገሬን ስለጎበኘህ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Egezyabeher amelak selam yawered 🙏 🙏 🙏
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤ አቤት ማማራችሁ የሀገሪቱን ልምላሜ ሣላደንቅ አላልፍም የአማዞን ጫካ እኮ ነዉ እሚመሥል ❤❤❤🎉🎉!!!
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
ውብ ሀገሬ ስላምሽን ይመልስልን ኢትዮጵያዬ💚💛💔😘😘😘
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
ደቡብ ምርጥ ምድር ነው በጣም ለምለም ሸኮ ህዝቡ የዋህ❤
@KUA18118
@KUA18118 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ድንቅ አገር ጥሩ ስራ ሰራችሁ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዋው ሲምር❤❤❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
አገራችንሁሉም፡ምርጥፈጥሮያለው፡ወርቅነው፡ሠላምያርገውጂ
@yaseyase7145
@yaseyase7145 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤ ይኸን የመሰለ ሀገር እያለን በሰውሀገር በበረሐ ተቃጠልን
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
ዲል ለተገፋው ለአማራህዝብ ያአላህ ለሀገራችን ሠላም ሥጠን
@TeshagerMulu-ue3bi
@TeshagerMulu-ue3bi Жыл бұрын
አረ ፍልፍሉ 😅😅😅❤❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
አማንዬ ❤️❤️
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
አማንየ❤
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም Жыл бұрын
ሰላም ለሐገራችን አገራችንኮ ውብ ናት
@ቤዛ-አ6ኀ
@ቤዛ-አ6ኀ Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላሟናፈቀኝ አረኔስ ሀገሬ😢😢😢😢❤❤❤❤
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
💚💚💚💚ሀሀሀሀ💛💛💛💛ገገገገ❤❤❤❤❤ሬሬሬሬሬ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
አይ እንቁዎቻችን እንወዳችኋለን ግን ምን ያረጋል ወገኖቻችን ጅምላ ተቀብረውብናልና እንዴት ልሳቅ።😭😭😭😭😭😭😭😭
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
bewenet yehan yemsel wube hager yezen... lemnyehon yerabew hoda ale zefagnu
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አገራችን ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Hhhhhhhh ere sakkk yewelkite lij negn ❤❤❤❤❤❤
@yeshiteppi3040
@yeshiteppi3040 Жыл бұрын
በደንብ አሳዩን ሀገራችንን
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Aman besnt mekera semonu tenkesakisew tenkesakes tilaleh adel😂😂😂😂😂 ere sak
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Жыл бұрын
Wowwwww botaw 1gna new
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux Жыл бұрын
WO wwwww😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@user-weloywa
@user-weloywa Жыл бұрын
ጅማልዬ የሀገሬልጅ❤❤❤
@abaymulusew1853
@abaymulusew1853 Жыл бұрын
አማን ሳቅህ ሳይመጣ አትሳቅ
@DehnasewManchuria
@DehnasewManchuria Жыл бұрын
Aman...love uuu 🙏 🙏
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እትዮጵያ ፍቅር ለወገናችን ይሁን🙏🌷🌷🌷🌷
@gelilatefera-p7s
@gelilatefera-p7s 11 ай бұрын
አማን ሰው!!!
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 844 М.
አስደንጋጩ አመፅ
15:53
Matyas HD
Рет қаралды 3,8 М.
🔴ድርሹ በሳቅ ፈረሰች ኮሜዲያን አማን comedian aman aman sew
13:19