No video

አስገራሚው የዱባዩ ቦዲጋርድ ፈውስ! ክፍል 102።

  Рет қаралды 18,078

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

4 ай бұрын

Пікірлер: 122
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 4 ай бұрын
በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።) የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ የጸበልና የቅብዐ ቅዱስ አገልግሎት ቀናቶች ዘወትር እሮብ፣ሐሙስ፣ቅዳሜ፣እሁድ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ዕለቶች ከጠዋቱ 12:00-3:00 ሰዓት ይካሄዳል። አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86 የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
አታችን እስኪ ስልኮትን ይስጡን ላናግራቹህ 😭
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 4 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን የንሰሀ እና የቄደር መርሀግብርም አዘጋጁ ለምዕመኑ
@yaredmoges3357
@yaredmoges3357 4 ай бұрын
ፈጣሪዬ በሰው ሀገር ተንከራተትኩ ለደጅና ለፈውስ አብቃኝ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
ፀጋው ያብዛሎት አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 4 ай бұрын
Amean Amean Amean Amen Amean Amean Amean Amean Amean
@Kuskuam206
@Kuskuam206 4 ай бұрын
ወንድማለሜ እግዚአብሔር መርጦሀል እንኳን ተፈተንክ ተሰቃየህ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይችን ቀን አስቦልህ ነው አይዞህ። ከዚህ በኃላ ግን በርታ ጸሎት ቤት አዘጋጅ እና በስፓርት ቦታ ወደ ስግደት ቀይረው። በርታ አንተ እንደውም ገና ብዙ ሰው ታድናለህ ወንድሜ እንኳን ደስብአለህ። 😂😂
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 4 ай бұрын
ቀሲስ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቅዱስ ፀባኦት። ኢሄንን ቪዲዮ ያያችሁት ከአራት ሺ በላይ ትሆናላችሁ ነገርግን ላይክ ሠብስክራይብ ያደረግነው ውስን ነን በድግል ማርያም ስም ልለምናችሁ ቢያን በዚህ እንኳን እናግዛቸው እደዚአይነት አባቶችን የሠጠን ቅዱስ አዶናይ ይክበር ይመስገን አሜን።
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 4 ай бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@mussie1620
@mussie1620 4 ай бұрын
ማዕርግን እና ተግባር ሲገጣተም ደስ ኣይልም ሌሎችህ መለከ ሰላም ተብለው መል አከ ጽልመት እስከመምስርል የሰውን ህይወት እያጨለምክ መኖር ከ ነዚህ አባቶች መማር ይጠበቅብናን
@Yaye-sn5xi
@Yaye-sn5xi 4 ай бұрын
የፍጣሪ ስራ ታምር ነዉ አባ ፈጣሪ መንፈስ ቅዱስ በርሶ ላይ አድሮ ለተደርገልኝ የምህርት እና የፈዉስ አገልግሌትዉን እንደኔ በተለያየ የሰይጣን የመተት የዉቃቤ በተለያዬ በሰይጣን ለተበተቡ አባት እናት እህት ወንድሞቸ ታዳጊና ህፃናትን ለማገልገል እግዛብሄር የመርጠወት ሰለሆኑ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጠወ_ በመቀጠል ብዙ ሰወች የትነዉ አድራሻቸዉ ላላችሁኝ 44 ቱዉ ስላሴ ይባላል ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ ገባ ብሌ የሚገኝ ሲሆን አዲስ አበባ ላይ መሀል ጎተራ ላይ እንዲህ ያለ ቦታ አለ እስክትሉ ነዉ የሚገርማችሁ ወንድም እህቶቸ ለኔ የተደርገልኝ በርከትና ምህርት ለናተም ይድርሳችሁ እንዲሁም አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን እግዚያብሔር አምላክ የፈዉስ ሠጪ አባቶቻችነንና መምህር ተስፋየን ይጠብቅልን::እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ወድሜ እንኳን ከእርኩስ መፈስ እስር ተፈታህ አመስግነዉ እግዚያብሔርን ሁላችነዉ የታሠርን ነን እመብርሀን ትፍታን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 4 ай бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tigistalemayehu2996
@tigistalemayehu2996 Ай бұрын
አባ እኔም በረከቱ ደርሶኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ ተፈውሻለሁ አባ ፀጋዎት ይብዛ።
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 3 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛሎት ረጅም. ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን. አሜን አሜን አሜን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@user-lw9gc1fs2o
@user-lw9gc1fs2o 4 ай бұрын
እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር ፈታህ
@meseretlema588
@meseretlema588 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አዳሜ ጤና ፀጋው ባራከቱን አብዝተው ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitgetachew4847
@dawitgetachew4847 4 ай бұрын
ተመስገን ሥላሤ
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥለን አባታችን ነሩልን❤❤❤
@fafi2887
@fafi2887 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@user-lw9gc1fs2o
@user-lw9gc1fs2o 4 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 ай бұрын
ልጅ ሲያምር ወንዳ ወንድ ነዉ እንኳንም እመቤቴ ማረችህ ወንድሜ አባታችን ሺ አሙት ኑሩልን
@FilimonHadushGwahd
@FilimonHadushGwahd 3 ай бұрын
ተመስገን ነዉ በኔ ዘመን እደዚሁ ኣባቶች ማየት
@user-xb5fp4yr2v
@user-xb5fp4yr2v 4 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኛንም ለደጁ በቅተን ለፈውሱ ያበቃን ዘንድ ፀሎትዎ አይለየን
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 3 ай бұрын
አባታችን እማምላክ ትጠበቅልን
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 4 ай бұрын
ወንድም ፈጣሪ ላንተ የደረስ ለኛም ይድረስልን ዱባይ ከባድ ነው ምቀኛውም ተንኮለኛውም ወዳጅ መስሎ ነው የሚያጠቃን በጸሎት መበርታት ነው
@nigstethiopiatube531
@nigstethiopiatube531 4 ай бұрын
አባቴ በረከታቸው ይደርብን 🤲
@yilma4711
@yilma4711 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ፀጋ ይስጦት ሀብተ ሥላሤ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@user-cd9gp7fq9l
@user-cd9gp7fq9l 3 ай бұрын
አባታችንፈጣረፀጋውንያብዞሎትረጅምያገልግሎትዕድሜይሰጠ ጥልንአሜንአሜንአሜን❤❤😢😢😢😢😢
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ፀጋ ይስጦት እህተ ማርያም ነኝ ❤❤❤
@user-xb5fp4yr2v
@user-xb5fp4yr2v 4 ай бұрын
በፀሎትዎ ያስቡኝ አብረን ነው የምንኖረው ገብረ ማርያም
@footballtips4593
@footballtips4593 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያልብሶት❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 4 ай бұрын
ሰላም፡ኣባታችን እንካን ደህና መጡ የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝመው ፈጣሪ ኣሜን የማቱሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ ሁሉ ኣይንካዎት ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኑሩልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@dawitdawit3522
@dawitdawit3522 4 ай бұрын
ያያ እንኳን እመብርሃን ማረችክ ይሄ መመረጥ ነው ላንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስ
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 ай бұрын
Tsegawun yabzalot Memhr. Egziabher yetemesegene yihun 🙏
@tedrosmoges966
@tedrosmoges966 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 4 ай бұрын
Egzabher Abatachn yitebkln legnam ledeju yabkan Amen.
@Firu1221
@Firu1221 4 ай бұрын
Egzhbher seghu yabzalhut
@Abifikerr626
@Abifikerr626 4 ай бұрын
ወንድሜ ያያ ፈጣሪ እንኳን ደረሰልክ የድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን እርሶንም ፀጋውን ያብዛሎት
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ የናትህ የቤተሰቦችህ ፀሎት ረድቶሀል ወይኔ ስንቱ ሳይታወቅ ሞቷል አንተ እድለኛ ነህ እመብርሃን አስባህ ነው አሁንም በፀሎት በርታ አይለቁህም ሊያድሱብህ ይችላሉ አይ ሀበሻ ተንከሲስ እኮነን የሰው ሀዘን የሚያረካን ልቦና ይስጠን ረጅም እድሜ ላባታችን የልጅ አዋቂ ፀጋውን ያብዛሎት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 ай бұрын
Kesis !edmena Tena yistot abatachin Nurulin bereketo yideribin Amen
@kalkidan1213
@kalkidan1213 4 ай бұрын
Yeneeeee Abat😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Egzihabher yetebkelegne🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshihaile
@yeshihaile 4 ай бұрын
Egziabher erajim edmena tenawun yadelot abatachin tsegawun yabzalewot
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት
@user-mn8xu7mx3z
@user-mn8xu7mx3z 4 ай бұрын
Abatacen yagelgelote zemenote yebarek
@BiriEshetu
@BiriEshetu 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጦት እኔም ተፈውሻለው ከክፉ ነገር ሁሉ መለኮተ ስሉስ ቅዱስ የጠብቆት
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 4 ай бұрын
i am here in Dubai which is the same problem suffering GOD help out to this sitain
@alem945
@alem945 4 ай бұрын
Abetachii tsagewn ybazelachu❤❤
@rozirozina8794
@rozirozina8794 3 ай бұрын
Abatachin tegawn yabzaliwot ❤❤❤ enquan egziabhar fetah wondimachin
@user-uy1bk7kk1u
@user-uy1bk7kk1u 4 ай бұрын
Hi kasise selkoten Callie nabere neseha lemegebate bAkotene kachalo melse setuge
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
Fetaryybarkewote abaye
@ZdKebede
@ZdKebede 3 ай бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 4 ай бұрын
Abatachini SiLasewochi Edimewotini Xegawotini Yabizaloti❤❤❤
@meriyemshawul7494
@meriyemshawul7494 4 ай бұрын
ወድሜ እኳን ልደትየ ማረችክ
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 3 ай бұрын
Le egezabhere misanewe yeleme temesehen fetari
@martaaljabal7265
@martaaljabal7265 4 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በፀላታቹ አስብኘ ወለተ ስላሴ እባላለዉ
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 ай бұрын
EGZABHER EDME YESTELEN
@endalegebreyohanese1497
@endalegebreyohanese1497 4 ай бұрын
Egz gebarko😊🎉🎉🎉🎉
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@kinfebeshada2372
@kinfebeshada2372 4 ай бұрын
ፈጣሪ የአገልግሎት ጊዜ የርዝሞሎት
@BirtukanBurte-od3hc
@BirtukanBurte-od3hc 3 ай бұрын
አባቴ ምኑንም ከምኑ መለየት አቅቶኛል ግን ትምህቶትን የፈዉስ ፕሮግራሞን እከታተላለሁ ሆኖም ብርቱ ክርስቲያን መሆን አቃተኝ ልገለጹ ያልተቻሉ ችግሮች አሉብኝ ሥራዬ ማልቀስ ብቻ ነዉና በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ፀድቅ
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
ለወንድማችን የደረሰ ቅድስቲ ስላሴ ለኘንም ይድረሱልን ላባታችንም በእድሜ በጤና ይጠብቁልን አባ ይፍቱኝ
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 4 ай бұрын
Like እያረጋቹ ቤተሰብ አይቶ ማለፍ ብቻ ለምን
@user-mn8xu7mx3z
@user-mn8xu7mx3z 4 ай бұрын
Welete kidane belachu beselote asebugne
@mahimarg6731
@mahimarg6731 4 ай бұрын
Wey gud endew ehe seytan body guard enkan ayferam teamer new wegenoche betelot mebertat alebn be silase fit minm siltan yelewm
@user-vx2os5qk9n
@user-vx2os5qk9n 3 ай бұрын
ebakachhu be mariam abatachn yet betekrstian endemiageleglu ngerugn betam slemfelgewet nw😔🤨
@kasachs
@kasachs 4 ай бұрын
ሰውየን አይቸ ሳቄ መጣ አልቻልኩም በስማም
@user-dn5ms1rg5z
@user-dn5ms1rg5z 2 ай бұрын
abetchen edime yesxln
@user-mn8xu7mx3z
@user-mn8xu7mx3z 4 ай бұрын
Yet deber new yemyageleglute
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 ай бұрын
Ladagu yabekagne betasboch lamedan yabkane
@dawetgebretsadik
@dawetgebretsadik 4 ай бұрын
Yaya wendmchen lanta yadraw amlak lagim yedrselen
@hiwotwolde-vu7ti
@hiwotwolde-vu7ti 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ተጫወቱብን እንጂ ኧረ
@Merte-lb1fg
@Merte-lb1fg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
Temesegen
@shawulekassa588
@shawulekassa588 3 ай бұрын
መምህር ወንድሜ ሆይ ተሣሥተዋል ጀርባወን ወዳ ዕግሥት ሥላሴ መመልሥ የለብወትም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
አረ እፈሩ ደሞ እሳቸውን ልተሰተምሩ ነው ምጥ ለናቷ አሰተማረች
@meditabtube8740
@meditabtube8740 3 ай бұрын
የሀሙስ ቀን የሴት እህታችንን ልቀቁልን😢
@NegestTelahun
@NegestTelahun 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@yerosenalemayehu4713
@yerosenalemayehu4713 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dina6146
@Dina6146 4 ай бұрын
Enkwan dena metu
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdenurmohammed3277
@abdenurmohammed3277 4 ай бұрын
God help me l work 4 Year in taxi driver l don't have money pray for me 🙏
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 ай бұрын
Wandema talote arege ena segade
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@FilimonHadushGwahd
@FilimonHadushGwahd 3 ай бұрын
ስልካቾዉ ስጡኝ ስልክ ያላቹ በማርያም
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql Ай бұрын
አባታችን ስልኮትን ቢነግሩን
@YashiMamush
@YashiMamush 24 күн бұрын
አድራሻቸው የት ነው? እባካችሁ ንገሩኝ
@birtukanmengiste776
@birtukanmengiste776 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥርአችው እዴትነው ይማገኝው
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 ай бұрын
Abata ebakoten malesolegh matate alabegh ereso gare matech la Zara takatera nabare gen Gera gabagh baweseta yawaraghal ena sechohe sawara yesamaghal
@hanilove8635
@hanilove8635 4 ай бұрын
Aba berktachu yedrbge
@user-ee3xh8ez6g
@user-ee3xh8ez6g 4 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@AresamekebedeMm
@AresamekebedeMm 3 ай бұрын
Lantae yadrsa lagame yedaresae wendame aelme batme nwe dasae yalme emabata kawelachnme gare tahone
@ZebuNolawi
@ZebuNolawi 4 ай бұрын
እኔ ግራ ገባኝ ምግብ የሚያቀርቡልኝ ቤተሰብ( ዘመድ) የኔን ምግብ ሁለት ግዜ በጣታቸው ነክተው ምላሳቸውን ቶሎ ቶሎ እየመላለሱ ይነኩና ነው የሚሰጡኝ :: እሳቸው ያየሁ አይመስላቸውም እኔ ግን ብዙ ቀን አጋጠመኝ ::እኔ ለዚህ ትምህርት አዲስ ነኝ ምን ላድርግ? ምንድን ነው ? ምን ብዬ ልቀጥቅጠው?
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
ቅባ ቅዱስ ወይም የፀሎት ዉሀ ጠብ ጠብ አርጊበት ሶስት ጊዜ እህቴ ሱባኤግቢ እድልሽን እንዳይሆን የወሰዱብኝሽ
@user-er7bj7od7x
@user-er7bj7od7x 2 ай бұрын
ቦታውን ቦታውን ቦታውን ንገሩኝ እባካችሁ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
Megemery. Tetefall eyew
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 4 ай бұрын
❤😂🎉❤️🌹👍👌😄 hi
@etheth4380
@etheth4380 4 ай бұрын
Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll
@senaytkahsay
@senaytkahsay 4 ай бұрын
1,234veiw ላይክ 336 ብቻ ራስ ወዳድ አንሁን ሌላው እንድያየው ላይክ ሼር ሳብስክራይብ ይደረግ❤❤❤
@user-zs6yk9pd8z
@user-zs6yk9pd8z 4 ай бұрын
ከሰይጣንጋር ማዉራት የቅድስት ቤተክርስቲያን ሰረአትአደለም ብትቆጠቡ ጡሩነዉ. እነ ቅዱስ ጳዉሎስ ሲፈዉሱ በእግዚአብሔር ስም ዝም ብለህ ዉጣ በማለት ነዉ ልብይስጣችሁ የዚህ ተከታይ የሆናችሁ ምእመናን ሰዉተከታይአትሁኑ 😢??የቅድስት ቤተክርስቲያን ሰአት አደለም
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 4 ай бұрын
እና በየገዳሙ ፀበል ዉስጥ ቅዱስ ገብርኦኤል ቅዱስ ሚካኤል የሚያስለፈልፈዉ ሚስጥሩን የሚያሶጡት ለምድን ይመስልሻል
@fafi2887
@fafi2887 4 ай бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይብዛልዎት ክርስትናን በተግባርያሳዪናል እድሜ ይብዛልዎት አባ❤❤❤❤
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
Are you a daughter of "Doctor of the church" ? 😂😂😂
@mazaadubai
@mazaadubai 4 ай бұрын
እና ዝም ማለት ነዉ እሚሻለዉ ሳይጣንን ቀጥቅጠዉ ካላስወጡት የቤተክርስቲያን ስርአት አደለም ያለዉ ማነዉ በደንብ ነዉ እምንከተላቸዉ ሳይጣን ይቃጠል🙏🙏🙏
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 4 ай бұрын
እንዲህ ካላየሽ አታምኝምም አትማሪበትም እነሱ ማስለፍለፍ አምሮአቸው ነው እንዴ እንዲገባሽ ስላልፈለግሽ ነው
@meseretlema588
@meseretlema588 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አዳሜ ጤና ፀጋው ባራከቱን አብዝተው ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql Ай бұрын
አባታችን ስልኮትን ቢነግሩን
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 266 М.
Memehir Girma Wondimu Video 353 የመጨረሻዉ ዘመን ሚስት የሚቀየርበት ክለብ በካናዳ ቶሮንቶ
24:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 125 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН