አስገራሚ የሰሞኑ ሠልፈኞች እና ያልተቀደሰ የሸኔ ህውሃት ጋብቻ

  Рет қаралды 13,928

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@eritreanaasmara373
@eritreanaasmara373 4 жыл бұрын
ደሱየ ውለታህን እግዝአቢሄር ይክፈልህ
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
ደሱዬ በጣም ትክክል ነህ!!! እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው!!!! ፍቅር ያሸንፋል!!! May the Almighty Gods hands be upon Ethiopia and Ethiopians!!!!
@michaelt2927
@michaelt2927 4 жыл бұрын
Dessu!!!!You are really teaching your people.keep it on.
@workuendalew6686
@workuendalew6686 4 жыл бұрын
God bless you, you're the best. Thank you
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
ሺባንዳ ቢንጫጫ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ማፍረስ የሚችል ማንም ምድራዊ ሃይል የለም ወደፊትም አይፈጠርም ይሄ ሁሉ የአንድ ሰሞን ግርግር ነው ሁላችንም ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ደህንነት ዛሬም ነገም ዘብ እንቆማለን።
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
@Ahmed Yasin ጥፉ ከዚህ ብጣሪ ንፋሽ
@meharikahsu8312
@meharikahsu8312 4 жыл бұрын
Desu
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ወንድሜ እኔም ኦሮሞ ነኝ ኦሮሞ የዋህ ህዝብ ነው የነጀዋር ዘር በቀለለት ደስ ይበለው በልጅ ልጆቹ ይከፍላል
@liaaye3126
@liaaye3126 4 жыл бұрын
የዋህ አለመሆናቸውንማ በተግባር አስመሰከሩ። ሰዉ እያረዱ ገለዉ በገመድ እያቃጠሉ ንብረት እያወደሙ እና ይሄ ሁሉ የየዋህ ስራ ነው???????????? አዉሬነት የዋህ ከሆነ እሺ
@solo.erit.1441
@solo.erit.1441 4 жыл бұрын
Merhaba Desu. Kemey kemey.
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
very true a few of your guest idea is excellent we need to do something we have to show our support by doing some helpful things we all true Ethiopians love our country we will help and stand for every decision to help.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ትክክል ብለካል ወንድሜ ።
@tewabechtsige2341
@tewabechtsige2341 4 жыл бұрын
ይገርማል ሁልጊዜ የሚገርመኝን ነገር ነው የተናገርከው በተለይ ስለ አፄ ምኒልክ: ከሁለት መቶ ዓመት በፊት በደለን በማለት ኡኡ ሲሉ ዛሬን ሳይጠቀሙበትእያመለጣቸው ነው::ያውም በ21ኛው ክፍለ ዘመን:: በርታ ወንድሜ እውነት ሁልጊዜ እውነት ነው:: Thanks
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Thank you bro❤🇪🇹❤
@bemnibemni3903
@bemnibemni3903 4 жыл бұрын
I'm from Ambo, Woyane and Juwar are responssible for the death of Hacchaaluu. Time will answer, you will pay. Merara was supported by Ambo people, no more after, shame on you Merera for part of killing this innocent young man.
@socb5642
@socb5642 4 жыл бұрын
selam ..... bergit hig yeyazew neger silehone ... zim bilen mewkes lik aydelem ... ve tigist ke egziabher gar fithin metebek new
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
*ኦሮሞ ፥ አማራ ፥ ትግሬ ………ብለን አስተያየት አንስጥ!* የኦሮሞ ህዝብ ፥ በፈረንጅ በርገር እና ቢራ ሆዱ ተወጥሮ ጭንቅላቱ ባዶ በሆነ "ኢትዮጵያ ቢትኔ" አይወከልም!!!
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
true all educated individuals need to get up and teach the population this is the time. lets not to be late.
@truthsetsyoufree1809
@truthsetsyoufree1809 4 жыл бұрын
Hmmmmmm studies have proven Educated people are usually Self centered always siding with the elite I like to use the word enlighten people May be ??
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 4 жыл бұрын
ዛሬ ስራ ቦታ ስገባ ስሞኑን ስልፍ ነበር አልወጣሽም ወይ አሉኝ አልተመቸኝም አልኩ ግን ሚኒሊክ ማነው ሲሉኝ በሆነ ዘመን አገር ያስተዳድር ነበር አያቶቼም አያውቁትም ስላችው አገርን ለመታደግ እነዚን ማስተማር አለባቹ አሉኝ ገረመኝ ሳ
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
እነኚህ አጋሰሶች ጅቦች ሌቦች እግዛብሔር ይፍረድባቸው የፍቅር ጠላት አባሉን 😭😭😭😭😭
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
አሳፈሩን በጣም ቆሻሾች ናቸው
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
ሳምንቱን ልቤ እጅግ እዝኘ ነበር አሁን ግን በጣም አሳቅከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@gentlevosuha4779
@gentlevosuha4779 4 жыл бұрын
ይሰማል
@ቆጆቤቲ
@ቆጆቤቲ 4 жыл бұрын
ሲጀመር ዳውን ኢትዮጵያዊ አደሉም ኦሮሞኑሞንም አይወክሉም ከየት የመጡ እደሆኑ እየገረመኝ ነው
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ካቢቹ ጎን ቆመን አገራችንን እንታደግ እነዚ ወጥተው የሚያውኩ ኦሮሞዎች እኛን አይወክሉንም ብለን ወጥተን ማሳየት አለብን
@haqzak4115
@haqzak4115 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በደከመችበት ሰአት የነፈጠኛው ሰርአት ለመመለስ የምፈልገው ሃይል እሰከ ወዲያው መጥፋት አለበት የአፄዎት ቫይረስ አሁኑም በየሃይማኖት ተቋማት ተገን በማረግ ለመመለስ የምፈልገው ሃይል ለይተው በማውጣት የኢትዮጵያ ህዝብ አውቀው መታገል ይኖርበታል
@mahaalbeshr9046
@mahaalbeshr9046 4 жыл бұрын
ሸርሬቱ
@yemanemehret595
@yemanemehret595 4 жыл бұрын
Selamat Desu! ibakhin lemisrak afrikawyan wektawi ina mechi hunetachinin yeminimarbet mehal meda program Dr. mehhamed hasanin keogaden kebabi gabzilin.mehal meda yeminiredadabet yeminimarbet wede fit degmo bebilsgna zerf yeminisemarabet godana mehonun iytemegehu new. Victory for East afrika mass. Awet Nihafash mot niweyane feshfash! bring weyane for justice now now now now now!
@mamitwoldie2070
@mamitwoldie2070 4 жыл бұрын
ፓስፖርትሽን መልሺና ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ በይ በላት
@rahimatashoma9740
@rahimatashoma9740 4 жыл бұрын
Baxami gobazi barata💜💜💜💜💜💜
@haqzak4115
@haqzak4115 4 жыл бұрын
I would advise to Muslims to educate yourself and be mindful of the current situation. You would be the ultimate target unless you stand up to what is right. JUSTICE for OROMO people is what is right.
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
ኢሰይ. ሲሚኪን. አወኩ. ደሬ. የኔ ቆንጆ. የኔ. ጀጊ የኔ. አንበሰ. የኔ. ሸበለ. የኔ. አርቆ. አሰቢ. የኔ. አሲተወይ. መሊከሚ. ሑሉ. ይጊጠሚ. የኔ. መር
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
ምድረ እብድ ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው
@MesfinJ
@MesfinJ 4 жыл бұрын
ደሱዬ እኔ ያለውን ሁኔታ ከመተንተን ወደ መፍትሄ ሀሳብ ብንሄድ ጥሩ ነው። አቶ እክሊሉ እንዳለው ዶር አብይ የውስጥም የውጭም ደህንነት ሀይሉን በጣም ቢጨምር ቢገነባ ቢያንስ ቀድሞ አክሺን መውሰድ የሚችልበት መንገድ ቢፈጠር ቁልፍ ይመስለኛል። ኦሮሚያ ውስጥ ስለተካሄደው እንስሳነት ገና አልገባኝም መቼም የሚገባኝ አይመስለኝም። እውነት ለመናገር አይገባኝም። ሲሳይ አጌና የዛሬ 3 ቀን አለ ያልከውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ሀይል በፍፁም ልቤ እደግፋለሁ። ሀሳቡንም ለረጅም ጊዜ አስቤበት ነበር። ሁኔታዎቹም የሚያሳዩት ከዛ ውጭ ምንም አማራጭ ያለን አይመስለኝም።
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Yasafral
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እስኪበቻልነው መጠን መልካም እንሁን እንረዳዳ ወዳገርቤት ካርድ ሞልታቹህ ስልክ እምደውሉ መጃን መቶል አጠቃቀሙን ፎቶየንበመጫን እዩ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ላገራችን ስላም ለህዝባችን መረጋጋት ይስጥልን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
ሊደዊሊ. ነበር. ፈረዊ. የኔ. ቆጆ ሑሌሚ. ሰቂሊኘ።
@ertrametkel700
@ertrametkel700 4 жыл бұрын
ኣይድነቅህ። ሕፍረት ኣያቁም! ኣይሰማቸውም! They do not have the normal five human senses. They live with the hidden sixth sense which only clicks when their territory of Great Tirgray reaches Kessala, The Sudan, in their dream. Down, down Minilik! Laughable. I am sad the managed to snatch the smartest artist. Wake up the sleeping beauty Oromo
@hirottelahon6038
@hirottelahon6038 4 жыл бұрын
ለእውነት የቆምክ ወንድሜ በረታ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ይፍረድባቸው
@eliasa3744
@eliasa3744 4 жыл бұрын
The struggle against Weyane started 27 years ago in Addis and the Addis peole pass the torch of the struggle to the young people of the regions of Ethiopia finally the joint struggle of oromo, Amhara and other Nationlaties of Ethiopia jointly deafted weyane.Do not give the credit of the struggle against Weyane to Oromo youth.please give correction to this wrong history
@senaitshimelis6048
@senaitshimelis6048 4 жыл бұрын
Tell the truth my brother. I appreciate you. Evil come kill & destroyed .so we need stand together. God is in charge. I am wondering how long they doing drama very sad .why don't you sit down eat the money they stolen from poor Ethiopian people.
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 4 жыл бұрын
ሸረሪት እጃቸው ኣይሰጡም ሂደን እንቀብራቸዋለን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
ኡከን. ዘግሐበቲ. ኢቺ. ደደቢ ።
@MohammedAhmed-px4nz
@MohammedAhmed-px4nz 4 жыл бұрын
Jigna neh
@kemalandargie9386
@kemalandargie9386 4 жыл бұрын
they said Down down Ethiopia because they are working for Egypt and Egypt interest
@MohammedAhmed-px4nz
@MohammedAhmed-px4nz 4 жыл бұрын
Desu yegna chimr malet hodamoch
@erishikor8227
@erishikor8227 4 жыл бұрын
Ayzok👍🏿
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 4 жыл бұрын
Through out Ethiopia’s histroy oromo kills but Ethiopians forgive and live together. When do Oromos say we made mistakes and ask for forgiveness.
@msselam4101
@msselam4101 4 жыл бұрын
Sereritan Debaq Memetate Newe Desuya
@jklmnk9596
@jklmnk9596 4 жыл бұрын
Weyane shane sayhone lelam ga gabicha tefexemalech. Yechgrew erguze yagebal new negru! Wanaw Kim neger mehon yalebet Yehichen yededebit kebro endet adregen egrewan ensber new mehone yalebet. Ager eskemeche eytebtebtech tezelkalech. Ethiopiawi bezer behimanot begosa bekelel mekefafelun teteh Hulem beande teyatezeh kefafayewochen answered. Selam Ena andent le anditew ethiopia. Mote lewyane mote le sheen mote Lezeregnoch.
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ተመቸኽኝ ተመቸኽኝ
@jklmnk9596
@jklmnk9596 4 жыл бұрын
Hachalu bemote lela machalo bemillion ale. Yemyasazenew yale geziew memotu ye 6 wer hexan abat matatewa betesebu lejachewen matate new yemiyasazenew. Mote legrday asgeday.
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 4 жыл бұрын
ማስቆ፣እና ዋሽት ጨምርባት። እንወድሀለኔ
@selamsemere4661
@selamsemere4661 4 жыл бұрын
11
@gigizawde7078
@gigizawde7078 4 жыл бұрын
ተመልከት እንግዲህ ይሄ እበት ጭንቅላታቸዉ አፋቸዉን መክፈታቸዉንና በዘር የተወጠሩበትን ሽንት መሽናታቸዉን እነጂ ትግል ከምን ተነስቶ ምን ለይ እንደሚደርስ ግንዛቤ የሌላቸዉ አገሮች ናቸው እንሠሳ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 4 жыл бұрын
ከብቶች እኮ ናቸው! መቼም የማይሳካላቸው ጉግ ማንጉጎች ዝፍቶቾ ናቸው የሚኒሊክ ሞቶው መንፈሱ ሰይጣን እንደያዛቸ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ስሙ ያንቀጠቅጣቸዋል ነፍሰ በላዎች ደም አፍሳሾች ሌቦች ናቸው። የኢትዮጵያ አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፍችሁ ።ንገርልኝ እስቲ ወንድም መቼም አይገባቸውም
@zewdidubale4011
@zewdidubale4011 4 жыл бұрын
Ysamal
@MohammedAhmed-px4nz
@MohammedAhmed-px4nz 4 жыл бұрын
Eske mn ybelu nsmachew
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
very sad sitting here in America and out side Ethiopia what they are saying? what ?? down down Ethiopia this is absolutely wrong!!! what's the point we are working for chage if Ethiopia is not exist??????how stupid idea is this ? don't they feel shum??we only have one country Ethiopia!!! do they know???wow how much they can go low and clue less??they are immigrated every where being slaved is this respected life??what about one day if these countries kicked you out where do you go????????????
@bezabehabebe1753
@bezabehabebe1753 4 жыл бұрын
1
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 4 жыл бұрын
Abiy’s vendeta is in iprisioning Amhara whom he thinks are capable of leadership
@MohammedAhmed-px4nz
@MohammedAhmed-px4nz 4 жыл бұрын
Desuye zarea semtehal hwehat aleku essu wede hwhat hager hede Malet wede egypt
@nopenot4058
@nopenot4058 4 жыл бұрын
Be_Menilik zenem yedenke agame Menilik Eyale Yenoral and Be_Shabina yetegerefe agame Shabia Shabia Eyale Yenoral too
@shida2004
@shida2004 4 жыл бұрын
they are confused,,,,,down down minilik then down down habesha. that is funny. how weyane fell when they say down down habesha.........kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ከሌለክየለውም
@ከሌለክየለውም 4 жыл бұрын
Meritu
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Shereit🕸🕸🕸🕸🕸🕸
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@hanataffa9568
@hanataffa9568 4 жыл бұрын
Oromo people are blooded by Abiy have been killed , torched, and burning our poor farmers, and prisoned because of Oromo people refused Nefxegna old ruling system.The saddest thing is what Oromo people have been targeted killing my oOromo people. Oromo means ONG, Shane or any Oromo party .Abiy or Neftga killed our hero and prisoned our hero people. Pain to pain year to year.
@abbateklehaimanot2481
@abbateklehaimanot2481 4 жыл бұрын
አማራ እያለቅሰ ነው ትግራይ ና ኦሮሞ አንድ ሁኖበት
@zemengabro4407
@zemengabro4407 4 жыл бұрын
ደም መጣጪ ቁልቆላም አትለጠፋ እራሣችሁን ቻሉ
@fatmahftomah5536
@fatmahftomah5536 4 жыл бұрын
የከብቶች ትግል
@saraabdo279
@saraabdo279 4 жыл бұрын
ሸርሪቶቸ
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 жыл бұрын
አሎሎ ነው ስሙ አሉላን ተክቶ
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
እነዚህ ከብቶች ናቸው የሚቃወሙትን ለይተው የማያቁ ናቸው ማፈራያዋች።ሀገራችን ሰላም ያርግለን ሚስኪን ወገኔ በሰላም ይኑሩበት።
@fatumagelato
@fatumagelato 4 жыл бұрын
TPLF ye oroma talt new enji ye oroma wdaji atwnm dershechw yetfa fit yembal yeklu end mgdal enji min yekalu
@saraabdo279
@saraabdo279 4 жыл бұрын
አደኞጂጂጂጂጀኒዎ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
ኢኔ. ደሞ. ወዲ. ቢቸ. ሲየደቂኪ. ደሲ. ለኘን. ሴቴ. ሲየደቂኪ. ሊቤ. ቀጢ. ሊቲነዊ. ሲለ. ሚወዲኪ. በጠሚ. ፈረለዊ. ኢኔ. ደሞ. በጠሚነዊ. ሚወዲኪ።
@funvideos8547
@funvideos8547 4 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@aberuberuda7431
@aberuberuda7431 4 жыл бұрын
Game over Weyane
@ብዙነሽቱሉ
@ብዙነሽቱሉ 4 жыл бұрын
እኔ ሕወሓትን አደነኩአት ሞኝ ሲገኝ እንዲህ ነዉ ተዉንጂ ሚኒሊክ ነዉ ያሉት እኔ ግን እንዴት ሰዉ በአይኑ ያየዉን ትቶ ከ150 አመት በፊት ሚለፈልፍ ትዉልድ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
"ሊበላዋት ያሰብዋትን አሞራ አሉ .,..እኔ አሉላ ጌታቸው ረዳ ለኦሮሞ ተቆርቋሪ ሆነው ስቀርቡ ማፈሪያዎች ቲቺ ብያቸዋለሁ:: ለትክክለኛ ኦሮሞ የእነርሱ ያዙኝ ልቀቁኝ ስድብ ነው ውርደትም ጭምር ነው:: ለሸረሪት ቦታ አትስጡ:: ኢትዮጵያ ትቀጥላለች እግዚአብሔር ስላለ 🇪🇹
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Remember how you insulted Eskendir for reporting extremist queros take your share of reaponsibility now! In the memory of the killers who used to be your main audiance
@rtyhvfttyy3996
@rtyhvfttyy3996 4 жыл бұрын
Diqaala hushaa 😤😤👎👎🤑🤑
@peacewins3281
@peacewins3281 4 жыл бұрын
እንደ ኤርትራዊ የትግራዮችን ሂወት ተጠቅሜ ነጻ ሃገር መሆኔ ባይቆጨኝም...እንዴት ሰው ሂወቱን ኣጥፍቶ ሃገር ቆርሶ ሁለት ወደቦች ሰጥቶ ሃገሩን ያደሃያል ? ከዚህ በኃላም የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህ ከሃዲዎችን ያምናል ?
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
እስኪ እናያለ መቼስ የፈረደባት ጂጂን ነው ዮኒን መቸስ አትነኩትም እሷ አትወላውልም አሁንም ኦሮሞ ናት ዮኒ አስር መቶ ጊዜ የሚለዋውጠው ብሩ ሲሰጠው ትግራይን ይደግፋል ኦሮሞን ይደግፋል ጂጂ ጀግና ሴት ናት ምንመ በሉ ምንም በቃ እስኪ ክሰሷት ምንም አታመጡም
@SaraAhmed-zg4eg
@SaraAhmed-zg4eg 4 жыл бұрын
😈👹👹👹👹👹👹
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
@@SaraAhmed-zg4eg ሞኝ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
@Shkorina shkorina እኔም ልሳቅ እንጂ አላዝንም ከአሁን በኃላ ክክክክክክክክክክክክክክ
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 29 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 6 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
ሌላ ታሪክ
17:50
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 2,1 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН