ስምህን እንባርካለን// ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው||

  Рет қаралды 84,834

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@MikasPictures
@MikasPictures 4 ай бұрын
ዴቮዬ አንተ የተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 4 ай бұрын
ዴቭ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ my brother Dave God bless you ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 4 ай бұрын
ተባረኩ የዚ ፖሮግራም አዘጋጆችና ነብይ ጥሌ ለአምልኮ እንዲያገለግሉ የምትጋብዙአቸው ዘማሬያን በሙሉ የሚገርም ፀጋ ያለባቸው የነሱን ዝማሪ እየስማን በብዙ የተባረክንባቸው የሚገርም የሕይወት ኳሊቲ ያላቸው ባገኙበት መድረክ ሁሉ ዥው በለው የማይገቡ መንፈስ ቅዱስን የሚያዳምጡ ለመታየት ለመታወቅ ግድ የሊላቸው በስውር ሆነው የሚገርም አገልግሎትን የሚያገለግሉ ዘማሬያንን በናንተ መድረክና ምድያ ስለምታቀርቡልን እነናመሰግናለን።
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 4 ай бұрын
እናንተ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የተባረካችሁ ናችሁ ❤❤❤
@SamuelGirmay-c2h
@SamuelGirmay-c2h 4 ай бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PetiteAberra
@PetiteAberra 3 ай бұрын
በሀያሉ ክንድህ አምልጠናልእና ስምህን እንባርካለን 💕 Glory to him Glory to almighty God 🙌
@abnetgmikal
@abnetgmikal 4 ай бұрын
የተወደዳችሁ የጌታ ዘማርያን ተባረኩልኝ እኔም ከእናንተ ጋር ጌታን ሳመልከው ነፍስም አይቀርልኝም ተባረኩ ዴቭ ከድሮ ጀምሮ ነው የምወድህ ወድ ወንድሜ ተባረክልኝ ፀልይልሀለሁ ገና በአንተ እግዚአብሔር ብዙ ስራ አለው።
@BersuBirhanu
@BersuBirhanu 4 ай бұрын
ይሄንን ዝማሬ ስሰማ እግዚአብሔርን ለመባረክ በመታደሌ ዘወትር እንባ እየቀደመኝ የምዘምረው ዝማሬ ነው። የምር ሰማይን የተካፈልኩ ያህል ይሰማኛል። ልትቀበለው የታመንክለት አንተ ትጉህ ባሪያ ዳዊት ሆይ ዘመንህ ይባረክ። እንዲሁም ይሄንን የመሰለ ቃና እንዲኖረው ላደረጋችሁት ሙዚቀኞች ትልቅ ክብር አለኝ። የእግዚአብሔር ክብር በእናንተ ላይ ነውና🎉🎉🎉"ስምህን እንባርካለን "❤❤
@akinibalo180
@akinibalo180 4 ай бұрын
Woooooow! ስምህን እንባርካለን ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን! ከጠፋንበት የፈለገን ያገኘን እግዚአብሔር የርህራሄ አባት ስሙ ይባረክ!!! ሃሌሉያ!!!!❤❤❤❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 29 күн бұрын
🧡🧡🧡🧡🧡
@binyamgelana3995
@binyamgelana3995 4 ай бұрын
Bichal dave eskemechereshaw sayarej binor endet edlegnoch enhonalen❤
@Legend_tutu
@Legend_tutu 4 ай бұрын
ይሄን የምታይ ሁላ ተባረክ❤
@AmanuelTafesse
@AmanuelTafesse 17 күн бұрын
Love this song 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
መዝሙር 105:1 NASV [1] እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ ሥራውንም በሕዝቦች መካከል ግለጡ። Amen🙏amen God bless all of you 🙏🙌
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b 4 ай бұрын
deveye abate wededddddddd
@YonasAlemayehu-j7l
@YonasAlemayehu-j7l Ай бұрын
Amen
@hanamengistu8374
@hanamengistu8374 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@born2Bekind
@born2Bekind 3 ай бұрын
❤️❤️❤️በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን ❤️❤️❤️
@BirukMerkebu
@BirukMerkebu 4 ай бұрын
Moji❤❤❤❤❤❤
@RahelDebebe-f2u
@RahelDebebe-f2u 3 ай бұрын
ዴቫ በጣም ነው የምወድህ
@King-27
@King-27 4 ай бұрын
ዴቫዬ እወድሃለሁ አከብርሃለው ተባረክ 💙🇪🇹🙏
@Ethiopian-g6b
@Ethiopian-g6b 2 ай бұрын
Ekan gata enaten seten eshy
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቅዱሳን ተባረኩልኘ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenaraya3752
@helenaraya3752 4 ай бұрын
Amennnn praise the Lord Jesus Christ 🙏🙏🙌 ራእይ 5:9-10፤ “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ª በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ፡” እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
@Ethiopian-g6b
@Ethiopian-g6b 2 ай бұрын
Ekan gata enaten seten esy
@TesfayesusMengesha-r9z
@TesfayesusMengesha-r9z 3 ай бұрын
I'm proud of Lord
@ebisamdaniel2210
@ebisamdaniel2210 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@meseretlata253
@meseretlata253 4 ай бұрын
Devyee🥰🥰🥰❤❤Ameen
@Bety-moges
@Bety-moges 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤hallelujah
@BabuShime
@BabuShime 3 ай бұрын
Gin daviye
@RobelShifraw
@RobelShifraw 4 ай бұрын
ጌታ ዘመናችን ይባርከው❤❤❤🙏
@tedlonhonja9195
@tedlonhonja9195 3 ай бұрын
dave blessed great song
@gammeeabbaagammachiis572
@gammeeabbaagammachiis572 3 ай бұрын
Amen 🙏 Love you ❤ in Christ my adorable family...what a grace Lord has given you?!
@YaredGashe
@YaredGashe 4 ай бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ
@therealnatnael
@therealnatnael 4 ай бұрын
እልልልልል🙌🙌🙌🔥
@PetiteAberra
@PetiteAberra 3 ай бұрын
Beautiful God 💕
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 4 ай бұрын
He is worthy of our praise.
@AmareAbera-u2v
@AmareAbera-u2v 4 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@hanaephrem539
@hanaephrem539 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 4 ай бұрын
❤❤ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ
@edengenet5529
@edengenet5529 4 ай бұрын
You're so blessed ❤️🙏
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 4 ай бұрын
Geta iyesus yimesigen tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerus43enu
@eyerus43enu 4 ай бұрын
Deva & all May the Lord bless you and increase his grace❤🙏🙌🙌
@babysaron5629
@babysaron5629 4 ай бұрын
❤❤❤.....
@BirukMerkebu
@BirukMerkebu 4 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShalomAbiy-l8e
@ShalomAbiy-l8e 4 ай бұрын
Good bless you
@eyasugebre8797
@eyasugebre8797 4 ай бұрын
I have no word deve❤️❤️❤️
@ggghhh9965
@ggghhh9965 4 ай бұрын
Amen tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maranatha391
@maranatha391 4 ай бұрын
devo we love you so so mach ❤❤❤❤
@ayanaararsa5400
@ayanaararsa5400 4 ай бұрын
Yene geta ❤
@ክብሩዘነበ7
@ክብሩዘነበ7 4 ай бұрын
Davaye❤❤
@dudusha9376
@dudusha9376 4 ай бұрын
❤❤❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 4 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah. Praise God! Amazing and beautiful worship! God bless you all!
@jazzworld4
@jazzworld4 4 ай бұрын
Deva❤❤
@againhope9751
@againhope9751 4 ай бұрын
God bless you dave and servant tilahun i proud of both of you❤ Jesus is the only saviour!
@tizitapaulos4173
@tizitapaulos4173 4 ай бұрын
Dev ❤ our blessing
@AbrshHosea-wt6qs
@AbrshHosea-wt6qs 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Henok-cz7uv
@Henok-cz7uv 4 ай бұрын
Dava❤
@hirutabay7408
@hirutabay7408 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yaredamare787
@yaredamare787 4 ай бұрын
Dave our blessing.
@isrufikir7080
@isrufikir7080 4 ай бұрын
Blessed🙏🙏
@YikirbelinaYiki
@YikirbelinaYiki 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Deva
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 4 ай бұрын
Semehen ebarekalewu❤❤
@Judehenok-_-5
@Judehenok-_-5 4 ай бұрын
Wow
@BireEthio
@BireEthio 4 ай бұрын
Ethiopan
@AmbayeKassa
@AmbayeKassa 4 ай бұрын
One day i sit on drum chair in this church
@Ethiopian-g6b
@Ethiopian-g6b 2 ай бұрын
Download emylewn kefetulen please ❤
@AntehunMengistu
@AntehunMengistu 4 ай бұрын
መዝሙሮችን መልዕክቶችን አውርደን መስማት እንፈልጋለን
@marthaworana5008
@marthaworana5008 4 ай бұрын
Open download
@PetiteAberra
@PetiteAberra 3 ай бұрын
ዴቭ ዬ ምስጋናህን ስስማው የጌታ ነገር ገብቶሀል ሀሌሉያ ስለተስጠህ የምድር ቁስ ሳይሆን የምታመስግነው ስለተወደድክ ነው
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 4 ай бұрын
ዴቫ አንተ ብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiopian-g6b
@Ethiopian-g6b 2 ай бұрын
Ekan gata enaten seten eshy
@RosinaAbraham-pp6dx
@RosinaAbraham-pp6dx 9 күн бұрын
blessed 🥰🥰
@paulostadesse4253
@paulostadesse4253 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmeleAmele-j8k
@AmeleAmele-j8k 4 ай бұрын
blessed ❤❤❤❤❤
@tsijes9539
@tsijes9539 4 ай бұрын
❤❤❤
@SabelaAbera
@SabelaAbera 4 ай бұрын
❤❤❤
@BezaZenebe-c8y
@BezaZenebe-c8y 4 ай бұрын
❤❤❤
@RedieatGezahagn
@RedieatGezahagn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketalemu7309
@bereketalemu7309 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DaribeHassan-y8k
@DaribeHassan-y8k 2 ай бұрын
❤❤
@melakuteka1955
@melakuteka1955 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@medhinmoges7679
@medhinmoges7679 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BekaGirma-f6l
@BekaGirma-f6l 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alazargirma7292
@alazargirma7292 10 күн бұрын
❤❤❤❤
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ኦ ነፍሴ // ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው|| o nefisē - singer ||Dawit Getachew
13:30
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН