አስገራሚ ታሪክ 🤔🤐ቀለበት ሲያድርጎልኝ የተነሳነውን ፎቶፌስቡክ ላይ ስለጥፈው ብዙ 🙄ሴቶች በቁንጅናው ብዙ የማረከው ጉብል

  Рет қаралды 31,503

ሀቢባ ሀቢባ Habiba

ሀቢባ ሀቢባ Habiba

Күн бұрын

Пікірлер: 169
@Habiba12-v6d
@Habiba12-v6d 23 күн бұрын
ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇www.youtube.com/@Habiba12-v6d
@المنزل2
@المنزل2 5 күн бұрын
Hi
@طيبهالحبشي-ز4ض
@طيبهالحبشي-ز4ض 23 күн бұрын
ቅመሞችዬ እድሜ ለምኑ እድሜ ከጤናጋር ይስጠንጂ ገና ገና ብዙ እናያለን😂😂😂😂😂
@tgstSolomon
@tgstSolomon 22 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@MmMm-j7j1b
@MmMm-j7j1b 2 күн бұрын
😂😂😂
@Saranegni21
@Saranegni21 23 күн бұрын
ሰዉ ቆንጆ አያውቅም ቆንጆ የቆንጆ ቆንጆ ማለት እግዚአብሔርን የሚፈራ ብቻ ነዉ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 20 күн бұрын
ባዶ መልክ መስሏቸዎል ታጥቦ አይጠጣ
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Күн бұрын
Kkk
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 22 күн бұрын
የወንዶች ታሪክ ሰማይ በሚያህል መዝገብ ቢጻፍ አያልቅም ሴቶች እንደሞኝ በራሳችሁ እስኪደርስ አጠብቁ ከሰው ተማሩ
@raahimi2543
@raahimi2543 17 күн бұрын
በትክክል
@saedahimed1400
@saedahimed1400 23 күн бұрын
አኡዙቢላህ እደት ለወድበርይሰጣል ሱብሀንአላህ እደውብታገቡት እኮን መቼም ሴት አሰዳቢሁላ
@TegstGondr
@TegstGondr 22 күн бұрын
ወይኔ፡ሰወድሽ፡እዉነትሽን፡ነዉ፡የምታወሬዉ፡እዉነት፡ነዉ፡የነብስሽን፡ነዉ፡የምትናገሪዉ
@AlimetAhmed
@AlimetAhmed 22 күн бұрын
የኔ እናት ብትሆን እጁን ይዛ ነበር ለፓሊሰ የምሠጠው ::
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk Күн бұрын
ግን ሀብባ ምርጥ ጠካራ ነሽ 🎉🎉🎉
@raahimi2543
@raahimi2543 17 күн бұрын
አይ እኛ የመዳም ቅመም ትረካ ማንብሎን አደኛነን እኮ ክብር ለመዳም ቅመሞች ❤😊
@امامامام-ل8د
@امامامام-ل8د 23 күн бұрын
ሴቶች እኮ ጥቅምና ውበት ስለምፈልጉ ነው
@Mekdes-p2u
@Mekdes-p2u 4 күн бұрын
Habiba enee neeny asgebiny❤
@ቢንትሰይድሱሱነኝ
@ቢንትሰይድሱሱነኝ Күн бұрын
ወይ ጉድ ሲቶቺይ 😄😄😄😄😄😄😄😄
@דסטהקסהון-צ8ק
@דסטהקסהון-צ8ק 21 күн бұрын
ኧረ በዚህ ዘመን ወንዶችን አትመኑ ሴቶችየ ብራቹህን ያዙ አብሮቹህ ከማይኖር ወንድ ብራቹህን አትበሉ ❤❤❤
@MeremSeid-vp7ol
@MeremSeid-vp7ol 4 күн бұрын
እኔኮ ቆንጆ ወንድ ለ ትዳር አይሆንም ያልኩት በምክናየት ነው ኧረ ሴቶች ንቁ ለፈራሽ ገላ አትማረኩ ያሳዝናል የሱ ቁጅና አህላቁ ያማረውን ይስጠን ውዶቸ
@Tigist-e1j
@Tigist-e1j 6 күн бұрын
ቆጆ ዉድ በጣም ዎጋ ያስከፍላል በጣም ማለየ ናቸዉ
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 21 күн бұрын
ጉድ ያን ያህል ቆጆ አይባልም
@MulatTadess
@MulatTadess 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 22 күн бұрын
ይሄ ነው ቆንጆ ባሌን አላያችሁትም ክክክክክ ወይ ጉድ ገና ቆንጆ ነው ተብሎ ብር ይላካን ይፈቀራን
@ميمونهالغامدي-ح2غ
@ميمونهالغامدي-ح2غ 3 күн бұрын
ፎቶ ልማወጣት እኮ ትቀጠቅጥች ቱ ሲጃጃሉ ኑርው ፍሩ እኮ😂😂😂😂😂😂ደሞ ምላሳችው ቱቱቱቱቱ😂😂😂
@AshKe-j4z
@AshKe-j4z 22 күн бұрын
Habiba mirx set❤
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 21 күн бұрын
ኽር ወንድሞች እግዚአብሔር ን ፍሩ😢
@SaadahAndros
@SaadahAndros 23 күн бұрын
ከተማረው መሀይሙእየተሻለነው ወይ ትገረማላቺሁ ያውም ልጂ እያለሺነው ቲብ የላክሺለት
@መሊሀ.መንሱር
@መሊሀ.መንሱር 20 күн бұрын
ሀቡዬ.ሰለምሽ.ብዝት ይበል.እኔ.የገዘ.የልጆቼ..አበት በይገርምሽ.ሁልት.እምነት.ተከተይ.ነው.እንዴት.ከልሽ .አንድ.አረብ.ሀገር.ምትኖር እህት.ወሽተት.ልጆች ዬለኝም.በይገርምሽ.እኔ.ሙስሊም.ነኝ.ልጅተን.መስቀል.አስሮ. ድረመ.ይጨወተ.ከዘም.እኔን.ቁጭ.አርጎ.ሽመግሌ.ለከ..ቄስ.ጠርቶ.በቁርበን.እንገበለን.ብለት ሰመንየ.ተሰረ.እልሽለው.ከዘም.ልጅት 6.አመት.የለፈችበትን.ብር.አንሰተ.ጀበ.አለችው.ከዘም.አጅሬው.አንስቶ.መኪነ.ግዝት .እሄ.ሁሉ ስፍጠር.ምንም. አለውቅም በቅስ ምን.አመጠለሁ.አይ. ተርኩ ብዙ ነው.አንድ.ወር.አበቀም.እበክሽ ከቸልሽ.አግኝኝ በተም.ስነቦነዬ.ተጎተል
@weto3354
@weto3354 22 күн бұрын
የአይምሮ መዛግ ቆንጆ ነው ደረጃም ነው ይህን ሃይማኖት የሌለሽ ነው የምትረጂው እንኳን ወለላ ሆኖ የእናት የልጅ አይሆንም እጅግሩ ካልታመመ የሚሠራ ሰው እኔ ልቀልም የወጣሽበት አላማ አሽናታል ውበት ውበት ያያየሽው ውበት አንድ ከፈን ነው ገባሽ አንድ ከፈንተ ከፍኖ ይወ ቅድሚያ ሃይማኖቴ አንድ ሴት ሃይማኖት ካለሽ ወንድ ልጅህ እዚህ ምድር ላይ በጣም ድንጋይ ራስ
@atbOtibi
@atbOtibi 3 күн бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@orlye_._._.
@orlye_._._. 23 күн бұрын
የተረገመ ቤተሰብ በሴት ላይ ቢዝንስ😡
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂 😅😅😅😅😅😅😅😅 💃💃💃💃💃💃💃💃
@sunsun466
@sunsun466 22 күн бұрын
ቤታ,😂😂😂😂😂❤❤
@SadiahHassan-h6l
@SadiahHassan-h6l 18 күн бұрын
ሢጀመር ሥለብርካነሣ ወድልጅ መጣልነው
@semiraseid4588
@semiraseid4588 22 күн бұрын
አሁን ይህ ምኑ ነው የማምርው አይድሌ ወሏሂ እኔ ወድሞቸ በጣም ነው የማምሩት በዚህ ቡላክ አሳያችሁ ነበር
@northstartigray6361
@northstartigray6361 21 күн бұрын
አይይይይ....የእውነተኛ ታሪክ ፊልም አለ "the tinder swindler” የሚባል ልክ እንደዚህ ብዙ ሴቶችን ዴት እያደረግ በአንዶ ገንዘብ አንዶን እየጋበዘ, ስጦታ እየላከ ሲያሽከረክራቸው የነበረ. ያው ፊልሙ ላይ ያለው ልጅ የግል አይሮፕላን ሁላ ነበር የሚከራየው በገንዘባቸው...ሀብታም ሆኖ ለመታየትና እምነታቸው ለመግዛት , የባንክ ቁጥራቸውን ሁሉ ነበር የሚሰጡት🤦🏽‍♀️
@HadiaAli-y2q
@HadiaAli-y2q 3 күн бұрын
😅😅😅😅
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂 habuye teye
@TegstGondr
@TegstGondr 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
እኔም
@MulatTadess
@MulatTadess 2 күн бұрын
🎉
@Jamila-r7c
@Jamila-r7c 23 күн бұрын
መቸም ቢሆን ለውድ ብር አልክም እንካን ላበላው ለመብላት ነው እማመቻቸው 😂😂😂😂😂ሴት አሰዳቢ ናችሁ ደሞ እደጥሩ ነገር ታውራላችሁ😂😂😂😂
@habibafans
@habibafans 23 күн бұрын
😮😮
@ኑኑበቀለበቀለ
@ኑኑበቀለበቀለ 22 күн бұрын
ኧረ ቤታ😂😂😂😂😊
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 23 күн бұрын
ሰላም ወይ ጉዱ😂😂😂
@SeadaYouTube-b2v
@SeadaYouTube-b2v 2 күн бұрын
ውይሀቢባድግልናየተበላአላለችም
@MadinaM-h6e
@MadinaM-h6e 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@Bebekonjo3872
@Bebekonjo3872 20 күн бұрын
ማይታ በጣም ባለጌ ነሽ ከወንድ ብር ትቀባያለሽ ሳታገቢ ከአሜሪካ አረብ ሀገር ስታስቢው ኬት ያመጣል
@munaabdu-b5o
@munaabdu-b5o 23 күн бұрын
እስኪብርየምልኩሴቶችለኔምላኩልኝ
@Igidalmamእሙዳይመድ
@Igidalmamእሙዳይመድ 22 күн бұрын
አረሐቡየ በምታምነው ፈጣሸ ታኩርያቀረበውን ሑለት ትንንሸልጆች ያሉትን ኩላሊት አግኝቶነቶ ብር አነሰው እርዱት በአላሕ የሐኪም ማሰረጃ አለው እዳው ለልጆቹሰትሉ አድኑት ሰልኩም አካውቱም ታኩር ቴክቶክላይ አለ
@SaadahAndros
@SaadahAndros 22 күн бұрын
ይህ ነው የሚያምረው ወይ ወድ የጠረረባቸው ሴቶቺ ናቸው ወድሜን ብታውት ምን ልቶኑነው የምሬንነው እምላቺሁ የዚህንልክ ያምራል የሚባልአደለም
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
እናንነዉእሚለዉዘፈኑ😢
@ميمونهالغامدي-ح2غ
@ميمونهالغامدي-ح2غ 3 күн бұрын
አቤት ፍትፍታ😂😂😂😂
@aliaalo1421
@aliaalo1421 22 күн бұрын
እኔም😂😂
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 23 күн бұрын
ሐቢባ እንዴት ላግኝሽ ጀግና ነሽ
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 22 күн бұрын
ሀቢባ🎉🎉🎉ጀግኒትት🎉🎉
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 20 күн бұрын
አንችም ማፈሪያ ነሺ የማይከፈል ብር 2000ዶላር ሲልክ እና ተበድሬ ሲልሽ እየተበደረ ልኮ ማን ይከፍለዎል ብለሽ አሰብሽ ? እሱ የሰው ሰይጣን ነው መልክ ታጥቦ አይጠጣም ዎናው ሀይማኖተኛና ታማኘ መሆን ነው
@semirahussen3698
@semirahussen3698 23 күн бұрын
በለዉ ቆጆ አታዉቀም 😂😂😂
@Emantube19
@Emantube19 22 күн бұрын
ኢኮ
@Seble-v4r
@Seble-v4r 5 күн бұрын
ፎቶእደዚህየቆየውምንድነው
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 15 күн бұрын
America tiwasdegnalechi bilo nw 🤣🤣🤣🤣
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 2 күн бұрын
Ere Afer yasebelaw bordko setoch ere melek mayet yekereben
@AlemGebremikael
@AlemGebremikael 22 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅 ay konjo new alchi eko😅😅😅😅😅😅😅😅
@saedahimed1400
@saedahimed1400 23 күн бұрын
ደሞስ ምኑነውቆጆ ኪኪኪኪኪኪኪኪ አየሴት
@Emantube19
@Emantube19 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@FatumaAwol-z9d
@FatumaAwol-z9d 22 күн бұрын
ሄኖክ ብሩክ ሰለሞን ይገርማል መቀሰፍት ይዲፋዉ
@DghZxvhh
@DghZxvhh 22 күн бұрын
ጉድ አይ ሴቶች ስንባል ቆጆ ለትሮፋይል ነዉ ለባል አይሆንም
@LieltLielt-b6b
@LieltLielt-b6b 22 күн бұрын
ሴቶች ቆንጆ ወንድ አታፍቅሩ 😢😮
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 15 күн бұрын
😂😂😂 are erme estan enjiii gena buzu inayalen
@lemle.lemlem8528
@lemle.lemlem8528 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂ዎየ
@TsigeEthio
@TsigeEthio 22 күн бұрын
አጭ ቆንጆ ቆንጆ ይላሉ በጥብጣቹ ልጣጡ ነው ሁበቱን ምን ይመስላሉ😂😂😂😂
@ZehraShemsu-p3w
@ZehraShemsu-p3w 23 күн бұрын
ደግ አረጋቹ ማን ለወንድ ብር ስጡ አላቹ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 22 күн бұрын
ይበላቸው እንኳን በላቸው ተው እየተባለ ወደው ከሰጡ
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SenaitTamirat-l4n
@SenaitTamirat-l4n 23 күн бұрын
ሀቡዬ❤❤❤❤❤
@Emantube19
@Emantube19 22 күн бұрын
ቆንጆ አዪቶ አየቁም ኢናዚህ ፍርጅ ዉስጥ ናዉ ኢንዴ የኖሩ ቆንጆ ዪለሉ 😂😂😂😂😂😂
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
እኔ
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
የኔየከፈነዉ4አራትመቶሸበረነዉየኔየከፈነዉ
@eleniemiri9400
@eleniemiri9400 6 күн бұрын
Ealegabema
@GohhiKk
@GohhiKk 22 күн бұрын
አቤታ ቤታ 😂😂😂😂😂😂😂
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 23 күн бұрын
የባሰ አለ ሀገርህን አትልቀቅ
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂habye
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 23 күн бұрын
አሜረካን መውጣት ፍልጉነው ላችም የለም የላክልሽ አንችእ ክናሡ ተለይተሽ እዳይመሥልሽ
@MuluDawudMuluDawud
@MuluDawudMuluDawud 23 күн бұрын
አኡዙቢላህ
@sparkleno5463
@sparkleno5463 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 22 күн бұрын
ቆይ ግን ሴቱ ማሠብ አቁሟልዴ እደት 😢
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 23 күн бұрын
ወርቁን ስጫቸው ለልጆቹ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 22 күн бұрын
የምሬነዉየምላቸሁወላሂደግአሰጋቸሁማንላኩአላቸሁለወንድሥንትቤተሠብየሚሸገረቤተሠቧቸእያሉደግአረገቸሁ
@BettyAddisu-q5x
@BettyAddisu-q5x 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@LieltLielt-b6b
@LieltLielt-b6b 22 күн бұрын
አይ ቤታ 😂😂😂
@saadayimer8273
@saadayimer8273 23 күн бұрын
ጉድ በል ጓንደር የሀቢባ ዩቲውብ ነው እንደ ይህ
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 23 күн бұрын
አይደለም የሶ 34 shi New
@saadayimer8273
@saadayimer8273 23 күн бұрын
@@عاااوالهنل የት አለ ውደዎ
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 23 күн бұрын
@@saadayimer8273 እንግሊዘኛ ሰርች አድርጊ
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 23 күн бұрын
እኔም የሀቢባን ይቱብ ፈልጌ አጣሁት
@hiruthirut671
@hiruthirut671 23 күн бұрын
አዎ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 20 күн бұрын
አያምርም ጌታን
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 22 күн бұрын
ይህ ነው የሚያምረው ጉልቻ የመሰለ😂😂😂😂
@kokokko8695
@kokokko8695 20 күн бұрын
ውላሂ አያምሪም 😂😂😂😂
@MohammedAbdo-xr5ps
@MohammedAbdo-xr5ps 22 күн бұрын
አንዴ
@ብልየናፍቅር
@ብልየናፍቅር 22 күн бұрын
እንደዙይ ነው ቁንጅና የቱ ነው ቁንጅናው
@sihamaragaw9398
@sihamaragaw9398 23 күн бұрын
Ahbab dmrugn
@FhgR-d9l
@FhgR-d9l 22 күн бұрын
Weyine yiye werada ene dglnayen setchew new yekadegn
@binyamalemayehu1130
@binyamalemayehu1130 23 күн бұрын
አንድም ካወሩት ውስጥ እውነቴ የለውም
@tgstSolomon
@tgstSolomon 22 күн бұрын
ደምሩኝ ውድ እህቶቼ😘
@Mihad-gk2xg
@Mihad-gk2xg 22 күн бұрын
Lene gen normale new wanaw degemo Lebu new metayet yalebet
@SamerahMohammad-y5w
@SamerahMohammad-y5w 22 күн бұрын
ምንያስቃል ይህጉድ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 5 күн бұрын
ቆይ አሁን ይሄ ምኑን ነዉ ያጋነናችሁት
@binyamalemayehu1130
@binyamalemayehu1130 23 күн бұрын
ሁለቱንም አቃቸዋለሁ
@wollokocha
@wollokocha 23 күн бұрын
😂😂😂
@ZeynebaMohammed-z9h
@ZeynebaMohammed-z9h 22 күн бұрын
ከኸቢባ ይበልጣል
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
እረፎቶዉአለኒ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 5 күн бұрын
አንችም ተበልተሻል
@አዳ1fp
@አዳ1fp 5 күн бұрын
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ መበላትበቻ አረተመቶሸበር
@አዳ1fp
@አዳ1fp 5 күн бұрын
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ ታርኩቡዙነዉ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 5 күн бұрын
@@አዳ1fp ወይኔ እደዉ ምን ይሻለናል ምላሳቸዉ ቅቤ ነዉ ድገይ ይሰብራል አፈር ይብሉና
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 5 күн бұрын
@@አዳ1fp አይዞሽ ጦሱን ይዞ ይሂድ አላህ የበለጠዉን ይተካሽ
@አዳ1fp
@አዳ1fp 6 күн бұрын
አሰገቡኝ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
በጣም አሳዛኝና እና አስተማሪ ታሪክ ክፍል 1
21:38
Neema YouTube ነኢማ ዩቱብ
Рет қаралды 32 М.
4 ሴቶች አስረግዞ አላቅሽም እያለ ሚያባርረው የዱባይ ጉድ
1:19:07
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 136 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН