No video

አስገራሚ እና ፈታኝ የሆነ ባህላዊ የወርቅ አወጣጥ/Discover Ethiopia season 4 ep 2

  Рет қаралды 19,338

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ለነሱ እኔ ደከመኝ እግዚአብሔር ጉልበት ይስጣቹ ሳይለፋ አይበላም !!!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥 Weyne gud Hgna snlebsew yemiyamrew Leka bemekera new
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 አይገርምም እውነት ቢወደድም ይገባዋል
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ይቺን የመሰለ ውብ ሀገር የሰጠን ፈጣሪያችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን በእውነት ዋው በጣም የሚገርም ነው ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የሚወደው ምክንያቱም ባለሁበት ላይ ሆኜ እናት ሀገርን ያስጎቡኛል ይመቻችሁ ሰላም ለሀገራችን እመ አምላክ ታሰጠን!!!💚💛❤️
@user-zp5eq1ix5i
@user-zp5eq1ix5i 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ምንም ሣታጪ ሠላም ጠፋ
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
ከሁሉም ሰላም ይበልጣል
@As-yc8kp
@As-yc8kp 4 жыл бұрын
የሚፈልጉት ሁሉ ይደረግላቸው አድህ እየለፉ የምትሉ
@rdyghffhbb977
@rdyghffhbb977 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ቦታው እራሱ ሲያምር
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣችሁ የለፋችሁበትንም ያስጠቅማችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግለን
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ከባድ እና የሚያሳዝን ነዉ ቢናድባቸዉስ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@user-sz7ne2qf2y
@user-sz7ne2qf2y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አቅም ጉልበቱ ይስጣቹ ከክፉዉን ሁሉ ይጠብቃቹ
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
አረንጓደነቷስታምርአገሩ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 4 жыл бұрын
እፍፍ ለፋት ነው ቦታው ዋውውው
@rahmaseid1973
@rahmaseid1973 4 жыл бұрын
ሠላም እንዴት ነችሁ እፍፍፍ የወርቅ ሥራ አድካሚ ከመሆንም በላይ ለህይወት ጠቅነው
@user-ir3il4qj8j
@user-ir3il4qj8j 4 жыл бұрын
ዲማ አኮቦ ሣአሊ ሾላ ጋቢሣ መጁጅ ጋቢሣ ውይኔ የፍቅር ሀገር ናት እኔ መጁጅ ነበርሁ ቡና ቤት ነበረኝ አቤት ደስታው ጨዋታው ትዝታው ውይኔ 😄😄😄😄😄😄😄😄
@mekeyatessma2663
@mekeyatessma2663 4 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ አንችው ጠብቂኝ እደኔ የናፈቀው ካለ አቤት
@mese2476
@mese2476 4 жыл бұрын
ወርቅዬ ወርቅቲ ስንጌጥብሽ የምናምረው መነጠር ብቻ ይመስለኝ ነበር ብዙ ውጣ ውረድ አለብሽ ሳይለፋ አይገኝም ፈጣሪ ጉልበቱን ይስጥሽ
@genetwasse3542
@genetwasse3542 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል, እንደዚህ ተለፍቶ የተገኘውን ነው እኔ ደረቴ ላይ እንደቀልድ አስሬ ምሄደው። ይለፍላችሁ, ኑሮአችሁ ይቃና መንግስትም ቶሎ ይድረስላችሁ።
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በእዉነት! ስለናተ እኔ ደከምኩ! እባክህ መንግስት እርዷቸዉ
@aser6147
@aser6147 4 жыл бұрын
የኔ አባት አንዴት አንዳዛዘኑኝ 😭😭😭😭😭😭ያረብ አንተው የራህመት የርዝቅ lberkn ክፍትላቸው አልላሁመ amen
@nahomtube8450
@nahomtube8450 4 жыл бұрын
Google (የ አንበሶች መንገድ) ዋው ስያሜ ተመችቶኛል
@betilove6176
@betilove6176 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuufffffffff gurguwadu sichenek 😔😔 big respect ♥️♥️
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@nitsuhabebe8190
@nitsuhabebe8190 4 жыл бұрын
Interesting tnx nice journalist
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
መንግስት ቢደግፋቸውና በዘመናዊ መንገድ የለት ኑሮዋቸው ቢኖሩስ
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ዩቱብ ከፍቻለው አበረታቱኝ 🙏🙏
@TUBE-gp3xh
@TUBE-gp3xh 4 жыл бұрын
እንዛመድ ?
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 4 жыл бұрын
እናተ እዲህ መከራ አይታችዉ ሌላዉ ያጌጣል
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 4 жыл бұрын
ወይ ወርቅ ሲጠለቅ እጂ ሲሰራ አያምርም
@user-xz6pn4qf8c
@user-xz6pn4qf8c 4 жыл бұрын
ጌታ ይርዳችሁ
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
ወርቅ ዋጋዋ ውድ ቢሆንም አይገርመኝም ሁፍፍፍፍ እነሱ ለቆፈሩት ደከመኝ አፈነኝ እራሱ ጉድጓዱ
@faeizayasin440
@faeizayasin440 2 жыл бұрын
Mngest , ganbela,Kellen.mastkakl,alebt,mashed,masgebat,albet,yetkbr bota,new,olive,Ethiopia
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
እንደዚህ፡አፈር ሆናቹሁ፡ውድ፡የሆነ፡ነገር፡ለእኛ፡ታበረክታላቹሁ፡እግዚአብሔር፡ጤና፡ይስጣቹሁ፡ጉልበታቹሁን፡ይባርከው፡አይ፡ኢትዮጲያዬ፡ሠላም፡ይስጥሽ
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ቦታው ሲያምር በድንግል
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አይ የሄማ አሽጋሪ ነው የሚለፋው ሌላ የሚጠቀመው ሌላ እደ ሆነ አያጠራጥርም ስለእዚህ ክትትል ቢኖርው መልካም ነው
@Begosew_Motivation
@Begosew_Motivation 2 жыл бұрын
Like
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣምነው የማሳዝኑት ድካሙ በጣም ከባድ ነዉ
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
ኡፍ እኔን ድካማቸው እነዚ በፍቅር እንዲ ደክመው እየኖሩ ኖሮ የተመቻቸለት ተማርኩ ባዮቹ ሰላም ነሱን
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Lemn be glider maykofer ere adkami new binadm erisk new gn smemnetachewun adenkalehu bezihi akababi zeregnnet alemenorun adenkalehu.
@genetabrha7763
@genetabrha7763 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔን ልድከምላቹ ይህም አለ መንግስት ትኩረት ያድርግለት ብያንስ በዘመናዊ መሳርያ እንዲሰሩ
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 4 жыл бұрын
yasiferal bideremes
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
እምዬ ሃገሬ ለምለም ነሽ ልቤ ተንሰፈሰፈ መንግስት አንድ ቢላቸዉ ባንክም ቢከፈትላቸዉ ወደ ዘመና አዉጣጥ ቢቀየርላቸዉ።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Stlebsew betam yamral Sigegn gn yasleksal Yabertachu mn lbel wegene 😥😥😥
@ethopoeiahagera951
@ethopoeiahagera951 4 жыл бұрын
Yena abate fetari yetbkachu
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስስስ ይላል መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
አርጌሻለው ነኝ እኔም ጋ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
እሺ እማ በተሰብ እንሁን
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
@@mahitubes749 በደስታ እንዛመድ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@jerryyutbe1557 ደስ እያለኝ እማ
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
@@mahitubes749 እሺ ሆኛለው ነኝ
@mihretglm433
@mihretglm433 4 жыл бұрын
እንዴ ወርቅ ማዕድናት ሀገራችንን ሰላማዋን ያብዛልን ውዶች በቅንነት ሰብስክራይ አድርጉኝ አያስከፋልም
@user-ir3il4qj8j
@user-ir3il4qj8j 4 жыл бұрын
ከስደት ስመለስ እመጣለሁ ሠባት ደረጃ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 4 жыл бұрын
ግን በዶዘረ ማዉጣት አይቻልም
@sanikonjosanikonjo4705
@sanikonjosanikonjo4705 4 жыл бұрын
እምዪ ሀገሬ አፈርሽ ለምለም ፍቅር ብቻ አጣን
@As-yc8kp
@As-yc8kp 4 жыл бұрын
ለምን በማሽን ኡ ፈልኩም በሀግምትማ ድካም አይደል
@marifatube7741
@marifatube7741 4 жыл бұрын
wayna betima kebda nawe
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
ወይሀገራችማሸአላህዉበቱ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤🌳🌳🌳🌳🌱🌱🌷
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 4 жыл бұрын
እድህ ተለፍቶ ነው አይ ሚስኪን
@hayatmohammed1607
@hayatmohammed1607 4 жыл бұрын
እረ የሰው ያለህ እረመላ በሉ
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 29 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН