KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይድነቅ ቃሲም እስልምናን ተቀበለ? | የክርስቲያን ስጋ መብላት ይፈቀዳል? | ሼሁ ምላሽ ሰጡበት! | Seifu on ebs | minber tv | ነጃህ ሚዲያ
13:12
አላሁ አክበር ቄሱ ስለነብያች መሰከሩ! አስገራሚ ንግግር | እሼ ዝምታ ሰበረ
11:06
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
አስገራሚ ለአራተኛ ጊዜ ባል አግብታ ፈታች ድል ያለ ድግስ ደገሰች | ፋኪሀ እና አህሙ ምን ነካቸው?
Рет қаралды 19,165
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 23 М.
J reaction ጄ ሪአክሽን
Күн бұрын
Пікірлер: 99
@J_reaction1
3 ай бұрын
እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰
@AmeanAmean-fp9ff
3 ай бұрын
የሀገሬን ባህል ነዉ የምወዴዉ🎉🎉❤❤❤❤ መቅበጥ አይታሰብብም የኛን ወንዶች እንሱንነበር መዳር ስታቃጥለዉ እኛን እንዳመሰግኑ😢😢😢😢😢😢
@gfrdgfds2259
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በትክክል አብሸር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉😢
@Anwarየፍረኪመ
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@SeadaMuhammad-c2f
3 ай бұрын
እረ ወንድሜ እናንተ ምን አለባችሁ እንደፈልርጋችሁ እየረገጣችሁ ነው የምትይዙን ስቴፈልጉ አንፈልግም ስትፈልጉ ያላንቺ ባገሩ ሴት የለም ለአንድ ዓመት እንደዛ ቢሆንምን ያህል እንደቻልናችሁ ታቁልን ነበር ግን አላህ ሱ. ወ እሱ ይዘንልን 👌👌👌👌
@SadahAomar
3 ай бұрын
አሚን
@الحمدالله-ش8م5ي
3 ай бұрын
ስደት ላለን እህቶች ዱአ አድርጉልን አሏህ ለሀገራችን ያብቃን ወላሂ ስደት እስከመቼ ተመችቶን አይደለም የምንኖረዉ ግን እንሂድ ብለን የሚያግደን ነገር ምንድን ነዉ ያረብ
@zuhurabeshir5203
3 ай бұрын
Very interesting video ,thank you brother ❤
@ramzia3457
3 ай бұрын
ያገራችን በሀል አልሀምዱሊላህ
@BintKemal-ep2iu
3 ай бұрын
እኔ የኢትዮጵያ አላለምምምምምምምምምም የምር እድሉን ባገኝ ሞሪታኒያዊት በሆንኩኩኩኩኩኩኩ😂 ለወንዶች መርዶ ቢሆንም የምር በጣም ነው የሚመቸው😂😂😂
@KimiaYoussouf
3 ай бұрын
اشالله❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed7119
3 ай бұрын
እሚገርም ነው እኔስ አገሬ ኢትዮጵያ 😘😘😘😘
@سعيد-ف9ط2ك
3 ай бұрын
💐💐💐💐
@MeryYosf
3 ай бұрын
እረ መኑም አይመችም በጣምይገረማል የፈች ደግሰ ወይጉድ እኛ አገረ ለመጋባት የሚደግሱት የሚች ግራችዉ
@Lubaba-p6e
3 ай бұрын
የሞሪታኒ ባህል ይሻላል ለሴት ዋዉ ማሻአሏህ የኢትዪጵያ ባህል ወድ ነው ሚመቸው
@HalfiyaAsbali
3 ай бұрын
Mashala 😊😊😊
@امزةومزة
3 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤😊😊😂😂
@hkmetadem256
3 ай бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያውርድላት
@danyakadir5131
3 ай бұрын
Wa wr wb MASHAALLAH JZK Ameeeeeen Ameeeeeen inshaallah Kkkkkkene aledegefewm YE ETI
@KongetGetachew
3 ай бұрын
Kagbca bafet dua arglat yha yamcarsa tedar endhonelat watstenat kanas fatana new 4 fatya ena amu fatarey yerdahew.
@RahmaKhalid-bj9pv
3 ай бұрын
Amin 🤲🤲❤❤
@samirasamira-g1o9n
3 ай бұрын
የአገራቺን ባህል
@HalemaHalema-n3p
3 ай бұрын
እረ ያስጠላል
@الله-ذ8ل1ي
3 ай бұрын
አትሻብን አላህዋ የአርቦችና የኛ አሪፈ ነው አላህ አእለም
@MeryYosf
3 ай бұрын
ደግሞ ህፃናቶች በጣም ያሳዝናሉ ያለፈላጎታችዉ ግድብሉ እየትባሉ ,አትሻብን
@JemilaDesye
3 ай бұрын
እስካሁን ሰብስክራይብ ያደረኩህ መሥሎኝ ነበር ወላሂ አሁን አደረኩክ በርታልኝ ወዲሜ❤❤❤
@J_reaction1
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🥰
@zmzmzm4872
3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ያገረቸን
@habibaa3292
3 ай бұрын
አሚንያረብአላህይጨምርልክ
@umuabedurohman7657
3 ай бұрын
ሱብሃንአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@husainjeddah6109
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
3 ай бұрын
ጉድ ጠብሺ አላም አኡዙቢላህ
@Zahra-የናትዋልጅ
3 ай бұрын
እኔ ሴት ነኝ ግን የጠላውት ባህል ሞኒታንያ እረ ምነው ያገሬ ባህል ውድድ ❤❤❤❤
@GjGhg-z4g
3 ай бұрын
❤ያረቢ
@semirakemal3483
3 ай бұрын
የሞሪታኒያ ባህል ይሻላል ዋውውጅብሪል😂
@J_reaction1
3 ай бұрын
😂😂😂
@SurprisedDaisy-vi8wt
3 ай бұрын
አረ ምን አይነት አገር ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥
@FatmaHamzah-h1t
3 ай бұрын
ሰ ለሏህ አለይሂ ወሰለም
@SofiaAhmad-g1h
3 ай бұрын
سبحان الله العظيم وأتوب إليه ❤❤❤❤❤❤❤ያ አገሬ ምን አለኝ
@ramzia3457
3 ай бұрын
ኢንሸአላህ አሚን
@monazobra3389
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@medinaali3925
3 ай бұрын
ሡለላሁአሊሂወሠለም ሡለላሁአሊሂወሠለም ሡለላሁአሊሂወሠለም ሀቢቢያረሡለላህ
@BintKemal-ep2iu
3 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ ዜግነቴን ልቀይር መሰለኝ ወይም ይህ ባህል ወደኛ በመጣ ,,ጮክ ብሎ መጮህ ብቻ ከሆነ እኛ ሀገር ተገርፋ እንኳ ሙጥኝ ትልበታለች😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Saadh-tk4jh
3 ай бұрын
Slelahu aleyhi weselemmm❤
@GreenAo3
3 ай бұрын
saw saw
@GjGhg-z4g
3 ай бұрын
❤አሚንያረብ
@GgFf-jl5ot
3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@FatumaFatuma-rw1rm
3 ай бұрын
ወላሂ የአገራችን ባህል አልሃምዱሊላህ
@AsnaAsna-z6q
3 ай бұрын
Sallallahu aleyhi waaasallam❤❤❤❤
@JihanAhmed-u9o
3 ай бұрын
ሞሪታንያ ❤❤❤❤❤
@AsnaAsna-z6q
3 ай бұрын
Amiiiin
@Zakbini-ol6gy
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አህመድን አላህ ጠበቀው አላህ ይወደዋል
@medlna4465
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይህ ወሠለም አላህ ዱአችንን የቀበለን ያረብ
@J_reaction1
3 ай бұрын
አሚሚን🤲
@ramzia3457
3 ай бұрын
ክክክክክክክ አረ ወይኔ ሰው አንዴም አላገኘም አስተክፊረላህ
@Mts-s7t
3 ай бұрын
እሄን ህግ ለኘ ወንዶች ነበር ኡፈፈፈፈ ከለስደደራቹኝ አለቹን ኡኮ አሁንስ የምር ሰለቸንንንንን
@munireabbafixa735
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዙለይካየመስቆቅመም
3 ай бұрын
ምን አለበት የኛ ሀገርም አዲስ ነገር ይዞልን በመጣ ከሰው አንገ ከማለቅ ሌላ
@semirakemal3483
3 ай бұрын
ወላሒእስ ብትይ ሁሌ እጠብቃለሁ😢😢
@gfcg8412
3 ай бұрын
የት ላግኛት ይችን ዱአ
@Alikha-h1g
3 ай бұрын
ሰለለሁ አለዪሂ ወሰለም
@Alikha-h1g
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ፣እንሻአላህ
@Zakbini-ol6gy
3 ай бұрын
እና ሊላሂ ወኢና ይለሂ ራጂኡን ወዳ አይደለም የባሎችዋ ቀልብ አለባት ለዛ ነው እንደዚ የሚያረጋት
@medinaali3925
3 ай бұрын
ዋሊኩምሠለምወራህመቱላሂወበረከትሁ
@zahraahmed4094
3 ай бұрын
የሁሉሞ አገር የሰርገግ በሐል የተለያየ ነዉ በኤርትራ በህል ሴት ልጅ ሠርግ ሲደርሰ ሰርጉ ወር ሲቀረዉ ከምግ ትከለከላች
@zulfaqassim7264
3 ай бұрын
😂😂😂🤦♂️👍❤️❤️❤️❤️❤️
@zaburamohammed5672
3 ай бұрын
የገበያው ነገር የድግሱስ ገነር አጂብ
@ዙለይካየመስቆቅመም
3 ай бұрын
ግን የት ሀገር ነው እንደዚም አለ ጉድ ነው
@J_reaction1
3 ай бұрын
ሞሪታንያ
@zaburamohammed5672
3 ай бұрын
ውይ ሙሪታኒያ 😂😂😂
@ሚስደተኛዋMesira
3 ай бұрын
የኛ. በሀል. ያምር. ል ወልዶ ለማጎ ከዎ. ነይቅብኝ
@TybaKemal
3 ай бұрын
እርፍ ስትአይነት ባህል አላ ይገርማል አስታግፍሪላ
@ShelemuGudina
3 ай бұрын
Eza yeshalel yemer b/c cuhat yellam sekatil ketafatachem tafelagenat alet 😂😂😂 sekaled nw Allahumanajjina😅
@hjxjdnxnc9403
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-Nezhia
3 ай бұрын
ወነከሎ😂😂😂 ሞሪታኒያ ለሁለሰአት ይመገባሉ😂 በቃ አገሪቱ የኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ ናት😂😂😂😂
@HalfiyaAsbali
3 ай бұрын
😅😅😅
@RRR-j7o3q
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ዙለይካየመስቆቅመም
3 ай бұрын
አረ አው ይጋቡ አህሙና ፈኪዬ
@home0029
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Zedddddd-u5x
3 ай бұрын
የፈታች የምትለው ግን ሴት ናት እዴ ኒካህ የምታስረው እረ ታው ዲህንህን እወቅ መጀመሪያ አጃኢብ እኮ ነው. አሪጃሉ ቀዋሙን እያለ አሏህ. ወድነትህ እዚህ ድረስ ነው ማለት ነው አላህ ይሂድነ በስ
@J_reaction1
3 ай бұрын
@@Zedddddd-u5x እሺ እህቴ ለሌላ ጊዜ አስተካክለው ነገር ግን በእንደዚህ አይነት መልኩ አይደለም ሰው የሚታረመው🙏
@Hayutiyuti21
3 ай бұрын
ታዳ እሱ ምን ያድርግ እሷ አልፈለገች ወደድኩሽ ባላት ጠላችው እሱን ስታይ እንዳመመኝ ታውቃለህ እያለች ፊቷን ትዘፈዝፋለች በዛላይ ግልምጫዋ ለሙስሊም ወንድሟ ክብር የሌላት ሆነች ፈኪሀ
@Zeze-ds6qq
3 ай бұрын
አትይኝም ከገኘሽዉ ጋር አብሮሽ ከሠራ ጋር የመጋደም ሡሥ ያለብሽ ባለጌ የወንድ አጥረት የለባትም ላለማግባት ነዉ ከቤተሠብ የራቀች ራሧን መሆን ትፈልጋለች እሷአፈቀርሁ ብላ መንዘላዘል እምነቷም ቤተሠቧም አይፈቅድም
@beletechgeto5264
3 ай бұрын
ሙሪቲኒያ ናቸዉ ወላ በሳቅ እንድነዉ ባህል እኒ እነሡ ዚጎቺነዉ የመሥራዉ 😂
@ፋጤደቡብቲዩብ
3 ай бұрын
😂😂😂
@الله-ذ8ل1ي
3 ай бұрын
😁😁ኮሜት ያአላህ ይቅር በለን
@JemalMekonnen-el2yd
3 ай бұрын
ወይማሜ መጀመርያ ራስህ አስተካክል ከመምከርህ በፊት ፀጉርህን አስተከካክል
@J_reaction1
3 ай бұрын
@@JemalMekonnen-el2yd እሺ ወንድሜ
@LailaMahir-vn3vl
3 ай бұрын
Manm saw inda betu injy inda gorabetu aydlam J walikum slam wrhmtulahi wbrkatuhu 😂😂😂😂
@Amri-mohammed
3 ай бұрын
የሞሪቲያን ይሻላል😂
@medinaali3925
3 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያረበልአለሚሚሚሚሚንንንንን
@ShobraM-q8d
3 ай бұрын
መንእደገሬ፡በጠምየሜደብር፡የስሩንገላ፡መለመድ፡በጠምይደብረል
@ramzia3457
3 ай бұрын
ገበያው ክክክ አረወይኔ
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
3 ай бұрын
ለዩቱብ ብር ብለው ውሸት ሀራም ነው
@kelemyos7843
3 ай бұрын
እስልምና ለወንድ ነው እሩሪፍ መሀመድ ለራሱ አስተካክሎ ነው የሃደው ወንዶችን አራት ሚስት ሴቶችን ኑንጃ አስምፕስሎ በጥቁር ጭምብል ተጠቅለሉ ብሎ ሴት ሙስሉም ያሳዝነኛል
@ዘንድሮምእንዳምናው
3 ай бұрын
ዞሮ እናንተ ላይ አንደርስም እስከ ምናምኑ አምነናል ወደናል ተቀብለናል ደስተኞችም ነን ሴቶቹም አልተጨቆንም ካንድ በላይ ማግባት ለወንዶቹ ሳይሆን ለሴቶች ሲባል ነው በሽተኛ ብትሆን አውጥቶ አይጥላትም አካል ጉዳተኛ ብትሆን ጎዳና ላይ አትወድቅም ባሏ ሞቶ ብቻዋን ልጅች ከምታሳድግ ባል ይኖራታል ቆሞ ቀር እንዳይኖር ሲባል ነው በዛ ላይ ግደታ አይደለም ሴቷንም ማስገደድ አይቻልም ወንዱም ፍላጎት ካለው ብቻ ነው ሲቀጥል ሳያገቡ መኖርም ይቻላል
@HchchHchv
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mነኝ.የአላህባርያ
3 ай бұрын
ሳህ❤❤❤ሡለላሁ❤❤❤❤አለሒ❤❤❤❤❤ወሰለም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@احمدالسليمان-ص3ض
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
13:12
ይድነቅ ቃሲም እስልምናን ተቀበለ? | የክርስቲያን ስጋ መብላት ይፈቀዳል? | ሼሁ ምላሽ ሰጡበት! | Seifu on ebs | minber tv | ነጃህ ሚዲያ
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 15 М.
11:06
አላሁ አክበር ቄሱ ስለነብያች መሰከሩ! አስገራሚ ንግግር | እሼ ዝምታ ሰበረ
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 9 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
10:00
Breaking News ሕሜቲ ተሳዒሩ ንኤርትራን ትግራይን ከሲሱን ንጀንራላት ኤርትራ ዝበሎም፣ ትግራይ ኤርትራ ትብድለና ኣላ january 12 2025
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 6 М.
9:37
አስገራሚው ሰርግ በአንድ ቀን 4 ሚስቶችን አገባ! | አለምን እያነጋገረ ያለ ቪድዮ
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 21 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 667 М.
1:19:55
በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ወደ እስልምና መጣ| አስገራሚው የሸሀዳ ሰበብ|ሁስ አሰለመው| Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር | tiktok live
ንጽጽር ቲዩብ - netsetser tube
Рет қаралды 22 М.
28:40
ሶፊ ተፋጠጠች! ሶፊና ባሏ ህዝብ ፊት ተፋጠጡ... ምን ሆኑ?! ልዩ ጨዋት ሶፊና ኢሳም | New የቤተሰብ ጨዋታ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 129 М.
52:10
በልጅ ምክንያት ለምን ሁለተኛ አታገባም ብላኛለች ሚስቴ | Ethiopia | harun media | nejah media | minber tv የኔ መንገድ
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 44 М.
17:35
ጉድ ተመልከቱ ከለሊቱ አስር ሰዓት አካባቢ ነው የመጡት ህዝቡ ይጠንቀቅ በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈፀመው ወንጀል
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
31:41
Simannaa Jawar Mohammed Minnesota 2025 Magaalaa Lakkuu Oromiyaa xiqqoo jedhanin
United Oromia
Рет қаралды 10 М.
33:43
“የ13 ዓመት ትዳሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ” ሚስት "ወደ እዮሃ መምጣት የነበረብኝ እኔ ነኝ" ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 226 М.
12:04
የፓስተሩ ድራማ ከሸፈ! በአደባባይ ተዋረደ | ሙስሊም አስመስሎ ሰበካ አቁሙ! | ተባኗል | Seifu on ebs | Minber tv | ነጃህ ሚዲያ | Ebs
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 4,6 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН