አስገራሚ ድምፅ እያላቸው ዘፋኝ ያልሆኑ 8 ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች

  Рет қаралды 16,973

Wesagn Media - ወሳኝ ሚዲያ

Wesagn Media - ወሳኝ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@hanawodajo6395
@hanawodajo6395 3 ай бұрын
ድንቅ ነዉ ! እዉነትም ተወዳጅ !❤ በዚህች በአጭር ገለፃ ቅንብር አንቱ የሚባልለትን ስራ ለህዝብ ጀባ ማለት አጃይብ ያስብላል። ሌሎችንም እንደዚሁ በተወዳጅ መስኮት እንጠብቃለን
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@fitsumgetu9289
@fitsumgetu9289 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እይታ እና አቀራረብ!!
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mawzking5342
@mawzking5342 3 ай бұрын
አሪፍ ነው በርታ ተመችቶኛል
@getunahom6420
@getunahom6420 2 ай бұрын
Arif nw berta
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
ዛሬ ነው ያየሁህ ወንድሜ ሰብ አር ጌሀለሁ አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ
@AgG-m8y
@AgG-m8y 3 ай бұрын
ታሪኩ ነኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል ይበል ብለናል
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Wow nice program naw yakerebkew first time I saw your post or video 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thanks and welcome
@serkalemmamo4524
@serkalemmamo4524 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም እይታ ድንቅ አቀራረብ በርታልን 👌👌👌
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you serk
@SenaitAlemayehu523
@SenaitAlemayehu523 3 ай бұрын
ወሰን በጣም ደስ የሚል እይታ በጣም የሚያስመሰግን ዝግጅት የሚማርክ አቀራረብ ነው ያየሁት ከአርቲስቶቹ ድምጽ በላይ የተደሰትኩት በአንተ ልዪ አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግንሀለን ገና ብዙ ልትሰራ እንደምትችል አቅሙ እንዳለህ በደንብ አሳይተኸናል ደግሞ ወደ ቴሌቪዥን ብታመጣው ፕሮግራምህን ብዙ ተመልካች እንዲያየው እድል ይሰጣል ለእኛም ጥሩ ደረጃውን የጠበቀ ፕሮግራም ይኖረናል ማለት ነው አቀራረብህ ዝግጅትህ ልዪ ነው ምስጋና ይገባሀል
@ቡቹመልቲሚዲያ
@ቡቹመልቲሚዲያ 2 ай бұрын
ከልብ የመነጨ ምስጋና ❤❤❤❤
@dawitethiopia6559
@dawitethiopia6559 3 ай бұрын
ወሳኝ ሚዲያ 👌✌️
@danboy5626
@danboy5626 3 ай бұрын
ድንቅ ማብራሪያ
@ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ
@ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የተመሸኝ እይታ በርታ ብሮ
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@samigebretsadk4623
@samigebretsadk4623 3 ай бұрын
የሙሉኣለም ድምጽ ኣንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@marshetanbessie836
@marshetanbessie836 3 ай бұрын
Good job keep going.
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you, I will
@Jahrasteferi
@Jahrasteferi 3 ай бұрын
best dedication video fully perfect new editing place ke perfect story telling gar fully slemtaworaw ngr info bedemb aleh and i just subscribed dont forget to drop the next video ymechh
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you for a golden advice!
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 3 ай бұрын
ዜዶ በጣም ይመቸኛል
@BetyBetu-vm6lt
@BetyBetu-vm6lt 3 ай бұрын
ዋው ምረጥ አቀራረብ
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 3 ай бұрын
የመስከረም አበራ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዳላት አለውቅም ነበር ገርሞኛል። መሰከረም ምርጥ እጅግ በጣም ጎበዝ አክተር ናት።
@EyobGetachew-c9r
@EyobGetachew-c9r 3 ай бұрын
የኔ አባት አሪፍ መረጃ ነው ግን መኪናዋ የምትሸጥ ናት ወይሥ like እናርጋት😂😂😂
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 3 ай бұрын
Good job bro
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you so much 😀
@FloraSamson-z9g
@FloraSamson-z9g 3 ай бұрын
Ohhh የቲጂ ይገርማል😮❤
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 3 ай бұрын
ፈዘር ተሰፋዬ አበበ ለሀገራችን የቲያትር እና የሙዚቃ እድገት እጅግ በጣም ታለቅ ታሪክ የሰራ አንጋፋ አርቲስት ነው።እግዚያብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን። ፋዘር ክፉ አይንካህ ኑርልን እንወድሃለን ። እናመሰግናለን።
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Enwedewalen
@esayasmezgebubelay2712
@esayasmezgebubelay2712 3 ай бұрын
Wow arife eyita new best Batifo des yilenal
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@clipalert9309
@clipalert9309 3 ай бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየውክ ግን ተሙችቶኛል I like this video I following you❤
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Wow thank you so much
@tinsayekifle5611
@tinsayekifle5611 2 ай бұрын
ቴዶና ዜዶ ከማንም ይበልጣሉ
@olinol
@olinol 3 ай бұрын
እውነትም ድምጻቸው ይገርማል።
@tamratemengstu
@tamratemengstu 3 ай бұрын
ወንድም አለም ምን አይነት የሚገርም እይታ ነው ድንቅ ነው
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ChiretFilm
@ChiretFilm 3 ай бұрын
ምርጥ እይታ ነው ። ኤዲቲንግ ፣ የቀርፃ ጥራት ፣ በአጠቃላይ ፕሮግራሙ ደልቶኛል
@selamyilma9331
@selamyilma9331 3 ай бұрын
ድንቅ እይታ ነው ወሳኞች እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም ቆንጆ ድምፅ አለኝ ግን ወደፊት ለዝመሬ ነው የማውለው ለዘፈን አይደለም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
የይገረም ውሣኔ የሚያስቀና ነው::
@meronlissanu144
@meronlissanu144 3 ай бұрын
I love Meski performance
@wesenachewanbessie
@wesenachewanbessie 3 ай бұрын
የሚገርም አቅራረብ ❤❤❤❤❤ ወሳኞች በርትታቹሀል!❤❤❤❤
@berhan_media_channel
@berhan_media_channel 2 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለመስራት እየተዘጋጀን ነው!
@dawigetuz7616
@dawigetuz7616 3 ай бұрын
They possess remarkable singing talent, but since they pursue a different profession, their gift often goes unnoticed by others.
@meronlissanu144
@meronlissanu144 3 ай бұрын
Wey gude new thing
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you sis
@rah-rw8op
@rah-rw8op 3 ай бұрын
Arif New Tiwena Sayichlu Konjo Silehonu Bicha Yemitewunutis ???
@wubshetworku364
@wubshetworku364 3 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት... እነዚህ ብርቅየዎች ወደ ሙዚቃው ገብተው ቢሆን ድንቅ ትወናቸውን የት እናየው ነበር😊
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
እውነት ነው
@FitsumWondwossen
@FitsumWondwossen 3 ай бұрын
የሚገርም እይታ ነው👏👏👏
@kidistgirma7424
@kidistgirma7424 2 ай бұрын
ዘጠነኛው ሺ ላይ የሚተውነው የነ ጬባው አባተ አበበ ተምትም
@eskindirabrham3170
@eskindirabrham3170 2 ай бұрын
እኔን መቼ አየከኝ
@aarongetachew1475
@aarongetachew1475 3 ай бұрын
ድምፃቸው ያምራል ቢዘምሩበት ፅድቅ ነው።
@WOW-ys5lc
@WOW-ys5lc 3 ай бұрын
እውነት ነው ዘፈን ኃጢአት ነው
@solomonendale9843
@solomonendale9843 3 ай бұрын
Wow belenal berta wosenachen
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Thank you so much bro
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@GetuBirhanu-hz7op
@GetuBirhanu-hz7op 3 ай бұрын
Azmeraw mulusew
@Yalewlet
@Yalewlet 2 ай бұрын
እውነት ነው
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 2 ай бұрын
እኔም ትንሽ ልጨምርልህ አበበ ተምትም ና ካሳሁን ፍስሀ
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MekdelawitYilmaBeyene
@MekdelawitYilmaBeyene Ай бұрын
አሪፍ እይታ ነዉ
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media Ай бұрын
Thank you so much
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 3 ай бұрын
መስኪ ጥሩድምጽ ራስሽን ሙዚቃ ጋፈልጊ ብዙድጋፍ ከዲያስፖራ ምስኪ አድናቂሽ ከመቂሳይሆን 17ኢትዮጽያውያን ከሚኖሩባት island
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
Island
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 3 ай бұрын
Selemon muhem yamral dimtsu
@davidgetachow7702
@davidgetachow7702 3 ай бұрын
yeti ale kasahun fisaa {mandela }
@yonatanyitbarek6879
@yonatanyitbarek6879 3 ай бұрын
comedian azmeraw mulusew andegna new yemr
@SifenfikaduSifu
@SifenfikaduSifu Ай бұрын
👍👍❤❤
@ቡቹመልቲሚዲያ
@ቡቹመልቲሚዲያ 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@YabseraYared
@YabseraYared 3 ай бұрын
እኔ ግን ለምን ግሩም ኤርምያስ በጣም ነዉ ድምፅ የሚያምረዉ
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 3 ай бұрын
የትግስት ድምፅ ያስቆጫል ከምር
@BetyBetu-vm6lt
@BetyBetu-vm6lt 3 ай бұрын
አንተ ግን ከፊልም ጠፍተሀል
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ! በምርጥ ስራ እየመጣሁ ነው።
@tsege9049
@tsege9049 2 ай бұрын
አቀራረቡ የሚለይ ፕሮግራም
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 ай бұрын
ድምፅ ይሰማል እንጂ አይታይም ጋሽ አቅራቢው
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ እመሰግናለሁ!
@welelafilmproduction
@welelafilmproduction 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ከ8ቱ 7ቱ ላይ ተስማምቻልሁ። ወሳኞች ይመቻቹ! ❤❤❤❤
@WOW-ys5lc
@WOW-ys5lc 3 ай бұрын
አንዱ ማነው?
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@YabseraYared
@YabseraYared 3 ай бұрын
😂😂😂😂 የዉሬ ፍቅር ሊደፈክ ነዉ😂😂​@@WOW-ys5lc
@Man-mu4ob
@Man-mu4ob 2 ай бұрын
ወሴ bro ምርጥ አቀራረብ የሚያምር video ኤዲቲንግ ከምርጥ መረጃ ጋር እያዋዛህ ነው ያቀረብከው 10q . በዚህ ቻናል ምርጥ ምርጥ ነገር እንጠብቃለን ok .
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@lovebahrain-uh3rc
@lovebahrain-uh3rc 3 ай бұрын
መሰረት መብራቴን እረሳሀት
@Wesagn_Media
@Wesagn_Media 3 ай бұрын
ልክ ነው ለክፍል 2 አዘጋጅቻት ነው! እናመሰግናለን
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የበአውቀቱ_2025 አዲስ ስራ 🌲🌲🌲💯💯💯😅😅
19:39